ያልተጠናቀቁት ሁለቱ የቤት ስራዎች | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 53,827

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 74
@masreshazewde7727
@masreshazewde7727 29 күн бұрын
መንሡሬ መጀመሪያ ለአንተ ማሳሰቢያ ያለኝን ላቅርብ ኳስ እኛ በኳሷ የጥበብ ስራ ላይ እንጂ ማሊየን መሠረት አርገን የምንመለከት ከሆነ እውቀት በሌለን ነገር አላስፈላጊ ነገሮች ውስጥ እየገባን ትዝብት ወድቀናል እንዲሁም የምንወዳቸወን የስፖርት ጋዜጠኞቻችንን ጋጠወጣዊና ከስነ ምግባራዊ ስድብ የሚጽፉትን በታግዳቸው ደስ ይለኛል
@AdamuAbara
@AdamuAbara 29 күн бұрын
መንሱረ አሪፍ አቀራረብ
@muluberhanjemaw9594
@muluberhanjemaw9594 29 күн бұрын
Thanks
@manikulseyoumofficialchann1838
@manikulseyoumofficialchann1838 27 күн бұрын
ሰላም መንሱሬ ረፋዱን ከአንተ ጋር አብረን እያሳለፍን ነው።ይመችህ መልካም ቀን አረሰናል ሊጉ ላይ ጥሩ ይሄድ ይሄድና መጨረሻ ላይ ዋንጫ ያጣል ችግሩ በተጠባባቂ ቦታ ወሳኝ ተጫዋች ባለመኖሩ እና ይመስለኛል እንደኔ
@Abdimahmed-u5l
@Abdimahmed-u5l 29 күн бұрын
መንሱሬ ይመችክ
@AregaAdamo-bo4un
@AregaAdamo-bo4un 23 күн бұрын
አርሰናል አሁኒም 9 ያስፍልጋል አር መንሱር ንገርው ልቦርዶችሁ መልካም ቀን ይሁንላቹሁ አራጋ አዲስ አበባ ❤❤❤
@tazetelay1354
@tazetelay1354 29 күн бұрын
Ymechih mensure tru yehone akerareb new❤
@andomfesshatsion3530
@andomfesshatsion3530 29 күн бұрын
Mensur betam new mamesgnh kante belay des milegn gazetegna yelegnm thanks
@bekkiman7359
@bekkiman7359 29 күн бұрын
Arsenal😍
@DamcaDaba
@DamcaDaba 29 күн бұрын
መንሱሬ ምርጥ አቀራሪብ ነው አጥቂ ከለስፈረማ አረሰናል በደ ነዉ አብዱ ነኝ ከፈሪ
@manikulseyoumofficialchann1838
@manikulseyoumofficialchann1838 27 күн бұрын
@ShiferawKebede-ee8xo
@ShiferawKebede-ee8xo 29 күн бұрын
Vilahovic👌🏽
@user-vt4um9cp4s
@user-vt4um9cp4s 29 күн бұрын
Victor Gyokres🙏🙏🙏🙏🙏yasifelgewal keza
@rufaeltadelerufaeltadele971
@rufaeltadelerufaeltadele971 27 күн бұрын
Kalafiyori
@TideTesfahun
@TideTesfahun 29 күн бұрын
Mensure sportn Kante Wechi Etenetnalew Blo Yalesrew Gebto Sidekim Betam Betam Betam Yidebregnal Hullem Yemattegeb Tentagni Mehonkin Gin Tawkaleh
@AbenezerHAILU-go8lu
@AbenezerHAILU-go8lu 28 күн бұрын
Alazar is the goat
@tsegayeyohannes1650
@tsegayeyohannes1650 29 күн бұрын
መንሱሬ አርሰናል ለዋንጫ የሚጫወት ከሆነ ሁለት ሳይሆን ሦስት ያስፈልገዋል። ጨራሽ ፣መሐል እና የሳካ ተተኪ። ካለበለዚያ የዓምናውን ውጤት እንኳን አይደግምም።
@berheyibeyin6329
@berheyibeyin6329 29 күн бұрын
ስፖርት ጤና ነው። ጤናም ምቾት። መንሱር የምታቀርበው ዝግጅት ሁሌም እወድሃለሁ። ስለ አርሰናል፦ 1. ጥሩ የቤት ስራው 50% በካሊፎሪ ፊርማ ሰርቷል። 2. ማይክል ሞሬኖ ካስፈረመ 25% ወደ ዋንጫ መጠጋቱን ያረጋግጣል። 3. ትክክለኛ 9 ቁጥር ካስፈረመ ደግሞ የመጨረሻውን 25% ወደ ዋንጫ መጠጋቱን የሚያረጋግጥ ይመስለኛል። ስለዚ አሁን ባለው ሁኔታ የዋንጫው ተስፋ 50% መሆኑ እገምታለሁ!
@mahdihassen7134
@mahdihassen7134 29 күн бұрын
❤❤
@user-vl6rx4hb4r
@user-vl6rx4hb4r 29 күн бұрын
መንሱሬ ሥለ ሶለንኬ የሆነ ነገር ብትል እኔ በጣም ማደንቀው አጥቂ ነው አምና ራሱ አዳሜ አይቫን ቶኒ ዋትኪንስ ምናምን ሲሉ እኔግን በመጣ ብዬ ምመኘው እሱን ነበር ጭራሽ አሁን ደሞ ወደ ዋነኛው ደርቢያችንና ጠላታችንም ወደ ሆነው ቶተንሃም ገባ
@user-wl3hu4ff7e
@user-wl3hu4ff7e 29 күн бұрын
Mensura aresnal gezaw new bdenb mawerate albhe
@SolomonGetachew-ne8ho
@SolomonGetachew-ne8ho 29 күн бұрын
Even zandiro manchester city iyale mani team aybalam
@ThadesseMamo
@ThadesseMamo 29 күн бұрын
መንሱር ጥሩ ነው የተናገርከው ለአርሰናል በአሁኑ ሰአት የምያስፈልግ አጥቅ ነው ነገር አንዳንዴ አማካይ በአጥቅ ቦታ ላይ ልሰራ ስለምችል አጥቅ ካልመጣ አማይ በመጣ ልረዳን ይችላል።
@user-lu9pj9pp6r
@user-lu9pj9pp6r 29 күн бұрын
😊
@user-wl3hu4ff7e
@user-wl3hu4ff7e 29 күн бұрын
Sele aresnal mawerate bezeness new
@mulukenfikadu9709
@mulukenfikadu9709 29 күн бұрын
ስትራይከር
@HenokMulatMulatSimuri
@HenokMulatMulatSimuri 29 күн бұрын
Mikel merino arsenal aygebam
@SimonGhimay
@SimonGhimay 29 күн бұрын
አርሰናል የቅዳሜውን ጫወታ 5-0 ያሸንፋል
@Muzmurethiopian
@Muzmurethiopian 29 күн бұрын
Chelsea defence yasfelgewal Arsenal demo at least midfielder
@Simon1011-n2y
@Simon1011-n2y 28 күн бұрын
Taddalalekki yemittilu sewochi tera tebikku inji …Ye shashe degafiwochi iyaleqessu newu ….😂 lelochumi gin challutti gizewu yemedifegnochi newu ….. any how Mensure yimechikki
@SDATACENTER
@SDATACENTER 29 күн бұрын
Mensur menew zare yemiyaleks sew comment lay beza 😂😂
@bilalkedir-uc6it
@bilalkedir-uc6it 29 күн бұрын
ሜሪኒዮ ይበቃል
@solomonhaile3572
@solomonhaile3572 29 күн бұрын
𝙲𝚊𝚕𝚊𝚏𝚒𝚘𝚛𝚒 𝚋𝚊 𝚖𝚊𝚢𝚊𝚝𝚎 𝙸 𝚊𝚖 𝚟𝚎𝚛𝚢 𝚟𝚎𝚛𝚢 𝚟𝚎𝚛𝚢 happy💖
@SamuelAbate-pt4fe
@SamuelAbate-pt4fe 29 күн бұрын
COYG❤
@Bizunehyonatan
@Bizunehyonatan 29 күн бұрын
Mikel merino or fabian riuz ይበቃል
@user-vo8de7sh8c
@user-vo8de7sh8c 29 күн бұрын
አጥቂ ግድነዉ ሁለት አመት እኮ አየነው ያለ ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ🤷‍♀️
@Ethiotiktokc
@Ethiotiktokc 29 күн бұрын
Renato veiga ሲሆን ትችት Calafoiri ሙገሳ የArsenal fan መሆንህ ግልፅ ነው ግን ቢያንስ ፍትሀዊ ሁን 10 ደቂቃ ተጫውቶ ተቸኀው ትላንትስ አየኀው? የChelseaን ሲሆን መጥፎ ጎን ብቻ አታውራ pls
@Ambassel
@Ambassel 29 күн бұрын
ለቪው ብሎ እንጂ አርሰናልን አይወድም
@Afro-sport94
@Afro-sport94 29 күн бұрын
ቸልሲ ምኑ ነው የሚደነቀው? መንጋ ስለሰበሰቡ!😅
@Ethiotiktokc
@Ethiotiktokc 29 күн бұрын
@@Ambassel እሱ እንዳለ ሆኖ ግን wellahi የArsenal degafim nw yemr ehe teftoh nw bro
@Ethiotiktokc
@Ethiotiktokc 29 күн бұрын
@@Afro-sport94 አይገረሰምህም ሙሉ squadህን በChelsea ትቀይራለህ ሁሉም star መሆናቸዉን ነግሬህ አይደለም የማትሰማ የማታይም ቢሆን ታውቀዋለህ
@Babi_Gunner
@Babi_Gunner 29 күн бұрын
አይባልም ብሮ 😮
@Afro-sport94
@Afro-sport94 29 күн бұрын
መንሱር ከራስህ ጋር ሃሳብህ ይጋጫል። የመጨረሻ ጫወታ የአቋም ብቃትን መፈተሻ ነው። ትልና ኮሚኒቲ ሼልድ ላይ ግን አይሰራም ትላለህ።😅 የወዳጅነት ጫወታም ብዙ ተጫዋች ይቀየራሉ። ሁሉም ጫዎታዎች የቡድንን ብቃት ፍንጭ ይሰጣሉ።
@user-lv1jo2bp8l
@user-lv1jo2bp8l 26 күн бұрын
አንተ ዝምብለ አስቶን ቪላ ምናምን አትበል ላሽ በቃ ምን አይነት ነው ዝምብለ የሌላ ዜና ሰምተ መጣ የደገምክ አታውራ
@EndashawErco
@EndashawErco 29 күн бұрын
ሃይ መንሱሬ ስላም ነው ምነው ሌሎቹ ክለቡች አይበሎም እንዴ ሲቲን ብቻ እንደሚበላው ብቻ አደረከው ለአርሴናል ሲቲ ብቻ አይደለም ሚያስቸግረው ሊቭርፑል ማንቸስትር ቼልሲን እረሳሃቸው
@20500a
@20500a 29 күн бұрын
መንሱር አርሰናል የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ያጣው በጎል ተበልጦ አስመሰልከው በነጥብ ነው የተበለጠው
@user-ng2ie9qe9z
@user-ng2ie9qe9z 29 күн бұрын
መጀመሪያ እስት ሀሳቡን ተረዳው አረሰናል ነጥብ በተጣለባቸው ጨዋታዎች የተገኙትን የግብ ማግባት አጋጣሚዎችን መጠቀም የምችል ጨራሽ አጥቂ ብኖር ኖሮ መድፈኞቹ ነጥቦችን ባልጣሉ ነበር 🙌
@gujin9147
@gujin9147 29 күн бұрын
አንተ ሆዳም የዩቱብ ለቃቃሚ, ምናለ ዛሬ እንኳን ስለ ኦሎምፒኩ ቅሌት ሰፋ ያለ ፕሮግራም ብትሰራ። ስለማንቸስተር ውጤት ማጣት አመቱን ሙሉ ስትቀደድ ነበር, እስቲ ልብ ካለህ ስለ አገርህ ውድቀት ተንትን። አንተና ቢጤያቹ እንዲ ባለው ከፊት መቆምን እውነት ማውራትን በሚፈለግበት ቦታ ወደኋላ ማለት ልማዳቹ ነው። ዝም ብለህ ቴን ሀግ አርቴታ እያልክ ብርህን ሰብስብ
@SDATACENTER
@SDATACENTER 29 күн бұрын
Jezba
@ktyelomi5455
@ktyelomi5455 29 күн бұрын
አንተ ደንቆሮ ጆሮህ ላይ ቆመህ ነው የምትሰማው ወይስ በሻሽህ ጆሮህን አስረሃል? ሲጀምር እኔ ሙያዬ አይደለም በማላውቀው ገብቼ ነገር አላበላሽም አለህ ከዚህ በላይ ምን ይበልህ ቆሮቆር ጭንቅላት!! ሙያዬ አ ይ ደ ለ ም። ምን ይሁንልህ? ግለሰብን ተሳደብ ብለህ ሰው ትወተውታለህ? እሱ ሙያውም አስተዳደጉም ስብዕናውም አይፈቅድለትም የግድ ሃሳብህን ካልዘገበልህና ካልተናገረልህ መሳደብ አለብህ? ያንን ፍላጎትህን የሚዘግብልህ ከፈለክ የራስህን ሚዲያ ከፍተህ ጋዜጠኛ ቀጥረህ አስለፍልፍ ስለምትፈልገው ስድብና ለዛ ለቀዳዳ ጣራችሁን ለማይለጥፈው ለሻሼ
@MesayleoLeo
@MesayleoLeo 29 күн бұрын
አንተ ደንቆሮ ነክ እንዴ የእሱ ሙያ ኳስ ብቻ ነው ቀባጣሪ
@jermyethio4703
@jermyethio4703 29 күн бұрын
What the fuck are you saying u sound like stupid yesterday he mentioned about it but even he explained why he don't want to do further explanation.. the first resion is Olympics is not his profession and yet u came & talking rubbish don't be stupid okey
@user-ig9ic6yp5i
@user-ig9ic6yp5i 29 күн бұрын
ደንቆሮ ነገር ነክ
@ETHIOTIK1
@ETHIOTIK1 26 күн бұрын
@manikulseyoumofficialchann1838
@manikulseyoumofficialchann1838 27 күн бұрын
@BabaHyu
@BabaHyu 29 күн бұрын
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 37 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
Manchester United Legends vs Celtic Legends 1-1 PEN 4-5- All Goals & Highlights -2024
12:24
Ethan Nwaneri vs Bayer Leverkusen (Pre-Season Friendly)
1:53
Zayd00nFGC
Рет қаралды 25 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН