የበረሃ አንበሳው ኡመር ሙክታር ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 37,756

salon tube

salon tube

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
እናመሰግናል ሳሎኖች በጣም ስፈልገው የነበረ ታሪክ ነው የበረሃው አንበሳ ዑመር ሙኽታር❤ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
በእስላሙና በአረቡ አለም ብቻ ሳይሆን በጠላቶቹም ከሌሎች አለምም አድናቆት ያለው ጀግና የጀግና ዘር ነው ኡመር ሙክታር
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
እኛም የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን ደሰ የሚል ረዕሰ አይተኬው ፍትሃዊው የነፃነት ታጋይ
@super12star
@super12star Жыл бұрын
የበረሀው አንበሳ ኡመር ሙክታር ልዩ ሙጃሂድ ነበር።አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው።
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 Жыл бұрын
ብዙ የምወድላቸው ጥቅሶች አሉኝ "እኛ እጅ አንሰጥም ድል እናደርጋለን አልያም የክብር ሞትን እንሞታለን" "እኛ ሙስሊሞች ነን ሁሌም ዝግጅ ነን ለመሞት " (የበረሀው አንበሳ)
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 Жыл бұрын
ይህን ታሪክ የዛሬ 8 አመት ጀምሮ በተከታታይ በፌስ ቡክ ገፅ በየአመቱ አጋራዋለሁ እነሆ ዛሬ ስለ የበረሃ አንበሳ/ lion of the Desert/ የነጻነት ታጋይ ሽሂድ ጀግና ኡመር ሙክታር እናስታውሳቸዋለን ልክ በዛሬዋ እለት Sep 16, 1931 ወቅቱ አንደኛው የአለም ጦርነት አልቆ ወደ ሁለተኛው የአለም ጦርነት መንደርደሪያ ላይ ነበር ታሪክ በተለያዪ ግዜያት እና ቦታዎች ጀግኖቹን ያስታዉሳል፡፡ ታሪክ ራሱን ይደግማል አይደል የሚባለዉ፡፡ እነሆ በአንድ ወቅት በሊቢያ የነፃነት ታጋይ የነበረዉን ታሪከ የበረሃ አንበሳ/ lion of the Desert/ በማለት የሚዘክረዉን ጀግና እናገኛለን፡፡ በሙያዉ የቁረዓን አስተማሪ የነበረዉ ይህ ጀግና ኡመር ሙክታር ይባላል፡፡ የኦቶማን ቱርክ ግዛት ከነበሩት ሶስት መስተዳደሮች አንዷ በሆነችዉ ሲረናይካ፣ ጃንዞዉር በምትባል መንደር እ.ኤ.አ ነሓሴ 20, 1858 ከድሃ ቤተሰብ የተወለደዉ ኡመር ሙክታር ከድን ትምህርት ዉጭ ለስምንት አመታተ ብቻ አለማዊ ትምህርት ተምሯል፡፡ ከአባቱ ሞት በኋላ አካባቢዉ ከሚገኙ አንድ ሸህ ጋር መኖር የጀመረዉ ገና የ16 አመት ታዳጊ እንደነበር ሲሆን ሙሉ ህይወቱን በቀን ለሶስት ሰአት ብቻ ይተናኛ የነበረዉ ወጣት ሙሉ የልጅነት ግዜዉን ለቁርዓን ትምህርት ሲያዉል ለሊቱን አላህን በመገዛት ሰላት ሲሰግድ ያሳልፍ ነበር፡፡ በየ7 ቀኑም አንድ ግዜ ቁርኣንን ያከትም ነበር፡፡ ጥቅምት 1911፡ የኢጣሊያን ጦር ከሊቢያ የጠረፍ ከተማ ደረሰ፤ ጣሊያኖችም ኦቶማን ቱርኮችን በማባረር አገሪቱን ተቆጣጠሩ፡፡ ይህ ግዜ ነበር የበረሃ ላይ ጦርነት የማያዉቁት ጣሊያኖች በባእድ ምድር የበረሃ ዉጊያ ስልትን ጠንቅቆ በሚያዉቀዉ በበረሃዉ አንበሳ ኡመር ሙክታር የሚመራዉ ቡድን ፈተና የሆነባቸዉ፡፡ በአመራር ብቃት እጅግ ተደናቂ የሆነዉ የቁርኣን መምህር በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ ጥልቅ እዉቀት የነበረዉ፣ ግልፅ፣ በጣም ንቁ / active/ እና ፈጣን ሰዉ ሲሆን በጣም ድሃ ፣ ቸር እና ባመነበት ጉዳይ ላይ የማይደራደር ግትር ባህሪም እንደነበረዉ ታሪክ ይናገራል፡፡ ከዚህ መረዳት እንደሚቻለዉ የበረሃዉ ጀግና የበጎ ስብዕና ባለቤት መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ድሃ ሰዉ ያገኘዉን ለራሱ የሚያስቀድም ሊሆን እንደሚችል ቢታመንም፤ ይህ ድንቅ ታጋይ ግን በተቃራኒዉ ሲፈፅም ይስተዋል ነበር፡፡ ሌላዉ አስተማሪ ቁም ነገር በትግል ወቅት በዋና አላማ ላይ ምንም አይነት መደራደር አያስፈልግም፡፡ ይህም የፅናት ምልክት ነዉ፡፡ አካሄድ እና እስተራቴጅን ማሳመር ግን ወሳኝ ነዉ፡፡ በዚህም መሰረት ኡመር በተለያዮ ግዜ የተለያዩ የትግል ስልቶችን በመጠቀም ከ20 አመት በላይ ታግሏል፡፡ ለምሳሌ ያህል፡ 1. ጣሊያኖችን ሳይቀር ያስደነቀዉ እና የስደነገጠዉ የግብዓት መንገዶችን እና የመገናኛ መስመሮችን መዝጋት 2. ከሌሎች ሃይሎች ጋር አጋርነት መፍጠር እና በጠላት ላይ የሞራል የበላይነት መዉሰድ እና ጠላት ባላሰበዉ አቀጣጫ ሌላ ስራ መስጠት/ ከግብፅ እርዳታ በመጠየቅ እና የሰኑሲ ሃይሎችን በማጠናከር በትግሉ ላይ ከጎኑ ለማሰለፍ ችሎ ነበር/ ይህም ለጣሊያን የጦር መሪዎች እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታን ፈጥሮባቸዉ ነበር፡፡ 3. ድርድር፡ ከጣሊያኖች ጋር እልክ አስጨራሽ ድርድር በሚያደርግበት ግዜ የራሱን ሃይል የሚያጠናክርበት ግዜ እንዲያገኝ ረድቶታል፡፡ በመሆኑም በጥር 1929 የሊቢያ አስተዳዳሪ ከነበረዉ ፔትሮ ባዶግሊወ ጦርነት የማቆም ስምምነት ላይ ቢደርሱም በጥቅምት 1929 አመር ሙክታር ሃይሉን እንደገና በማጠናከር ከጣሊያኑ የጦር መሪ ሮዶለፎ ግራዚያኒ ጋር እልክ አስጨራሽ ፍልሚያ አድርጓል፡፡ በድርድሩ ግዜ ለጀግናዉ እና አላህን ፈሪ ለሆነዉ ኡመር ብዙ የሚያጓጉ መደለያወች አቅርበዉለትም ነበር፡፡ ወርሃዊ ክፍያን ጨምሮ ቪላ ቤት እንደሚሰጠዉ ቢነግሩትም ምላሹ ግን አስደናጋጭ ነበር፡፡ “አየሰደባችሁኝ እኮ ነዉ፡፡ በግቦ እንደት ትደልሉኛላችሁ??” በማለት እጅግ የተቆጣዉ ኡመር “እኔ ማንም የሚጎርሰዉ የጣፋጭ ምግብ ጉርሻ አይደለሁም” የሚለዉ ንግግሩ የታሪኩ ቅርስ ሆኗል፡፡በመሆኑም የራሱን ጥቅም ሳይሆን የሚዋጋለትን ማህበረሰብ ጥቅም ለማስከበር ታግሏል፡፡ የጣሊያን ተደራዳሪወች ለማስፈራራት ቢሞክሩም “ለ 20 አመት ተዋጋናችሁ አሁንም በአላህ ፈቃድ እንዋጋችኋለን” የጀግናዉ መልስ ነበር፡፡ በመጨረሻም ጣሊያኖች በጦር አዉሮፕላኖች፣ በዉስጥ ጠቋሚዎች እና ተባባሪዎች በመታገዝ የኡመርን ጦር ከበዉ መስከረም 11 1931 ድል አደረጉ፡፡ ኡመርም ቆስሎ ተማረከ፡፡ በምርመራ ግዜ ስቃይ እየደረሰበት እንኳን ቁርዓንን ይቀራ የነበረዉ የበረሃዉ አንበሳ መስከረም 16 1931 በጣሊያን መራሹ ፍርድ ቤት ትእዛዝ በ73 አመቱ በስቅላት ሲቀጣ የመሰናበቻ ቃል ሲጠየቅ ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጅዑን ብሎ የማይገባቸዉን ነገር ነግሯቸዉ በወዳጆቹ ፊት ይህችን አለም ተለያት፡፡ ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጅዑን፡፡ ሊቢያዉያኖች ይህንን ጀግናቸዉን እንደት ያስታዉሱታል?? 1. ምስሉ በሊቢያ የ 10 ዲናር ብር ላይ ታትሞ ይገኛል፤ 2. በ2009 መሃመድ ጋዳፊ ኡመር ሙክታር በጣሊያኖች ተይዞ የሚያሳይ ፎቶ የታተመበት ቲ-ሸርት ለብሶ የኡመርን አንጋፋ ልጅ አስከትሎ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም በኩራት ጉብኝት አድርጓል፤ 3. በ የካቲት 17 2011 በተቀሰቀሰዉ የሊቢያ አቢዮት ላይ ኡመር ሙክታርን የአንድነት ምልክታቸዉ አድርገዋል፡፡ በስሙ አንድ የጦር ቢርገድ ሰይመዉለታል፤ 4. በጋዛ መተላለፊያ እና በካይሮ በስሙ መንገድ ተሰይሞለታል፤ . . . ከታሪኩ ምን እንማራለን?? ይህን ታሪክ የሚሰማ ማንኛዉም ሰዉ የጦርነት ታሪክ እየተነገረዉ ሊመስለዉ ይችላል፡፡ ነገር ግን ለሰላማዊ ትግል እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች አሉት፡፡ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች አለም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ሰላማዊነቱን በመሰከሩለት የትግል መንገድ እየተጓዝን ነዉ፡፡ ይሁን እንጂ ያለምንም እንከን እና መሰናክል መጓዝ ግን አይቻልም፡፡ ከየትኛዉም ተሞክሮ ጠቃሚ ትምህርቶችን በመቃኘት እና በመመርመር ለእኛ በሚጠቅም መልኩ መጠቀም ይኖርብናል፡፡ በስተመጨረሻም ለእርሳቸውም አላህ ቃል የገባውን የሸሂድነት ማእረግ እንዲያጎናጽፋቸው ጀነተል ፍርደውስን እንዲወፍቃቸው ለኡማውም መሰል ተተኪን እንዲሰጠን እኛንም ለዚህ ዲን ጠበቃ እንዲያደርገን በዱአችሀ አትርሱኝ በሌላ እርእስእስክንገናኝ የአላህ ጥበቃ ሰላም እና እዝነት አይለየን አይለያችሁ @Seid Ibrahim
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ማሻአላህ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Mashallah kezakelah wendem
@tageltesfaye5566
@tageltesfaye5566 Жыл бұрын
የሳሎን ተረክ ፕሮግራም በጣም የምከታተለውና ብዙ ዕውቀት ያገኘሁበት ቻናል ነው፡፡ ከየትኛውም የሀገራችን የሶሻል ሚድያ ቻናሎች የበለጠ ተከታይ ሊኖረው የሚገባ ፕሮግራም ነበር፡፡ ምነ ዋጋ አለው አብዛኛው ሰው እውቀትን ሳይሆን ሀሜትና አሉባልታን ይከተላል፡፡ እናንተ ግን በርቱ፡፡ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
Lion of the desertedኡመር ሙክተር በልጅነቴ በደርግ ዘመን ካየሁሃቸዉ ምርጥ ሙቪ ፈፅሞ የማይረሳኝ የጀግና ታሪክ ነዉ!!! በእዉነት ልክ እንደ ሊብያዉ ጀግና ኡመር ሙክታር የኛዉ ጀግና አብዲሳ አጋ እና ሌሎቹም ጀግኖች ታሪካቸው ቢፃፍ ስንት መፅሃፍ ሙቪ ይወጣዋል!!!❤❤❤
@HashimMensur-hf3un
@HashimMensur-hf3un Жыл бұрын
ሳሎኖች እውነት በጣም ገራሚ ናቹ በጣም እናመሰግናለን በተለይ አብዱ ሰመድ
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
በ1924 በአውሮፓ አቆጣጠር ነው በ71 አመቱ ነው የታገለውም የተዋጋውም ለ20አመት ነው ታሪክ ማጉደልም መጨመርም ታሪክን ያበላሻል ሳሎኖች አሰተካክሉት ታሪኩ የሚያምረው ግን በአብዱሰመድ መሐመድ ነው
@kenzuasfawasfaw1405
@kenzuasfawasfaw1405 Жыл бұрын
ኡመር ሙክታር እዉነትም የበረሀዉ አንበሳ
@SalonTube
@SalonTube Жыл бұрын
ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን!
@anetenaneanemaw3677
@anetenaneanemaw3677 Жыл бұрын
የምወደው ሰው ነው ❤❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Жыл бұрын
Arif sra Arif akerareb Berta wendme we thank you Salon
@Imlivingmydreams-gv8hg
@Imlivingmydreams-gv8hg Жыл бұрын
ኣተራረካቹ በተለይም ሰምተናቸው የማናቅ ጀግኖች እንድናቅ ታደርጉናላቹ 💜💜 እናመሰግናለን የራእሲ ኣሉላ ኣባነጋን ታሪክ ኣቅርብልን
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
የዘመናችን ጀግና ነው 💪💪💪💪አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያኑረው
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
ኡመር ሙክታር ተምሳሌታዊ የሆነ የነፃነት ታጋይ ነው።
@Hbashe
@Hbashe Жыл бұрын
ሰለም ኡንኳን በሰለም ማጣቹሁ❤
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq Жыл бұрын
የኔ ውድ አሁንም ድረስ ማውቀው ማውቀው ወይ ኡስታዜ ወይ ዮነ ዘመዴ ይመስሉኛል ኡመሬ አላህ ኸይር ስራህን ይውደድልህ ጀነት እንገናኝ😭😭😭😭😭😭😭
@MohammedAdemadem
@MohammedAdemadem 8 ай бұрын
ኡመርጀግና
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️❤️
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
ነጮች በአፍሪካና ባረብ ሀገራ ላደረጉት ነገር ፈጣሪ ቁጣቸውን ያውርድባቸው
@HamzaKonone-pg3fe
@HamzaKonone-pg3fe Жыл бұрын
Umar muktar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abduabdu7829
@abduabdu7829 Жыл бұрын
ስላቀራረባቹ እናመሰግናለን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
Lion of sahara 🦁 of Africa 🌍 the sadness thing they did to Gadafi same thing heartbreaking those evils Europeans and Americans nation ☝🏾☝🏾☝🏾⚖️💠☝🏾☝🏾
@sadiqalreshidi659
@sadiqalreshidi659 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሞሼ ይማም
@mewedaaslem4332
@mewedaaslem4332 Жыл бұрын
ተራኪውን አመስግኑልኝ🙏 በለስላሳ አንደበቱ ያቀረበውን ውብ ታሪክ ወድጄዋለሁ !
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 Жыл бұрын
አቦ ይመቻቹሁ
@daliamri7632
@daliamri7632 Жыл бұрын
ፊልም ከውነት የራቀ ታሪክ
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ጀግና ነው
@abuhikma295
@abuhikma295 Жыл бұрын
💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayderabdulla6405
@hayderabdulla6405 Жыл бұрын
ሳሎን ❤
@salihafar2244
@salihafar2244 Жыл бұрын
#ሳላም_ወንድሞች_የሳሎን_ቱብ ኣዘጋጆችና ኣቅራብዎች 👉በትክክል የበራሃ ኣምበሳ ነው ኡመር ኣልሙታር፦ 👉ሌላው ልነግራችሁ የፈለጉት ለኡመር ኣልሙኩታር ያገዙት አንድ የኣፋር ሱልጣን ነበረ ታውቃላችሁ ወይ? በኣፋር ማህበረሰብ ዉሰጥ ኣምሰት(5) ሲኖሩት ከኣምሰቱ በኣንድ ጦር ተልኮለት ነበር ።ከተፈለጋ ታሪኩን ልነግራችሁ ዝግጁ ነኝ።
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 Жыл бұрын
ንገረን ታሪኩን
@Heni-Tsi
@Heni-Tsi Жыл бұрын
ይህ ፊልም በጣም ህፃን ሳለው እያየሁት ነው ያደኩት
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው
@ሜላትጸሀይ
@ሜላትጸሀይ Жыл бұрын
ፊልሙን አስታውሳለው ለሙስሊም ባላት ቀን በታላቅ ፊልም ይታይ ነበር በጣም ነው ሚመቸኝ
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@starmohamed3017
@starmohamed3017 Жыл бұрын
Religious freedom jihadist our hero Omar Muktar If you don't mind I wanna hear the voice of Abdusamad M.
@abebemhiret6181
@abebemhiret6181 Жыл бұрын
ምንው ፡ምነው ጀምረህ ጨረስከው እንጅ የታላቁን ጄግና ታሪክ አርነገርከንም።
@toybaali8405
@toybaali8405 Ай бұрын
እኛ ያላህ ነን ወደርሱም ተማላሾች ነን ምነኛ ያማረ ንግግር ነው
@HamzaKonone-pg3fe
@HamzaKonone-pg3fe Жыл бұрын
Umar muktar
@hamzic3230
@hamzic3230 Жыл бұрын
የውልደት ዘመናቸው 1958 G.C ሳይሆን 1858 G.C ነው። መረጃችሁ ህዝብ ጋር ከመድረሱ (upload ከማድረጋችሁ) በፊት ስራዎቻችሁን Edit የምታደርጉበትን አካሄድ ይኖራችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁና ጥንቃቄ አይለያችሁ።
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Namesegnal salonoch
@yonastk9479
@yonastk9479 Жыл бұрын
በጣልያን ከተወረሩ ሃገራት ውስጥ ምንም አይነት ፀረ ቅኝ አገዛዝ ስርዓት ያለደረገች ብትኖር ኤርትራ ነች
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Жыл бұрын
ማለት
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
የቆፍጣናው መሪ አሳዛኝ መጨረሻ Salon Terek
41:01
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН