የ5ደቂቃ የፃም ኬክ (ኩሪባት) |የሽንፍርፍር አሰራር | የዝንጅብል ሻይ

  Рет қаралды 34,408

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
ሽንፍርፍር የሰጠሽዉ ስም ተመችቶኛል እና ኩሪባት ሁለቱም ለእኔ አዲስ ናቸው ከጅንጅብል ሻይ ጋ አሪፍ የሰንበት ቁርስ ነዉ ያሳየሽን እንደ ሁሌም በጣም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ መልካም ሰንበት ላንችም ሜሉዬ😍😍😍
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@tirueworky3244
@tirueworky3244 4 жыл бұрын
ከሌሎች ያንች ብዙ ነገር ለየት የደረገሽ ከጊዜ ጋር ጥሩ ቀሪረብ እና ብዙን እየሰራሽ ነው የምታሳልፌው ሌላ ሥመለከት ቶሎ ወደአሰራሩ እይገቡም ያ ድግሞ ለተመልካች አስልች ይመስለኞል ለማንኛውም እኔ እና ቤተስቤም እንወድሻለን እልፎ ለሌሎች በተለይ እናት እሜሪካዊ እባት እበሻ ልጆች በጣም ረድቷል በርች ጉልበትሽን ይባርክልን ሙሉ ጤና እስከ ቤተሰብሽ ለአድስ እመት እመኛለሁ አአገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ የምንኖርበትንም አገር ይባርክልን መልካም ልድት እንዲሁም መልካም አዲስ ዓመተ ይሁንልን አሜን
@Ethio-France-media
@Ethio-France-media 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እኔንም ወንድማቹን አበረታቱኝ ምግብ ነዉ ምሰራዉ 🙏🙏👍👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
የሜላዬን ሾርባ እና ዳቦ የሰራችሁ እጅ ወደላይ 👍👍👍👍 ያላያችሁ አያምልጣችሁ በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼው ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ ሜላዬ😘
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሀኒሻዬ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 4 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ጣፋጭ . Thank you for sharing ሜሉ🥰🥰🥰👌👌👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
በጣም እሚያምርና ጤናማ ያስጎመጃል እናመሰግናለን ሜልዬ🙏🙏🥰🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@emetuseifu2291
@emetuseifu2291 4 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 жыл бұрын
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩልኝ ወድጄዋለሁ 👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 4 жыл бұрын
ሜላዬ ከአስራር እስከ ከአቀራረብ በጣም ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ልዩ ነው ❤️❤️❤️
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 4 жыл бұрын
ዋዉ ሚሊ በጣም ያምራል። እጅሽ ይባረክ🙏 ስሙ ተመችቶኛል👍👍
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 4 жыл бұрын
ሜሎዬ ፍርፍሩ ሲያዬት እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረከ🙏🙏🙏
@Tig12342
@Tig12342 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሜሊ
@sarahernandez921
@sarahernandez921 4 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@samrigeza9887
@samrigeza9887 4 жыл бұрын
Kuribat meserat betam feleg neber thanks meluye♥♥
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 жыл бұрын
ቆጆ ምግብ ተባረኪ የኔ ጎበዝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 4 жыл бұрын
Wow betam yameral semum aseraum manem sew meserat emechelew new des yelale
@fetleabate2733
@fetleabate2733 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ጎበዝ ፡ይህም አንድ ጥበብ ነው፡እጅሽ ይባረክ፡ በመሀል በመሀል ሳቅሽ ደስ ይላል፡
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፍርፍርና አስራር ነው ኩሬባ በጣም ነው የምወደው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቁርስ ነው ሜሉዬ የዝንጅብል ሻዩን በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ያም 😋👌👍👍🥰🥰♥️♥️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
@@melatTUBE ሜላትዬ ከቻልሽ እንጀራዬን ሼር አርጊልኝ ፕሊስ💖💖💖🥰
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 4 жыл бұрын
ሜልዬ ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@woinalemu8537
@woinalemu8537 4 жыл бұрын
አሪፍ ቁርሥ እናመሠግናለን ሜሉ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
በጣም ልዮ ነው እናመስግናለን
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@hiwettube3006
@hiwettube3006 4 жыл бұрын
Melatiye, you prepared a very delicious Breakfast.
@shitayeabebe3869
@shitayeabebe3869 4 жыл бұрын
Wow melu gobez 💯/💯
@daewas1403
@daewas1403 4 жыл бұрын
I like shenferfer wey malusha sem awetteshe eko geday new tebareki yena balemoya bezu bezu eyetemaren new ❤🌹🌹
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
ሜልዬ የኔውድ እንደሁልግዜው ግሩም የሆን ብግቦች ናቸው ስም አወጣጥ አንደኛ በርችልን
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 4 жыл бұрын
Can we use gluten-free flour such as almond and coconut for the cookies (Kiribati). Or can we mix the ordinary flour with gluten free flour? If so in what proportion or ratio. Can I use honey instead of sugar? I liked it because it does not contain egg and baking powder.Thanks
@Lulit21
@Lulit21 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ👌🏼👌🏼👌🏼
@sarakedir6704
@sarakedir6704 4 жыл бұрын
Yene konjo pls gram flour malet amharic trgumu mndnew??
@mahiasnake3625
@mahiasnake3625 4 жыл бұрын
enem yedire lij negn gin koychalehu kebelahu silasitaweshn betam enameseginalen
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 4 жыл бұрын
Am going to try this👌🏽looks 😋 thank you for sharing your talents!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንዴት እንደሆነልሽ እጠብቃለው
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
በጣም ነበር የምወደው ኩሪባት እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 жыл бұрын
watching
@ezgamnmebrahtu4124
@ezgamnmebrahtu4124 4 жыл бұрын
Merry Christmas to you and family. Thanks so much for these all your recipes. I tried this one it’s really good and yum for breakfast. Thanks a lot keep it up!
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 4 жыл бұрын
እጅሽይባረክ፡ሜሉ፡መልካምሰበት
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን ላንቺም መልካም ሰንበት
@shalommitiku4243
@shalommitiku4243 4 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ ሜላት በቅድሚያ እጅሽ ይባረክ ማለት እፈልጋለሁ በፊት ከአገር ውጪ እያለሁ ሁሌም እከታተልሽ ነበር አገር ከሀባው በኅላ የኢንተርኔት አክሰሱ ብዙም ስለማይመች ጠፍቻለሁ በቅርብ ደሞ በደምብ መከታተል ችያሁ ብዙ ያመምለጡኝን ቪዲዮዎች ማየት ችያለሁ ግን ኮመንት ሳልሰጥ ነው እወጣ የነበረው ዛሬ የአጠቃላዩን ጠቅልዬ ስነግርሽ በጣም በጣም እናመሰግናለን ጊዜሽን ሰውተሽ የምታውቂውን ለኛ ስለምታሳውቂ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ህይወት ቤተሰብሽን ይባርክ😘😘
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Yene andegna ejish yebark beka ahun yamaregn yanchi ehet mehon new❤️❤️❤️❤️🤗 share darling
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለኛል ማሂዬ
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 4 жыл бұрын
.ዋው ሽንፍርፍር! በጣምየሚያስጎመጅ ነው ሰርቼ መቅመስ አለብኝ፡፡አመሰግናለሁ ሜሉዬ!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
መነንዬ ከሞከርሽው እንድትነግሪኝ ታዲያ
@dagmawitzewde6510
@dagmawitzewde6510 4 жыл бұрын
Food processshen wedejewalhu kanchi fetera betechemari ena brandu menden new?
@mesmak826
@mesmak826 4 жыл бұрын
የሚያምር ኩሪባት በጣም የሚወደድ ኩኪስ ልዩ ፍርፍር ነው በጣም ልዩነው ሽንብራ በፍርፍር አይቻት አላውቅም ነበር ሃሃ ሁሌም የተለየ ስለምታሳይን እናመሰግናለን ሚሉ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@yafetdesta2193
@yafetdesta2193 4 жыл бұрын
Wow betam amesgenalehu abata dero yeseralen neber tezetayen kesekeshebeg meluye
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እንዴ የምን ትዝታ ነው አሁንማ ሰርቶ መብላት ነው
@militessema3887
@militessema3887 4 жыл бұрын
Love watching your video Betchi ❤
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጌታ ይባርክሽ።አንድ አስተያየት ግን አለኝ መስማት የተሳናቸው ጓደኞቼ በብዛት ይከታተሉሻል አና የሚቸግራቸው ነገር እንዳንዴ በቃላት ብቻ 1የሻይ ማንኪያ የሆነ ቅመም ትያለሽ አንዳንዴ ተቀራራቢ መልክ ያለው ቅመም ከሆነ ግር ይላቸዋል ከቻልሽ ቅመም ስታርጊ ዎይም ሌላ ነገር አዛው ስክሪኑ ላይ ብቅ የምትል ጹሁፍ ቢኖርው የበለጠ ይረዳቸዋል:: አመሰግናለሁ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 4 жыл бұрын
Yummy...it is so good. Oh Mel, you really nailed it. Betam gobez balemuya.🙏🏻
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምታበረችኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
መልካም ሰንበት ለአንችም ሜሎዬ you have to prepare a cooking book you have amazing talent!!!👏
@elizabethgirma3780
@elizabethgirma3780 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የምትሰሪያቸው ነገሮች በሙሉ ይመቹኛል አብዛኞቹን ሞክሬ ተሳክቶልኛል ብዙ ተምሬያለው እንዳንቺ ባይሆንም እኔም ባለሙያ ነኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ኤልሲዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@miheretbegashaw8090
@miheretbegashaw8090 4 жыл бұрын
Betame konjo yesenbet korse betley kurebato agrene astaweshen ye ♥ ❤ 👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም የኔም ትዝታ ነው
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
Thank you for sharing this amazingly healthy and yummy looking recipe💕🙏🏻
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ
@sadianurhussen6180
@sadianurhussen6180 4 жыл бұрын
ታዲያስ ሜላት የምግብ አሰራርሽን በጣም ወድጄው እየተጠቀምኩበት ነው አመሰግንሻለው። ታዲያ በዛው ሽንኩርት ከከተፍን በኋላ ሽታው ከእጄ ላይ ቶሎ ስለማይጠፋልኝ እባክሽ ሽታ ማስወገጃ የምታውቂው ነገር ካለ ለኔም ንገሪኝ
@daewas1403
@daewas1403 4 жыл бұрын
Aierarebshe rasu leyuuu new👌👌👌
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ሜሉዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Wow gobez berech always amazing work I try your soup it's so amazing thank you melue have a lovely weekend enjoy konjo
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ስለወደሽው በጣም ደስ ብሎኛል ከልብ አመሰግናለሁ
@filmonayohannis7687
@filmonayohannis7687 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 4 жыл бұрын
ሜላትዬ ቆንጆ ነዉ እዉነት ጎበዝ ነሸ
@our_life4825
@our_life4825 4 жыл бұрын
ሽንፍርፍር 👌
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ሽንፍርፍር? በጣም ደስ የሚል ስም ነው:: ምግቡም ሲታይ እንደሚጣፍጥ መገመት ይቻላል:: ሜሉ ባለሞያ ነሽ የፈጠራ ችሎታሽ አደንቃለሁ🙏🏾
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
እሆንን ፍርፍር እኔም እስራዋለሁ በጣም ነው የሚመቸው ኩሬባቱን ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን በርቺ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@mtmt348
@mtmt348 4 жыл бұрын
Great job always
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
Wow looks delicious ejeshi yebark melye🥰👌😋
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@taodratube6324
@taodratube6324 4 жыл бұрын
Yummy.
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Wow Melu! That looks so delicious 😋 Thank you for sharing! Love the Ginger tea💕
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 жыл бұрын
Thank u❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@danielsahilu5959
@danielsahilu5959 4 жыл бұрын
It will be nice if you add some vanilla on curebat
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ጨምሬበታለው በጣም ቆንጆ ነው ።።።
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ጎበዝ የኛ ባለሙያ ስራዎችሽ በሙሉ እስከ ንጽህናቸው በጣም ነው የማደንቅሽ።ሜሉየ ግዜ ካለሽ መልእክት ልኬአለሁ በ instagram ብታነቢው ደስ ይለኛል ተባረኪልኝ 🙏 መልካም ሰንበት 🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ፂዬ መልሻለው ምስጋናው የኔ ነው የኔ ቆንጆ
@aida35111
@aida35111 4 жыл бұрын
👍👍
@tinahailu748
@tinahailu748 4 жыл бұрын
I love all the looks & I love your blogs!!Great ideas!Doing a marvelous job 👌 👌 👌 Stay blessed 🙌 🙌 🙌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቲኑዬ
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwoww bexam arif new tebareki
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@yewubdartesfaye9004
@yewubdartesfaye9004 4 жыл бұрын
Betam arif new
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 4 жыл бұрын
ልዩ አሰራር አንቺም ቅን ልዩ ሴት ነሽ በርቺልነኝ ያንቺን ውለታ አይርሳም ትልቅ ብርታት ሆንሽናል አመሰግናለሁ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
Watching
@nabechannel1921
@nabechannel1921 4 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ የሚያምር መቸም በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ቃላት የለኝም ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
Watching 👍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
👌❤❤👏ሼር
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@mestawut1218
@mestawut1218 4 жыл бұрын
I only wish I have half of your talent 👌
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
Watching ♥️👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ👍👍👏👏 መልካም እለተ ሠንበት ታህሳስ 10/4/2013( Dece..19/12/2020) 💞
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሀኒሻ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
እነመሰግናልን ሜሉ እጅሽ ይባርክ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@sani.habeshawi9241
@sani.habeshawi9241 4 жыл бұрын
Gobez yenne konjo
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Watching 💕
@betiyealemayehu
@betiyealemayehu 4 жыл бұрын
Betam new des yemilew kurebatu yamrala Meloyeee ewnet balemoya nesh
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@lalaside9094
@lalaside9094 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሜሊ የረሳነውን እንድናስታውስ እያረግሽን ነው የዛሬውን አያድርገውና በልጅነቴ ቁሬይባትና ሀለዋተልሎዝ ምግቤ ነበር የድሬ ልጆች የኢብራሂም ሱዳኔ ቤት ሀለዋ የናፈቀው እጁን ያውጣ🖐😄
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እኔ አውጥቻለው ልክ ነው ትዝታ ያመጣል በጣም
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 4 жыл бұрын
Watching 🥰🥰
@mhiretalemu1316
@mhiretalemu1316 4 жыл бұрын
Thank you melu 😘
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምሩዬ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ
@tjj269
@tjj269 4 жыл бұрын
konjo konjo 🙏🙏🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 4 жыл бұрын
🙏🙏👍👍👍👍
@tsegredahaile2883
@tsegredahaile2883 4 жыл бұрын
Selam yemtseriw hulu konjo new gn recpie beteley ye cake btxfln kongo new
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ቀላል ስለሆነ ነበር ያልፃፍኩት አስተካክላለው
@nuale23
@nuale23 4 жыл бұрын
No 1
@judjud4209
@judjud4209 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍😘😘😘
@afomia7469
@afomia7469 4 жыл бұрын
You can buy dry rosemary and ground it. Dry rosemary can be found in any store 🙏🏽
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ልክ ነሽ እንደሱ አደርጋለው ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@afomia7469
@afomia7469 4 жыл бұрын
@@melatTUBE 👍🏼
@Tsedicorner
@Tsedicorner 4 жыл бұрын
i always wait for u on saturday meluye, kuris shinfirfir lisera new 👍😊
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንዴት ነው ቁርስ ታዲያ ተሰራ
@Tsedicorner
@Tsedicorner 4 жыл бұрын
@@melatTUBE ዛሬ ነው የተሠራው ሜሉዬ በጣም አሪፍ ነበር እኔ ግን ዱቄቱን ነዉ የተጠቀምኩት ያኛዉ የለኝም ነበር ከዛ ስጎ ሠርቼ ፈርፍሬ ከዛ ከሽንብራው ፍርፍር ጋ ደባለኩት አሪፍ ነው ሜሉ ለየት ያለ አማራጭ👌
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
Shinfirfir kkkkk you are so funny eko!
@yadahgraphicsprint5837
@yadahgraphicsprint5837 4 жыл бұрын
If you tube had more than like I would give you meluye... It is the best. Stay Blessed!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ኦኦኦኦ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
Mellu gobez
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
ዛሬ የሰራሽው ኩሬባት አፋር ኬክ ቤትን ነው ያስታወሰኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
1st watching
@natiselomon2388
@natiselomon2388 4 жыл бұрын
ጠባሹን ተዋወቁት ከ ናቲ ከ ቅን ልቦች👇😲😲😲😲😲🤓🤓🤓🤓 ፈካ ቲቪ youtu.be/UiMh5kwOK
@saronadmasu5353
@saronadmasu5353 4 жыл бұрын
Melu i like everything you make but your voice is not that audible, thank you!!!
@lemlemabebe8771
@lemlemabebe8771 4 жыл бұрын
Wow looks delicious 😋 ejeshi yebark gobez,Berech
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አስተካክላለው በቀጣይ
@selamtube6543
@selamtube6543 4 жыл бұрын
Meluye yene balmuya ejesh yebarkeln jegna eko nesh
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 4 жыл бұрын
Watching
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Watching
ቀላል ቁርሶች⭐ easy breakfast ideas
15:01
melat tube
Рет қаралды 57 М.
ለኮሌስትሮል ... መድሀኒት  ጤናዎ በእጅዎ... | Elsa Asefa | Silegna | ስለኛ
28:15
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 52 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
ልዩ ጤናማ ቁርሶች በቀላሉ
11:18
melat tube
Рет қаралды 40 М.
ՉԱԽՈԽԲԻԼԻ/ ЧАХОХБИЛИ
21:59
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 250 М.
ልዩ ቁርስ ቀላል እና ፈጣን
11:26
melat tube
Рет қаралды 47 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН