KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
1:47:44
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
🔴 በ ሩሀማ እና ሀብታሙ ጉዳይ ➦ ህዝቡ ጥያቄ የሆነበት ነገር ፊለፊት Live ከባለቤቶቹ ምላሽ አገኘ || እዉነታዉ ይህ ነዉ አበቃ ::
Рет қаралды 84,067
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 33 М.
ሀበሻ 🔴 REC
Күн бұрын
Пікірлер: 242
@meril22-11
Ай бұрын
ኤላ ለዚህ እኮ ነዉ የምትመቸኝ የምታቀርበዉ ነገር ሁሉ በመረጃና በማስረጃ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🎉
@እናትፍቅር
Ай бұрын
እኔም በጣም ነው ማደንቀው
@ሀበሻrec
Ай бұрын
🙏
@mahlettafse7759
Ай бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ነክ ሃብትሸ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤👍👍👍👍
@boomboom-og5ei
Ай бұрын
ጀግና ኢትይጵያዊ በመሆንህ አኮራን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ አሜን
@RukiaAhmed-s2w
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነብይነ ❤❤❤❤ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@foziya0531
Ай бұрын
saw❤saw❤😢😢😢😢😢
@nasriya-lf4ig
Ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም
@mohaseme7920
Ай бұрын
S A W ❤❤❤
@ZEYNBMDMD
Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@tube-zq8ot
Ай бұрын
ሰ አ ወ ❤❤❤❤
@AmenaA-xsቡታጀራ
Ай бұрын
አይዞክ የኔ ወድም አላህ ካተጋ ይሁን👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@zehara5
Ай бұрын
አንተ የእውነት ምርጥ ሰው ነህ ለሀቅ መቁም ጥሩ ነው ቀጥልበት ወንድሜ 🎉🎉
@AddisBayu-o3x
Ай бұрын
የኔ መልካም የከፈልከውን ዋጋ ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይክፈልክ በምድር ላይ መልካም ሰው ይፈተናል አየዞክ ወድሜ
@erusidemeke380
Ай бұрын
ባሁን ስዓት እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ጀግና ነህ
@Hana-3838
Ай бұрын
❤❤❤እውነት ምንግዜም በቀንዋ ትወጣለች እኔ ጌታን ወንድሜ በጣም ልቤ ተሠብሯል 💔💔😭😭ያማል ይሔንን ያሕል ጭካኔ
@HananHabsha-o5p
Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ🙏🙏🙏ሁሉም የዘራውን ነው ሚያጭደው😢😢😢
@eliasdawit85
Ай бұрын
በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ያለው እና በዝምታ መጨረሻውን ማየት ነው። አለመፍረድ🤭🤫
@አምላኬመታመኛዬ
Ай бұрын
እናትና ወንድም ምንም የጤና ችግር ኖሮባቸው አይደለም እራስ ወዳድ ሆነው እንጂ ልዱን ግን ሿሿ ሰሩት ጨካኝ ፋሜሊ ናቸው የጭካኔ ጥግ ከእግዝያብሔር ፍርድ አያመልጡም
@selamselina7983
Ай бұрын
በትክክል ኤላ እዉነትክን ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tube-zq8ot
Ай бұрын
