ያልጠበቅነው ሆነ ይሄ ህይወት ለኔ አይገባኝም……ዘበኛው የቤዛ እግርስር ወድቆ አለቀሰ በገዛ ባልዋ ከዘበኛዋ እንድታረግዝ የተደረገችው ሚስት

  Рет қаралды 54,094

ነበልባል neblbale

ነበልባል neblbale

Күн бұрын

Пікірлер: 686
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o Ай бұрын
እባከሸ ጥበቃዉ ለምትይዉ ሰራ ክብርነዉ ነገር ግን ባልሸ ነዉ ጥፍተኛዉ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
ደግ አደረገች በዚ ጭንቀት ምንስ ብትል ባለጌ።
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA Ай бұрын
ዘበኛው ጨዋ ነው ተልኮለኛው ባልየው ነው ዘበኛውን አግቢው የልጂሽ አባት ነው😢😢😢😢
@RoqayaMohamed-vg8bv
@RoqayaMohamed-vg8bv Ай бұрын
ሤትቷም ወረኛ ብጤ ነት ለምነ ብባል እሄ ዘበኛ ከዘ ከበለጌ በሏ ይበልጠሊ ለምን ብባል እሄ የተነቄ ዘበኛ ብር ሀብት ሥለል ብቻ ነዉ እንጅ እሡም የሠዉ ልጅ ነዉ እሧን አተቀብጭ በሏት,,,
@RoqayaMohamed-vg8bv
@RoqayaMohamed-vg8bv Ай бұрын
በሊቪ በላጌ ነዉ ሥለዝ እሡን አግበ እቪ
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 Ай бұрын
ምስኪኑ ዘበኛ አለፈለት
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm Ай бұрын
ባልየው። ሌላ ቤት ሚስትና ልጆች ይኖሩታል እሱ የሚፈልጋት ምንአልባት ሀብቷን ለመበዝበዝ ነው ።ለዚህ ነው ክዘበኛው እንድታረግዝ ያደረገው። ስለዚህ ይህን ስነስርአት የሌለው የግዛ ሚስትን ለሌላ ሰው መጠቀሚያ የሚያደርገው ባለጌ ባልተብየው መባረር እልባት ዘበኛውስ እንቢ ማለት ይችል ይልሽ ውይ?እህት የለውም?የእህቱ ባል፡ በእህቱ ላይ ፡እንዲህ፡ እይነት፡ ወንድጀል፡ ቢፈፅም፡ ደስ ፡ይለዋል፡ ውይ?የሌባ ተባባሬ፡ ከሌባው፡ ምንም የተሻለ፡ እይድለም ፡ እንደውም አንድ፡ ናቸው።መንታ ሌቤች ናቸው።
@HebenHaben
@HebenHaben Ай бұрын
ዘበኛ ዘበኛ ትላሌች በቃ እግዚአብሔር ልጅ ሰጠሽ አርፈሽ ኑር ባሌ ከምትዩ ሰው ዘበኛው ይሻላል ልብስን ሳይሆን ልቡን እይ
@tezerugojie6768
@tezerugojie6768 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እመቤት አንቺ የዋህና ጥሩ ሰው ነሽ። ተረጋጊና ቆም ብለሽ አስቢ። ልጁ ያንቺ ነው በልጅሽ ህይወት እንዳትፈርጂ።
@felekche8544
@felekche8544 Ай бұрын
ዘበኛ ቢሆን ሰው ነው ብታገቢዉ ምን ም አይደል😊
@Juandb-dn6vi
@Juandb-dn6vi Ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@aliksa9045
@aliksa9045 Ай бұрын
ትክክል
@EMUAND
@EMUAND Ай бұрын
ዘበኛው መልካም ሠው ነው እርግጠኛ ነኝ በዛ በመጥፎ ባል ተብየው የተሰበረው ልብሽ ከአላሕ በታች ይጠገንልሻል ብትጋቡ ደስ ይለኛል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
DNA ብሎ ከዚያ የሱ ካልሆነ ንብረትሽን ይዞ ለመሄድ ነበር ስራተኛሽን አመስግኛት ምርጥ እህትሽ ናት
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 Ай бұрын
እውነት ነው
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu Ай бұрын
ፈጣሪ የሥራውን ይሥጠው የኔ እናት በጣም አሣዘነችኝ አሥለቀሠችኝ😢😢😢😢 ማሬ እባክሽ ተረጋጊ የኢኮኖሚ ጉዳይ እንጅ ዘበኛውም ሠው ነው እባክሽ እንደዚህ አትሁኝ ጋዜጠኛው እንደምንም ብለህ ቤተሠቦቹዋን አሣውቅላት ባልሽም ቢሆን ድሀ ነው አይደል ሥለወደድሽው ብቻ ከዛ ነገር ውሥጥ አውጥተሽዋል ሥለዚህ ዘበኛውም የተለየ ህይወት የለውም ዘበኛን አግብተሽ ኑሪ ልጅሽን ውለጅ ፍቅር በመላመድ ይመጣል እባክሽ አሥቢበት😢😢😢😢😢
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r Ай бұрын
😢😢 ትክክል
@Zabibah-mc4tb
@Zabibah-mc4tb Ай бұрын
ትክክል 👍👍👍
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
ያለፍላጎቷ ? ተማክሮ ይሆናል ዘበኛው።
@asimaru5913
@asimaru5913 Ай бұрын
አንጀቴን በላችው ስታለቅስ እባክሽን ዘበኛውን አግብተሽ ኑሪ
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Gazetegnaw le abatwa kes bilo menger alebet
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s Ай бұрын
ባክሽ ዘበኛ ዘበኛ አትበየ ሁሉም ሰዉ ነው ማጣት ነው ሰዉን ከፍና ዝቅ እሚያረገዉ ታይ😢😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
ቤታችሁን ከሚጠብቅ ሰው ብትወልጅ ምን ችግር አለው 😢😢😢😢እህት እሱ ሰው አይደል እንደውም መልካምየዋህ ነው ችግር ነው እንጂ ዘበኛ ያደረገው ምን ያንሰዋል መልካም ጥሩ ባል ይሆንልሻል አግቢው እሱን❤❤❤😢😢😢
@asterdesta312
@asterdesta312 Ай бұрын
Larasish argiw dedab
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA Ай бұрын
@@ዳግማዊትኢትዮጵያ ትክክል ወላሂ
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
እህታችን አንድእዉነት በመጀሪያ የቤታችሁ ጥበቃ ከአንቺ ባል የሚለየዉ ገጠር ተወልዶ ሥላደገ የመማር እድል በላማግኘቱ የሚለየዉ በዚህብቻ ነዉ እንጂ ንፁህ ሥነልቦና ያለዉ መዋሸት መሥረቅ የማይወድ ንፁህ ባላገር በወግ በባህል ያደገ የሰዉ የማይፈልግ ቅንሰዉ ነዉ ነገር ግን አንቺ የኮራሽበት ባሌጌዉና ከሀዲዉ ባልሽ ነዉ በአፍዝ አደንግዝ አንችንም ዘበኛሽንም የቁም እንቅልፍ አሲዞ የተጫወተባችሁ እንጂ ዘበኛዉ እንዳንችሁ ያልፍላጎቱ በደል ተሰርቶበታል ❤❤❤ እህታችን በቅንመንፈሥ ይችን መልእክት ተመልኸቻት በተፈጠዉ ችግር አንቺም ዘበኛሽም በማታዉቁት አስማት በባልሽ እኩል ተበዳይ ናችሁ በአስማት አቅላችሁን እንድትስቱ ተደርጋችሁ ከፍተኛ ሴራ ተሰርቶባችኋል በግፈኛዉ ባልሽ ማለቴ ነዉ ከአሁን በኋላ ለምትወስጂዉ እርምጃ ብትጠነቀቂ ፅንሱን አስወግዳለሁ ብትዩ አንድ ሳይሆን ሁለት ትልልቅ ፍርድ ይጠብቅሻ በዚህ በምድር ህግ በሰዉ መግደል ወንጀል በላይ በሰማይ በኩነኔ እሳት ለዘላለም መቀጣት ይጠብቅሻል በእርግጥ የፈለግሽዉን መወሰን ያንቺ ነዉ ነፃ ፈቃድሽን የሚከለክልሽ አይኖርም እግዚአብሄር ይርዳሽ ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 Ай бұрын
አትፍረዱ መሀን ስለሆነ አንቺን ላለማጣት ነው ይሄኛው ይወለድ ሌላ ደግሞ አሳድጉ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Ай бұрын
አላህ ይባርክሽ 👍👍
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 Ай бұрын
ጥፋቱ የባለቢቶ ነዉ ፅሡም ጥበቃውም እሶም ጥፋት የለባቸዉም ፈጣሪ የሠጠሽን ፀገ አምነሽ ተቀበይ ተረጋግተሽ አሥቢ ለሡ የነሣውን ላች ሠቶሻል ፈጣሪ አይሣሣትም አምነሽ ተቀበይ አምሥግኝ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ትክክል ነው
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኢትዮጵያ ይህንን ንፁህ ገበሬን ከመምሰል ወጥታ ያልሆነ ዘመናዊነትን ተጎናፅፌለሁ ብላ ነዉ ወዟን ዉበቷን ልእልናዋን ያጣችዉ የነጣችዉ የዱሮዉ ወግና ባህል በዚህ ንፁህ ገበሬ አምሳል ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤
@GoogleId-i2l
@GoogleId-i2l Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ዘበኛውንአግቤውእህቴ
@SenaitGebrat
@SenaitGebrat Ай бұрын
የሰው ከብር ይኑርሽ ዘበኛ ይምትይው ድሕነት ነው መልካምነት ከድሃ ነው ያለው ባልሽ አኮ ኣይወድሽም ግን ገንዘብሽ ፈልጎ ነው የምታ ደሀ መሆን ምንም ችግር የለውም ነገ ሰርቶ ይቀየራል የጭንቅላት ድሃ መሆን ነው ኩፉ አህተ ኣትሳሳትይ ኣግብው 😘❤️
@TsedayTesfaye
@TsedayTesfaye Ай бұрын
ወንድማችን ምናልባት የዘርፍሬዋ እንድ ብቻ ይሆናል ፅንሱን እንዳታቋርጥ ዘበኝነት😢የሥራ ዘርፍ ነው ሁሉም የስው ልጅ ነው ስሜታዊ ሆነሽ ስህተት እንዱትስሪ ልጅ አጥተሽ እንዳታዝኚ።
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
እግዚአብሔር፡ለዘበኛው፡አስቦለት፡ይሆናል።
@birtukanabebe3854
@birtukanabebe3854 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ለበጎ ነዉ እንደዚህ ያደረገዉ ከአንች ባል ሽ ጊዜ ዘበኛሽ ይሻላል ገንዘብ ባይኖረዉሞ ትልቅ ሠዉ ነዉ አንችን የማይሆን ቦታ ዉስጥ ያስገባሽ ባለቤትሽ ነዉ አንኳን አንድ ልጅ ለማሣደግ መቶ ልጅ ማሳደግ የሚችል አቅም አለሽ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን አሳድጊ ልጅ ጸጋ ነዉ። መሀን ብትሆኝስ ከእንግዲህ በኋላ ልጅ ባታገኝስ ባለቤትሸ መሀን ከሆነ እንኳን የወለድሽ እሱ ቢጎዳሽም እንኳን ዘር ያገኘሽ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
☝🏿ይህን ነግር ለ ብቻሽ አትውጭ እባክሽ አባትሽም ይውቅ ልጁ ከተውለደ በዋላ በዋላ አንችም አውቀሽ ነው ትባያለሽ አባትሽ ለ ውደፍትም እምነት አይኖራቸውም 😔እባክሽ
@almazreta9110
@almazreta9110 Ай бұрын
እህቴ ፅንሱን እንዳታቋርጪ ችግር ሊገጥምሽ ይችላል ወደፊትም ለመዉለድ ላትችይ ትችያለሽ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፈቃድ ነዉ የሚሆነዉ ምንም እንኳን ዘበኛም ቢሆን የሰዉ ልጅ ነዉ አባትሽም እዉነቱን ሲያቁ ከጎንሽ ነዉ የሚሆኑት አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እህህህህህ
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ቤዛ እይዞሽ
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ቤዛ ልጅሽ ንው እንዳታውፕጭው😢
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ብዛት ባክሽ. አታልቅሼ
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ እንተ ባለጌ
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 Ай бұрын
ስለማይወደድሽ ነው እኮ ቆሞ ያስደፈረሽ ይህን እወቂ ጥቅመኛ ነው
@gimihaile354
@gimihaile354 Ай бұрын
ተረጋግተሽ አስቢ። ዘበኛው አግብተሽ ኑሪ
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Ай бұрын
እናት ተረጋግተሽ እራሽን ጠበቅ መጀመሪያዉንም አይወድሽም ሲቀጥል ዘበኛዉም እያወቀ አላረገም ያረገዝሽዉን ከቻልሽ በሰላም እራሽን ተፅናንጠሽ በሰላም ዉለጅ ከዛም ካልፈለግሽ ወልደሽ ለመሀን ስጭ ከዘበኛ አትበይ ሰዉ ነዉ እዳች አደንዝዞ ነዉ ያስደፈረሽ ስለህ አትጨረጨረ አዳምጭ አትገግሚ ወዶ አደለም ሰዉ ነዉ እሱም ተበዳይ ነዉ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
የሻጥሩ አካል ነህ?ዘበኛ ነህ?አዎ ስራ ነው ባል እያለ ከዘበኛዋ ጋር ያማል ።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
እህቴ በልጂሺ ላይ መጥፎ ነገር እዳትወስኚ ዘር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ስው በእግዚአብሄር እኩል ነው ስለዚህ በዚህ ስትማረሪ ፍሩ እዳይነሳሺ አምላክሺን ፍሪ ካባትሺ በላይ
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 Ай бұрын
በውስጥሽ መጥፎ ልብ ስላለሽ ፈጣሪ ገና ይቀጣሻል። ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት። ልጁ የፈጠሪ ስጦታ ነው። አፄ ቴዎድሮስ የድሀ ልጅ ነበሩ። ያንቺም አገር ሊመራ ይችላል
@ZelekLakew
@ZelekLakew Ай бұрын
አይዞሽ እህታችን የተፈጠረው ተፈጥባለቤትሽ ተንኮሉ አደገኛ ሰው ነው እና አንች መጠንከር አለብ አባትሽም ምክነቱን በሂደት ይገባቸዋል በለሙያ ሰወችን መነጋገር አለባችሁ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
😔አቤት የ ልጆትዋ መልካምነት 😭😭አምላክ ያውጣሽ ከ ክፍ
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
ሜላት በመጀመርያ ላባትሽ ጤና ሁኝላቸዉ አንች አንድ ነገር ቢደርስብሽ ነዉ አባትሽ የሚጎዱት እና ተረጋጊ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
😔አይዞሽ እህታችን 🤲🏿አምላክ ካንች ጋር ይኡን ግን የ ሳክሎጂ ዶክተር አገናኝት በጣም ከባድ ኡኔ ውስጥ ነው ያለችው እርግዝናውም ተጨምሮ
@LeulsegedBerhane
@LeulsegedBerhane Ай бұрын
ቤዝዬ ልጅቷ እጅ ላይ ያለው ፎቶ በቂ ማስረጃሽ ነው እና መክሰስ ትችያለሽ አይዞሽ አይዞሽ
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv Ай бұрын
እባክሽ እህቴ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አንዳታስወችው አደራ በሁዋላ ምናልባት ሌላ ልጅ ላታገኝ ትችያለሽ አስቢበት አይዞሽ በርች ፀልይ.❤
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
አይዞሽ ቤዚዬ እግዚአብሔር መልካም ነው አገጠም ይከሰተል
@هناءجاويش-ق1ج
@هناءجاويش-ق1ج Ай бұрын
አይዞሺ ለሁሉም እግዛቤሄር አለ
@Amenselam-lz9eb
@Amenselam-lz9eb Ай бұрын
ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ጥሩሰው ሲሰጥሽ ነው ጥበቃውን አግቢው !!!
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 Ай бұрын
በዛየ እባክሽ የኔ ቆንጆ ተረጋግ ጽንስ የሰዘሽ እነሰደዚ መጨነቅ ሌላ ጉዳት ይመጣብሻል አባትሽሚ በሽታ ላይ ትጥያቸው አለሽ እባክሽ እባክሽ ተረጋግ።
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
በቃ ማልቀስ ታይና ከልጁ አባት ከቀድሞ ዘበኛሽ ጋር ትዳር መሥርቱ። ጽንፁን ማቋረጥ ለህይወትሽ ይጎዳል። ለተራ የቤተሰብ ስም ክብር ብለሽ ህይወትሽን አደጋ ላይ ከመጣል የዱሮ የአባቶች ክብር ከመጨነቅ ህይወትሽን ወደ ማቃናት አስብበት። ጥበቃም እኮ ሰው ነውና የመጠውን አሜን ብለሽ ተቀበይ።ህይወት ይቀጥላል ። ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ🎉🎉🎉🎉
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Ай бұрын
Yemayehon neger ataweri lej seleweledech manenem tageba lezawem satewed
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
እንዳታሥወርጂ ፈጣሪ ነው የሠጠሽ ብታሥወርጂው እሥከወዳኛው ፈጣሪ ሊነሳሽ ይችላል ጥበቃ እኮ ሥራነው ደሞስ ከባልሽ እሱ ያምራል አይዞሽ አግቢው ምን ይወጣለታል
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Ай бұрын
ይህ ባል ሊሆን አይችልም ፍፁም የቀረባት ለጥቅም ብቻ ነው እሱ ጥሩ ሰው ቢሆን ዘበኝው ጋር የሚያስኬድ ጉዳይ አልነበረም እውነቱን መናገር ነበረበት ይህ ባለጌ ነው ከህይወቷ ይውጣ
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Ай бұрын
😭😭. 💔
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
በ ህግም መቅረብ አለበት 😔
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@גילהטקה-ט7ט
@גילהטקה-ט7ט Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@عليخالداليحي
@عليخالداليحي Ай бұрын
ደሀ ስለሆነጅ በሌላ በምን ያሳን
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
አይዞሽ እማ እሱ ልክስክስ ይሆናል አይዞሽ እማ በናትሽ አንቺ ስታዝኚ ልጅሽም ያዝናል በናትሽ የሰው ልጅ ታሟል። ዘንድሮ ምን እንደመጣ አናውቅም ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
☝🏿☝🏿አስቢበት ከ አምላክ ጋር እንዳትጣይ ልጁን ለማስውረድ ካስብሽ ነግ ደሙ ይበቀልሽል 😔እባክሽ የ ነግ ልጅ ላትውልጀ ትችያለሽ ማህጽንሽን ሊአበላሽ ይችላሉ እንዳይቆጭሽ በ ስማይ እንዳይከስሽ ልጁ አደራ አምላክ የፍቀደውን አረግ ከ እዚህ ዘበኝ እውነተኝ ስው አለው ከ እዛ ሴጣን ስው ተይ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Ай бұрын
ዘበኛው ስው ነው ለአባቴ ክብር የምትይው በወድሽ ውስጥ ያለው ስውነው ነፍስ እንዳታጠፊ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ልጅሽ እንዳታስውርጅ ለአንችም አዳጋነው ህይወትሽን ያጠፋሻል ልጅ ማስውርድ ነፍስ ገዳይነው እግዚአብሔር ፍሪ ሁሉም ስው ተቀጥሩነው ትልቅ ደርጃ የሚደርሱት የደርስብሽ ከባድነው ግፍ እግዚአብሔር ፍሪ እህቴ
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p Ай бұрын
አብሽር የኔ ውድ😭😭😭😭😭
@maeallah1
@maeallah1 Ай бұрын
ዘበኛውም የቤት ዘበኛሽ ነው በርግጥ ሆኖም ግን በልሽም እኳን የናንተ ድርጅት ሰረታኛ እኮ ነው ሁሉም ሰው ናቸው በርግጥ በጣም ትልቅ ክህደት ተፈፅሞብሻል ከዚህ ከሃዲ ባልሽ እንኳን በሰላም አላህ ገላገለሽ ወደ እራስሽ ተመለሺ ተረጋጊ በጤናሽ ላይ ችግር አትፍጠሪ አንቺ ወደሽ እና ፈቅደሽ የደረግሺው ምንም የደረግሺው ነገር የለም ምንም በማታውቂው ነገር ነው ጥቃት የተፈፀመብሽ አይዞሽ አላህ ከንቺ ጋር ይሁን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
አይዞሽ ምንም አንች ጥፉት የለብሽም ከዘበኛ ቢሆንም ምንም አይደለም መልካም ልጂ ነው እግዚአብሔር ያጋለጠው ተንኮል ስለነበረበት ነው ልጃችን ይልና ሁሉን ነገር አንችን አሳምኖ ከዚያ በኅላ ንብረትሽን ይዞ ሊሄድ ነበር የድንግል ልጂን አመስግኝ ያረገዝሽለት መልካም ልጂ ነው ትንሽነት አይስማሽ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
😔እሳ ያሳስባት የ አባትዋ ምን ይኦናል 😔ነው
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
መልካም ልጅ ???ታቀዋለህ? ተመሣጥሮ ቢሆንስ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
@@abdissamoges8512 😔😔
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 Ай бұрын
ጥበቃም ቢሆን የሰው ልጅ ነው ወዶ ያደረገው ነገር የለም ሰው ክቡር ፍጥረት ነው ሰው አትናቂ ነውር ነው
@TessJebira
@TessJebira Ай бұрын
ሁሉም ነገር በምክንያት ነው እግዚሐቢሔር ን የምታምኝ ከከሆነ ልጅ የሚሰጠው እርሰሱ ነው ሰለዚህ የተሰ ጠሸን በፀጋ ተቀበየሸ ዘበኛ ሰለሆነ ሳይሆን ሰው በመሆኑ በሸቻ ነው መቀበል ያለብሽ ከቻልሸ ልጁን አግቢው እኔ እደዛ ነው የምመክርሽ
@jaliluae5594
@jaliluae5594 Ай бұрын
በጣምነው ምታዛዝነው በባል መከዳት😢😢
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
እግዛአብሔረ ልኰልሸ ነው ልጅሸንም ውለጅ ልጅም ጥሩነ.ወጣት ነው.ሰራተኘሸን አመሰግኘት.
@madinamadhina
@madinamadhina Ай бұрын
ዘበኛ ቢሆን ምን ችግር አለዉ ሠዉ ነዉ ሠዉን በሠዉነት አክቢሪዉ የልጂሺ አባት ነዉ አግቢዉ 😢😢😢😢
@YonasYoya-ig2iu
@YonasYoya-ig2iu 26 күн бұрын
አንቺኮ አላጠፋሽም ተረጋጊ እግዚአብሔር መልካምነው ነግርሑሉ ለበጎነው አመስግኚ እግዚአብሔር አንድ ምራፍ አስመልጦሻል ሊጎዳሽ ይችል ነበር አመስግኚ ፈጣሪሽን።
@abebazeru1023
@abebazeru1023 Ай бұрын
እባክህ ላባትየዉ ንገረዉ አስወርዳለሁ ስትል እዳትሞት
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
💪🏿ጎበዝ ጀግና ለ ህግ አቅርበው ሥራክን ውደጄዋለው ☝🏿ግን ምታቀርባቸው ስውች ድንጋጤ ውስጥ ካሉ ውይም ስሜታቸውን እየተናግሩ እያለ አታቁአርጥ ካለበለዚያ አላማቀክም እውነትም ጋር ቶሎ አትደርስም እነሱን አውጣጣ ለ ውደፍት አሳቤን ነው የግለጽኩልክ ካንተ ትልቅ ቁምነግር ጠብቃለው 💪🏿ልክ እንደ ነስር ዩቱበሩ ህደክ እየው በጣም ጎበዝ ነው ሲአውጣጣ 💪🏿
@alexyohannessendabo2108
@alexyohannessendabo2108 Ай бұрын
ነስርና ዱካ በተለይ በዚህ ቦታ የዱካው ዘላለም ዘገዬ ቢሆን እመርጣለው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
@@alexyohannessendabo2108 🤔ማለት አልገባኝም
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ተይ እህቴ ልጅሽን እንዳታስወርጂው ተይ የናቴ ልጅ
@bizyfanta3576
@bizyfanta3576 Ай бұрын
በመጀመሪያ አንች ደህናሁኝ እስከልጅሽ ሁሉ ለበጎነው በሰላም ተገላገይ አይዞሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ያነባለጌ በልሽ ገና ወጣት ነሽ አታልቅሽ ጠንካራ ሁኝ በሰላም ተገላግለሽ ደስ ብሎሽ እስከነ ህፃንሽ ማየት እፈልጋለሁ እህቴ አይዞሽ ጠንከር በይ እመብርሐን በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
የዋህ ነሺ እህቴ የስው ጀግና የለውም ተረቺ አማላክሺን ፍሪ የተስጠሺን በጸጋ ተቐበይ ከዚህ ልጂ ሌላ ፍሪ ላይኖርሺ ይችላል እዳንች ከዘበኛ ወልዳ በቤተሶቿ የተባረረች ልጂ ድጋሜ ልጂ ስትፈለግ መውለድ አልቻላችም እናም በደስታ ተቀበይ እህቴ
@sebleyemn9158
@sebleyemn9158 Ай бұрын
የማን ሆነ የማን ልጅሽ ልጅ ነው ስውለድ ደስ ይልሻ ዞሮ የመጎዳው ራሱ ነው አይዞዝ ልጂ በሰላም ጰይወድ
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Ай бұрын
ዘበኛው ጥፍት የለውም ባለቤትሽነው ጥፍተኛው አይዞሽ እማየ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
እግዚኦ ማነዉ ታማኝ ስንትአይነት ሰው አለ።
@MonaBedru
@MonaBedru Ай бұрын
አይዞሽ አቺ ስትኖሪ ነዉ ላባትም የስራዉን ይስጠዉ እባካቹን በራሳም ሆነ በፅሱ ምንም እዳታ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Ай бұрын
ልጅ ልጅ ነው ምንም ቢሆንም ድሀ ቢሆን የሰው ልጅ ነው ነገ የሚወለደው ልጅ አገር ሊመራ ይችላል አባቴ ካለ ምን ትይዎለሽ ጌታ የሰጠሽ ፀጋ ነው ወልደሽ አሳድጊ አይዞሽ
@AtsedeAbebe-p4b
@AtsedeAbebe-p4b Ай бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሸ ከባልሸ ከዛ ጥቅመኛ ሌባ ጥበቃው ድህነትጅ በሸታ የለው በጣም የሀብታም ልጅ ሴተኛ አዳሪ አግብቶ ታሪክ ሰርቶል አችም ታሪክ ስሪ
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d Ай бұрын
ዘበኛ የነበረውልጅህይወትለማስተካከልነውከገበሬ ሀገሩየመጣውስለዚህ እሱንአግብተሽይህንንቆሻሻአስወጭውከህይወትሽእንዳውምየዘመኛውየዋህነትነው
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב Ай бұрын
አይ ለካ ኢትዮጲያ ዘበኛ ይናቃል እግዝኦ በጣም ታሳዝኛለሽ ውጭ ሀገር ደግሞ በጣም በጣም ክብር ነው ዘበኛ ተውውው ግፍ ነው ግፈኛ ነሽ ተይ አይባልም🙈🙈🙈🙈😳😳😳😳
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Ай бұрын
እኔ የምመክርሽ በልጅሽ ላይ መጥፎ ነገር እንዳትወስኚ ፈጣሪ ይሄን ያደረገበት ምክንያት አለው።
@ZamzamZamzam-d4b
@ZamzamZamzam-d4b Ай бұрын
ዘበኛውንአግቤዉእህቶየልጅሺአባትነው
@militlahun871
@militlahun871 Ай бұрын
ብሄላ ይቆጭሻል ሰው ስው ነው የኣባትሽ ክብር መጠበቅ ብለሽ እግዚአብሔር እንዳታሳዝኚ እንቺም ሂወትሽ ኣደጋ ላይ እንዳትጥይ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
እውነት ነው በጣም ይከብዳል በእሷ ቦታ ሆነን ስናስበው ይከብዳል በተለይ ባመኑት ሰው መከዳት ። ሰውን ማመን ከባድ ነው። ቤዛ አይዞሽ እሱም(ዘበኛው) ፈልጎት ወይ ፈቅዶ አይደለምና አትፍረጂበት። ጥፋተኛው እኮ ያ አውሬ ጥቅመኛ ባልሽ ነው ።
@ibrahimfaidadbdusemed8597
@ibrahimfaidadbdusemed8597 Ай бұрын
እህቴ ልጅ ሓብት ነው ተመስገን በይ . በሽታ እንኳን አልሆነ ዘበኛው ደሞ ሰው ነው ቤትሽ ራስሽ ነው ያስገባሹ እንዳውም እንኳን ከሱ ሆነ የምታውቂው ሆነ
@YonasYoya-ig2iu
@YonasYoya-ig2iu 26 күн бұрын
ንፁሕ ሰውነው ዘባኛ ይበልጠዋል አይዞሽ እግዚአብሔሬ ይረዳሻል ፀልይ።
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 Ай бұрын
Zebagna la Bezi ga abiro kasuwa be Ba tidari binoru desi yilenali Beziye ayizoshi yene konjjoo ❤🙏🙏🙏✝️🛐
@טרווקאישטח
@טרווקאישטח Ай бұрын
ትኩለኛው ብሎ ነው ዘበኛው ምንም ጥፋት የለበትም በአሺሺ አስክሮ ነው የትጠቁመበት ባለጊ ነው ለማንኛውም አች እራስሺን መጠበቅ አለብሺ እህቴ ዘረ አይጥላም ድህነቱ ምንም አይደልም ብቻ ሰው መሆነ አለበት አይዞሺ በርች እህቴ❤ እግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን❤️‍🩹
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ Ай бұрын
ፅፁን እዳታቋርጭዉ አዉቀሽ አይደለም እራስሽን አፅናአኝ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 Ай бұрын
ያኛው በላጌ በልሺህ ይቅርና ዘበኛው አጊብና ኑር ውዴ አይዞሽ 😢😢😢
@rezeneberhe818
@rezeneberhe818 Ай бұрын
አይዞሸ እህቴ አታልቅሺ እውነት ነው በጣም ያማል ግን የሄ የመሰለ ወራዳ አሳፋሪ ስስታም ባል ተብየ መቀመቅ ይወርዳታል
@BereketHabtamu-g7l
@BereketHabtamu-g7l Ай бұрын
አባቱዋመስማትአለባቸው
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
እህቴ ልጂ ለመውለድ ጭቅጭቅ ላይ ነበራችሁ ስለዚህ አይክፌሺ አባትሺም ሊቀበል ይችላል ፈጣሪ ደስታሺን ይም0ልስልሺ ❤ግን ባልሺ ትዳር እዳይኖረው ካንቺ ውጪ
@fekadeassefa9142
@fekadeassefa9142 Ай бұрын
አባትሽን ከወደትሻቸዉ በህይወት ኑሬላቸዉ
@LeimetAbadi-w1s
@LeimetAbadi-w1s Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ኣዞሽ በርቺ
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
እግዛአብሔረ አመሰጊኘ .በግ ዜ ከዝህ ሰው መገላገል ደግነትሸ ነው እንዲህ እንዲጋለጥ የሆነልሸ.
@SitiYassin
@SitiYassin Ай бұрын
አዎከልጁአባት ቀጥይ አታልቅሺየምትሉ 👍👍👍
@אסתראברהם-י3מ
@אסתראברהם-י3מ Ай бұрын
እሳዘንሽኝ የእኔ ናት እይዞሽ ሁሉም ለበጎ ንው አታልቅሽ እህት
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
ነበልባል በርታ ጎበዝ መጨረሻውን አደራ
@adembulta9992
@adembulta9992 Ай бұрын
Tibaka wusha aydollam sew new.
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ Ай бұрын
እባክሽ ዘበኛውን አግብተሽ ኑሪ ጥበቃም ቢሆን እኮ ሰው ነው ዝቅ ብሎ ስለ ሰራ ነው እሱን አግብተሽ ኑሪ ለበጎ ይሆንልሻል😢😢😢
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 Ай бұрын
እውነት ነው ዝቅ ብሎ ስለሰራ ነው ፍቅር ያለው እሱጋ ነው አግቢው
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
እንዴ ያለ ፍላጎቷ ? እሱን ለመጥቀም?
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
ሰራተኞችን የሚያጣጥሉ ሰዎች እጃግ በጣም ነው የሚያስጠሉኝ ለንደነኚህ አይነት ሰዎች ይህ ልቅሶ ያንሳቸዋል እኔ አንቺ ብሆን ጠበቃውን የልጄ አባት አግብቼ ባል ተብይው ጥበቃ እቀጥር ነበር?🤔🤨🙄
@ሀዋኡመር
@ሀዋኡመር Ай бұрын
የጀግና ኮሜንት
@martasila5996
@martasila5996 Ай бұрын
It's very sad. May God restore the victims.
@BereketHabtamu-g7l
@BereketHabtamu-g7l Ай бұрын
ንብረትሽንለመውረስነው
@martamarta8826
@martamarta8826 Ай бұрын
ቤዛዬ አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን እንድትወልጂ ይርዳሽ ያንን የሰው አውሬ ክሰሽው።
@ZenuTekhu
@ZenuTekhu Ай бұрын
ጤናውን ይስጥሽ
@Martejes
@Martejes Ай бұрын
ደግመሽ ወደህይወትሽ እንዳትመልሺውዘበኛ ሰው አይደለምድህነት ውርደት አይደለምአስተውይ
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r Ай бұрын
ወይኔ ዘበኛው ሲያምር
@yemachaltube
@yemachaltube Ай бұрын
እንደዉ ዘበኛዉ ምርጥ ልጅ ነዉ የህዋይ
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef Ай бұрын
እግዝአብህርን አምስግን እህትይ ብልሽን ትይውውው እሽ
@BereketHabtamu-g7l
@BereketHabtamu-g7l Ай бұрын
,, የኔኮንጅወእባክሽርለበጎነው
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ Ай бұрын
ወይኔ ይክብዳል ለመፍርድ ግን ባልሽ አውቆ ነው ይልዳረገው አቺ እና ዘበኛው ግን ምንም ነገር አታውቅም ባልሽ ያስደፈረሽ አሁንም ለአባትሽ አሳውቅ ስቀጥል ደሞ በስላም ወለጅ ከዘበኛው ተጋቡ እሱም ስው ነው ግን ተበዳይ ነው በማያውቀው ነገር ነው እና አይዞሽ የኔ እናት❤😢
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
ነበልባሉ በርታ የማይሰማ የለም🥰🥰
@iloveyoufamily9742
@iloveyoufamily9742 Ай бұрын
ኣይዞሽ የኔ ዉድ 😢😢
@ahmedsfg
@ahmedsfg 18 күн бұрын
ወይ ጉድድድድድድ! ወደየት እየተሄደ ነው ????? ደጋግሞ ዘበኛው ስለጽንሱ ሲናገር የነበራት ስቃይ በጣም ተሰማኝ !
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 Ай бұрын
Ayzon berchi hiwet endezih nat ljish gn hiwetsh new keyetm yweled hatyat endatgebi Zebegna malet sra new Atnaki Ebaksh Tibeka malet kbur sra new Sew ketach wede lay new yemiwetaw Egzabher yabertash.
@Hadisalemayew-oj8rh
@Hadisalemayew-oj8rh Ай бұрын
አግቤዉ በዉነት የልጅ አባአት ነዉ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
ለጥቅም ያለፍቅር?
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 65 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 65 МЛН
ምን ይሻላል? ......🤔🤔
14:48
Lij Andu
Рет қаралды 341
ዮአዳን (ክፍል 44)
31:06
ለዛ
Рет қаралды 228 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 44 МЛН