⭕የብርቱካን ክሊንዘር | እስክራብ | ማስክ ፊቴን እንዴት እንዳሳመረው እዩት 🔴

  Рет қаралды 31,279

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

በፀሀይ ለተጎዳ የፊት ቆዳ የሚሆን የብርቱካን ክሊንዘር | ማስክ | እስክራብ
ለበለጠ መረጃ ዘመናዊት የውበት መፅሀፍን የግሎ ያድርጉ
Www.zemenawt.com

Пікірлер: 145
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Don't forget to subscribe and like also share the video 🙏⭕to order zemenawit beauty book 📖 please use our website 🔴 www.zemenawt.com 🔴come join us on Instagram @zemenawt ✅ thank you for watching
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ገና ብዙ ነገር ነው ካንቺ የምንጠብቀው በርቺልን
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Eshi thank you sister 😘
@helu5558
@helu5558 4 жыл бұрын
Hi መጽሀፉን እስከ አሁን አልመጣልኝም
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ከሁለታችሁም ሜሊዬ
@helenkefelegn7638
@helenkefelegn7638 4 жыл бұрын
ሰወዳችሁ የኔ መልካሞች
@Lovelyathome
@Lovelyathome 4 жыл бұрын
Thank you for sharing beautiful ❤️
@ferehiwotmekonnen9745
@ferehiwotmekonnen9745 4 жыл бұрын
Betam konego new bereech tetekem enegereshalehu
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ እህቴ አመሠግናለዉ 🙏🏾💝 የቃል ቤተሰቦች ዛሬ የጋገርኩት እጀራ ያለ አብሢት እንዳያመልጣችሁ የእዉነት ህይወታችሁ ኑሮአችሁ ይቀልላችሗል ጎራ በሉ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ethiokal4416
@ethiokal4416 4 жыл бұрын
Betam arif berchi betam light ybezawal video kechalsh tnsh kenshw
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ ከሚጨልም ብዬ ነው ግን እቀንሳለው 🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው በርቺ
@laelnaam7539
@laelnaam7539 4 жыл бұрын
Thank you so much I will try my dear God blessed you ❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you please do try it and let me know the results 😊
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው: እናመሰግናለን ቆንጆ 💝🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much dear 😘 🙏
@salaamsalaam4888
@salaamsalaam4888 4 жыл бұрын
Enamesegnalen ehet benekaw egeish ye madyat matfya asayen
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ 🙏🙏🙏
@kidisttesfagiorgis1367
@kidisttesfagiorgis1367 4 жыл бұрын
Betam tamrialesh yesefere lij batehogni ykochegn neber
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
😁😘😘😘😘🙏🙏
@መኖርእንደዘበት
@መኖርእንደዘበት 4 жыл бұрын
ማሻላህ የኔ ዉዴ ከፈገግታሽ እራሱ ደስ ትያለሽ እኔ ብዙ ሰዉች ለፊትም ለፀጉር ብለዉ የምያቀርቡት ነገር አያለሁ ግን አልጠቀምም በጣም እፈራለሁ ቢበላሽብኝስ ብይ አንችን ግን ለምን አላቅም ዉስጤ ወዱሻል ከዚ ሁለት ፍድዩሽ አይቺልሻለሁ ለተቁራረጠ ፀጉር የሰራሺዉ ኢንሻ አላህ እሰራዋለሁ ጥሩ ዉጤት እንደማገኝ በአላህ ተስፋ አለኝ እነግርሻለሁ በተረፈ በርቺ
@genetlamago
@genetlamago 4 жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
አሜን
@messikonjo8443
@messikonjo8443 4 жыл бұрын
Great job Kaleyea... so helpful! I am gonna try this ... thanks for sharing 💚💛❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you messi konjo 😘😘😘
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 4 жыл бұрын
Wowwww wed arif new gen ballha lafete natetaba Yemehon asayegn
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው can't wait to have your book, it's on the way😀
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Eshi team thank you so much for the support ❤
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
👍👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️የሚገርም ነው
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
Enamesegenalen Kalye .anchienem lek ende melat betam wodejeleshalehu.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@hayatmohammed8063
@hayatmohammed8063 4 жыл бұрын
ሰላም ነሽ እህት ጥያቄን ከቻልሽ መልሽልኝ መፍቴሄ ካለሽ እሱም ምን መሰለሽ በጣም ከቸግራለሁ በፊት አልነበረኝም አርብ ሀገር ከመጣሁ ነው እንደዝህ የሆንኩት ውደ ፍሬ ሀሳቡ ዝገባ እግሬ ላይ እና እጀ ? ላይ ፀጉር ወጣብኝ እባክሽን መፍትሄ ካለሽ ተባበሪኝ
@titigebrewold5623
@titigebrewold5623 4 жыл бұрын
This looks great I can't wait to try it. Keep up the good work beautiful!
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 жыл бұрын
Thank you so much my dear I will try
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 жыл бұрын
የምወዳት የሜሉዬ እህት ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ውዴ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ፍሬህይወት 🙏🙏🙏🙏
@merimashifa6084
@merimashifa6084 4 жыл бұрын
Hi kaleye ahun before 30 minute tetekemkut yemigerm lewt alew thank you very much mecheresha lay gen fiten Glycerine new yetekebahut cheger alew?
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
Wow nice thank you dear please if you have show me to reduce wrinkles am 25 but I have wrinkles under eye and forehead tks
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Oww am sorry about that yene konjo eshi I will do one video about that 🙂👍
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
የሜልዬ እህት እጅሸ የባረክ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
እህትሽንም አቺንም በጣም ነው የምወዳችሁ.👍👍👍❤❤
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
Thank you 🤗🤗🤗
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
ቃልዬ መፅሐፉን አዝዜ ነበር ሜሉ እንደነገረችን ከይቅርታ ጋር እስካሁን አልደረሰኝም አመሰግናለሁ 💝💝💝
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
@@taabebe525 thank you yene konjo, I think you are in Ethiopia adel so you use sodere.. the problem with that is the connection was out but today we got the connection so I will confirm your order tomorrow with them eshi
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
Thanks 😍😍
@netsanetkelmu9595
@netsanetkelmu9595 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ በርቺ ። ከነ እህትሽ ፣ በጣም ነው የምወዳችሆ ። በርቺ ጌታ በነገርሽ ሁሎ ይርዳሽ።
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
አሜን ፣ በጣም እናመሰግናለን ነፃነት 🙏🙏🙏
@moniermdah987
@moniermdah987 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@edomsirak6197
@edomsirak6197 4 жыл бұрын
Am going to try this Kal. I have a combination skin so I think using citrus fruit to cleanse my skin will help balance the oil.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Yes dear it will be perfect for your skin 👍 let me know the result eshi 🙂
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 4 жыл бұрын
Great job.
@kwkk6984
@kwkk6984 4 жыл бұрын
Enamsegnalen seltegurm serlin konjo
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፣እሺ እሰራለው ።
@merimashifa6084
@merimashifa6084 4 жыл бұрын
ሀይ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምነው ጠፋሽ ዛሬ ይህን ውህድ ተጠቅሜው እንዴት እንደፈካው በጣም አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ነገ ከጎደኞቼ ጋር የአጃውን ውህድ አዘጋጅቼ ስቲም ልጋብዛቸው ተቀጣጥረናል ዛሬ ይህን ስክራብ ስለተጠቀምኩ ነገ የአጃውን ውህድ ፊቴን ብቀባው ፊቴን አይጎዳውም?ቃልዬ መልስሽን ዛሬውኑ እፈልጋለሁ
@tsegatecle775
@tsegatecle775 4 жыл бұрын
Wow mokirew betam new yewdedkut I like it
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው አይደል ፣ ለውጡንም ወድያው ነው የሚያሳየው ።
@fasikaabedom3057
@fasikaabedom3057 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ነገርግን እያዳዱን ስትሰሪ ስትጠቀሚ ስአቱን አተጣጠቡን ሁሉንም በግልፅ አሳይን የፀጉሩንም የፊትንም የሰውነትን ሁሉንም ደግሞ በጣም ይፈጥናል ስናያቸው ያለፉን አሉ
@merimashifa6084
@merimashifa6084 4 жыл бұрын
Thank you Kaleye leljoch yehonal?
@merimashifa6084
@merimashifa6084 4 жыл бұрын
Kaleye yemtsrew wehed lewndoch koda yehonal?
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Yes my dear but first try it on your hands ✋ before using it eshi
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing I will try the recipe.if you don't mind could you share us about gray hair to change back to normal black color.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Eshi i WILL do that 🙏🙏
@yordanosyilma3473
@yordanosyilma3473 4 жыл бұрын
Thanks konjo
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 4 жыл бұрын
Thanks.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 4 жыл бұрын
good job kaley
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you Rachel 😊
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
ዘመናዊት እናመሰግናለን!!! በተረፈ ፀጉራችንን ሰብሰብ አድርገን ማሰር እንዳለብን ብትጠቁሚን አሪፍ ነው!!!
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
ሰርተፋኬት ባይኖረውም ሚገርም ትምህርት ነው..... አቦ ተባረኩ.
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
በርቺ የምወዳት የሜሊዬ እህት ሠብሥክራይብ አርጌሻለው 👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዘሀራ 🙏🙏🙏
@መኖርእንደዘበት
@መኖርእንደዘበት 4 жыл бұрын
እህት የምጠይቅሽ ነገር እኔ በምግብ ምክኛት ፊቲ ቡጉር እና ጥቁር ጥቁር ነጥብጣብ አስቸግሩኛል ብዙ ክሪም ብቀይርም አልተወኝም አሁን እርድ ሳሙን እጠቀማለሁ ግን ጥርት ብሉ አልሂድም እስኪቀለል የለ ነገር መለ ንገርኝ ላስቸግርሽ ምን ላርግለት የድሩዉ ንፁ ፊቴ ሊመለስኝ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሰብስክራም እረግሻለሁ
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
በጣም አራፍ ነው እናመሰግናለን ቃልዩ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you hanyee 🙏🙏
@azeba1335
@azeba1335 4 жыл бұрын
I tried it but the cleanser and scrab didn't work for me I like the mask. Keep up the good work!
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን!
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
ብርቺ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏
@helentamiru693
@helentamiru693 4 жыл бұрын
Thanks for sharing ;just wondering can we put the left over in refrigerator if for how long ?
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Selam Helen , yes you can but I don't think its a good idea because fruits and vegetables gets contaminated very easily so it's better to keep them fresh 😉
@helentamiru693
@helentamiru693 4 жыл бұрын
@@zemenawit ok thanks
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Betam konjo new berchi beteseb hogalew
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 4 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን እስቲ ፊት ላይ ለሚወጡ (blakspot )ለጥቁር ነጠብጣብ ማጥፊያ ውህድ ካለሽ ከእውቀትሽ ብታካፍይን እባክሽ
@tsehayyimer9401
@tsehayyimer9401 4 жыл бұрын
So sweet. Btme..nwe..mwedse..bnfkote..nwe..ymtbkwe..mlktsene
@ummimran5050
@ummimran5050 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ምን አይነት እርጎ ነው መጠቀም ያለብን?
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽልኝ አመሰግናለሁ በርቺ እኔ ፊቴ ላይ ጉንጬ ላይ ክብ ክብ ሰርቶ እንደ ማዲያት ወጣብኝ አሁንማ እየሰፋብኝ ሄዴ እባክሽ ምን ልቀባው እህቴ🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ ቪድዮ እሰራለው እሺ
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
@ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 4 жыл бұрын
@@zemenawit እሺ በጣም አመሰግንሻለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ ውዴ በርቺልኝ 🙏🙏🙏
@haregkebede2438
@haregkebede2438 4 жыл бұрын
yene konjo anichin subscribe alemareg ayichalim siriatish erigatash wibetsish ..yihe hulu asigedidogne subscrib arigealehu
@rahmaoumer2126
@rahmaoumer2126 4 жыл бұрын
Ye Orangun be lomiy mekeyer aychalem
@nutube3386
@nutube3386 4 жыл бұрын
Hi, birtukanu litachu kodaw new weyes finkachu new abro yemifechew
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እይደለም ፣ ብርቱካኑን ልጠሽ ነው
@seble365
@seble365 4 жыл бұрын
Selame new yegede hulunem new be ande geze yementeqmew Andi betcha leet yelewme amesegnalhu
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
የግድ አይደለም እንደፍላጎትሽ ነው እሺ
@dissehsn4021
@dissehsn4021 4 жыл бұрын
ስላም እህት እይናችን በታች ለሚያብጥ መፉትሄ እለ?
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ሰላም ፣ አዌ አለ ግን መንስኤው ብዙ ነው እና ቪዲዮ ላይ አወራበታለው እሺ።
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ 4 жыл бұрын
አይን ዙርያ ለሚጠቁርም በዛው ስሪልን
@dissehsn4021
@dissehsn4021 4 жыл бұрын
Zemenawt channel ዘመናዊት ቻናል tanks so much for quickly respond appreciated it.
@alemmariyo5850
@alemmariyo5850 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም እንደምን አለሸ ቃል የምታካፍይን ነገር ተፈጥሯዊ የሆነ ነገር እጅግ ላመሰግንሸ እወዳለው በመቀጠል ካካፈልሽኝ ውስጥ የፌት ማስክ ደጋግሜ እየተጠቀምኩ ነው እጅግ በጣም ደሰ የሚል ነው እንዲሁም የፀጉር ትሪትመንት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እርጋታሸ አረዳድሽ በጣም ማራኪ ነው በርቺ
@bettydemissie5958
@bettydemissie5958 4 жыл бұрын
How do you store the leftover? Thank you
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Hi 👋 thank you for watching. I try not to store the recipes because am always scared about contamination but if you do store them make sure you have clean environment 🙏👍
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 жыл бұрын
You are so sweet and beautiful 😍 Good job 👏 keep up
@fevenfev4809
@fevenfev4809 4 жыл бұрын
Berchiln Kalye enda Melu eshi harif Sera nw!!
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@አምላኬታሪኬለውጠውሰውአር
@አምላኬታሪኬለውጠውሰውአር 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት አይኔ ሴር ጠቆረብኝ በምን ማስለቀቅ እችላለሁ እባክሽ መላ በይኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የሻይ ቅጠል ከረጢት ውሀ ውስጥ ንከሪና ከአይንሽ ስር አድርጊው ፣ የበለጠ ደግሞ ቪዲዮ ስለምሰራ ተከታተይ እሺ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ እህቴ የት ያለሽዉ እናት ሀገራችን ወይስ ስደት
@sofiaali152
@sofiaali152 4 жыл бұрын
Ya orange latachu aderk naber esun matakam echelahu lamsega ????
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
አዌ ይቻላል።
@sofiaali152
@sofiaali152 4 жыл бұрын
@@zemenawit thank u dear tolo selmlaeshlge amsegnalhu berchi
@bettysolomon888
@bettysolomon888 4 жыл бұрын
ቃልዬ መፅሀፉ አልደረሠኝም እስካሁን በእርግጥ ኢንተርኔት ዛሬ ነዉ የተከፈተው ኢትዮጵያ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ሰላም ቤቲ አዌ ኔትወርክ ስላልነበረ ብዙ ኦርደሮች ይዘገያሉ ፣ ግን የታዘዘበትን ሙሉ ስም እና አድራሻ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል በኢንስታግራም @zemenawt ፣ በሶደሬ እስቶር ነው ያዘዝሽው አይደል ፣
@bettysolomon888
@bettysolomon888 4 жыл бұрын
@@zemenawit Instagram አልተከፈተም ግን ባለፈው ሙሉ ስሜን ልኬልሽ ነበር ኢንስታግራምሽ ላይ አዎ sodere storeነው
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
@@bettysolomon888 eshi dear I will look for it and i will let you know
@bettysolomon888
@bettysolomon888 4 жыл бұрын
@@zemenawit thank u
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
እየሠራሺ አሣየን ከመጀመሪያው ጀመርሺ ብርቱካኑን አጥበን ሙሉን ሥንልጥ ፈጭን መጥለልነው አይዴል የገባችሁ መልሡልኝ?????
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Eshi i will do that 🙏
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ1ሐ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ1ሐ 4 жыл бұрын
ውድ እህቴ እስኪ ጊዜ ለለው በሰው ቤት ላለን ቀለል ያለ ነገር አሳይን ይህ ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል በተረፈ በርቺ ሚካፕ አይስፈልግም እግዚአብሔር የሰጠን ብቻ በቂ ነው
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ ያልሽኝን አደርጋለው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
እህት እኔስ ለፊቴ የሚስማማኝ አጣሁ።እስቲ ያንችን እከታተላለሁኝ ።እግዚአብሔር ይርዳኝ። በርቺ 😍 ጐበዝ
@lidyatesfay2694
@lidyatesfay2694 4 жыл бұрын
Hi mar besamnt snt gize metekem alebn
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Besament ande behon yemkeral
@yabestb7600
@yabestb7600 4 жыл бұрын
Gobze berche
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 4 жыл бұрын
እባክሽን ፌት ላይ እሚወጣ ጥቋቁር ነጠብጣብ ማጥፌያው ብትነግሪኝ አሁን አንገቴ ላይ እየበዛብኝ ነው ካየሽው መልሽል የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በደንብ በቪዲዮ አድርጌ እመልስልሻለው እሺ
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ማሬ
@fitrushimels6477
@fitrushimels6477 4 жыл бұрын
ሰላም ተዘጋጅቶ ቢቀመጥስ ይቻላል
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ሰላም ፣ ይቻላል ግን ለማቀላቀል በጣም ቀላል ስለሆነ ልትጠቀሚ ስትል ብታቀላቅይው ይሻላል
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 4 жыл бұрын
ሰላም እህት ደመሪኝ በቅንነት
@هنديهاحمد-ج2خ
@هنديهاحمد-ج2خ 4 жыл бұрын
የፀጉር መተኮሻሽንም አሳይን በተረፈበርች
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ እሰራለው 🙏🙏🙏
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 88 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
ጽናት || ክፍል 9 |New Ethiopian Drama | Tsinat
30:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 22 М.
GIZE LEKULU PART 20 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 20
42:47
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 73 М.
ዳቦ ነው ኬክ| የፃም መፍቻ
10:56
melat tube
Рет қаралды 20 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 28 М.
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 233 М.