ሱብሀን አላህ 😢😢😢 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ኢንሻአላህ አላህ ከሀቀኞችጋር ነዉ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
Ай бұрын
ምስኪን ልጅ ሲያሳዝን በአላህ😢 የዋህነቱ ምን ያክል እንደተጎዳ እፊቱ ላይ ይናገራል የተሰበርን ልብ ጠካኝ የሆነው አላህ ልብህን ይጠግንልህ የደስታን ሂወት ይስጥህ የመልካምነት ጥግ ራስን አሳልፎ መስጠት ይገርማል የሷ አምላሽ ደሞ ይሰቀጥጣል ተቃራኒ አይ ይች አለም ስንቱን ታሰማናለች😢
@ShegeMinleu
Ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ አንተ ጀግ ና ነክ
@Kidestkidest-p1f
24 күн бұрын
እሂን ሁሉግፍ አስልፎ ነው እንድ ከዛች ካዲ ጋር አብሮ ይሚኖርው እግዚአብሔር ይካስህ ሀብቲ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔ ወድም አጀቴን በላኝ ያችን አረመኔ የሾይጧን ቁራጭ የጇን የክህደቷን ከነ ወድሟ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@MehamedMame-jr6hj
Ай бұрын
ኣዎ፡ዎላሂ፡
@QalkidaYohans
18 күн бұрын
ሀብትሽ እዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
Ай бұрын
አላህ ሁለቱም ነፃ ያውጣቸው አላህ ሙሤተአን
@Fabne-q3t
Ай бұрын
በትክክል ወንድምየዋ❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Kalki_habeshawit
Ай бұрын
አተማ የኔ ብኮን እግረህን አጥቤ ነበር የምኖረው በህይወቴ እደዚህ አይነት ሰው አይቸ አለቅም
@addismersha2904
Ай бұрын
እንረጋጋ 😯 ጓደኛዬ ከሩሐማ ጋር በህንድ አገር አብራ ንቀለ-ተከላ ተደርጋለች። እዚህ ከመጡ በኋላም፥ ከጳውሎስ ሆስፒታል ወደ መቅረዝ ሆስፒታል ክትትላቸው ተላልፎ አንድ ላይ ክትትል ያደርጉ ነበር። ሩሐማ ንቀለ-ተከላ ከተደረገች ገና ስምንት ወሯ ነው። እንደውም መድኃንት ሁላ ከጓደኛዬ ጋር ይበዳደሩ እንደነበር አስታውሳለሁ። እናም ሩሐማና ሀብታሙ ተጋብተው፥ሰሚት ኮንዶሚንየም ቤት ተከራይተው እንደሚኖሩ እናውቃለን። ነገር ግን በመሐል አለመግባባቶች ይፈጠራሉ። በጣም ይጨቃጨቁ እንደነበር ጎረቤታቸው አጫውቶኛል። ሁለት ጊዜ ተጣልተው፥ ደብድቧት እናቷ ሁለቴ ከአርሲ መጥታ አስታርቃቸው ነበር። በጣም ይጠጣና ያጨስ እንደነበር ጎረቤታቸው ይናገራሉ። እንደውም ኩላሊት በለገሰ በመጀመሪያ ወር ማጨስ እንደጀመረ አብሮ ህክምና የምያረግ አንድ ስሙ የማይጠቀስ ሰው አጫውቶኛል። ከዚህ በፊትም በአደገኛ ሱስ ውስጥ ነበር። የሚገርመው ነገር ህንድ ሆስፒታል እያለ ነው ደም ስሩን የቆራረጠው። ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው። ነገር ግን አደገኛና አጓጉል ጓደኞች አሉት። በጓደኞቹ ግፊት ሱስ እንደጀመረ ነው። ደግሞም ከድታኛለች ብሎ ሚድያ ላይ የወጣው በጓደኞች ግፊት ነው ይላሉ በቅርበት የምያውቁት። የሩሐማ ወንድም በስሙ መኪና ገዝቶለት፥አንድ ላይ የተሻለ ህይወት እንድኖሩ ብለው ነበር። 3ኛ ዙር ተጣልተው በጩቤ ልወጋት ሲል ሰው ገላግሏቸው አክስቷ ጋር አዳማ ቆይታ ነበር። ለምስክርነት ሰይፉጋ የቀረበችውም ግጭቱን ቀለል አርጋ በማየት ነበር። ይኸንን ዕድል ተጠቅሞ ጓደኞቹ ሚድያ ላይ እንድወጣ ገፋፍተውት ነው። እንጅ፥ልጅቱ ክዳኛለች ምናምን የሚባለው ነገር ውሸት ነው። ልጁ በጣም የዋህ ነው። ይኸንን የዋህነቱን ጓደኞቹ ተጠቀሙበት። ስለዚህ ከትናንት በስትያ ሰይፉጋ ለቀረፃ ቀጠሮ ነበራቸው። ፓ/ር ቸሬም ሁለቱን ለማስታረቅ ቀጠሮ ይዞ ነበር። በመሐል ግን እሷ ይኸንን መጥፎ ውሳኔ ወሰነች። ሆኖም እግዚአብሔር ቸርነት አድርጎላት ምንም ጉዳት ሳይደርስባት፥ከአዳማ ሪፈር ወደ መቅረዝ ሆስፒታል ተፅፎላት በመቅረዝ ሆስፒታል ታክማ ወደ ቤት ተመልሳለች። አሁን ከአክስቷ ጋር አዳማ ላይ ሆና እያገገመች ነው። ጤንነቷም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው። ሚድያ ላይ የሚሆነውን አስተያየት እንዳታይ፥የቅርብ ዘመዶቿ ለጊዜው ስልኳን ቀምቷታል። ጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን ደግሞ የተፈጠረውን ነገር በግልፅ ታስረዳለች። ከእሱም ጋር አውርተናል። እቺ ልጅ ህይወቷ በከንቱ ብያልፍ በእግዚያር ፊት ሁላችንም ተጠያቂ እንሆናለን። እስከዛ ድረስ፥ሁላችንም ከመፍረድ ይልቅ እግዚአብሔር ሰላም ያወርድላቸው ዘንድ እንፀልይ። ሰሎሞን መሠና ነኝ
@ribkabelay8729
20 күн бұрын
ልጅቷ ከሚዲያ ውጭ ናት አስተውሉ የምትለው ሊኖራት ይችላል
@MermaHumer
Ай бұрын
እቺን አረመኔ ለህግ መቅረብ አለባት ሀብታሙ አይዞክ የጇን ታገኛለች😢😢
@genetteshome3906
Ай бұрын
መዳኒት ጠጥታ ሆስቢታል ነች
@mindayearge8097
Ай бұрын
እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ ወንድሜ አይዞህ 😭😭😭😭
@akiyaseyfu9937
Ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ እውነቱ ይወጣል
@FeyselAman-k9n
26 күн бұрын
ሽጦላት ነው ለምትሉት ኩላሊት ስንት ነው እናም ተጎድታ ሆስፒታል የተኛች ብቸኛ ሰው አይቶ አዝኖ ቀርቦ የረዳት ሰው ብሎም ከአላህ በሃላ እንድትኖር ሰበበ የሆነ ሰው እንዴት በዚህ ቃል ይገጻል ቃል ያንስዋል አላህ ህይውት ሁሉ ይባርክልህ
@saratsegay6095
Ай бұрын
Betam Chinkte West Now Yalew Sew Yasfelgewal Meskin ❤❤😢
@teshomekuma920
Ай бұрын
የሷን ሕይወት ለመታደግ በቅንነት ውድ ዋጋ ከፍለሀል።ለነፍስህ ለጤንነትህ አልሳሳህም። ልብህን ቀናነት የሚያይ እግዚአብሔር ይካስህ፣ ውለታህን ይክፍልህ።
@kuwaitkuwait4611
Ай бұрын
የኢትዮጵያ በለጎዳዬች ግን የኢትዮጵያ የፊልም አንዶሰቴሪ ፍቃድ ጠይቃቹ ቅረቡ ምከንያቱም በዚሀ አካሄዳቸዉ የፊልም አንድሰቴሪዌን የሜያሰንቅ ዶክመንተሪ ነው የምታቀረቡት
@merontekelu2146
Ай бұрын
yor right amazing mestat telk sew naw 2 coment
@Yashi-m1x
Ай бұрын
አይዞክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይከፈላል
@Weyn-h7k
Ай бұрын
እውነት ለህግ ብትቀረብ ኩላሊቱን ዘርፈዋለች ልጁን እያየው እንባዬ መጣ 😢 በሴት መከዳት ያማል
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
Ай бұрын
ልጁ የሆነ የተሰራበት ነገር አለ ማውጣት አልፈለገም እንጂ😢
@user-rr1ld8dy1f
Ай бұрын
ወዶ ለሰጣት ምን አንገበገባችሁ
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
ተመስገን መስካሪ አይጥፋ እውነቱን የሚያውቅ መኖሩ ጥሩ ነው
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
Ай бұрын
ባለፈ እኮ እንፎ ሚድያ ላይ ቀድሜያቸው ነው የመጣሁት ከህንድ አለ ለምን ስትለው አየሩ አልተመቸኝም ነው ያለው ለካ ስበድሉት ተቸግሮ ነው ሚስኪን😢
@SisayAlemu-ie6yy
Ай бұрын
ጠያቂዋ ሰለፎቶ ሲያነሱ .ቀደም ሲል ሲመልስ በወቅቱ ኩላሊትን ያህል ለመስጠት ፍቃደኛ ሆኝ ሳለ ስለፊርማና ስለፎቶ የማስበው ነገር አልነበረም .
@zubest7326
24 күн бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ላይ ለኢንተርቪው የቀረበችው ምክንያት ዘቢባና ባሏ ሰይፉን እውጭ የሚኖር ሰው እነሱ በመጀመሪያው እርዳታ ጊዜ በጣም ብዙ የረዳቸው ሰው ስለመጣና አሁን እነሱን ለማየትና የሶንም ጤንነት ለማወቅ ስለፈለገ ሰይፉ እንዲጋብዛቸው የተደረገው ለዛ ሲሆን በዛን ሰአት ግን ሁለቱም ተለያይተው ስለነበረ ነው ለጁ ከሶ ጋር ያልተገኘው
@feven1919
Ай бұрын
ከ ኪያ በዋላ በደንብ ሳላጣራ በታምር ማንንም ላለመውቀስ ወስኛለው
@HdhH-x2y
Ай бұрын
ሁላሊቱን ትመልስ❤❤❤ ይችደደም❤❤❤
@AYINALEMAYI-g8d
Ай бұрын
ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
@fetarihoy27tebkegn
Ай бұрын
እናታችን መስከረም የመሠከረችበት ቦታ ላይ አስለቀሡኝ😢😢😢😢መቻያዉን ይስጠዉ ወንድማችን
@MominaMuhammed-m2m
Ай бұрын
ሰው ማለት ነው ባደረክለትልክ ጥሩ ነገር የመልስልኛል ብሎ ማሰብ በጣም ስተት ነው የሰላምታህን ምላሽ ቢሆን እኳ ነብያችን እረሱል ስለላህ አለሂ ወሰለም ምን ብለዋል መሰላችሁ ጥሩ የሰራህለትን ሀይር የዋልክለትንእዲሁም ዋጋ የከፈልክለትን ሰው ሸር ተጠቀቅ ጠላትህ እሱ ነው ብለዋል
@Amina-h9w8w
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ እዉነት እንደት እዳሳዘነኝ ምስኪን
@maryamethiopia8970
Ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን ላተምየተሻለውን ይስጥህ
@degneshhailemichael2168
Ай бұрын
ሰው ግን በዚህ ልክ ውለታ ቢስ ይሆናል እንዴ? በስመአብ!!! ትግስቱን ይስጠን ። እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይባርከው እንጂ ዘንድሮ ሰው ህሊና ቢስ ሆኗል
@MaritoMri
Ай бұрын
መድአንያለም,አይለይህ,የኔአባት,😢😢😢😢
@UminaAhmedin
Ай бұрын
ኩላሊቱን ትመልስ
@Lemi2119
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ቀርቶ ኩላልት ልትመልስ ጥያቄም አልመለሰችም ወደ ሚድያ ለመዉጣትም ፍቃደኛ አይደለችም 😂😂😂😂
@MehamedMame-jr6hj
Ай бұрын
አራ፡በግድ፡አታናግሪኚ፡ሊጂቱዋ፡ኩላሊቱ፡ታስማምቶዋት፡ሌላ፡ኣፊቅራላች፡ካሞት፡ዎደ፡ሂዎት፡ታቀዪራላች፡ላዎዲሜ፡ሚስክኑ፡ ኣላህ፡ካታ፡ገ ዪሁኑ፡ኣላሁማ፡ኣሜን ን ን 🤲🤲🤲
@FekaduFerhiwot
Ай бұрын
my peoples so funny 😂😂😂. He give her so done why he complain live your life & live her a lone!
@mindayearge8097
Ай бұрын
ትክክል ነው እኔ ሴፉ የሚባል ሰው ምን አገባው ጥሩ ሰውአይደለም ወሬ ይወዳል
@DidiA-i1x
Ай бұрын
Weyine betam yasaznal eshi liju elaye alamenkum neber eshi yejiwan yistat fetari eshi
@SenaitkebedeGezaw
Ай бұрын
ኤላ፡እኔን፡ዳረኝ፡ሚዜ፡ኦነክ፡ለዚህ፡ቆንጆ፡ልጅ፡ይቺ፡ጉጉት፡የመሰለች
@almaz2abebe842
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😁😁😁
@ሀይፋ
Ай бұрын
አወ ምንም አታምርምኮ ልጁ ቅንጅየ ነው
@almaz2abebe842
Ай бұрын
@ሳቤላሳቢና 😁😁😁😁
@hshs7s-nt9yh
Ай бұрын
ጉጉት😂😂😂😂የናቴስድብ፣መቸምወሎየመሆንአለብሽ፣ይች፣ስድብ፣እዛነውያለችውብየነው፣ውነት፣ምጉጉት፣ደሞ፣ሜካቡ፣ጨርሶ፣ጉጉትአስመስሏታል
@almaz2abebe842
Ай бұрын
@hshs7s-nt9yh Gugute tamchg😂😂😂
@MerimaYmer
24 күн бұрын
ሀብትሽእድሜህንረጅምያረዝምልህከጎንህአለን
@LeilaShamil
26 күн бұрын
እንሠማለን አንፈርድም
@mesiTube-m9q
Ай бұрын
ሃብታም በጣም ምያሳዝን ልጅ ነው እውነት እዳለው ያስታውቃል ከመስ አለመለዋወጥ ያስታውቃል😢
@abebatewolde9201
Ай бұрын
እሷ ግን መድኃኒት ጠጥታለች እውነት ነው ወይስ ውሽት ? መኖር ካልፈለገች ለምን አትመልስለትም ኩላሊቱን
@adiyamparkPark
Ай бұрын
ይኸውልህ ብዙ ሰቀዎች ያለፊርማ ነው ሚደግሰው
@Tadelemedia
26 күн бұрын
ፍርድ የማይዛነፈው በፈጠሪ ዘነድ ነው ግን እቺ ዘንዶ ነች
@sitinaabdu1659
Ай бұрын
Alhumaselih wasalim ala nabiyina muhame
@fjgdgg1538
Ай бұрын
በዝህ ግዜ ብራችንን የሚቀማ ወዲ በሞላበት አት ከሰዉነትህ አካልህን መስጠትህ ልዪ ነህ አላህ የተሻለዉን ዪስጥህ ሲያዉህ ታሳዛናለህ
@AmelBezu
Ай бұрын
Bexame ytrgaga Lije new
@ethiomardiymom7302
Ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ያስፈልግሀል በፍቅር ስም አደንዝዘውህ ነው
@bimeshimynegal2725
Ай бұрын
ሐብታሙ በፍፁም እንዳትታረቅ አሁን ይቅርታ የምትለው አውቃ ነው አሁን ገንዘብ አግኝቷል ብላ ለመብላት ነው ይቅርታ የምትለው !! በችግርህ ጊዜ ራስህን ቻል ካለችህ በሁአላ አሁን ምን ተገኘ ?
@Aster-s4x
25 күн бұрын
በትክክል
@Zahra-የናትዋልጅ
Ай бұрын
ኤላዬ ስጠብቅህ ነበር በዚነገርላይ እኔ ልጁ ሀቅእዳለው ይታየኛል ምክንያቱም ስብርብሎአል ሀቅባይኖረው ላይቭላይ በዚሁኔታይቀርባልብዬ አልልም ግን ደም አሁንም ቢሆን ሀቅ ካለው ሀቁን አላህ ያውጣለትነው ምለው ልጅቷግን ለኔ ወጣም ወረደም የሆነች ጉርጥ ነገር ናት የናት ጡትነካሽ ብያታለው ምንም ይሁን ምንም ወይኔ እደዚ ሂወቱንና አካሉን ለሰጠኝሰው ኧረ እዴ ምንልሆን ከሱስር አልወጣምነበር በዚን ጊዜ እደዚአይነት ወንድ አይገኝም ባሁን ጊዜ አንዳንድ ሴቶች ወንድን ገዝተን አይደል እዴ እየኖርን ያለነው በኔበኩል በጣም አዝኛለው😢😢😢😢😢😢😢
@semirewiz5387
Ай бұрын
በአሁኑ ሰአት ኩላሊት በገዘብ እንኳን አይገኝም ለኔ ጀግ ና ነህ ሀብታሙ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
Ай бұрын
ወይኔ እኔን ወንድሜ ህንድ ሀገር ብዙ ነገር አሳልፈሃል እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሃል
@MdEt-v9l
21 күн бұрын
ዱቄታም ሁላ ለምን አታርፉም ሰው በጁው ሰርቶ የሚበላበት ዘመን ጠፋ። የሰው ስጋ አትብሉ❤
@tigistalemumoshertthe4508
Ай бұрын
God bless
@marykuki6319
Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢ልጅ አሰሳናኝ
@GebrealAbata
Ай бұрын
አንጀቴን በላው ማርያምን መስኪ ስታወራ ውይይይይይይይይይይይ
@MerimaYmer
24 күн бұрын
ፈጣሪብሎይስማህ
@Jennifer-uo4lr
25 күн бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ያማል
@tgtg3001
Ай бұрын
አረ አበስኩት ገበርኩትትት ልበል ለራሴሴሴ🙆♀️🙆♀️
@liyamebratu9694
Ай бұрын
መርዝ መጠጣትዋ ትክክል ነው ምን እውነት አላት ካህዲነች
@KariyeHerato
Ай бұрын
Habte Bexemi Tilayale Unetaya afqari Naki👍❤❤❤❤💔💔💔😭
@sisaytiruneh1696
25 күн бұрын
Habtish Excellent!whatever
@tigisit2534
Ай бұрын
ልጁ ጸበል ቢገባ መልካም ነው 🥹አደዝዘዉት ነው
@ሀይፋ
Ай бұрын
ትክክል ይህ ቆንጆ ልጅ ለዛች ጉጉትማ ዝም ብሎ ኩላሊቱን የለገሰው አፍዝዘውት ነው😂😂
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
Ай бұрын
በጣምያሳዝናል😢
@adiyamparkPark
Ай бұрын
እራሷ ያለምንም ክፍያ እንደሰጣት ተናግራ ነበር ደሞ ማንም አላለም አመሰገጕናለው ብላለች
@SisayAlemu-ie6yy
Ай бұрын
ስለፎቶ ጠያቂ በመጀመሪያ አጣራ እባክህን
@yalemtsehaybirhanie
Ай бұрын
Gen yasazinale min yakil kehadi nate
@Jennifer-uo4lr
25 күн бұрын
እዴት አንጀቴን እደበላኝ 😢😢😢
@Zewdeneshkass1240
21 күн бұрын
ልጁ ሲጀመር ለጥቅም ብቻ ነው ልጅቷ ጋ የቀረበው
@AlemtsehayAkirso
Ай бұрын
ኤላ በጣም ነው የማደንቅህ እስኪ ተደበደበ የምባለውን ወሬ ብታጣራ ብይ ነው
@ሀበሻrec
Ай бұрын
🙏
@TigistGirma-o7k
Ай бұрын
Are ye antes yileyal wandime bezi sa.ati Iko sewu densitihon newu miwedikn💫
@yeshitadesse8134
Ай бұрын
ጥገኝነት ስንጠይቅ የምናቀርበውን Case መሰለኝ የማታስታውስትን አናስታውሱም በሉ ሚሉን ትዝ አለኝ ሱም እንደዛ እያለ ንው
@Hayat-v2p
Ай бұрын
እማን ሠማው የለም ዘድሮ
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
ኤላ እናመሰግናለን ምን
@Wendsenadugna-yf2cv
Ай бұрын
ሐብቴ አይዞህ
@የኔዉቤእነዉ
Ай бұрын
እኔ ግን ሊጁ አሳ ዘነኝ እቺ ሊባ አፍት 💔💔💔😭😭😭😭😭
@liyamebratu9694
Ай бұрын
ምስኪን የኔ የኔጊታ ኩላሊት በስጠ የሱመልስ እየሱስን አሳልፊ የስጠ ይሁዳነች
@JemalYimam-c9l
Ай бұрын
ቅርጥፍ አድርጎ ከበላ ከ50ሺ ብር በላይ በእጅ መስጠት አይችልም በአካውንቱ የገበባትን መረጃ ማምጣት ይቻለል
@Fahizaawe
Ай бұрын
50 ሚሊየን ደላር ያንሰዋል
@NejuPrinces
Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Zewdeneshkass1240
21 күн бұрын
ሲጀመር ሚዲያው ላይ መቅረቧን ታውቅ ነበር ጓደኞችህ ሲነግሩህ ምን አስደነገጠህ?
@Redie-gl2nw
28 күн бұрын
አረብ አገር ለፍተን ወንድሞቻችን አቋቁመን አገር ስንገባ ሰላም በማይሉብን ጊዜ አንተ መገኘትህ ይገርማል ውለታህን መድሐኒአለም ይክፈልህ ከሰዋ ጋ እንዳትታረቅ
@AwetashSara-if9sr
18 күн бұрын
Hbetesheya ayezoke fetari kanet gaa alhe
@beri16semsam14
Ай бұрын
🎉🎉🎉❤
@Htrhbgfb
Ай бұрын
ኩላሊት ትመልስ😢
@MehamedMame-jr6hj
Ай бұрын
ሚኒሼናዉ፡ሊትማሊሰዉ፡ፎሎ፡ናዉ፡እዴ፡
@DidiA-i1x
Ай бұрын
Balege nat uuuuu 😢😢😢😢 ayizoh habtish esh e g yiksal abate
@winniewinnie4575
23 күн бұрын
Text text ይላል የትቅለ ማስረጃው????
@toybahussain3774
Ай бұрын
እደ በሉ ሴቶችየ አሁን ወድማችን ጌን እንቁም በአላህ ምንነገርቢሆን በሷምክንያትነው
@monamohammed9843
Ай бұрын
ሀብቴ ምን ሆነህ ነው ሚዲያ ላይ ቁጭ ብለህ አፍንጫህን የምትጎረጉርብን ይደብራል 👍
@hawamuhemed5939
20 күн бұрын
አንዳንዴየ ሰው ሲጨነቅ የሚያደርገውን አያውቅም እኔንም አይቶ ማለፍ እንልመድ
@Hikmaahmedin-n4y
19 күн бұрын
በፍፁም መታረቅ የለበትም ትገለዋለች ምክንያቱም ስቃዩ በዝቷል ይሙት የምትሉ ከሆነ ነው እባካችሁን ታረቁ አትበሉ ነገ በኔ በሉ
50:17
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 21 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 4,9 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
14:31
ከሩሀማ ጋር ተኝቶ የነበረው ኤሪሚያስ የባሏን ያልተሰማ ሚስጥር አወጣ አወጣ Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 202 М.
19:47
ኪያ ተዋረደች_የልጆቹ አባት ታወቀ_እውነቱ ወጣ_the father of the children was discovered_the truth came out
Biruk Entertainment
Рет қаралды 45 М.
1:04:12
ፒያሳ ወርቅ ቤት ነበረኝ! ባለቤቴ እና ልጆቼ አሜሪካ ናቸው ያለሁበትን አያውቁም!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 149 М.
1:09:09
ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 121 М.
28:05
ሚስጥሩ ታወቀ የወለደችው ለራሱ ለጓደኛው ነው @awtar_media
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 66 М.
21:18
ቴዲ አፍሮና ጃዋር መሐመድ፤ ''ንጉሥ አንጋሹ ፖለቲከኛ''|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 354 М.
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 194 М.
25:58
ጉድ❗️ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን ተናገረ አሳይሃለሁ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ የትዝታው ሳሙኤል ከባድ ቅሌት ወጣ ደፍሬያታለሁ
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
11:27
በ Eyoha media ( እዮሀ ) የቀረቡት የዮኒ እህቶች ወደ ሚዲያ መጡ ለሊያ ሾው ማስጠንቀቂያ ሰጡ|ኪያ ስለ ጉዳይ በድጋሜ ተናገረች|
Eth Info
Рет қаралды 36 М.
12:46
ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች Lower Blood pressure Naturally.
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
Рет қаралды 205 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН