KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የክፉ መናፍስት መዋረሻ መጽሐፎች ክፍል ሶስት።
48:41
146ኛ B ገጠመኝ (ጫትና መናፍስት)
1:27:29
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:41
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
ያልተወገዙት የክፉ መናፍስት መዋረሻ መጽሐፎች
Рет қаралды 10,766
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 120 М.
Kesis Henok Tefera
Күн бұрын
Пікірлер: 141
@ሚልካዘክርስቶስ
4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ, ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች ጠንቀቅ በል የኣጋንንት ሴራ ማጋለጥ ማለት ከኣጋንንት መታገል ነው እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ያበርታት ፀጋውን ያብዛልህ, ኢሊሙናቲ እንላለን እዚ ሊቀ ኢሊሙናቶች ቁጭ ኣድርገን ወይ ጉድ .
@negstibogale6618
4 жыл бұрын
Kedus micael yktelwal endsu ytgodu sewch nachew ymiyawkut berta enbelew
@ዘሶልያና
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን።ጥሩ እና በጣም አስፈላጊ ት/ት ነው። ዲያብሎስን ልንነቃበት፣አስማተኞችን ለናሳፍራቸው ይገባል።
@amanuel5687
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
@ketselagiorgis172
4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን በርታ ወንድሜ የመምህር ግርማ ፍሬዎች ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ እንማራለን ከናንተ
@Milliboy100
4 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ለንተ የገለፀልህ ለኛም ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@alazarfissehaye6145
2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ብዙ ተምረናል ። ይበልጥኑ አማኙን በማንቃት መጽሐፎቹን ከየ ቤቴክሪስቲያኑ ኣከባቢ እሚሸጡትን በመለየት ዳግም እንዳይሸጡና እንዳይለውጡ መከታተልና አማኙን ይበልጥ በማንቃት መከላከል ይቻላል።ሕዝቡን እያዳናቹ ስለሆናቹ ፈጣሪ ጸጋችሁን ያብዛላቹ።
@jerusalemheven1535
3 жыл бұрын
wey gud wendimachin ewnet egziabher yibarkih
@sarahsarah4584
4 жыл бұрын
እደናተ ያለ መምህራኖት ያብዛልን ሰይጣን ሆይ ተቃጠል እየነቃንብህ ነዉ በርታልን ወድማችን የመምህር ፍረወች በርቱ እኛም ሺር ላክ ኮሜንት እያረግን እናበረታታለን
@Azeb-ru1rf
4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የሚገርም ታሪክ ነው ምናየው
@sabaghumbot5485
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
ይሄንን እኔ ለልጄ አድርጌአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድናውቅ ያደረገው
@memeke5620
4 жыл бұрын
ወድማቸን እግዜያብሄር ይሰጥክ በለማወቅ ሰታማት ይዥው ነበረ በላማወቅ አሁን እጠላዎለው ውይ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ ዳቆን ሄኖክ ተፈራ በርታልን መልካም ሥራ ነውየያዝከው በናትክ ብዙሰው ይድናል በርታልን
@BirrrFinancialContents
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@tigiestlarni5785
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ጣብቀኒ እኛ እራሰቺን ጠብን አንቸልም አዉጣን የሰረወት ጌታ። አትለይ መዳን ተቺ ክርስቶስ ሆይ። አዲናን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፈጣሪ የጣብቂህ በርታ።
@memeke5620
4 жыл бұрын
የውነት እግዜያብሄር ይጠብቃቸው
@hiwottube675
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በናታችሁ አበረታቱት ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ዳቢሎስ ያፈዘዘውን ትውልድ ይነቁ ዘንድ
@zeyedeslomon541
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ያቀረብክልን እኔ ከነቤተሰቤ ምስጢሩ ገብቶናል:
@ffrehiwotteklehaymant9589
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው. በእውነት ትውልዱን እንዲህ አድርገው ያደነቆሩት የልጆቻችን አምላክ ይፋረደን. ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥህ. በዚሁ ቀጥል
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
አሁንም በየቤተክርስቲያኑ ለምእመናን ሊነገር የጠላት ደባ ሊገለጥ ይገባል
@ሰላምኪይመለስትግራይዓደይ
4 жыл бұрын
በትክክል
@5555-b2x
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@eleeni7124
4 жыл бұрын
ትክክል ወድማችን ብዙሆች ቤተሰቦቻችን እናቶቻን አለማወቅ አለማበብ ይገዙታል ከዛም አለማወቅ መበላሸት በአጋንት አሰራር መታሰር ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ከነዚህ አስማተኞች
@ብሌንየሄኒ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንን የኔ ውድ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@honeymar140
4 жыл бұрын
እንናተ ዲያቆናት በዚህ ላይ በጣም መስራት የለባችሁ።የምር ወንድሜ ሄኖክ እኝ ምእመናን ምን እናውቃለን ። እኔ ያለውት የአረብ አገር ነው። ትንሻ ክታብ 3 አመት በጡት መያዣዬ ናሬአለሁ ።እንዴት እንደሆነ አለውቅም ጠፍ ቆዳው ላይ የቅድስ ሚካኤል ምስል የለው ።ወይኔ አምላኬ ተመስገን እንኳ ተስናኝ ነበር😲😲😲
@abrhambrhane9283
3 жыл бұрын
Yigerimal tebarek
@fikirtemaryaim3259
4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ዲያቆን ሔኖክ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ።
@saronabi1387
3 жыл бұрын
Egzabeher enaneten seleseten enamesegenalen. Nurulen
@manche110
4 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ወንድማችን እነዚህን ክፉ አሰራር ከቤተክርስትያናችን ያጥፋልን።
@astertesfay8003
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገሰጻቸዉ ፡ኩፍዋች ፡
@nigat776
4 жыл бұрын
እግዞ ኢግዞ ኢግዞ ማህርና ክርስቶስ 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ተመልከተን 🤲🤲🤲ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንግዲህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአጋንንት ጋር ትግል ፈተና ነው 👏በጣም ያሳዝናል ➕💒👏እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ጸጋውን ያብዛልህ
@melatkifle517
4 жыл бұрын
Enamsegnalen betam .... may GOD be with you and help you please share it on facebook or other social medias so that people can get it more easily and understand and know whats going on !!!
@edenmeasho
4 жыл бұрын
🙏እናመሰግናለን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@memeke5620
4 жыл бұрын
ይገርማል እግዜያብሄር በማውቀው ሰንተ አመት ከሃያ አመት ይበልጣል ገኔ ጋር ግን ከቤተክርሰቴዬን ከበር ላይ ነው የገዛውት ግን አላውቅም ሰይጣንነ የሚክላከል ከብዳ ይጠብቃል ተብለን በመያዛቸን እራሱ ተጎዳን ውይ እመብርሀን ድንግል ማሪያም ደረሰቸልን ተሸውደን ወዬኔ ይገርማል
@cell7172
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ✝️💚💛❤️
@RobelMulugeta-mj3uy
Жыл бұрын
ተባክ!!!❤❤❤❤❤❤❤
@lulatesfay4937
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን:: ወይ ኣምላኬ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ሰው ና ሰይጣን ኣንድ ላይ እየኖርን ነው 😧😧😧🙏🙏🙏
@mekdesjosen7725
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ለምንድን ነው በሁሉ ቤተክርስትያን እንደዚህ አይነት ሚስጥራዊ የሆነ የሚያሳስት ነገሮችን ለምእመኑ የማያስትምሩት ምእመኑ ከማን ተምሮ እርግጠኛ ይሁን ፈጣሪ ይርዳን
@bezamariambeza9557
4 жыл бұрын
እኔው እራሴ እየገዛሁ በአንገቴ ላይ ከማህተሜ ጋር አስሬ ስዞር የኖርኩት የርኩሳን መናፍስስ አሰራር መሆኑ ዛሬ ገባኝ 😭😭😭😭 በቁሜ መቼ ከኖሩት እኩል እየተራመድኩ አለሁ😭 እምዬ ማርያም ባንቺ አማላጅነት የንሰሐ እድሜ እንዳገኝ ስለረዳሺኝ እናቴ ማርያም ሆይ አመሰግንሻለሁ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
እኔም እናቴ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ምን ላርገው ነገሪኝ
@hesn6839
4 жыл бұрын
ክርስቲያኖች ይህ ሁሉ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ እንዳለ ማወቅ እና ማመን አለብን ምክንያቱም ቤተክርስቲያን የኖህ መርከብ ናት። ሰይጣን እኛን የተዋህዶ ልጆችን ከጠባቧ መንገድ ለማስወጣት ዘወትር ይተጋል። እኛ ግን ማወቅ ያለብን ትክክለኛው የቤተክርስቲያናችን ትምህርት ዶግማና ቀኖና ምን እንደሆነ ከትክክለኛ አባቶቻችን መማር አለብን። ብዙ ጊዜ መናፍቃን ቤተክርስቲያናችን የሚከሱበት ዋናው ምክንያት የቤተክርስቲያኒቱ አጉልጋዮች ሁሉ ጠንቋይና አስማተኞች ናቸው እያሉ ብዙዎችን የዋሃን ከመንገድ አስወጥተዋል። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን።
@Nardi135
4 жыл бұрын
ene benezih metsahafochi mikiniyat hayimanoten keyire neber balemawok egizabiher yimesigen ahun temelishalhu gin ende ene bizochi wotew keritew yihinal
@gelitube8829
4 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣክ መምህር ሄኖኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ameyemerbesher659
4 жыл бұрын
በክርስቶስ ደም ተሽፍን በርታልን 🙏🙏
@brukashanafi9552
4 жыл бұрын
Endate ayenatune yabezalene egzabehar zarken yebarekawe
@tinalovetinalove8748
4 жыл бұрын
Betam enamesegenalen beteley yehesanaten menim anakem naber
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
እግዚኦ
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አባት ሆይ
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
የደቤተራ ስራ አሁን አሁን ደብተራ አትበሉ ይሉናል እነ ዘመድኩን እረ እላለሁ የራስን በጉያ የሰውን በአህያ እግዚአብሔር ይፀየፈናል ብዙ ብዙ የደብተራ መተ ቶች ይውጡ ይጣሉ ትርፉ መቅሰፍት ውርደት ብቻ ነው መተ ታም ደብተራ ይውጣ ይጋለጥ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይልቅ።
@21MarYam
4 жыл бұрын
ደብተራ ማለት አዋቂ የተማረ ማለት ነው
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀን
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
በርታ!!!
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ሰነበትክ ወንድም ዲያቆን ሄኖክ
@fayisesksa4932
3 жыл бұрын
Amne amne amne
@wotebarkoaminn8236
4 жыл бұрын
ወይጉድ! በታም ይገርማል በርቱ እንበርታ ገና ተንቁይ እና ደብተራ ጉዳቸው እናጋልታቸዉ አለን
@mariyahiwi1168
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን ። እኔም አድጌ ቅዠት ስለሚያስቸግረኝ አንገቴ ላይ አድርጌዉ ነበር ። በሃላ አዉልቄዋለሁ።
@Rachel-sm1ny
4 жыл бұрын
Egziabher yibarkeh memeherachen
@ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ
4 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ
@Milliboy100
4 жыл бұрын
ከወንድማችን ከዲ/ን ሄንክ ጋር የነበረንን ትምህርት መከታተል ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ ይጫኑ kzbin.info/www/bejne/a4WxnZyjo9iUd5I
@helentesfay5658
4 жыл бұрын
God bless u
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ወንድማችን፡እንደው፡እኮ፡በቤተክርስቲያን፡ውስጥ፡የተሰገሰጉ፡ተኩላዎች፡ሕዝቡን፡እየፈጁትነው፡ያሳዝናል፡ይሔን፡የሴጣን፡ስራ፡አጋልጥ፡አትጥፍ፡
@eleeni7124
4 жыл бұрын
ወድማችን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ያብዛልክ ማስተዋሉን ሰቶክ እደነዚህ ያሉትን አሳሳች ነገርን አብበክ መርምረክ ማስወገድክ ማሳወቅክ ጥሩ አድርገካል ረምላክ ይባርክክ
@getachewnedaw2256
4 жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ferehewtmakeda1723
4 жыл бұрын
Kale heyewt yasemalen deyakon hanok Egezhbr Amelak Edemana Tana yesetelen bewenet betam yegeremal ede yemeyaderegotn masetewalun yesetachew sanawek bezochachn aregenal eko bewenet sele semahuk betam dess belognal le wedefetu tenekaka yehunal yemalawekeon Awekyalew Betam enamesgenaln
@kikinaborko
4 жыл бұрын
Henok Berta wendem enamsgnalen
@Rachel-sm1ny
4 жыл бұрын
Hulum yetenkoye mesehaf mekatel alebet sewen beselam andaynor selemeyaderg
@gena15
4 жыл бұрын
አቤት እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ!
@Rachel-sm1ny
4 жыл бұрын
Aye yetenkuay gud
@kedstkedst4685
3 жыл бұрын
ወዬ እኔጋ እራሱ ብዙ ነበርኝ አሁን ከፈቼ ሳየው እዳለ የሴጣን ነው በማርያም በስቀሉንም ስእል አድኖም አብሮ ስላለው ጣልኩት ምን ላርግ እግዞ ማርና ክርስቶስ🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hadasabraha1132
3 жыл бұрын
Egzabhere yebarkehe
@mebratmebrat9715
4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ራሱ ክታቡን ለብዙ ግዜ አስሬው ነበር በቅርብ ግዜ ግን አውልቄዋለሁ ...ልጣለው ወይስ ላቃጥለው ምን ላድርግ ..
@bezamariambeza9557
4 жыл бұрын
አቃጥይው ሌሎች አግኝተው እንዳያነሱት አንቺ ጸልይ እኔም እንዳቺ ነኝ እህቴ
@saronabi1387
4 жыл бұрын
Beseme abe beweled we menefeskedus
@ashe8263
4 жыл бұрын
መምህር እግዛብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ እኔ የ 5 ወር የልጄን ክታብ ሳጣራ አሁን ያሉትን ነው ያገኘሁት በጣም ከባድ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳብ ስጡኝ እባካችሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@kesishenoktefera835
4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ለልጅህ መስቀል እሰር አቁርበው ክታቡን ፀሎት አድርግና አቃጥለው
@hairstylis
4 жыл бұрын
@@kesishenoktefera835 hello deacon henok can you sand me ur phone number please
@hairstylis
4 жыл бұрын
Bezu cheger selalegy langerh naber kachalek mobile number lakulegy please
@hairstylis
4 жыл бұрын
Facebook lay taxt argaleh naber algabhem ena kachalek please
@kesishenoktefera835
4 жыл бұрын
facebook Inbox tsafline degemeh
@lemlemsolomon7906
4 жыл бұрын
እግዞዮ መሀረነ ክርስቶስ አልቀናል እኮ እኔ አሁን ገዝቻለሁ ከቤተክርስትያን ሰኔ ጎለጎልታ ድርሳነነ ሚካኤል ምን እናርገው
@enatneshmengistu6572
4 жыл бұрын
አንቢና ውስጡ ያለው መልዕክቱን አይተሽ የክፋት ከሆነ ማቃጠል ነው
@Kor-is1yt
4 жыл бұрын
መጀመርያ እይው ላባቶች አሳይ
@ghenetaman291
4 жыл бұрын
Weyyy guuud egzaber yetbken enji malekachen new. Wendimewa engdihe berta egzaber kante gar yehun.
@helenbultum3600
4 жыл бұрын
ኸረ እኔም አገኘሁ እግዚሆ
@cohallel.7
4 жыл бұрын
እንዴ ለኔም ከዓመታት በፊት ከቅርብ ጓደኛዬ ተብሎ የተላከ ባለመስቀል ሐብል ጋር ከገዳም የመጣ ተብሎ ባንድ ላይ የተሠፋ ሰባት ትንንሽ የወረቀት ፅሁፎች ተልኮልኝ ነበር ሐብሉን አድርጌው ባለውቅም ግን አስቀምጨው ነበር ዛሬ ትዝ አለኝና በታትኜ ሳየው ውስጥ እነዚህን መፅሀፍት ነው ያገኘሁ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ? ማቃጠል ወይስ ሌላ ማርከሻ መንገድ አለ?
@-kaleakotetmedia8245
3 жыл бұрын
ወንድማችን ከትክክለኛው ጋር ብታነፃፅር ጀስ ይለኛል
@marytsebel8504
2 жыл бұрын
Enem agichalehu tinshwan geziche sitsely mecheresha lay tselot be Entegirrma moges we mestefakir yilal Aynew Eco Betekiristian ber lay Eyeteshetu Afizewital Enji hizbun
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
ግን መረጃ ከቤተክርስቲያኗ ሊነገር ይገባ ነበር ማንም ስለምእመን አያስብም
@tube5313
4 жыл бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ ልንጠነቀቅ ይገባል ያወሩትን እና ኦርቶዶክስ ነኝ ያለውን ሁሉ አንመን እንጠንቀቅ ተኩላዎች በዝተዋል
@mimigm6595
4 жыл бұрын
አዎ ቤተክርስቲያኒቷ በእጅጉ የሃብታም ደሃ ነች። በጎቿን የሚጠብቅላት እረኛ በፍጹም የላትም!!! የሊቃውንት ጉባዔ አለ ይባላል፧ የት ነው የሚገኘው? በሃሳብ ነው ያለው? ይህ ትውልድ በመተተኛ ደብተሮች ሲደለልና ወደ ሲዖል ሲነዳ፥ አስመሳይ መምህራንና ሃሰተኛ ነቢያት ሲያቃውሱት የሚያወግዝ የሚገስጽ ጉባዔ የላትም። ምናባዊ ጉባዔ ያላት ቤተክርስቲያን የኢ/ኦ/ተ/ቤ ብቻ መሆን አለባት። ኦርቶዶስክስ ተዋሕዶን የመሰለች ርትዕት ሃይማኖት ይዘን ግን አበሻ በመሆናችን አንገታችንን የደፋን ስንቶች ነን? ምክኛቱም ጠባቂ ስለሌለን። ትክክለኛ የጸሎት መጽሐፍትን እንኳን ዘርዝሮ ከዚህ ውጭ ያለ በሙሉ በቤተክርስቲያኒቷ የተወገዘ ነው፥ የሚሸጥም የሚገዛም የተወገዘ ነው የሚል ጉባዔ የለንም። መተተኞችን የሚያበረታታ ጉባዔ ግን አለን። እጅግ አዝናለሁ። ሁሉም የሥራውን በወዲያኛው ዓለም እንደሚቀበል ባልጠራጠራም በዚህ ዓለም ላይ ግን በተለይ በዚህ ሰዓት የኢ/ኦ/ተ እምነት ተከታይ መሆን ማለት ብዙ መከራን ከካህናት መቀበል መሆኑ ግልጽ ነው። ውስጥ ሆነን ከምንቀበለው መከራ ይልቅ ከቤተክርስቲያኒቷ ውጭ (በዓለም ውስጥ) ያለው በሺህ እጥፍ የተሻለበት ሁኔታ ነው።
@መደምደሚያበቀለ
4 жыл бұрын
BIYASEBEMA TIGEST YEHEN HULU SEW BALBEKLCHIEW NBER
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
4 жыл бұрын
እንዴት መለየት እንችላለን
@ውብአንቺሽፈራው
4 жыл бұрын
Wendme egzabiher tsegawun yabizalih wendme enem kefiche endihu new yagegnehut 6 ktab alut lela demo and sinkefitewu yetetekelele tsuhufu mnm yemayigeba bebaliker wusibisib adirgewu yetsafubetna keten yale wereket hono erezem yilal behitsan liji kemet yeand amet liji kumet yakilal befetari egzabiher ytebiken meimenanun menkat alebet hulachinm halafinet alebin egzabiher yith memihir bedme betsega ytebikilin melaku mikel bekinfochu ygaridh
@ashe8263
4 жыл бұрын
የ እኚህ መምህር ስልክ ያላችሁ በእግዚአብሔር ስም ተባበሩኝ ?
@kesishenoktefera835
4 жыл бұрын
Henok tefera facebook page new inbox adergline
@yededyalikeleh3175
2 жыл бұрын
መምህር ስልክ የምታውቁ እስቲ በእናታች ፃፍልኝ???
@sintesinte9763
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ግን እኔ የአርሴማ ነበረኝ ፈትቸ አየውት ግን አንተ እንዳልከው ስለ ሾተላይ ሰለ ኤድሰ ሰለ መሰተፋቅር ተፅፎአል ምን ላደርገው
@ABYouTube1221
4 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እኔ መልክአ ሜካኤል ወገብረኤል አለኝ ከመንገድ ነው የገዛሁት ቴሌ ግራምህን ቁጥር ላክልኝ እባክህ ላሳይህ መጽሀፉን እርእሶቹ ባማርኛ አይደሉም ግን እየጸለይኩበት ነው
@marsilastariku8330
4 жыл бұрын
''የመስቀል አጥር ፀሎት'' የሴጣን ነዉ ወያስ መጸለይ ይቻላል??
@kesishenoktefera835
4 жыл бұрын
የመስቀል አጥር ፀሎት በጣም ጥሩ ጸሎት ነው።መፀለይ ይቻላል።
@marsilastariku8330
4 жыл бұрын
@@kesishenoktefera835 እሺ, በጣም አመሰግናለዉ ግን መጨረሻ ላይ ''ሁለት ብርጭቆ ዉሀ አስቀምጣቹ ፀልዩ'' ይላል ይሔ እንዴት ታየዋለክ Telegram linkህን ላክልንና photoዉን ልላክልክ
@elenimoges7756
3 жыл бұрын
Wendemachen fetarie yetabeqehe!
@merrycute9494
4 жыл бұрын
Berta yetelatel sira agalete!!
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ወንድሜ እኔም አለኝ ምን ላርግ ድርሳን ሚካኤል ብሎኝ ነው የገዛሁት ውስጡ ሳየው ብዙ ነው ያለው አንደኝ 1 ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም የሰኔ ጎልጎታ ከአደጋና በሸታ የሚከላከል 2 መሰጠመ አጋንንት ወመርበብተ ሰሎሞን ክታብ 3አሰማት መለኮት ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል ወሩፋኤል ፋኑኤል ወራጉኤል 4 ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወሾተላይ ወመረተፋቅር 5 ትምህርት ኋቡዓት ፈዋሴ ድያን ወማዕሠት ሰይጣን 6 ልሳነ ስብእ ይህ ልሳነስብእ ከጥንት አባቶቻች ሲጠቀሙብት የነበረ ሲጠቀሙበት የነበረ አሰማት ጸሎት ነው እነዚ ናቸው በድርሳነ ሚካኤል ውስጥ ላይ ነው ሁሉም የየራሳቸው ነቸው ምን ላርግ ንገሩኝ
@hfidel6197
4 жыл бұрын
ወንድሜ ሄኖክ ሆይ በቀናነትህ ለምታደርገው ጥረት መልካም ሆኖ ሳላ በአንተ በኩል ደግሞ ማስተካከል ያለብህ ነገር አለ። በግዕዙ አካባቢ ያለህ እውቀት ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌለህ ከአነባበህ ያስታውል። ስለዝህ ትንሽ ጊዜ ሰጥተህ ብትማር፡ አለዚያ ሰውን ያደናግራሉ እያልክ ሌሎችን እንደምትነቅፍ፡ አንተም በትልቁ እያደናግርክ እንደሆነ ልትረዳው ይገባል። ስለ ግዕዝ ካነባበቡ ጀምሮ መጠነኛ ግንዛቤ ሲኖርህ፡ ያኔ ከዚህ በበለጠ ልትጠቅም ትችላለህ። ምክሬን ስማኝና ወደ ት/ቤትህ.........
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
3 жыл бұрын
ክክክ
@bereketatnafu3778
4 жыл бұрын
አረ ምን ይሻለናል ጎበዝ
@ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
4 жыл бұрын
መፅሐፉ ያለን ምን እናድርግ ባለማወቅ የገዛን እናቃጥለው
@yeshambel1129
4 жыл бұрын
መጀመሪያ መፀሐፉ ላይ ፀበል እርጭበት ከዛ ጋዝ አርከፍክፈህ እየፀለይክ ማቃጠል ነው ።ይህንን ት/ት መምህር ግርማ ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ ።
@Kor-is1yt
4 жыл бұрын
መጀመርያ እይው እረ አታቃጥሉ ማለት እሱነው ብለሽ እውነተኛው ቃል እዳይሆን ላባቶች አሳይ
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
እኔ ቤተክርስቲያን ስሄድ ለልጆቼ ገዝቼአለሁ አድርጌያለሁ
@saraalemayehu8998
4 жыл бұрын
አባክህ ወንድም ስልክህን ላክልኝ
@kesishenoktefera835
4 жыл бұрын
Inbox me to my facebook address Henok Tefera
@nunshamitku2722
4 жыл бұрын
ወንድሜ ይሄን ሁሉ ጥፋት ሲሆን በቤተክርስቲያን ያሉት አባቶች አገልጋዮች ሁሉ ያውቃሉ ምእመናን ስንጠፋ በዝምታ ሲመለከቱን እኛ ምንማድረግ እንችላለን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አንተንም የመለሰው በሱ በራሱ ጊዜ ነው ስለዚህ መረጃው ጊዜው አሁን ስለሆነ የዲያብሎስን ደባ ገለጠው
@mimigm6595
4 жыл бұрын
አዎ ቤተክርስቲያኒቷ በእጅጉ የሃብታም ደሃ ነች። በጎቿን የሚጠብቅላት እረኛ በፍጹም የላትም!!! የሊቃውንት ጉባዔ አለ ይባላል፧ የት ነው የሚገኘው? በሃሳብ ነው ያለው? ይህ ትውልድ በመተተኛ ደብተሮች ሲደለልና ወደ ሲዖል ሲነዳ፥ አስመሳይ መምህራንና ሃሰተኛ ነቢያት ሲያቃውሱት የሚያወግዝ የሚገስጽ ጉባዔ የላትም። ምናባዊ ጉባዔ ያላት ቤተክርስቲያን የኢ/ኦ/ተ/ቤ ብቻ መሆን አለባት። ኦርቶዶስክስ ተዋሕዶን የመሰለች ርትዕት ሃይማኖት ይዘን ግን አበሻ በመሆናችን አንገታችንን የደፋን ስንቶች ነን? ምክኛቱም ጠባቂ ስለሌለን። ትክክለኛ የጸሎት መጽሐፍትን እንኳን ዘርዝሮ ከዚህ ውጭ ያለ በሙሉ በቤተክርስቲያኒቷ የተወገዘ ነው፥ የሚሸጥም የሚገዛም የተወገዘ ነው የሚል ጉባዔ የለንም። መተተኞችን የሚያበረታታ ጉባዔ ግን አለን። እጅግ አዝናለሁ። ሁሉም የሥራውን በወዲያኛው ዓለም እንደሚቀበል ባልጠራጠራም በዚህ ዓለም ላይ ግን በተለይ በዚህ ሰዓት የኢ/ኦ/ተ እምነት ተከታይ መሆን ማለት ብዙ መከራን ከካህናት መቀበል መሆኑ ግልጽ ነው። ውስጥ ሆነን ከምንቀበለው መከራ ይልቅ ከቤተክርስቲያኒቷ ውጭ (በዓለም ውስጥ) ያለው በሺህ እጥፍ የተሻለበት ሁኔታ ነው።
@astertesfay8003
4 жыл бұрын
ድያቆነ እባክዎ ምን ጸሎት ፡ አርጋቹ ነዉ የምታቃጥሉት?
@brothersgiftandsmokeshop450
4 жыл бұрын
Diacon wendmie thanks enemy endezi agatmonal
@ghostuki12v
4 жыл бұрын
Be screenu aygebabenm gn adel memher wedegna atazurew
@tekuamabebe2801
4 жыл бұрын
Kisis memeher henok w/mariyam yawetut metsehafe tuladan yemilew bamaregna yeteteregomewem sehetet alew endi
@meronisrael7761
3 жыл бұрын
Akab eres, wegerma moges "Kes" seteyek cheger yelewem alugn. Be dengel melselegn
@elsabetabebe6789
4 жыл бұрын
መምህር ሣናውቅ ለልጆች ብለን ገዝተን ነበር።ስትናገር ወዲያው ነው ቆሻሻ ውሰጥ ነው የጣልኩት እመቤቴ ትስጥል ምን እናድርግ
@lemlemsolomon7906
4 жыл бұрын
ቤተከርስትያን በደንብ አርጋ ታስተምር ምመናንን እኛስ በዚህ ተማርን ??
@1221mi
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ድርሳን 7ቱ መላእክት እና ሰኔ ጎልጎታ ከኣንገቴ ተለይቶኝ ኣያውቅም እሱም ነው የማይፈቀደው?እባክህ መልስልኝ ከማቃጠሌ በፊት።
@Kor-is1yt
4 жыл бұрын
መዝገ ጸሎት ላይ ያለው ድርሳና የጌታ ስሞች ናቸው መዝገ ጸሎት ላይ ያለው ካሰርሽ ካለ ልክ ነው ከዛ ጭማሪ ካለው ግን አች አታቃጥይ ላባቶች አሳይ ፈተሽ
@1221mi
4 жыл бұрын
@@Kor-is1yt እሺ ኣመሰግናለው እግዚኣብሔር ይስጥልኝ
48:41
የክፉ መናፍስት መዋረሻ መጽሐፎች ክፍል ሶስት።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 8 М.
1:27:29
146ኛ B ገጠመኝ (ጫትና መናፍስት)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
00:41
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 161 МЛН
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 92 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
00:58
I tricked MrBeast into giving me his channel
Jesser
Рет қаралды 26 МЛН
47:50
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
masresham
Рет қаралды 116 М.
1:19:23
FULL EPISODE: Secrets of the Merkaba Light Vessel
Gaia
Рет қаралды 1,5 МЛН
50:12
ከመተት ለመላቀቅ መፍትሄው ምንድነው? መተት እንደተላከብንስ በምን እናውቃለን? መተትን እንዴት እናሸንፈዋለን መልሱን ያድምጡ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 52 М.
29:10
ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅበት መንገድና መፍትሄዎቹ ክፍል 5 የመጨረሻ ክፍል በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 13 М.
54:35
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 591 М.
34:59
Jordan Maxwell - These Two Laws Govern the ENTIRE World: The Law of the Land & The Law of the Sea
UAMN TV
Рет қаралды 859 М.
19:21
መቁጠሪያና አጠቃቀሙ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 11 М.
32:52
የመቁጠሪያ አጠቃቀም ክፍል 2።የዲያቢሎስን ሰራዊት ማሸነፊያ ድንቅ ጸሎቶችን ከመቁጠሪያ ጋር እንዴት እንደምንጠቀም በተግባር በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 81 М.
18:08
አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 128 М.
36:22
ክፍል 3 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 22 М.
00:41
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 161 МЛН