የበኩር ልጄ በስተርጅና ተጫወተብኝ “ይህን ሁሉ ያረገችው ሚስቱ ናት” ወላጅ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 445,542

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 600
@Amina-sb8bi
@Amina-sb8bi 2 ай бұрын
ወይኔ አባትዮዉ ሲያሳዝኑ ምስኪን መናገር እንኳን አልቻሉም አላህ ይርዳችሁ የልጅ ጥላት አላህ ይገላግላችሁ
@Crstina246
@Crstina246 2 ай бұрын
የተረገመ ልጅ የእናትና የአባት ዕንባ ጥሩ መስሎሀል በልጆችህ ታገኘዋለል ::
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 2 ай бұрын
Chekole enji mechereshalay lesu alneber
@SofiaHasen-c3g
@SofiaHasen-c3g 2 ай бұрын
የማል​@@rutasolomon4569
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 2 ай бұрын
ያግኘው ደግሞም ያገኘዋል
@Sezese
@Sezese 2 ай бұрын
እሱም ሆነ ሚስትየው የጃቸውን ያገኛሉ። ባኖሩ ያሰቃዩዋቸዋል እረ ይውጣ እራሱን ችሎ ይኑር በቃቃቃቃ
@TiruneshWoldemariam
@TiruneshWoldemariam 2 ай бұрын
Ke wirs Merkel new. Y e m a i r e b a.
@WoudneshAssamnew
@WoudneshAssamnew 2 ай бұрын
ልጆች እባካችሁ አትረገሙ ሚሊየነር ብትሆኑም ዋጋየለዉም መረገም አይጠቅማችሁም ብትወልዱም አይባረኩላችሁም አንተም የሚደበድብክ ልጂ ይሰጥሀል እድሜአችሁ ያጥራል ወንድሜ የንስሀ እድሜ ይስጥህ ተመለስ ወላጆችህ ግርላይ ተደፋ ❤❤❤ ይህንን መልዕክት ላይክ የሚያረግ ማነዉ?
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ይሄ ትህትናህ አይወሰድብህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰
@fatumagadano4718
@fatumagadano4718 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለክ የእናት አባት እንባ ቀላል መስሎካል ሳይረፍድብክ ይቅርታ ጠይቃቸው የኔ ወንድም ነገ የዘላለም ፅፅት ይሆንብካል አይደለም ሀቃቸው ከላቦችን አድርገን ብንከባከቦቸው እንኳን የነሱ ሀቅ አይደረስም ሀቅ ያላቸው እነሱ ከአንተ እጂ ከነሱ የለክም በሂወት እስካሉ ድረስ ህግ በስተት ቢፈርድልክም የአላህ ህግ ይበልጣል ልጅ ይጦራል እጂ አይጦርም ነገ ይቆጭካል በሰፈርከው ቁና ትሰፈራለክ ይህ ስልክ ከአያቴ ትልቅ ታሪክ ስላለኝ ነው የኔ ወድም የይቅርታ ልብክን አፍጥነው ቶሎ በል የዛኔ ሂወታቸውን ይሰጡካል አላህዬ ደግሞ ሂወትክ ሁሉ በጥሩ ይለውጠዋል እመነኝ እባቸው ከባድ ነውና
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 ай бұрын
የኪያን ጉዳይ ለማወቅና ፈጣሪ እዉነቱ እንዲያወጣላት የሚፀልይ እንደ እኔ እጁን ያዉጣ👍
@ابراهيمالزهراني-ق8و
@ابراهيمالزهراني-ق8و 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@BduvdhdhdNdbvdhdh
@BduvdhdhdNdbvdhdh 2 ай бұрын
ዉይ እኔ ጓጓሁ 🎉🎉🎉🎉
@emanjimma730
@emanjimma730 2 ай бұрын
Ene rasu ye ligun foto iskirin lay ayiche ruce gebaw🏃‍♀️😅
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 2 ай бұрын
❤❤
@jordanesayas8377
@jordanesayas8377 2 ай бұрын
Why is it too late to the result?
@AgewKemant
@AgewKemant 2 ай бұрын
"ልጅ ደረስ ቤት ፈረስ" እሉ እናታችን ትልቅ እባባል ነው....👍🏾👌🏾የግዴታ ልጅ መወለድ እለበት ልጅ ውለዱ እያላችሁ እዬዬ ለምትሉ ልጅ ሁሉ ለወላጆቹ እይጠቅምም:: እንደዚህ እይነት የወላጆቻቸው የጎን ውጋት የሆኑ ልጆችም በየቤቱ በሽሽሽ እሉ....”የሚመካ በፈጣሬ እምላኩ ብቻ ይመካ" ይላል ቃሉ 👏🏽👏🏽👏🏽
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 ай бұрын
እውነት ነው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
አንዳንዴ አለመውለዴን አመስግነዋለሁ
@SamrTeshome
@SamrTeshome 2 ай бұрын
​@@emebetzewde7492ytbarke yesten new mblw
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 2 ай бұрын
ካላገቡ ካልወለዱ ይክመልኩሱ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው። ካልሰጠም የራሱ ምክንያት ስላለው ለተሰጠን ህይወት አመስግነን መኖር ነው።
@Aberit
@Aberit 2 ай бұрын
ማዘርየ እድሜዎት ገና ነዉ ሚመስሉት❤ደግሞ ባል ጥሩ ሲሆን እድሜ ይጨምራል ።አንዳንድ ልጅ የተረገመ ነዉ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ለብዙ ወላጆች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል።እግዚአብሄር አምላክ ድሉን ይስጣችሁ።ወላጆቻችሁን የምታሰቃዩ የአይምሮ ደሀዎች ልብ ይስጣችሁ።
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 2 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል "እድሜህ በምድር ላይ እንዲረዝም እናት እና አባትህን አክብር" ይላል የኔ ወንድም እድሜህ እንዳያጥር እናትና አባትን አታስለቅስ እንቢ ካልክ ትሞታለህ ነገም ያንተ ነው ተዉ እረፍ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ 2 ай бұрын
የልጆቹን ዉጤት እደኔ በጉጉት መጠበቅ የያዘ🎉🎉🎉
@haregewoinassefa7230
@haregewoinassefa7230 2 ай бұрын
ene
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 2 ай бұрын
❤❤❤
@tewedajemekoya9260
@tewedajemekoya9260 2 ай бұрын
Ene
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 2 ай бұрын
Me ❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 ай бұрын
የኔን ጉጉት ባየሽው😂😂😂😂
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 ай бұрын
አባትና እናት የምታሰቃዪ ልጆች አላህን ፍሩ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 ай бұрын
ይገርማል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 ай бұрын
Betame Betame so sad 😞
@Myself-c4h
@Myself-c4h 2 ай бұрын
በጣም መጥፎ እኮ ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
አዎ ወላሂ አላሕ ወደቀልባችን ይመልበን🤲
@SaretGobena
@SaretGobena 2 ай бұрын
It's is niçe
@abekebe9377
@abekebe9377 2 ай бұрын
ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ነው ያለነው በጌታ ፤ ሰው እንዴት እናት አባቱን አሳዝኖ እና እንዲህ አስለቅሶ በሰላም ያድራል፤ በሰላም ይኖራል፤
@qader6010
@qader6010 2 ай бұрын
ክፉ ዘመን ሳይሆን ክፉ ትውልድ ነው እጂ
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 ай бұрын
እግዚአብሔር: ከርዳው : ይቅር: በሉኘ ቢል : ይሻለዋል : ካልሆነ : ዘመኑን : ሁሉ : እያለቀስ : ይኖራል!!
@ethiohabesha635
@ethiohabesha635 2 ай бұрын
This is drama
@abekebe9377
@abekebe9377 2 ай бұрын
@@ethiohabesha635 i don`t think so
@EMEBETKIFLE-y9w
@EMEBETKIFLE-y9w 2 ай бұрын
ይህ ልጅ እናት አባቱን እንዲህ ያደረገ ለሀገርም ለልጆቹም አይጠቅምም እውነት እላችኋለሁ
@azebazeb16
@azebazeb16 2 ай бұрын
አባት እናትህ አክብር የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ረስቶ እናት አባት መሰቃየት ያስፈርዳል 👏
@AynadisAlemu-l1l
@AynadisAlemu-l1l 2 ай бұрын
የእኔ የዋህ አለምየ ትህትና ሰርአትህ ያለህ የሰዉ ፍቅር አክብሮትህ ብቻ መልካምነትህ እንዴት ልብን ያሰደሰታል ከተባርክ ቤተሰብ መዉጣትህ አያጠያይቅም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙏
@wubalemchelkeba6165
@wubalemchelkeba6165 2 ай бұрын
በትዳር 60አመት መቆየት መባረክ ነው የሰላም አባት እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣችሁ። ለልጁም ልቦና ይስጥላችሁ።
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@mephinhaile2244
@mephinhaile2244 2 ай бұрын
ስልሳ ተጋኗል ምናልባት ሃምሳ
@ethiohabesha635
@ethiohabesha635 2 ай бұрын
This OS drama 😮
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 2 ай бұрын
​@@mephinhaile2244 enesu ዎይ ስ አንቺ ታዉቂያለሽ
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
እኔ የባለቤቴ አባት መሬት ላይ ነወ ሰርቸ የምኖረዉ ተጠቃሚነኝ አክብሬ አባቱን እዳባቴ በቻልኩት እየደገፍኩ እሳቸዉም የልጅ ልጃቸዉን ይጠብቃሉ ሰራተኛ ይቆጣጠራሉ እካን እድህ ልንጨቃጨቅ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@rozalovetube
@rozalovetube 2 ай бұрын
@@zeritutube የኔዋ አንቺማ ጫዋ ምርጥ ሴት ነሽ ሺ አመት ይኑርልሽ 😍
@ንስር-ዘ2ጠ
@ንስር-ዘ2ጠ 2 ай бұрын
እኮ ዋናዉ መጨረሻዉ ነዉኮ😂 መብላቷን ሳታቅ እጇን ታጠበች የሆነ ኮሜት
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
ጥሩ አርገሻል መልካም ሁኝላችው ሽማግሌና አሮጊት ሲመርቅ እንጅ ሲረግምሽ መጥፎ ነው
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
lije atasixabik ece lije yesadagu aniso dagimo ya lije lije mexabak
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 2 ай бұрын
​@@ንስር-ዘ2ጠክክክክ ትበላለች ኢንሻ አላህ
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 2 ай бұрын
በጣም😢ይገርማል የልጅ ጠንቅ 😭ሠዉ እናቱ እና አባቱ ኖሮለት በረዳሁ ይላል በየ አረብ ሀገሩ ለቤተሰቡ ይሰቃያል 😭የወንድ ባለጌ ጎሮምሳ ጠንቅ ባለጌ ነዉ በእየሱስ ስም
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 2 ай бұрын
ዉንድሟቸ ምንእደዞራቸዉ አላቅም የናታችን ንብረት ሸጠዉ ወደኪሳቸዉ እኔም ጨጎራየ አለቀ አኔበሰደት እየተቃጠልኩኝ ያላትን ንብረት ጨረሱት ጥሪት አልቀረዉም
@عيدهقننه
@عيدهقننه 2 ай бұрын
እረ ተው እናትና አባትን የምታሠቃዮ እነሡን ማጣት እኮ ሀዘኑ ከባድ ነው 😢😢😢 እና እናትና አባታችሁን አታሥቀይሙ እንደኔ እናትና አባታችሁን ያጣችሁ ሀዘኑና ናፍቆቱ ብዙ ነው አይደል 😢😢 በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብይ ቆጠራል በል ወንድሜ ተመለሥና አባትና እናትህ ይቅርታ ጠይቅ ይጠቅምሀል 😊😢 ወንድም አሌክሥ ተባረክልን
@RozMak-g6v
@RozMak-g6v 2 ай бұрын
አረ ምን አይነት ልጅ ነው የተረገመ ወላጅ ማሳዘን ቀላል መስሎሀል ። እንባቹን እግዚአብሔር ያብስላቹ እናትና አባቶቼ😢😢
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 ай бұрын
ይህ ልጅ ካወቀበት በእውነት ጌታ ይወደዎል ለምን ብትሉ እስከአሁን ስአት ድረስ ቤተሰቦቹ በሂወት አሉ በጌታ ፊትና በቤተሶቦቹ እግር ተደፍቶ ይቅርታ ይጠይቅ ይህ ባይሆን መቃብራቸው ሂዶ ብያለቅስ ዘመኑ ሁሉ በለቅሶና በስቃይ ያልፋታል ለነብሱም ሲኦል ይዳርጋታል ይልቅስ አሁን በግዜው በሂወት እያሉ በግዜው ይጠቀምበት እላለሁ
@selinahagos3510
@selinahagos3510 2 ай бұрын
እውነት ነው የወላጅ እንባ ዋጋ ያስከፍላል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Good comments
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ай бұрын
ለባም❤
@Mira-yusi
@Mira-yusi 2 ай бұрын
Welahi. Ewnet...nw...ensu selalu nw..😢.😭
@anaZabura
@anaZabura 2 ай бұрын
Tebarek❤
@asniit1199
@asniit1199 2 ай бұрын
በህይወት ዘመኔ የምደሰትበትነገር እናቴን ከቤት ኪራይ አላቅቄ የእራሷ ቤት የሰራሁላት ቀን ትልቅ ሴኬት እረፍ ደስታ ከቃል በላይ ይሆንብኛል ምርቃቷ ምግቤ ፀሎቷሰላሜ ሆኖኛል እባካችሁ ከምንም በላይ ቤተሰብ አይዘንባችሁ ተዉ ሃይለኛ እናት አባት እንኳ ቢኖራችሁ ተረዱአቸው
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ ከቤተሰብ በላይ ምን አለ እኔም ትዳሬን ልጆቼን ትቼ ተሰድጄ ነዉ ለናቴ ቤት የሰራሁላት በህይወቴ ካሳካሁት ነገር አንዱ እሱ ነዉ
@asniit1199
@asniit1199 2 ай бұрын
​@@meditajcጎበዝ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
@@asniit1199 አሜን የኔ ዉድ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ 2 ай бұрын
Yet nw ysrashew ...?
@ZenuHaset
@ZenuHaset 2 ай бұрын
እኔም እደ አንቺ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 2 ай бұрын
እድህ ያለ ልጂ ከሚወለድ ውሀ ሁኖ ቢቀርስ ባለጌ አባታቺን በጣም ያሳዝናሉ እነዚህ ስወቺ ፍርድ ማገኘት አለባቸው
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
በጣም እንጂ ደሞ በውጭ ገንዘብ መርዳት ይሻላል ግቢ ውስጥ ከማስጠጋት
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
ትክክል
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ምናለበት ወላጆቼ ኖረው የምችለውን ሁሉ እድሜዘመኔን ባገዝኳቸው ወላጅን እምታስለቅሱ ሰወች እበዛችሁ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ :: ጌታ ፍትህ ይስጣችሁ አቦ
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד 2 ай бұрын
አለምሰገድ ሥራህ ከመልካም እርጋታህ ጋር በጣም የምትደነቅ ነህ በርታ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
የወር ደሞዜን እንዲህ አልጠበኩም የ D.N.A ወጤት ለማወቅ እርግጠኛ ነኝ የዲያስፖራው ነው አፍጥኑት እዮሀ🥰
@GenetGetana
@GenetGetana 2 ай бұрын
እኔ ም
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 2 ай бұрын
ክክክክ ለወሬ መሸቆረ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
@@GenetGetana 🥰❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
@@AyeshaAyesha-w5f 🥰❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 2 ай бұрын
እባካቹ ኢሄ የሚመለከታቹ የህግ ባለሙያወች እነዚን ሰወች እርዷቸው😭😭 በማረፊያቸው በመጦሪያቸው ሰአት በወለዱት ልጅ ስቃያ😭😭😭😭😭
@tiz59905
@tiz59905 2 ай бұрын
እርግማን ብቻ ነው የሚያተርፍ 😢እናቱ ይቅር ልትለው ትችላለች የአባቱ እርግማን ዋጋ ያስከፍለዋል እሱም በልጆቹ ያጭደዋል አሁን የዘራውን
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
ምን ህግ ኣለ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን እንጂ😢😢😢😢😢
@Yemareyame21
@Yemareyame21 2 ай бұрын
@@tiz59905 ዝምታቸው ውስጥ ያለው ጥልቅ ሀዘን 😭😭😭😭
@TiruyeTesfaye
@TiruyeTesfaye 2 ай бұрын
አቤት እግዚዮ አታድርስ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 ай бұрын
እኔ ልንገርሽ ምንም አይሆንም። እኔ ምሥክር ነኝ። እንዲያውም እነሱ ቀድመውት አፈር ይሆናሉ። እርኩስ ሰው ተመችቶት ነው ኖሮ የሚሞተው። ፈጣሪን ተስፋ የሚያደርግ ግን አመድ ሆኖ ይሞታል።
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 ай бұрын
ይህ ልጅ መተት ተደርጎበታል በወላጅ እና ልጅ መአከል የማያስማማ እግዜያብሔር ጣልቃ ይግባ እና ችግራችሁን ይፍታ ልጆ ግን ዋ መርገም መጨረሻህን ያየው ልጅ አታወጣም ዘጠኝ ወር ተሸክማ ያሳደገጅህን እናት እንዴህ ምታደርግ የተረገመ እርጉም ሚሱቱ እና ቤተሰቦቿ የሁነ ነገርማ አርገዋል በጤናው አይደለም የሰው እጅ አለበት እርጉም እግዜያብሔር ልቦና ይስጠው
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 2 ай бұрын
😢ወይም ቤት ጣጣ ይሆናል ዛር ምናምን ሰው ወዶ እድህ አይሆንም
@AsNee-y6p
@AsNee-y6p 2 ай бұрын
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 2 ай бұрын
ሳህ
@elsa4
@elsa4 Ай бұрын
የታደለ ሰው አባትና እናቱን ይጦራል እንጄ ፣እንደዚህ ይሆናል፣ እኝን የመሰሉ እናትና አባት እንዲህ ያዝናሉ፣ ወልደሀል በልጆችህ ታገኘዋለህ፣ ሰው የእጅን ነው የሚያገኘው፣፣ አባትና እናት ምርቃታቸው እንጂ ፣ሀዘናቸው እንባቸው ከባድ ነው ፣፣ለልጅ ልጅ ይደርሳል፣፣
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 2 ай бұрын
ወይ ዘመን እናትና አባት በልጃቸው እንዲህ የሚያለቅሱበት ግዜ😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ምንም ሆነ ምን ግን መደብደብ የለባቸውም ስድ ነው
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 2 ай бұрын
ለኔ እና ለባሌ የእናተን እድሜ ይስጠን ከስደት መልስ ልሞሸር ወራቶች ቀርተውኛል።አረብ ሀገር በስደት ለእናቴ ለአባቴ ለእህት ወንድሞቼ ደስታ ነው የኖርኩት እኔ ባይኖረኝም የነሱ ደስታ ደስታዬ ነው ።።።እንዲህም አይነት ልጅ አለ እንዴት ቢያስችል ነው በእናት አባት መጨከን !!!!
@AmJamel-rt7fq
@AmJamel-rt7fq 2 ай бұрын
Ene gn single negn😢😢😅
@EdenEden-x3e
@EdenEden-x3e 2 ай бұрын
​@እኔም😭AmJamel-rt7fq
@assajod5093
@assajod5093 2 ай бұрын
አላህ ይስጣችሁ
@zelalembirhane4490
@zelalembirhane4490 2 ай бұрын
8:25
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
አላህ፣መልካም፣ትዳር፣ያርግልሽ
@lula-zz1iy
@lula-zz1iy 2 ай бұрын
እግዞ ልጅ ወላጅን የሚመታበት ግዜ ደርስን እጁ ይስበር የወላጅ እርግማን ባይገል ያንከራትታል
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 ай бұрын
ወላጁን የሚመታ ልጅ ገና ከጅምሩ የተረገመ ነው ዘሩም የተረገመ ነው እሱም በልጁ መደብደቡ አይቀርም ብድሩን ያግኘው!!!
@ethiohabesha635
@ethiohabesha635 2 ай бұрын
This is drama
@hayiatube2471
@hayiatube2471 Ай бұрын
ተረግሞ ነውኮ
@setotawniguse3562
@setotawniguse3562 2 ай бұрын
ልጁ መቅረብ አለበት።የወላጆችህ ሀዘን እርግማን እንደሚጠብቅህ ማወቅ አለብህ።ለጊዜዉ ያሸነፍክ መስሎህ ሊሆን ይችላል።
@ዘሀራZ
@ዘሀራZ 2 ай бұрын
ታሪኩ ሰለማን ነወ ሰለኪያ ባል ነወ ወይሰ የነሱ ፎቶ ሰለተለጠፈ ግራ ገብቶኝ ነወ
@ethiopianamahara
@ethiopianamahara 2 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ልዩ አባት አንዳንዴ ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የማይረባ ልጅ ይፈጠራል ልባችሁ አይሰበር ❤❤❤ 60 የትዳር አመታት በፍቅር እናንተ ለዘመኑ ትውልድ ትልቅ አስተማሪዎች ናችሁ።
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 2 ай бұрын
❤❤❤❤አባባ የኔደርባባ ሲያሳዝኑ እማዬ የኔድቡሽቡሽ አሁን እኒህ እናትናባት ምናቸዉ እዲህ ለማከራተት ይጋትዛል ጎበዝ😢😢😢😢ምናይነት የተረገምን ትዉልዶች ነን 😢😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
ኧረ በ እግዚአብሔር ምን አይነት መታደል እናታችን እንኳን በትዳር 60 ዓመት የኖሩ እድሚያቸው ራሱ 60 አይመስሉም ይሔ መባረክ ነው ።
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 2 ай бұрын
እድሜቸውማ በ18 አመቴ አገባሁ አለች በትዳር 60"አመት 78 እድሜዋ 😢እኔ ገና 27አመቴ ሽማግሌ ሉኛለሁ🤔🤣
@ابراهيمالزهراني-ق8و
@ابراهيمالزهراني-ق8و 2 ай бұрын
@@ሪምወልየዋ😂😂😂😂❤ like me
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
እኛምኮ አርጅተናል እድሜ ቁጥርነዉ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
የ አሁኑ ትውልድ እናሳዝናለን አብዛኞቻችን ስደት የሰው ቤት ነው ያለ እድሜያችን ያጎሳቆለን ሀገር ውስጥ ያለውም ኑሮው ውድነቱ ጭንቀቱ ብቻ ይሁን ፈጣሪ ይመስገን።​@@ሪምወልየዋ
@Marsillas
@Marsillas 2 ай бұрын
Yes she is 78
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 2 ай бұрын
የወላጅ ሀቅ ከባድ ነዉ ያአላህ እንደት ይሄን ያክል 😢😢😢😢😢😢😢😢 አንተ ጠብቀኝ አላህዋ በደህናዉ ይሆን ልጁ በሠላሙ አይመሥለኝም የሆነ ነገር ነክቶት እንደሁ እንጅ እኳን የወለዱንን ጎረቤት ዘመድ ሀገርላይ ያሉ ሽማግሌዎች እናቶች አክብረን ነዉ ያሳዝናል የማንሠማዉ የለም 😢😢😢😢😢 አሳዘኑኝ
@selamarefayine
@selamarefayine 2 ай бұрын
🎉🎉🎉. . ... ... . .., . , , . .
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 2 ай бұрын
አቤት የዘንድሮ ልጆች ግፋችን እኮ 😢 ያደለው ሰርቶ ይሰጣል ይጦራል የኔ ወንድም ሰማይ ወተህ ምድር ብትመጣ ከፈጣሪ በታች እናትና አባትህን ሚተካ የለም እመነኝ ያልፉና ይቆጭሀል ተሳስተው እንኳን ቢሆን ካንተ ይጉደል
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 2 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይመጨረሻየን አስምረው ልጅ በቤተሰብላይ ተነሳ መጨረሻው ዘመን ደረሰ😭😭😭😭😭መረገምነው ፈጣሪ መፍትሄ ይስጣችሁ
@saraweba9517
@saraweba9517 2 ай бұрын
አሜን
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ 2 ай бұрын
በዚ እድሜ ማሠቃየት አላህ ከደዚ አይነት እርኩስ ልጅ ጠብቀኝ😢አይዞቹ😢
@hssana8939
@hssana8939 2 ай бұрын
አንች ጥሩነትሽን የሚያወሩት ሴት ለእውነት የቆምሽ ዘርሽ ይባረክ
@Lubaba574
@Lubaba574 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ እናት አባቶች ደግሞ ሲያሳዝኑ😢የተረገመ ልጅ 😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
የአለምዬ ትህትናው አክብሮቱ እሚገርም እኮነው ሁሉም ወንዶች እንደአንተ ቢሆኑ ምን ነበር መታደል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ስወድህ❤
@malm2509
@malm2509 2 ай бұрын
ለጆችህ ይካዱህ ችግር የለም የዘራከዉን ነዉ ምታጭደዉ ጠብቅ እናት አባት ያዘነበት ልጅ የትም አይደርስ
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
ለብዙ ዘመን እኔ የማስበው ሰውአ እድሜው ሲጨምር ክፋትን እየተወ አመፅን እየተፀየፈ የሚቀጥል ይመስለኝ ነበር እንዲህ አይደለም ለካ ክፉው አመል አብሮ ማደጉን አሁን ነው የተረዳሁት።
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 2 ай бұрын
በጣም ያማል ይሄንን አይቶ ጤነኛ መሆን ከባድ ነው ምን አይነት አገር ነው? ፈጣሪ ይርዳችሁ
@YaredEjigu-jk3pr
@YaredEjigu-jk3pr 2 ай бұрын
የምናባሽ ሀገር ሀገሪቱ ምን ታርግሽ በግለሰብ ፀብ ሸርሙጣ
@YaredEjigu-jk3pr
@YaredEjigu-jk3pr 2 ай бұрын
አንቺ የዱባይ ሸርሙጣ ሀገሬ ምን ታርግሽ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 2 ай бұрын
@ በስመአም ለስድብ መሮጥ መጀመሪያ ያሉትን አዳምጥ ሰዎቹ የሚጉላሉት በህግ ጉድለት ነው ያ የአስተዳደር ጉድለት ያሳያል አንድ ትልቅ ሰው ፍርድ አጥቶ የፍርድ ያለ ሲል ምን ማለት ነው ዳኛው ስራውን በጉቦ ከቀየረው ይሄ ምን ማለት ነው ምን አልባት የልጁ ታባባሪ ወዳጅ ስለሆንክ ነው በባዶ ሜዳ የጨፈርከው በሰለጠነው አለም ብትኖር ኖሮ የተናገርከው ቃላትያስከስስህ ነበር መጥኔ ለወለዱህ እናት Pls take a calm pills
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 2 ай бұрын
@ ውይ አሁንም ስድብ እምላክ ይርዳህ ከዚ በሽታ By the way I'm leaving London. I have never been to Dubai . Pls if u have a mental issues, I can arrange a shrink for you.
@YaredEjigu-jk3pr
@YaredEjigu-jk3pr 2 ай бұрын
@@senetebebhabtemariam8038 አንቺን ነው የእንግሊዝ ያቀዢበሽ anyways አይዞሽ
@umureyantube6859
@umureyantube6859 2 ай бұрын
አላህ ለእናቴ እስከሞቴ መልካም አርገኝ እህት ወንድሜንም ጥሩ አርጋቸዉ ያረቢ
@Yemedan
@Yemedan 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ሰው ወልዶ ያርፋል እንጂ እንዴት በወለደው ይሰቃያል በልጆቻቸው ያገኙታል ነግ በኔ ነው ይሄን ሁሉ አመት በትዳር መኖራቸው ደስ ይላሉ ሴትዮዋ ግን 78 አመት የሚሆናቸው አይመስሉም ቢብዛ ቢበዛ 68 ቢሆናቸው ነው
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 2 ай бұрын
Ke 55_60 yigemetalu....bizu gize gunch yalew sew siyarej wetat ymesilal....
@jarejarry4552
@jarejarry4552 2 ай бұрын
ምናልባት መተት ተደርጎበት ይሁን ወዶ እኮ አይደለም ፀበል ብትወስዱት አሪፍ ነው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብትሰሙ ሙሉ ቤተሰብ ቺግራቹ ይፈታል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 ай бұрын
ልክ ነሽ ክፉም አብሮ የተወለደዉ እርኩስ ዛር ና ይህ ክፉ መተት ተጨማምሮበት ነዉ እኔ ልጆ አሳዘነኝ ወዶ አይደለም አንደኛ አወላለዱን አስቢ በጉጉት በናፍቁት የተቀበሉት ልጃቸዉ መሆኖ በእራሱ ተፅኖ አለዉ አየሽ ቤተሰቦቻችን በክፉ ተይዘዉ እኛንም ለእሱ የሰጡን ቡዙ ናቸዉ ባለማወቃቸዉ ምክነያት እግዚያብሔር ይማረን ወንድማችንም እግዚያብሔር ይማረዉ ደካማወችንም በእዚህ እድማቸዉ እፎይ የሚሉበት ሰላም እመብረሃን ትርዳቸዉ 😢❤
@ነፉTyoub
@ነፉTyoub 2 ай бұрын
አራአለህን ፍሩ በስተርጅነ የወለጆች እንበ ከበድነዉ አለህምእኮ ከሱሀቅ ቦሀለ የወለጆቸችሁን ሀቅጠብቁ ብሎዋል እበከቹ የአበትእነት ቀልብ አይራፍበቹዉዉ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ዲቦራ
@ዲቦራ 2 ай бұрын
አልምሰግ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሰው አክባሪ አዳማጭ እንዴት እንደምወድህ ከልቤ nurlgn
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 ай бұрын
ይገርማል እናታችን 78 አመት አይመስሉም ጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው አሁንም ጤናውን ይጨምርላችሁ
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 2 ай бұрын
Kuter tesasetewal 60 edmeyschew yehon??
@YalemGedelu
@YalemGedelu 2 ай бұрын
endeni koterehiwal kkkk
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 2 ай бұрын
Awo yetsasatu yemeslgale gen dess selu❤
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
እኔ አላምንም ሴትዬዋ 78ዓመቷ ነው? በደንብ አያቁትም ብዬ ነው የማስበው
@mastewallehulu8463
@mastewallehulu8463 2 ай бұрын
መምሬ አልታዬ ከፈረስ ሲወድቁ😂
@XtRem-u4c
@XtRem-u4c 2 ай бұрын
አንዳንድ ልጅ ለቤተሰብ ጦስ ነው ወላጅ የምታሰቃዩ ልጆች ነገ በልጆቻቹ ዋጋ ትከፍላላቹ ወኔ የኔ አባት ሲያሳዝኑ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 2 ай бұрын
አቤት ቸሩ መድሃኒያሌም አባቴ ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደርሰናል ስንት የተባረከ ልጅ አለ አቤት የአባት ሃዘን እናትስ እየተናገረች ነው አባት ግን ዝም ብለው ታፍነው መናገር እንኳን አልቻሉም እናትና አባቱን ያላከበረ ያላወቀ እኔን አያውቀኝም ብሏል ቢያጠፉ እንኳን ወላጆቹ ናቸው ትውልዱም አይባረኩለትም እግዚዎ የማንሰማው ጉዳ ጉድ የለም
@KuriHilu
@KuriHilu 2 ай бұрын
ምናለ በትክክለኛው አማረኛ ቢያወራ ሁሉም በጊዜው ያምራል በዚህ እድሜ የሚጠቀመው ቃላት የዱረዬ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
የተረገመ ትዉልድ😢😢😢 በደህና ግዜ ልጅ ወላጁን ይጦራል በዚህ ዘመን ደሞ ወላጅ ያስለቅሳል ባይወለድ ይሻለዉ ነበር 😢😢😢😢
@azebshewa6197
@azebshewa6197 2 ай бұрын
አረ ሰውዬ እኮ የዘንድሮ ልጅ የሚባል አደለም 47 አመት ሼባ ነው.
@KasachDersa-c8f
@KasachDersa-c8f 2 ай бұрын
ጎልማሳ ነው የሚባለው ሼባ 60 ነው
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 2 ай бұрын
አባቴ በሂወት ኖሮ ብጦረው እንዴት ደስ ባለኝ አሁን እኛ ለእናታችን አደለም ልጆቾ የልጅ ልጆች እንኳን ሳይቀሩ ቀንስራ ሰርተው ያአቅማቸውን ይረዳሉ እና ወንድማችን መንፈስ እየተጫወተብህ ይሆናል ፀበል ሂድ እሂን አንተ የሰራህውን ክፋት ማንም አይሰራውም ነገ በልጆችህ ትከፍለዋለህ
@Amdo.m
@Amdo.m 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቴ እኔ 17 አመቴ ላይ ነው ወዴ ጌታ የሄደው አባታችን ለልጆቹ በጣም ጥሩ አባት ነው አሁን ከሞቴ 28 አመት ነው ነገር ግን እኔ አሁን በሰድት ጥሩ አገር እኖራለሁ ነገር ግን አባቴ ከእኔ እጅ ምንም ሰልረደዉ በሞቱ አባቴን ሁሉ ግዜ አሰተዉሰዋላሁ 😭😭😭😭
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
በትክክል በእውነት እኔም ምነው ቢኖሪ እላለሁ ሁልግዜ ያላደላቸው ደግሞ አሰከዚህ እድሜ ቆይተውላቸው ማሳዘን ???
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
@የወግድዋነኝ-የ8ቐ 2 ай бұрын
እኔም 😭😭😭😭
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 2 ай бұрын
እድሜህ እንዲረዝም እናትህና አባትህን አክብር ይላል ታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ ምን አይነት ግዜ ላይ ነን ግን የልጅ ጡረተኛ እነሱን በመንከባከቢው ግዜ እንደገና ለጉስቁልና ለበሽታ መዳረግ አሁን ምን ይሉታል ይሄ በየት በኩል እንባረክ በየጓዳው እናቶቻችን አባቶቻችን እያለቀሱ እረ ወንድምዬ ተመልሰህ አጢን የእውነት አንተ ገና ወጣት ነህ እነርሱ ግን እድሜቸው ማምሻላይ ናቸው አይዘኑብህ እባክህ🙏🙏🙏
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
በርግጠኝነት ሚስቲቱ ከቤተሰቦቹ ጋር እዲጣላ ቤቱን ለመዉረስ ፈልጋ መተት አድርጋበት ይሆናል እግዚኦ የኔ ናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ወልደዉ አሳድገው ታበቁ በኋላ በልጅ መሰቃየት ኸረ እባካቺሁ እናት አባት አታሰቃዬ ዋጋ ያስከፍላቺኋል የኔ እናት😢😢😢
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 ай бұрын
ዛሬስ የሚሰማው ሁሉ ሰቀጠጠኝ😢 ጌታ ሆይ እናት ነኝ ከእንደዚህ አይነቱ ጉድ አስመልጠኝ😢
@feven1919
@feven1919 2 ай бұрын
የኔ እናት ዱላም ከሆነ እቀበላለው አሉ😭😭😭😭 እጁን ካነሳባቹ ቅዱስ ገብርኤል ሰይፉን ይምዘዝበት
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 2 ай бұрын
ኣሜንንንን 🙏🙏🙏
@EdenAberam
@EdenAberam 2 ай бұрын
ልቦና ይስጠዉ የ ያዘዉ ይዞት ነው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tsedallove
@tsedallove 2 ай бұрын
እንደዛ ነው ከሚባለው በጤናው አይመስለኝም​@@EdenAberam
@adeyamtaye831
@adeyamtaye831 2 ай бұрын
Amen
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v 2 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ዲኤኒኤዉን ለማየት የጎጎዉ ወይኔ መቸ ነዉ የምንሰማዉ 😊😊
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v 2 ай бұрын
ደስ ሱሉ መታደል ነዉ ይሀን ሁሉ አመት መትዳር ❤❤❤❤😊😊 ምን አይነት መረገም ነዉ ልጁ 😢😢 ቢገባዉ መታደል ነበር እናት አባት እስከዚህ እዲሜ መኖራቸዉ ለራሱ በቂህ ነበር መታደል ነበር ወላሂ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 ай бұрын
እንዴት አይነት የተረገሙ ልጆች ናቸው ለነገ ለልጆቻቸው ምን አይነት መከራ እንደ ሚያስቀምጡ ቢያውቁት ነገ የነሱን እድሜ ካገኙ በልጆቻቸው የዘሩትን ያጭዳሉ ከአልጋላይ ጉትተው የሚጥል ልጆች ነው የሚያሳድገው ወይኔ በሎ በግፉ ሲቃጠል ይኖራል ባለጌ።
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 2 ай бұрын
አሌክሶ ከደረክ አይቀር ልጁንም አግኝተህ ብታወያያቸው ባይ ነኝ ፍርድ ቤቶች ከምወስኑ አንተ አቀራርበህ ብትጠይቅ እባክህ በጣም ነው የምያሳዝኑት አይቆይም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸዋል
@rahemamohamed4744
@rahemamohamed4744 2 ай бұрын
የተረገመ ዘመን ልጅ እናቱን የሚመታበት ግዜ ደረሰ ወላሂ እኛ ቤት መልስ እኳን ብንመልስ ጉድ ነው የሚፈላብን እኳን ብትር😢😢😢😢
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 ай бұрын
ከልጅ ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ። የልጆች ክብር እናት ና አባት በሕይወት ሲኖሩ ነው። ልጆች እራሳቸውን ችለው ከወላጆቻቸው ቤት ወተው ከኖሮ ወላጆቻቸውን እንደረዱ ነው የሚቆጠረው። እረ የወላጆ ጡር አለው።የወለጀች ዘጠኝ ወር ተሸክማ ለእሷ መልስ ይሄ ነው? እንባቸው ይመልሳል።
@RadetAyalew
@RadetAyalew 2 ай бұрын
እናትና አባት ያላችሁ ሰወች እግዚአብሔርን ፍሩ ከ10ቱ ትዕዛዛት አንዱ እናት አባትህን አክብር ነው የሚለው ቃሉ ነገ የትንሳኤ ቀን ትጠየቁበታላችሁ 😢😢😢😢
@meditajc
@meditajc 2 ай бұрын
ወላጆቻቸዉን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሚያሰቃዩ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ እናቱንና አባቱን የሚያከብር በሚድር ላይ ርጅም እንድሜ ይኖራል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ለንብረት ብለን ነገ የማንበላዉን እንጄራ ከሚንሰበስብ በሰላም ከሀከቤተሰብ ጋ ብንሆን ይሻላል
@BerkaEthiopia
@BerkaEthiopia 2 ай бұрын
የሆነ ነገር ተስርቶበት ይሆናል እናታባቱን እሚርብሺ ፀበል ይጠመቅ
@dandi704
@dandi704 2 ай бұрын
ጥሩ አገባብ ነው ለኛም ትምህርት ነው🎉 እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር🎉🎉🎉
@nationalbeauty9885
@nationalbeauty9885 2 ай бұрын
ኤፌ 6:2 መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
@RahelArgaw-vu2dr
@RahelArgaw-vu2dr 2 ай бұрын
Very true.
@zewidetilay9679
@zewidetilay9679 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@semhar9652
@semhar9652 2 ай бұрын
የኔ ወንድም በጣም አዘንኩልህ በጣም አስለቀስከኝ ያደለውስ እናት አባቱን ቀርቶ የሰው አባት እናት ይጦራል ያንተ ግን ምን አይነት አለመታደል ነው ምንስ አይነት መርገም ነው ወንድሜ ንቃ እናት እና አባትህ በህይወት እያሉ ይቅርታቸውን አግኝ አሊያ ግን የአባት እርግማ አጥንትን ይሰብራል የእናት እርግማን ደግሞ እድልን ይሰብራል እባክህ ልጆችህ ስትል ይህንን አድርግ!!!!!
@rhametali1193
@rhametali1193 2 ай бұрын
እናት እና አባት የምተጋሉ ልጆች አላህን ፍሩ
@tigistzegeye2971
@tigistzegeye2971 2 ай бұрын
የኪያን እና የዮናስን ጉዳይ ልቤ ቀጥ ብላ እየጠበቅሁ ነው ። ይመስለኛል በጣም የጓጓሁት ልጆቹ የእሱ እንዲሆኑ ትልቅ ምኞት ስላለኝ ነው ።
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጥፋው የቤተሰብ የልጅ ጠላት አይጣልባችሁ
@Kalkidan83
@Kalkidan83 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ልጆች እናት አባት ያጡትን ብታዩ እናት አባት ምን እንደሆነ ይገባችኋል ምነው ከናታችሁ ማህጸን እንዳው ባትወጡ በፈጣሪ ወላጅ ማስለቀስ ምን ይጠቅማል ግን ጎበዝ ???የናት አባት ነገር ሚገባችሁ ያጣችኋቸው ቀን ነው
@wollokocha
@wollokocha 2 ай бұрын
አላህ ላለለት ነው ያ እህት አንዳንድ ወልደው የሚጥሉም ጨካኝ ወላጆች አሉ
@Kalkidan83
@Kalkidan83 2 ай бұрын
@@wollokocha እይ እናቴ ብትኖርልኝ በዚህ ሚዲያ እናት ሚያሰቃዩት እልፍ አላፍቶች ናቸው ይጸጸቱባታል
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 2 ай бұрын
የተረገመ ክፉ የእናት እና ያባት እንባ ያንከራትትሀል ድንጋይ በልጆችህ ታገኘዋለህ
@HamnetSebir
@HamnetSebir 2 ай бұрын
ያአላሀ ህ ያረቢ ከንደዚህ አይነት ልጁ ጠብቀንን በጣም ከባድ ነዉ አላሀ ህ ይርዳችሁ ልጅ ቤት ሰርቶ ያኖሪል ፈተና ነዉ ስታዝኑ
@nounounounou6304
@nounounounou6304 2 ай бұрын
እዮሃ ይህ የካርታው ጉዳይ እናንተ ጨርሱላቸውና አሶጡት ።አይን ይብላው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
በስማም ተመስገን ደስ ሲሉ 60አመት አሁንም በክብር በፍቅር ኑሩ!❤
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ ወላጀች❤ ሁሉም ውብ ናቸው
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 2 ай бұрын
ምንይሆናልያሰካረምሆነልጃቸዉ
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 2 ай бұрын
የኔ እናት እኛ ስደትላይ እናታችን እንጦራለን ብለን የተሰደድን ስንቱ ኣለን ግድ የለህም እንባቸው እንዳያቃጥልህ ልብህን ስበር ስንት እድሜ ቢኖሩ ነው ወደማይቀረው ሲጓዙ ያኔ የማደርስበት ዋ የ ወላጅ እንባ ኋላ ኣችለውም ወንድሜ ኣለምሰገድዮ እግዚያብሄር ይረዳሃል ኣስታርቃቸው ደስታቸውን ለማየት እውነት እንዴት ጓጓሁኝ
@astubelay5909
@astubelay5909 2 ай бұрын
እንደናንተ አይነት ወላጆቼ ቢኖሩ በመስታወት አድርጌ ነሳሎን ጌጥ ነበር ማረጋቸዉ አንተ ያልታደልክ ክፉ በዚህ እድሜአቸዉ ታስለቅሳለህ የዘራኸዉን እጨድ ቶሎ ይቅርታ ጠይቅ የወላድ መሀን አታርጋቸዉ መልስ እንጠብቃለን ።
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 2 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ስው ለፍቶ አሳድጉ ይሄ ሁሉ መከራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@californa6827
@californa6827 2 ай бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን ወንድ ልጅ ለእናቱ አንበሳ ሲሆን ነው እንጂ የእናት እንባ ዋው በምን እድል የኔ በሆኑ
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 2 ай бұрын
እናትህእና አባትህን አክብር እድሜህ እንዲረዥም በጣም ይሳዥናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወላጅን አሳዝኖ መኖር ከእግዚአብሔር ፍርድያመጥል አይዥዛችሁ::
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
ሰው እኳን ለወለደው መንገደኛንም ያኖራል ምንድነው ክፋት? ሞት የሚባል ጀግና አለኮ ሁሉን ትተን እኔዳለን ቤቱ ይኖራል የልጅ ልጅ ያልፋል።አትሞኙ
@SalamSiso
@SalamSiso 2 ай бұрын
እናትና አባት በዚ እድሚቸዉ ማሰቃየት አቤት መረገም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 2 ай бұрын
ወላጆች አባትና እናት በህይወት ስላሉ የሚደበድብ የሚሳደብ ይሄንን ሁሉ በደል እያደረሰ የሚያስቸግራቸውን ልጃቸውን በህጋዊ መንገድ በፍርድ ቤት ከውርስ መንቀል ይችላሉ ስለዚህ አለምሰገድ ይሄንን መብታቸውን እንዲጠቀሙ በሐሳብ እርዳቸው እባካችሁ የህግ አካላትም እርዷቸው
@AyinalemZewde
@AyinalemZewde 2 ай бұрын
Are gud new
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 ай бұрын
ያልታደልሽ እዴት አደርሽ አለ ያገሬስው ብታቀው እድለኝነ ነበርክ እናትና አባት ስላለህ መደብደብ አለበረብህም ሳይረፍድብህ ይቅርታ ጠይቅ
@burtatigabu2062
@burtatigabu2062 2 ай бұрын
እናትእና አባትን መርዳት ስገባህ እዴት ታገላታለህ ስታጣቸሁ ይቆጭሃል ተመለስ ይቅርታ ጠይቃቸሀሁ እርግማን ለልጆችህ አታስቀምጥ እናትን አባትን እንኳን መደብደብ ከፍዝቅ አርጎ ማየት ነውር ነው ለፍተው አሳድገ ይህ አይገባ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 2 ай бұрын
መድሀናለም ክርሥቶሥ ይርዳቹህ አባት እናታችን በመጦራዎት ጊዜ በገዛዎት ልጅ መደፈር መደብደብ እግዛብሄር ይርዳቹ
@TsehayeTsehaye-x5l
@TsehayeTsehaye-x5l 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሎ እናት እና አባታችሁን የምታስቃዩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በልጆቹ ያግኝው😢😢
@bombasticsideye309
@bombasticsideye309 2 ай бұрын
ወይ የማይጠቅም ልጅ ባይወለድ ይሻላል የኔ አባት አጀቴን በሉኛ የእናትና የአባት እርግማን ከባድነው መጨርሻ ያለቅሳል ይሰቃያል😢
@titima142
@titima142 2 ай бұрын
የልጅ ነገር አስቸጋሪ ነው ቢሞትም ችግር ቢደርስበትም ያው ሀዘኑ የራስ ነው
@ዘምዘም-cn9fo
@ዘምዘም-cn9fo 2 ай бұрын
አዛከሚያረግልጅ ቀብሮማረፍበስንትጠአሙ
@lhaile1499
@lhaile1499 2 ай бұрын
እግዚኦ የእናትህ ለቅሶ የአባትህ ሀዘን ምን በረኸት ይሰጥያል አይ ምኝነት ❤እናትህንና አባትህን ማኽበር የእግዚአብሄሮ ትእዛዝ ነው❤ ተመለሰ አንተ ልጅ
@elsa488
@elsa488 2 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ምን አይነት ልጅ ነህ እንደዚህ የደከሙ ሲያዝኑብክ ጥሩ መስሎካል ነገ የእጅህን ታገኘዋለክ መጦር ሲገባክ አንተ ከነሱ ትፈልጋለህ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጥህ
@user-xz1rs2xx7h
@user-xz1rs2xx7h 2 ай бұрын
አቤት! የልጅ ክፉ! አላህ የጁን ይስጠው! 😢
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.