No video

ያልታሰበው ክስተት በእውን እንደዚህ ቢገጥማችሁስ

  Рет қаралды 119,031

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 180
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ዉድ የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ከድንገተኛ ሞት ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃቹ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹🇪🇹*
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@meryemali6139
@meryemali6139 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ያኔ ውድ🙏🙏😭😭😭🙏🤲🤲🙏🤲🤲🤲
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@onlinelore2275
@onlinelore2275 2 жыл бұрын
ኧረ አቤሎ እጅግ በጣም ጠፍተሀል እንደዚህ አትጥፋ
@mahdertigstu7779
@mahdertigstu7779 2 жыл бұрын
ወይኔ እዉነት ነው ብይ ለካ ፊልም ነው አቦ ይመችክ አቤላ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*ጅምሩ አስለቃሽ ፍፃሜዉዉ ግን እዉነት ጀግና ናት😘💪💪*
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ዋውው ጀግና አይገልፀውም እውነት እውነት ነው ምንጊዜም ከእውነት ጋር መጓዝ ከባድ ይሆናል መጨረሻው ግን ዉብ ነው አቤል እናመሰግናለን
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጀላ ራስ እና ቁላ ራሶች
@manyazewalewnetu602
@manyazewalewnetu602 2 жыл бұрын
ትግርር
@yilakmulugeta5852
@yilakmulugeta5852 2 жыл бұрын
አልጨረሽውም እንዴ ፊልም ነው አለ እኮ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
@@yilakmulugeta5852 ፊልም ቢሆንም ጀግና ናት ሙሉውን ስምቻለሁ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
@@jerry-yz1md 🤔🤔🤔🤔
@kalekale8217
@kalekale8217 2 жыл бұрын
Tankyou God Blsse you
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን ተመስጪ ነበር የሰማሁት 👌🙏
@tsegayenega1174
@tsegayenega1174 2 жыл бұрын
Yimechih abela 😁😁😁
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
ይገርማል መጫራሻውን እስከማቅድራስ ጓግቼ ነበረ
@chinalovechina4376
@chinalovechina4376 2 жыл бұрын
እውነት ውሸትን ልታሸንፋት አትችልም ምርጥ አቀራረብ አቤሎ
@tsegalem415
@tsegalem415 2 жыл бұрын
Welcome back abelo☺
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
ይገርማል እናመሰግናለን አቤላ
@bbnaam9220
@bbnaam9220 2 жыл бұрын
Oh !!! YGERMAL IWUNET kaleh GETA hulgzi kante newu Gudgad lekefariwu ybal aydel tebarek
@ethiopia4235
@ethiopia4235 2 жыл бұрын
ሰለም ነው አቤል በዚህ ቸነል ጠፋህ በጣም በሰላም ወይ
@london1528
@london1528 2 жыл бұрын
አቤላ በጣም ይገርማል አተጥፋ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 жыл бұрын
Oh Abelye Stay Blessed dear , thank you for sharing this amazing story It took me Way back to the time that I seen the film 😂 Great film
@dawedaminu2452
@dawedaminu2452 2 жыл бұрын
Well com abeliye ye xafa saw
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አቤሎ ሰላም ነው ትክክል ለምት ሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
@yophtahealemayehu5872
@yophtahealemayehu5872 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ጥሩ አቀራረብ ነዉ አስከመጨረሻዉ ልብ አንጠልጣይ ነበር በመጨረሻም ልጇን ማግኘቷ ደስ ይላል ነገር ግን እርማት የሚያስፈልገዉ አንድ ነገር አለ እሱም ጂን ካርሰን የፈለገዉ ገንዘብ $15 ሚሊዮን ሳይሆን $50 ሚሊዮን ነዉ።
@ethioonlineschool3354
@ethioonlineschool3354 2 жыл бұрын
Abel that was so Good bertalegn wendme
@saronajihad1252
@saronajihad1252 2 жыл бұрын
Wow yemagerm new thanks bro
@abrehammelaku1176
@abrehammelaku1176 2 жыл бұрын
ewnetegna taric lay yetemeserete new?
@meklit9854
@meklit9854 2 жыл бұрын
Abelye teftehel wedme beselam new
@habtam1846
@habtam1846 2 жыл бұрын
ዋውውው እናት ምንጊዜም ጀግና ናት ታማኝም ናት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💟💟💟💞💞💞💞💞💞
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 2 жыл бұрын
አቤል የወይኗወ ልጅ በጣም እናመሰግናለን ግን በሁለትኛ ቻናልህ ቶሎ ቶሎ ልቃቅልን?
@abiy.markosashebo7506
@abiy.markosashebo7506 2 жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን ነገሩ ዎቅታዊና አስተማርም ነው ለጆባይደን ይድረስ የኛ የእትዮጵያዊያን ችግር ለማይገባው😁😀😁👈👈
@asmamaw4501
@asmamaw4501 2 жыл бұрын
Hi
@mahiyeemebrihan1204
@mahiyeemebrihan1204 2 жыл бұрын
omg omg beras metemamen gerami new enamesegnalen
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
መሮጥ ባለብክ ሰአት ካልሮጥክ መቀመጥ ባለብክ ሰአት ትሮጣለህ ስለሆነም ወዳጆቼ እዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ። የናንተው🙏
@magarsadhuguma1994
@magarsadhuguma1994 2 жыл бұрын
waw....this could teach us something
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
አበሎ እናመስግናለን 🇪🇹❤❤❤
@sharondaniel4548
@sharondaniel4548 2 жыл бұрын
ጀግና እናት🙏
@romansolmon5627
@romansolmon5627 2 жыл бұрын
So wonderful personally a8 amazing story wonderful lady God bless you for sharing your knowledge !!
@msganamsgana9456
@msganamsgana9456 2 жыл бұрын
Wandeme ewnathin naw enem yalafekut ala gen egzeyabheri yifardale.
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
Wow jegna enat nech kmer enatent endi nw❤️💪
@FSI700
@FSI700 2 жыл бұрын
ዌል ካም አቤላ።
@yosefgirma6119
@yosefgirma6119 2 жыл бұрын
አየ አቤሎ ለፊልም ነው ይሄ ሁሉ ልብ አንጠልጣየ
@user-hj7ih8uu4n
@user-hj7ih8uu4n 8 ай бұрын
My favorite KZbinr Abelo👍
@tsegalem415
@tsegalem415 2 жыл бұрын
Ye enat lib tolo tesfa aykortm💪
@mimebeza3240
@mimebeza3240 2 жыл бұрын
አቤላዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወጣትነትህን ባግባቡ የተጠቀምክበት የኔ ዘመን ምርጥ ዩቱበር እደሌላው ፓለቲካ ላስታውክ ሳትል ስት ቁምነገር አስተማርከን ተባረክልኝ ወድሜ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
ውይ አቤሎ ልቤን ቀጥ ነው ያረከው። ትረካ ብሎ ዝም ነው።
@abiy.markosashebo7506
@abiy.markosashebo7506 2 жыл бұрын
ጀግና ነች የምር👍👍
@amanuelkebeda8136
@amanuelkebeda8136 2 жыл бұрын
ዘሬመ ግረ ነው የገበህኝ እውነት መስሎኝ ነበር ግን በጠም ገረም ፍልም ነዉ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
አይቼዋለሁ ቆንጆ ፊልም ነው ❤️
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 жыл бұрын
በምን ጣብያ ነው የተየው
@oytamedia1396
@oytamedia1396 2 жыл бұрын
ግሩም ታሪክ
@susudejenea5694
@susudejenea5694 2 жыл бұрын
አቤሎ
@yorditekle7234
@yorditekle7234 2 жыл бұрын
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት
@wakgirgemechu8018
@wakgirgemechu8018 Жыл бұрын
Great!
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ውይ ጀግና ናት አምላክ እንደዚህ አይነት ጉድ አያስገባ ንፊልሙን አላየሁትም
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
እውነት ቢቆይም መጨረሻው ያምራል
@mebratbiresaw8739
@mebratbiresaw8739 2 жыл бұрын
Ere abel semonun eko betam tefak
@seadaseid184
@seadaseid184 2 жыл бұрын
አቤልየ አረ በጣም ቆየህ አታቆየው ለማንኛውም እኮን ደህና መጣህ
@bogalechbona1201
@bogalechbona1201 2 жыл бұрын
ዋዉ ጀግና ሰት
@misteraalemayehu5237
@misteraalemayehu5237 2 жыл бұрын
አቀራረብህን ስወደው እኮ
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
ወይኔ ታሪኩ መስጦኝ ስጨርስ እያለቀስኩ ነው😂 ብቻዋን እውነት ተሸክማ መታገሏ ምን ያህል ጥንካሬዋንና ጀግንነቷን ያሳያል አቤላ በዚፔጅ ምትለቅልንን ቀንሰሀል ቶሎቶሎ ልቀቅልን በጉጉት ነው ምጠብቀው❤❤
@esraelbizuneh9756
@esraelbizuneh9756 2 жыл бұрын
wow amazing Icould'nt believe this
@kentewledmedia
@kentewledmedia 2 жыл бұрын
ይገርማል...
@erkentehabtamu9667
@erkentehabtamu9667 Жыл бұрын
ደ, ሰ ይላል አቤሎ
@teklsh_podcast
@teklsh_podcast 2 жыл бұрын
በርታ አቤ ምርጥ ኢ/ያዊ ዮቱበር
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
አቤል እናሙሰግናለን ይሄ የኔ ቤተሰቦችን ይመለከታል ከመሬት ተነስተው ፀበል ካሌድሽ ይሉኝ እና እኔ ለምን እሄዳለው ብዬ ስናደድ ይሄው በሽታው ነው ሚያስለፈልፋት😄 ብለው ነገሩን ያብሱታል እኔ ግን የማውቀው ከሁሉ የተሻለ ጤነኛ እንደሆንኩ ነው😄😃አያድርስ ነው
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውረን።
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
❣️❣️❣️❣️
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
Ufffff sespense
@worldpeace668
@worldpeace668 2 жыл бұрын
ይሄ ከ15 አመት በፊት ያየሁት ፊልም ነው በቀጥታ ሳይቀነስ ሳይጨመር የተወሰደ ታሪክ ነው ።
@weyniyoutube3230
@weyniyoutube3230 2 жыл бұрын
አበልዬ 🥰🥰🥰
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጀላ ራስ እና ቁላ ራሶች
@gesimogesese7078
@gesimogesese7078 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk..... sorrry
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
ይመችህ ብንን ስል ለካ በህልሜ ነው ያልከኝ ያክል ነው የተሰማኝ hahaha real story መስሎኝ ነበር
@user-te6le9ls6q
@user-te6le9ls6q 2 жыл бұрын
Ohhhhhhh leban amemen ya Allah men gud new
@selamkanabebe4796
@selamkanabebe4796 2 жыл бұрын
ኧረ አቤል ተመቸከኝ
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w 2 жыл бұрын
ወንድሜ በትክክል እውነት ን ይዞ መጎዝ ትልቅ ስኬት ነው በእግዚአብሔር ዘንድ
@surveycto3313
@surveycto3313 2 жыл бұрын
Ewnet mechem aytefam🙏🙏🙏
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@user-yl5xf5uo4f
@user-yl5xf5uo4f 2 жыл бұрын
ዋዉ ጀግናነች ኡነት
@MeloniMahder
@MeloniMahder 2 жыл бұрын
ይገርማል ሀይለኛ ጭንቀት
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 жыл бұрын
የአሏህ
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 2 жыл бұрын
ምርጥ እና የሚያስጨንቅ ፊልም
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 5 ай бұрын
😢የሚገርም ነዉ
@ayanotura9554
@ayanotura9554 2 жыл бұрын
Amazing
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የሰው ልጅ ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀመው ሲስተም እጅግ ሲበዛ አስሳዛኝ ድርጊት ነው እንኩዋንም ልጅትዋን አተረፈቻት አቤል እናመሰግናለን
@aserasefa5803
@aserasefa5803 2 жыл бұрын
አቤል በጣም አሪፍ ነበር አትጥፍ
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 2 жыл бұрын
አቤሎ ስለ ህይወት ፕሮግራም ላይ ያየሁትን በአይኗ ብቻ አይታ ህፃን ልጆችን ለሞት የምትዳርግ ሴት በዚህ ላይ ሰፋ አድርገህ ብታቀርብልን ብዙዎች ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
ደነዝ ቀዳዳ
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 2 жыл бұрын
@@jerry-yz1md kkkkk አንቺ ነሽ እንዴ ማማዬ ምነው ተቆጣሽ ለማንኛውም ስለ ህይወት የሚለውን ፕሮግራም ተመልከቺው እና እነሱን ተሳደቢ stupid girl
@jerry-yz1md
@jerry-yz1md 2 жыл бұрын
@@mekedsalemayehu7123 እኔ እንዳንቺ በ21 ክፍለ ዘመን እንደዚ አላስብም አንቺ ጥምብ ቆሻሻ። ቡዳ ሚባል ነገር የለም
@samraades6172
@samraades6172 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ.ማሻአላህ
@teddytube4034
@teddytube4034 2 жыл бұрын
Ere abel ene demo real moment meslogn
@fyrozfyroz6719
@fyrozfyroz6719 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@edelawitdegu
@edelawitdegu 2 жыл бұрын
ጠፍተሃል
@Heni-Tsi
@Heni-Tsi 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 жыл бұрын
Indeed !
@rahelgebremeskel5069
@rahelgebremeskel5069 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ሚገርም የራሰ መተማመን 💪💪💪
@ShabeTakel-pn7pv
@ShabeTakel-pn7pv 8 ай бұрын
abela tefetale beselame new
@meseretabebe6782
@meseretabebe6782 2 жыл бұрын
Kkkkk ewent meslogni nebr eko kkkkk
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 2 жыл бұрын
የእውነት ታሪክ መስሎኝ ግዜየን አቃጥዬ አዳምምጬ መጨረሻው አፕሪል ዘፉል😂 ሆኖ እርፍ 😜 😜 😜
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@natolabdi9969
@natolabdi9969 2 жыл бұрын
abelo sile sile america plena 149 dekika
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
መእጨረሻውን እስክትናአገር ልቤ ባአፌ ልትወጣ ነበር ምንግጊም እውነት እውነት ነው አወ ዋአጋአ ቢአሰከፍልም አቤሎ እናመሰግናለን
@Ermirobi
@Ermirobi 2 жыл бұрын
hosting 100%
@messikutube
@messikutube 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ አቤል ሠራህልን እኔኮ ይሄ ነገር ፊልም አይደል እንዴ እላለው 😂ሆኖም እስከመጨረሻው ነው የሠማሁት
@user-id3eo7hr3v
@user-id3eo7hr3v 2 жыл бұрын
💔🤣እ።ሥተመጨረሻዉ ማዳመጤ እይ
@caltuu1078
@caltuu1078 2 жыл бұрын
Uuuuuuf😥😥😥😥😥👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BiniyAsefa-wh8xr
@BiniyAsefa-wh8xr 6 ай бұрын
@tehuyung529
@tehuyung529 2 жыл бұрын
Inde filmi nwo inde
@tizitqyasav164
@tizitqyasav164 2 жыл бұрын
ዋው ጀግና ሴት
@GeniTube
@GeniTube 2 жыл бұрын
እናት ልጇን ትረሳለችን. ????!!!!
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 246 М.
7 ለማመን የሚከብደው የኋይት ሀውስ አስገራሚ ጥበቃ
12:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 176 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,1 МЛН
የተወዳጁ ተዋናይ ማንም ያልገመተው መጨረሻው Abel Birhanu Nicolas Cage
11:52
ኤርፖርት ውስጥ የተከሰተው ለማመን የሚከብድ ክስተት
15:00
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 167 М.
የቃልኪዳኑ ቀለበት ያልታሰበ ጣጣ አመጣ
12:01
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 142 М.
ውሸታም ሰው እንዴት ይታወቃል
10:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 137 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН