የ23 አመቱ እጬ ዶክተር አቤኔዘር ብርሃኑ "ለጊዜው ለፍቅር ቦታ የለኝም" | Abenezer Birhanu | Seifu on EBS

  Рет қаралды 707,530

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
23 አመቱ አይመሰልም 16 አመትነው የሚመስለው ጀግና ብየሀለሁ 😍😍😍👍👌
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 5 жыл бұрын
እዉነትሽ ነዉ 23 ራሱ አይመስልም እኮ
@መሬምቢንትሙሀመድ
@መሬምቢንትሙሀመድ 5 жыл бұрын
ማማየ ሴት ብትሆን ነበረ 15 አመቷ ነበር ።ወንድኮ እድሜውን አይደብቅም ።
@wonduxx5355
@wonduxx5355 5 жыл бұрын
Atwash ye 12 new yemimeslew
@merkeb8120
@merkeb8120 5 жыл бұрын
አዎ በጭራሽ አይመስልም። በጣም አንበሳ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@መሬምቢንትሙሀመድ 😁😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅😅
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 жыл бұрын
መታደል ነው ጀግና የአመቱ ጀግና ማለት አንተ ነክ 17 አመቱ ነው የሚመስለው በ50 አመታቸው ሀገር ሀገርን ለማጥፋት ያሣድዳሉ አንተ በ23 አመትክ የጤና ባለ ሙያ መሆን ሠውን አክሞ ለማዳን በመውጣትክ አኩርተከናል❤❤❤
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 5 жыл бұрын
ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች አርያ መሆን የሚችል ወጣት ነው ፈጣሪ የእድሜ ዘመንህን ይባርከው መታደል ነው ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ
@samcell9784
@samcell9784 5 жыл бұрын
Sabiye minim marge ayichilmi faxeri yirdeti
@roudajamal6874
@roudajamal6874 5 жыл бұрын
እኔበዳምሽትቤትአደኛልወጣነው
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 3 жыл бұрын
@@roudajamal6874 ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@zahabaahmed
@zahabaahmed 3 жыл бұрын
ትክክል ሳባየ
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ 5 жыл бұрын
የኔም ልጅ በቅርቡ ዶክተር ትሆንልኛለች ኢን ሻአላህ❤️
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ 5 жыл бұрын
@tired doctor ለም አዝናለሁ ባይገርምሸ (ባይገርምህ) ልጄ ወደውጪ መውጣት እንካን አትፈልግም ለም መሰለህ አገሬን ህዝቤን ነው የማገለግለው ነው የምትለው በምኞታ ትድረሰልኝ❤️
@melkamumala2129
@melkamumala2129 5 жыл бұрын
ፋጣረይስደግለሽ
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ 5 жыл бұрын
@@melkamumala2129 አሚን🤲
@ruth9344
@ruth9344 3 жыл бұрын
@Tired doctor I understand what you are trying to say. The profession demands a lot from those that are available and no one thinks about their burden.
@amanueltagesse4550
@amanueltagesse4550 3 жыл бұрын
@Tired doctor Is that even appropriate to write such a negative message to a mother who's eager to see her child become a doctor?
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 жыл бұрын
በእውነት እደግ !!!! ይሄ ሀሉ የቤተስብ ጥረት ነው ቤተስብም ክብር ይገባቸዋል በእውነት ♥♥♥♥ !!!!
@etioteqedme7836
@etioteqedme7836 5 жыл бұрын
ስይፉ አመስግናለሁ በዛሬ ጊዜ እንደ በቆሎ የዘር ጉዳይ የሚያጠነጥን መንጋ በበዛበት ጊዜ እንዲህ ለ የተባረከ ልጅ ስላሳየሀን!!!!!!!!!! የልጁን እናትና አባት መላዉ ቤተሰቡን ላመሰግን እወዳለሁ ይሄንን የመሰለ ጀግና ለሃገራችን ስላበረከቱልን!!!! አቢቲዬ እንኩዋን ለዚህ ለተቀደሰ ቀን አበቃህ እድግ በልልኝየወላጆችህን ልፋት በዉጤት ስለለወጥክ ከዚህም በላይ አድገህ፣አግብተህ፣ወልደህ ለማየት ያብቃህ!! እስቲ በዘር በብሄር እርስ በራሳችሁ የምትባሉ ከዚህ ህፃን ተማሩ ፡፡ኢትዮጲያ ዛሬ የምንባላባት ሳይሆን ደስ እያለን የምንኖርባት ሀገር ነበረች ምንም እንኩዋን ያለዉ መንግስት ባናመሰግነዉም በሰላም ወተን በሰላም እንድንገባ በሃገራችን ኮርተን እንድንኖር የማይፈነቅለዉ ድንጋይ የለም ነገር ግንገብቶንም ይሁን ሳይገባን ባርነትን እየመረጥን በራሳችን ላይ ችግር እንፈጥራለን ፡፡ለማንኛዉም ልቦና ይስጠን ሃገራችንን እግዚሃብሄርይጠብቅልን!!!!
@mahboobasharaf1999
@mahboobasharaf1999 5 жыл бұрын
ኢሻላህ እኔም ልጄ እዳተ ተምሮ ሀገሩን የሚጠቅም ያድርግልኝ አንተም አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@በረካ-ቸ1በ
@በረካ-ቸ1በ 5 жыл бұрын
ኢሻአሏህ
@werkweehalegesse8570
@werkweehalegesse8570 5 жыл бұрын
እኔም እዳችዉ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ!!!
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
ያኔም ወድሜ ጎቦዝ ታማር ነው እግዚአብሔር ትልቅ ደራጀ ያድርሰቹሁ
@mahboobasharaf1999
@mahboobasharaf1999 5 жыл бұрын
@@salamsalam6769 አሚን አንቺም
@wogassoanteneh1570
@wogassoanteneh1570 5 жыл бұрын
I am so happy to see such a young medical doctor... I have one medical doctor (my brother) who graduated at 23 from Mekelle University in 2008. Now he is doing his specialization in internal medicine. he will complete this year at 27.
@ምስርነኝልጄንናፋቂ
@ምስርነኝልጄንናፋቂ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ልጄኔ በልጅነቴ ካንተ ያገኘሁት ልዩ ስጦታዬ ነዉ የሱን ህይወት የተሻለ ለማድረግ በስደት እየተከራተትኩ ነዉ ልፋቴ ከንቱ እንዳይሆን አንተ በቼርነት በጥበብ ልቦና አንተ የምፈራ ፈራሃ እግዚአብሔር አርገህ አንተ አሳድግልኝ
@እኔዉነኝየማርያምልጆ
@እኔዉነኝየማርያምልጆ 5 жыл бұрын
እኔም አለሁ አሜንን
@abcamenamenmardc9074
@abcamenamenmardc9074 5 жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጆ ፈጣሪ ያመነ ምንም አይነካውም
@wenshetwoynesamirjijilijib8677
@wenshetwoynesamirjijilijib8677 5 жыл бұрын
tslotem nw🙏🙏🙏
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብይውዴ
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@Live24-
@Live24- 5 жыл бұрын
Very respectful and gentle! Proud of you
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 5 жыл бұрын
ወላሂ ስደት ምርር ብሎኛል😭😭😭 ያዉጣሽ በሉኝ እስቲ እናንተንም ያዉጣችሁ ዉዶቼ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 жыл бұрын
አይዞን
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
ዘንድሮስ ያልመረረው የለም
@faizakadeir3644
@faizakadeir3644 5 жыл бұрын
አብሽር እኔን አሏህ ያግ ዝሽ ህይሪሽን ይምረጥልሽ
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 5 жыл бұрын
@@faizakadeir3644 አሚን ዉዴ ጠላትሽን
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 5 жыл бұрын
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ በጣም😢
@rahelteweldebruk1001
@rahelteweldebruk1001 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስርአቱ ብቻ ይበቃል ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ። ❤❤❤
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 3 жыл бұрын
Ewuntesh new wude
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
Ameeeennnn
@Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ
@Fዬየቴዲአፍሮአድናቂ 5 жыл бұрын
መታደል ነው ሆ🥰 ያው እኛም በሱ እድሜ የስንት አረብ ጭቅጭቅ ግልምጫና ስራ ችለን አለን የሚያየን የለም እንጂ 🙃🙃🙃
@محمدالقحطاني-ي7ض
@محمدالقحطاني-ي7ض 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ውዴ ማን አየልን
@ዘምዘምዘምዘም-ገ9ለ
@ዘምዘምዘምዘም-ገ9ለ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@alwafimerja
@alwafimerja 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 жыл бұрын
እረ ማርያምን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 5 жыл бұрын
Ewnet bileshali ehite kkkkkk
@SEADA-dr
@SEADA-dr 5 жыл бұрын
እውነት እደሰይፉኮ ምርጥ ሰው የለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሰይፍየ
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 5 жыл бұрын
😳ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ይህ ነው ታድለህ በጌታ❤
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 жыл бұрын
ትክክል ማመን ነዉ ያቃተኝ😰 ማሻአላህ ወላሂ
@agidewzenebe
@agidewzenebe 3 жыл бұрын
በጣም አበረታች ነው በርታ በተለይ ወላጆችህ እድሎኞች ናቸው እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
አሁንም ከአይን ያውጣህ እንዲህ ነው ጊዜን መጠቀም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሁሉም አቅጣጫ እደግ
@georgeshenoud5034
@georgeshenoud5034 5 жыл бұрын
Adbelelnmariay
@lailamuhammad98
@lailamuhammad98 5 жыл бұрын
እኔ አላምንም አቤኔዘርየ በጣም ደስብሎኛል ወንድሙም ቡኤዝ ቡረሀኑ ጎበዝ ተማሪ ነበር በጣም እሚገርመው ጸባያቸውም እሚገርም ነበር እናታቸውን ያግዙ ነበር ዶሮ ሁላ ይሰራሉ ቤት ያጸዳሉ ብቻ በጣም ምርጥ ልጆች ናቸው አቤኔዘርየ እዚክ ደረሰክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
የሚያውቅ ሰው ሲመሰክር ደሥሥሥ ይላል ስነስርዓቱ ደስ ሲል ደግሞ ስማቸውም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ደስ ሲል አቤኔዘር ብርሃኑ ቡኤዝ ብርሃኑ
@lailamuhammad98
@lailamuhammad98 5 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ አወ ውዴ በጣምምምም ጀዋ ናቸው መልካቸው እሚያምር ስነምግባራቸው እሚያምር በትምርታቸው ጎበዝ ተማሪ ፍጣሪ አሙዋልቶ ነው የሰጣቸው ለኔ እንደ ወንድሞቸ ናቸው ከነሱ ግቢ አጎቴ ተከራይቶ ይኖር ነበር እና በደንብ እንተወቃለን አላህ ካይን ይጠብቃቸው ያረብ።
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
@@lailamuhammad98 አሜን ፫ በእውነት ቅዱስ ሚካኤል ሃሳባቸውን ያሣካላቸው
@abby8182
@abby8182 5 жыл бұрын
አሁንም ጨምሮ ጨምሮ በብዙው ነገር እግዚአብሔር ይደግፍህ እደግ
@seadaabeaite7104
@seadaabeaite7104 5 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን እናትህን አደንቃታለሁ እኔ እስከ10 ኛ ተምሬ ነበረ ግን አሁን 9አመት በስደት ላይ ነኝ ኢንሻአላ አገሬ ገብቸ አግብቸ እንዳንተ አይነት ጎበዝ ልጅ ወልጀ አስተምረዋለሁ ማሻአላ አንተ ለሁሉም ምሳሌ ነህ ቤተሰቦች በጣም ጎበዞች ናቸው
@habtamtube4753
@habtamtube4753 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን 5 жыл бұрын
ተባረክ እደግ የኛ ጀግና ታኮራናለህ ኑርልን ጠንክር በርታልን አርአያ የምትሆን ልዩ ልጂ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን አላህ ይጠብቅህ ያሰብክበት ያድርስህ እኔም የ 23 አመት ልጂ ነኝ መሠል ግን በዚህ እድሜደ ብዙ ዳገት ወጥቼ ብዙ ሜዳ ደርሼ ብዙ ጊዜ ወድቄ ብዙ ጊዜ ተነስቸ ብዙ ጊዜ ደክሞኝ ብዙ ጊዜ አልቅሼ እየተገዳገድኩ አለሁ እንዳለሁ በስደት ግን አልሃምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ በሀገሬና ባልኖርም ለሀገሬ ባላበረክትም ብቻ ልኑር መኖሬ ይበቃልና
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለእኔም እንደዚህ የተባረከ ልጅ ስጠኝ...እንደት መታደል ነው ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ህፃን 😍😍💚💛❣️
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገርህን እና ቤተሰቦችህን ለመርዳት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን
@man.unitedggmu8451
@man.unitedggmu8451 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ለዘመኑ ወጣቶች በጣም ትልቅ ማሳያ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ❤😘😘
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 5 жыл бұрын
ዶ/ር አቤነዘር ለውዷ ኢትዮጵያ ብዙ እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ።
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 5 жыл бұрын
ወይኔ ታድለክ የኔ ወንድም ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሴፊሻ እንዳንተ አይነት እኮ ጋዜጠኛ የለም ሁሉንም ሰቶካል
@yemeserachshiferaw708
@yemeserachshiferaw708 5 жыл бұрын
የታደለች እናት እንደዚህ አይነት ጀግና ልጃን ትልቅ ደርጃ ሲደርስ ታያለች . ያልታደለች እናት ደግሞ university ውስጥ ጉአደኛውን ( ወንድሙን) ገሎ ትልቅ ዲግሪ እንደጫነ ሲፎክር ታያለች . Proud of you and your mom አባቱ .
@tube4735
@tube4735 5 жыл бұрын
ቱቱቱቱቱ እድግ በል የኔ ጀግና ልጅ
@hirutethiopia6314
@hirutethiopia6314 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሀሳብህን ያሳካልህ!!!
@samerytube9478
@samerytube9478 5 жыл бұрын
@@hirutethiopia6314 subscribe enderarge konjo
@hasethaset1869
@hasethaset1869 5 жыл бұрын
23የሞላው አይመስልም ተባረክ መጨረሻህ ይምር ለኢትዮጵያ ተሰፋ ትሆናል
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
በርታ የ23 አመት አይመስልም ልጅ ነገር ነው ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልን
@ዳግማዊ-ዘ8ዘ
@ዳግማዊ-ዘ8ዘ 5 жыл бұрын
ሴፍሻ እኔ በ 19 አመቴ ነው ስራ የጀመርኩት ትንሹ የመንግስት ሰራተኛ ነበርኩ። አሁን 29የካቲት አድዋ እለት አከብራለው ያን ግዜ አስታወሰኝ ምናልባት አቢኔዘር የመጨረሻው ትውልድ ይመስለኛል መልካም የትምህርት የስራ ዘመን 🙏
@samrawitabera3728
@samrawitabera3728 5 жыл бұрын
እኛም ለፍቅር ቦታ የለም 😄ያላሰብነው ነው ያሳሰብህን ዋናው ገንዘብ ነው አርፈን እንጠግረር ሁሉም የተፃፈለትን ነው እሚኖረው ስደትም ቢሆን አታማሩት ኮመንታተሮች ...ዋናው የሰው እጅ አለማየት ነው
@abushegeleso8519
@abushegeleso8519 5 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ በየትኛውም ባለንበት የስራ መስክ የህይወት መንገድ ፈጣሪን ማመስገን ነው.♥♥♦♦
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 5 жыл бұрын
Betekekel
@hiwetz8444
@hiwetz8444 5 жыл бұрын
Ewnet Bleshal Yhan Yata Snt Ale Legam Mastewaln Ysten
@hanna8382
@hanna8382 5 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም የተጻፈለትን ነው ሚኖረው
@ሸሀድወሎየዋ
@ሸሀድወሎየዋ 3 жыл бұрын
@@abushegeleso8519 ነይ እንዛመድ
@muhammadsalem7354
@muhammadsalem7354 5 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ እየሱስ አሁንም አይምሮክን በይበልጥ ያስፋልህ
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም እድግ በል የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tagumalika628
@tagumalika628 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም እድግ በል።ቆንጃ
@alwajeehalwajeeh7297
@alwajeehalwajeeh7297 5 жыл бұрын
እደግ የኔ ወድም
@temesgenalemu8741
@temesgenalemu8741 5 жыл бұрын
የኔ ማር
@fmmo6575
@fmmo6575 3 жыл бұрын
So proud of you my brother GOD bless you more and more ❤🇪🇹
@gelayetesfaye4998
@gelayetesfaye4998 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ በርታ እድግ በልልን የኢትዮጵያ ልጅ መልካም ዘመን ይሁንልህ
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 3 жыл бұрын
በፈጣሪ teenager ነው የሚመስለው ግን በርታ እግዘብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልህ እርሱ ይቅደምልህ ዶክትሬቱን በፍልስጤማዊቷ ወጣት ብትበለጥም ገና professorነትንም አልፈህ የኤመርናቶውንም ሪከርድ ትወስዳለክ😊 ለቁም ነገር ያብቃክ ሀገር መውደድክ ደግሞ ደስ ይላል❤አደራ ሀገርክን🥰🥰🥰
@besthuawei414
@besthuawei414 5 жыл бұрын
ዶክተር ሠላም ላንተ ይሁን ዘመንሕ ይባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሠላምክ ይብዛ የኢትዮጵያ መኩሪያ መልካም የሥራ ጊዚ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ
@safiqsajab8520
@safiqsajab8520 5 жыл бұрын
የኔ ማር መታደል ነው ፈጣር ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
*"ስደት መረረኝ" የሚል ኮሜንት በዛብኝሳ?😢😢 ዞሮ መግቢያችን ኢትዮዽያችን ሰላም አድርጎልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አይዞን😢*
@lulutube9064
@lulutube9064 5 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ሊናኢብራሂም
@ሊናኢብራሂም 3 жыл бұрын
ማሽአላ እድግ በልልኝ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የወጣቶች ተምሳሌት ብዬሀለው ከአይን ያውጣህ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
እና ይሄ ልጅ 3አመት ይበልጥሻል እያላቹውኝ ነው🤭 ተምሬ በነበር እኔም 3ኛ አመትዩንቨርሲቲ ተማሪ እሆን ነበር አሁንም ግን ተስፋ አልቆርጥም ማራለው😊 የወሎ ጀግና ❤️ ምክርህን ተቀብያለው ት/ት ቀጥላለው
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይግለጥልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መቸም የ ኢትዮጵያ ሰው አይኑና አፉ መርዝ ነው ይገላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 5 жыл бұрын
It is great to see so young person to achieve his dream as a Dr. Abenezer, best wishes to you. God bless.
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
ተባረክ ፈጣሪ አብዝቶ እውቀቱን ማስተዋሉን ይጨምርልህ በእውነት ደስ ብሎኛል
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 5 жыл бұрын
ውይ 23አመት የሞላው አይመስልም እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሕ ያሰብክበት ድረስ
@meliam4754
@meliam4754 5 жыл бұрын
Araaa wadime Alee
@ወልቃይትአማራነው
@ወልቃይትአማራነው 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማለም በዚህ እድሜህ ይህን ያህል ደረጃ መድረስህ እጅግ በጣም አመርቂ ነገር ነው ። ሁሌም ሰላምህን ይብዛ ። አሁን ለዚህ ልጅ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ልቅምቃሚዎች ልብ ይስጣችሁ ።
@rams615
@rams615 5 жыл бұрын
እደአንተ አይነቱን አምላክ ያብዛልን እኝ ሰፈር 30አመታቸው ድንጋይ ያሞቃሉ አንተ💓
@Bzuget1996
@Bzuget1996 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል ያሳድግህ ከዚህ በበለጠ አይምሮህን የስፋው 🙌❤
@መሲየሁርታዋ
@መሲየሁርታዋ 5 жыл бұрын
ወይኔ ትንሽ ልጅ እኮ ነው ሚመስለው ታድሎ ፈጣሪ ያሣድግህ
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 5 жыл бұрын
ስአስርአቱ እራሱ በቂነዉ የኔ ማር ተባረክልኝ የኔ ጌታ
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 5 жыл бұрын
Congratulations I'm proud of you God bless you
@እመንእንጂአትፍራ-ሠ7ዀ
@እመንእንጂአትፍራ-ሠ7ዀ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከመንጋዎች የረጠብቅህ የተማረ ሢያዬ አይናቸዉ የሚቀላዉ
@monamde494
@monamde494 5 жыл бұрын
እደግልን በጣም ብዙ እጠብቃለን ካንተ ፍጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ
@መቅደስወለተመድህንነኝ
@መቅደስወለተመድህንነኝ 5 жыл бұрын
እድግ በል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ
@munaabdu6425
@munaabdu6425 5 жыл бұрын
መማር ያስከብራል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@የሺየድንግልማርያምልጅY
@የሺየድንግልማርያምልጅY 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ለብዙዎች አርአያ ነህ ከዚህ በላይ ምኞትህ ይሳካልህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ልጅም ዶክተር ነው እምሆነው ይላል ትልቅ ሆኖ ሃገሩን የሚጠቅም ይሁንልኝ
@alimosawee2079
@alimosawee2079 5 жыл бұрын
ከሄኖክ አለባበስ ያንተ አለባበስ ምርጥ ነዉ አቤኒ።😍😍😍😘😘😘
@kalkal6892
@kalkal6892 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅነው የሚሳነው የለም ወድሜ ሰዎች የናቁትን እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል የሰዎችን ወሬ አትስማ ለዚህ ያበቃህን እግዚአብሔርን እያመሰገንህ ወደፊትህ ተጓዝ ፍፃሜህን ያሳምርልህ በርታ።
@iwnatutruth1275
@iwnatutruth1275 5 жыл бұрын
He is a roll model for our children, Well done.
@danimario1325
@danimario1325 5 жыл бұрын
እንዴት ነው ሮው ሞዴል እሚሆነው?/አብዛኛው ተማሪ እኮ በዛ እድሜው ነው እሚመረቀው። ይህ ልጅ ግን ፪፫ አይመስልም ያ ይመስለኘል ልዩ ያረገው እንጂ ላላ ምንም የተለየ ነገር የለውም።
@saronfikir5962
@saronfikir5962 5 жыл бұрын
አንተን የወለዱ ቤተሰብ እግዚአብሔር የባረካቸው ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይስጥህ በርታ
@ሐበሻን
@ሐበሻን 5 жыл бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ ዶክተር
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 3 жыл бұрын
ይህ ለውላጆች ትምህርት ይሆናል ልጆችን ከውለድን በኃላ ልጆች ለእውቀት የትውልድ ናቸው እና ቅርብ ናቸው ሆኖም ግን የቅርብ ድጋፍ ክትትል ይፈልጋሉ ፍላጎታቸውን እየጠብቅን ከመጥፎ ነገር እንዲርቁ እየመከርን እራሳችን መልካም ሆነን ሞዴል ሆነን በእግዚአብሔር ሀይል ጥበብ ህፃናትን እንዲያድጉልን ሁለገብ ስራ መስራት አለብን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 5 жыл бұрын
We Proud of you GOD Bless you Good Job.
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ለአገር ለወገን የምትጠቅም ትውልድ ያድርግህ አስደመምከኝ ጎበዝ ነህ
@mulugetatessema
@mulugetatessema 5 жыл бұрын
God blessed you so abundantly!
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ጤናህን ይባርከልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።ተባረክ። አይምሮህ የተባረከ ይሁን አሁንም።ያሰብክበት ያድርሰህ ።በነገር ሁሉ ተከናወን።
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 5 жыл бұрын
አንተ የትውልድ አርአያና ምልክት ነህ ልጄ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክልኝ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ-ረ3ዐ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ-ረ3ዐ 5 жыл бұрын
የእኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ በተሰጠክ ፀጋ ሀገር ወገንክን ጠቃሚ ያድርግክ የሀገራችን ሰው ምቀኛ ነው የሰው ደስታ አያስደስተውም አሁንም በድጋሜ ከአይን ያውጣክ ብያለሁ!!
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
አሁን ይሄ ልጅ ሳየው ያባከንኩት ጊዜ እየቆጨኝ ነው🤔 ጊዜ አለው ለሁሉም 🙄
@kedoabdullah4281
@kedoabdullah4281 5 жыл бұрын
እንዛመድ
@habeshanetworkchanal2146
@habeshanetworkchanal2146 5 жыл бұрын
33 baymolash arif neber sittnaye
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
@@habeshanetworkchanal2146 አዛማ አልደረስኩም ጎበዝ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
ያሰኛል!
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
ከከከከከ
@እማእናቴሁሌምእወድሻለሁል
@እማእናቴሁሌምእወድሻለሁል 5 жыл бұрын
ወይ እኔምለው የህልጅ በጣም ነው ደስያስኜኝ እግዚአብሔር ያሳደገህ እዳት አይነት ቢሁነ ሁሉም ስው በተለይ ለኢትዮጵያ ወዶች እኛማ በመዳም ቤት ሁነ እንጂ እዳት አይነት ልጅ ይኑር
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
እድሜው ግን ትክክል ነው የሞላው አይመስልም አቤኒ በርታ አንበሳ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 3 жыл бұрын
የስራ ዘመንክ ይባረክ እኔ እዝህ ያረብ ጭህት አደንዝዞኛል ወላጆችክ መመስገን አለባቸው !!
@hdhkg5441
@hdhkg5441 5 жыл бұрын
ለኢቶ ቦዘኔወች ትምህርት ነው!! ቁጭብለው ድንጋይ ላይ ቂጣቸውን ለሚፈገፍጉት!! ጎበዝ በርታ!!
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 5 жыл бұрын
አራት መአዘን ላይ ድዳቸውን ለሚያሰጡ እ😂😂😂😂😂😂
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 5 жыл бұрын
Batalye lenga safari legone
@kidisthabtamu8441
@kidisthabtamu8441 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
ኪኪ
@mesinengmessi289
@mesinengmessi289 5 жыл бұрын
😀😂😂😂😂🙆‍♀️
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
@ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 5 жыл бұрын
እመብርሀን ከትልቅ ደረጃ ታድርስህ አባቴዋ
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 5 жыл бұрын
*የኬሚሴው ጀግና የሀገሬ የሰፈሬ ልጅ አቤኔዘር ከፍ ከፍ በልልኝ ስምህ በአለም ይወደስ*
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
የኬሚሴ ልጅ ነው እንዴ ?
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 5 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ አዎ ባቲ ተወለደ እንጂ ኬሚሴ ነው የኖረው
@moudhimoudhi9222
@moudhimoudhi9222 5 жыл бұрын
Ilove you oromiya ol
@hanelove6686
@hanelove6686 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቃህ መልካም የስራ ዘመን ይሆንልህ በርታ ጎበዝ ስንት ጀግና ልጅች አሉ ሀገርችሁንየሚያኩሩ
@merammohamed8324
@merammohamed8324 5 жыл бұрын
አርአያ የምትሆን ልጂ ነህ በርታ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ
@lulaahmed8466
@lulaahmed8466 5 жыл бұрын
የአገሬ ልጅ ነው በጣም አኩርተህናል ለባቲ ልጆች አርእያ ይሆናል ባጃጅ ከማንጋጋት እስኪ ለትምህርት ቦታ ይኑራችሁ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Lula Ahmed በጣም።💕👍👍
@fatumaali1032
@fatumaali1032 5 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ያሳዲግህ ያገሬልጅ
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 3 жыл бұрын
ዋው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ቤተሰብህን እና ሀገርህን የምትጠቅም ብላቴና ነህና ፈጣሪ ይባርክህ ሰይፉሻ አንተ ደግሞ ሁለገብ የጥበብ አፍቃሪ እና የጥበብ ሰው ነህ መላ ዘመንህን በደስታ ኑርልን
@reenatube6617
@reenatube6617 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሌሎች አርኣያ ትሆናለህ ❤
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 жыл бұрын
MashaAllah Tebarek Allah MashaAllah Gobezii Allah yichemirelek Wendeme Meselochiken yabezalen lehagerachin Ethiopia
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ስገርም ልጁ ስጀምር የ23አመት ሠው አይመስልም🤗☺
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም መጨርሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ደግና ብየካለሁ እመብርሃን ትጠብቅህ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና💪 እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ😍 ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን👏 ውይ ሰይፉ ግን ስንት ጥያቄ ሚጠየቅ እያለ ለዚህ ሙህር አንተ ግን ከሽለቤ ጥያቄ ታቀርብለታለህ😒😒😒
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግ አሁንም እውቀት ይግለፅልህ
@አበበችተስፈኛዋ
@አበበችተስፈኛዋ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ እደግ እኔም የመዳም ዶክተር ነኝ ትንሽ ቆይቼ እመረቃለሁ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Hababa 123 ሀሀሀሀ
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 3 жыл бұрын
@@nooraallah7399 በእውነት፣ቤተስቦቹ፣መታደላቸው፣ጌታ፣ከዚህ፣በበለጠ፣ይርዳህ፣ተባረክ፣ለትውልድ፣ምሳሌ፣ነህ፣ተባረክ፣
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ፈጣሪ የመርቀው አብዝቶ ይስጥህ እድሜውን👍👍👍💖💖💖
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 жыл бұрын
ፋጣሪ ቃሪ ዘመንኪን ይባርክልክ ዋይኔ ትምርት በጣም የሚወድ ልጅ ናበርኩ ታዳያ ምን ያደርጋል ዬ አረብ ገረድ ሆኘ ቃረው 😭😭😭
@ffdffr6615
@ffdffr6615 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር አላህ መልስ አለው
@marylamba8400
@marylamba8400 5 жыл бұрын
አይዞሽህ ማሬ
@ewunetuteshager4205
@ewunetuteshager4205 5 жыл бұрын
Siket kebizu dikam behuala new yanch degmo yimetal kidus georgs yasakalish
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 жыл бұрын
@@ewunetuteshager4205 አሜን አመሰግናለው
@hareggeda7758
@hareggeda7758 5 жыл бұрын
እድግ በል የእኛ ጀግና ተባርክ ብዙ እንጠብቃለን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ግርማና ሞገስ ይሁንህ🙏😇
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ 5 жыл бұрын
*የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኔ ጥቅሺ*
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
አቤኔዘር የኢትዮጵያ ቅመም ብዬሀለሁ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጥህ መታደል ነዉ ለሐገር ጠቃሚ ያድርግህ
@rim.youtube1636
@rim.youtube1636 5 жыл бұрын
እኔ በስደት የልጂነትአበባየ እርገፈ ውበቴ እዲሜየ ግዜየ እርስቱስቱ አይይይ እዲል በስደትያላችሁእህቶች አላህ ይጠብቃችሁ
@ነኢማአብድነኢምቢት
@ነኢማአብድነኢምቢት 5 жыл бұрын
አይዛሽ ሀያቲ
@ሰአዳነኝከወሎ
@ሰአዳነኝከወሎ 5 жыл бұрын
አሚንንንን አብሽሪ
@fanyeabichuwadaje1952
@fanyeabichuwadaje1952 5 жыл бұрын
Ayezoshe hayti Allah Kareem
@alabalab7171
@alabalab7171 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@rim.youtube1636
@rim.youtube1636 5 жыл бұрын
Fan ye Abichu wadaje 💋💋🎋🎋
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 5 жыл бұрын
አሁንም ያሳድግህ ደረጃህ ከፍ ይበል ወዶሜ ጎበዝ የኢቶጵያ አገልገይነህና በረታ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን ወላጆችህንም ይባርክ ሠው የዘረውን ነውና የሚያጭድ
@dollobadore3501
@dollobadore3501 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ባርታ 🥰💟
@መልካምሰውሞገስ
@መልካምሰውሞገስ 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እመቤቴ ከአፉ ሁሉ ትጠብቅህ የምትመኘውን ሁሉ ከሐጢያት በስተቀር ትፈፅምልህ
ጽናት || ክፍል 18 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
32:27
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН