የባንክ ሰራተኞች ስጋት! በኢትዮጲያ Downsizing ይጠበቃል! የውጪ ባንኮች መግባት ሰራተኞች ላይ የሚፈጥሩት ተጽዕኖ!

  Рет қаралды 7,351

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

Күн бұрын

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ እያደረገ ባለው የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት የተለያዩ ሴክተር ሰራተኞች ስራቸውን ሊያጡ ይችላሉ!
ኢኮኖሚው የሃገር ውስጥ የፋይናንስ ድርጅቶች ለውጪ ባለሃብቶች ክፍት እንዲሆኑ መፍቀዱ የባንክ ሴክተሩ ሰራተኞች እንዲቀነሱ የሚያደርግባቸው ምክንያቶች፤ ሰራተኞች ቀድመው ማሰብ ያለባቸው ነጥቦች፤ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ በፖሊሲ ለውጥ ምክንያት የሚፈጠር የሰራተኞች መቀነስን እንዴት ሊመለከተው እንደሚችል እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - /economistwasyhun ​
Telegram: - t.me/WaseAlpha​

Пікірлер: 18
@AmeBeamlak
@AmeBeamlak Ай бұрын
thanks well and current analysis issue.
@HarunHussen-h8u
@HarunHussen-h8u Ай бұрын
Important ideas!!!
@akumeshesha
@akumeshesha Ай бұрын
እንኳን የውጭ ባንኮች የሃገር ውስጥ ባንኮችም ሰራተኛና ቅርንጫፍ መቀነስ የግድ ሆኗል። በተለያየ ምክንያት ቴክኖሎጂ አንዱ ነው።
@GetayawkalTenaye
@GetayawkalTenaye Ай бұрын
Thank you Wassihun
@tewodroswolde3513
@tewodroswolde3513 Ай бұрын
Txn
@PhiraG
@PhiraG Ай бұрын
Ena mesgenalen ❤
@MisrakBeke
@MisrakBeke Ай бұрын
Thank you Wasu
@HailemichaelBizuneh
@HailemichaelBizuneh Ай бұрын
Can you do a video on personal loans from banks against a collateral
@HarunHussen-h8u
@HarunHussen-h8u Ай бұрын
It is the contemporary issues of Ethiopian bankers!!!
@AlexYibe-g1h
@AlexYibe-g1h Ай бұрын
በኢትዮጵያ እንዲህ አይነቱ ተፅዕኖ አይታየኝም ምክንያቱም ማህበረሰቡ እኮ የዲጂታል ግብይትን ደፋሮ ማከናወን የማይችል ማህበረሰብ እስካለ ድረስ በኛ ሀገር አይሆንም
@ArabsaBole-t8b
@ArabsaBole-t8b Ай бұрын
Wehedet sefeter kenesa aykerem
@maerge-x4l
@maerge-x4l Ай бұрын
ትንታኔህ ሳይንሳዊ ነው ፡፡ እብካህ ጥቆማ ልስጥህ የምንግስት ማህበራዊ ዋስትና እና የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስተና በቅርቡ በተደረገ የደሞዝ መዋቅር ከፍተኛ የደሞዝ ልዮነት ተስተውሏል ፡፡ለምሳሌ የመንግስት ማህበራዊ ዋትና ከፍተኛ ጭማሪ ሲያደረግ የግል ማህበራዊ ዋስትና ግን የሚሰራው ስራ የተወሳሰበ በመሆኑ አነስተኛ ክፍያ እንዲከፈላቸው ተደርጓል ፡፡እባክህ ትንታኔ ሥራ የመንግስትንም ሆነ የግል ድርጅት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ሰራተኞች አነጋግረህ ሳይንሳዊ ትንታኔ ስራ ፡፡አመሰግናለሁ፡፡
@maerge-x4l
@maerge-x4l Ай бұрын
ልብ በል ቴክኖሎጂን ሰለሚጠቀሙ ብዙ ሰው ላይፈልጉ ይችላሉ ፡፡
@Esuendalew.Belachew
@Esuendalew.Belachew Ай бұрын
cheap የሆነ Labour እንዳለ ሳያውቅ ይቀራሉ ብለህ?!
@ArabsaBole-t8b
@ArabsaBole-t8b Ай бұрын
​@@Esuendalew.Belachewbank employee is relatively not cheap paid.
@HabtamuMoges-c4c
@HabtamuMoges-c4c Ай бұрын
10q
@selamtefera3210
@selamtefera3210 Ай бұрын
Important ideas!!!
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54