እመቤቴ ማርያም ባለውለታዬ ነች !! ብስመው ብስመው አልጠግበውም!!

  Рет қаралды 73,688

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 324
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 6 сағат бұрын
የዛሬዋ እናታችን ኪዳነምህረት በያላችሁበት ትጠበቃቾሁ የተዋህዶ ልጆች ❤አሜን
@tiegisttadesse4396
@tiegisttadesse4396 6 сағат бұрын
Amen
@Prp-he3b
@Prp-he3b 6 сағат бұрын
አምለሰት ሁለታችሁም ታምራላችሁ አድናቂሸ ነኝ
@redinaidea
@redinaidea 3 сағат бұрын
AMEN AMEN AMEN
@Springspring2020
@Springspring2020 3 сағат бұрын
የነገዋስ እናትሽ ማነች?
@NogsHsan
@NogsHsan 3 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ameleworkabera298
@ameleworkabera298 7 сағат бұрын
ይህን የምትመለከቱ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ
@tiegisttadesse4396
@tiegisttadesse4396 6 сағат бұрын
Amen
@YaAb2016
@YaAb2016 6 сағат бұрын
🙏Amen🙏
@SamrawitSefrawe
@SamrawitSefrawe 6 сағат бұрын
Amen
@Sosinagetachew-o1l
@Sosinagetachew-o1l 6 сағат бұрын
አሜን
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 5 сағат бұрын
Amen
@solomonabera341
@solomonabera341 2 сағат бұрын
ሁለት ቆንጆና አስተዋይ ደርባባ ሴቶች ከምንም በላይ የገረመኝ ስነስርዓታቹ
@See-3-6-21
@See-3-6-21 6 сағат бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም የኛ ልዩ እናት ❤❤❤❤
@adentedela5358
@adentedela5358 5 сағат бұрын
መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
@redinaidea
@redinaidea 4 сағат бұрын
BETETEKEL DENGEL MAREYAM LIYU NAT
@Yegags
@Yegags Сағат бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የሚያሳጣን የለም ለመቃረን የምኮምቱ ነው የሚመስለኝ ​@@adentedela5358
@LeyuGirma
@LeyuGirma 50 минут бұрын
❤❤❤
@AlemneshebeyenebedadaBeyene
@AlemneshebeyenebedadaBeyene 3 сағат бұрын
ጋዜጠኛ የናስ ከበደን ብታቀርቢልን ይቅረብልን ምትሉ እስኪ በላየክ👍👍👍👍👍
@MahderDemelash
@MahderDemelash 7 сағат бұрын
ድንግልን በህይወቱ አሰገብቶ ያፈር የለም ውዴ ሁለት ጀግኒቶችን የሚወድ ና የሚያደንቅ ብቻ👍👍👍👍👍
@adentedela5358
@adentedela5358 5 сағат бұрын
መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
@Yegags
@Yegags Сағат бұрын
​@@adentedela5358 በየኮመንቱ ድንግል ማርያም በሚሉት ጋር እየሄድሽ ስለ እግዚአብሔር አምላክነት የማናቅ ይመስል ይገርማል የምኮምችው እግዚአብሔር አውቀን መሰለኝ ድንምል ማርያምን ያወቅናት
@Mimi-d7u3v
@Mimi-d7u3v 3 сағат бұрын
ከሚገባው በላይ ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ፈተናው ይበዛል አይዞሽ
@DabashSetnew-k9w
@DabashSetnew-k9w 5 сағат бұрын
እንኳን ለእነታችን ለቅድስት ኪዳንምረት በአል አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@TibebeAlemayehu-m5r
@TibebeAlemayehu-m5r 4 сағат бұрын
እመቤቴ ማርያም አሁንም ትጠብቅልሽ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 3 сағат бұрын
ይህ ትዳር ይታከማል የኔ ውድ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ ለሁሉም ምክንያት አለው ትዳርሽ ድንግል ማራም ትዳብስው ልጅን ይዛ የጎደለውን ትሙላ ካንቺ ብዙ ተምራለው ተማረኪ❤❤❤❤ አቤት ንፃህ ልብ ቅንነትሽ ምግባርሽ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ ደግ ሴት ነሽ ግልፁ በስምም
@meseretmeseret4538
@meseretmeseret4538 3 сағат бұрын
ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ ሳሀርዬ ሁሉ ነገርሽን ማውራት እንደሚጎዳ እኔም ከረፈደ ነው የገባኝ ትዳርሽ እንዲመለስ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ የወለድሽውም ይደግልሽ!!!!
@mesrakhaile3340
@mesrakhaile3340 Сағат бұрын
እውነት ነው የወደዱሽ አየመሰሉ ይጎዱሻል
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 5 сағат бұрын
አመለሰት አጠያየቅሽ ለየት ያለና ደስ የሚል ነው ቆንጃና አይነግቡ ያገባ መቅናቱ የተለመደ ነው ቅናት ወደ ጭቅጭቅ ወደ አለመከባበር ያመራል በዚህ ጊዜመለያየቱ መልካም ነው በሂደት ጥፋተኛው ሰው ውስጡን አይቶ ታርሞ ሊመለስ ይችላል እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቅዱስ መፀሀፍ ያመነ ያመነው ይሆንለታል እግዚአብሔርያ ሳድግልሽ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 4 сағат бұрын
ሳርዬ አውነት ደስ የሚል የሕይወት ምስክርነት,,,,,,,መልካም ሴት ነሽ!!!እውነት አውቀትን ማካፈል ትለያለሽ❤❤❤እንፀልያለን እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ከልጅሽ አባት ጋር❤❤❤❤ኤሚ እናመሠግናለን❤❤❤❤
@sabalule7915
@sabalule7915 3 сағат бұрын
ድንግል ያደረገችልሽን ውለታ ሚዲያ ላይ በማንሳትሽ ውለታ የምታውቂ መልካም ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ውብ ሴት ነሽ
@lemlemgsilaselemlemgsilase6694
@lemlemgsilaselemlemgsilase6694 4 сағат бұрын
ሁለት ዉብ እና ጀግና ሴቶች ስታምሩ❤❤
@yemareyam21
@yemareyam21 25 минут бұрын
ሰሀር በጣም ነው ያምወዳት❤እመብርሀን ለሁላችንም ባለውለታችን ናት
@eyobwold1995
@eyobwold1995 4 сағат бұрын
Wawoo independent and special women😯. ልዩ ሴት ሁሌም መልካም ነገር ይግጠምሽ be blessed 💞
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 2 сағат бұрын
ደስ የሚል ቃለምልልስ ነበር ሁለታቹም ስርአትን የተላበሳቹናቹ በርቱ
@tedaddis8146
@tedaddis8146 5 сағат бұрын
የጨዋ፡ልጆች፡ጨዋ ለዛ፡ያላቹ፡ምርጥ፡ሴቶች፡፡
@BETLHMEGetahew
@BETLHMEGetahew 3 сағат бұрын
የኔ ቆኖጆ እንዴት እንደምወዳት ሠሀርዬ❤❤❤❤
@MillionTekele-wy1yw
@MillionTekele-wy1yw 2 сағат бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ናት እሷ ያለችበት ፊልም ደስ ነው የሚለኝ
@tewodrosbeyene6059
@tewodrosbeyene6059 2 сағат бұрын
You've got a heart of gold. Don't let them take it from you. Wishing you all the best and May God bless you to the fullest.
@legese103
@legese103 Сағат бұрын
ፅድት ያለች ልጅ❤❤❤
@ሰላምመንበሩ
@ሰላምመንበሩ 5 сағат бұрын
Amlesat .. your the best in making your guests extremely comfortable and asking all important questions that your audience wanted to ask and you didn’t interrupt your guests your listening skills are excellent you checked all the boxes that we learned in a school of journalism. This definitely a channel to subscribe.
@crescentmoon2071
@crescentmoon2071 2 сағат бұрын
I cried but I don't know why,such an innocent lady Mashallah
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 4 сағат бұрын
በሳል ቆንጆ ሴት ሰሃር
@joejoet5867
@joejoet5867 3 сағат бұрын
ዉይ አምለሰት እንዴት እደምወድሽ ስርአት እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠሽ ጨዋ ሴት ሰሃርዬ እመቤቴ ጥጠብቅሽ
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 5 минут бұрын
ልክ ነሽ እኔም ሁሉን መለፍለፍ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል። ጠላት ከሩቅ አይመጣም። I learn the hard way. አለማዉራት ምንም ለ ማንም።
@Hermela213
@Hermela213 6 сағат бұрын
How i love this woman Sehar 💖I love how you always seem to have a sense of inner peace.
@SADORATUBE
@SADORATUBE 6 сағат бұрын
የሰሀር ሳቁው እንዴት ነው እሚመችው፣ እኔ በቻ ነኝ አላቹ ሳቁዋ እንደኔ እሚመቻቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 6 сағат бұрын
እኔ አለው
@hararshopping6882
@hararshopping6882 6 сағат бұрын
demerugn
@yemsirachtadesse6430
@yemsirachtadesse6430 5 сағат бұрын
I really enjoyed the conversation between my favorite great women. I truly appreciate it.
@ma9546
@ma9546 5 сағат бұрын
ኤሚ ያምንወድሽ ያምናከብርሽ ውድ እህታችን እባክሽ ቴዲን ጋብዥልን ❤❤❤❤
@makis1623
@makis1623 4 сағат бұрын
ሰሀር ስወዳት የኔ ቆንጆ ❤👌
@RahleDenku
@RahleDenku 5 сағат бұрын
መጣው ለሁለታቹም ትልቅ ክብር አለኝ በርቱልኝ❤
@AmriyaChufamo
@AmriyaChufamo 3 сағат бұрын
ታስታውቃለች በጣም ሚስኪን ናት ❤❤
@abayteshome5079
@abayteshome5079 6 сағат бұрын
ሁለት የተረጋጉ ቆንጆወች❤
@Mesey-z1p
@Mesey-z1p 5 сағат бұрын
ኢሚዬ በጣም እናመስግናለን የምታቀርቢያቸው ስሞች አስተማሪ የሆኑ የኔ ጨዋ ኢሚዬ ሰሀርዬ እውነት ነው እመ አምላክ የሚሳናት ነገር የለም ክብር ምስጋና ይግባት ሳሀርዬ ጎበዝ
@mesiamha5248
@mesiamha5248 5 сағат бұрын
አረ እባክሽ ፍጡርና ፈጣሪ መለየት ተሳነሽ? የሚሳነው ነገር የሌለው እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@MistreYilma
@MistreYilma 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር የባህሪው ነው። የናታችን ደግሞ የፀጋ ነው እህት
@BroumanaGhanna
@BroumanaGhanna 4 сағат бұрын
እመቤቴ ታሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 2 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እናመሰግናለን
@Azebamansimon
@Azebamansimon 4 сағат бұрын
ፈጣሪ በድጋሚ ትዳራቹን ያስተካክዉ በድጋሚ ሌላፍሬ ይስጥሽ❤❤❤❤
@adentedela5358
@adentedela5358 5 сағат бұрын
መዝሙር 23:1፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
@MrsSamsungs
@MrsSamsungs 5 сағат бұрын
Ammmmmen hallelujah
@ethiopiawitethiopiawit1169
@ethiopiawitethiopiawit1169 3 сағат бұрын
እመብርሀን ልጅሽን እዳሳቀፈችሽ ትዳራችሁንም ታቃናልሽ ልጅን ከወላጅ መለያየት የሚያመጣውን ጥቅም ሁላችንም እናውቃለን
@welotube463
@welotube463 7 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት በሠው ቤት 😢 ያላችሁ የሀገሬ ልጆች እኛም ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤🌹🌹🌹💖💖 እስኪ ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታች ነኝ
@RomiRoman-y7v
@RomiRoman-y7v 6 сағат бұрын
አሜን አሜንንንንን
@taybaafrica
@taybaafrica 3 сағат бұрын
ሁለት ምርጥና በሣል የተረጋጉ ሤሌብሪቲዎች ❤
@meriyam2960
@meriyam2960 10 минут бұрын
ሁለት ምርጦች ሲበዛ ግልፀኝነት ይጎዳል ልክ ነሽ
@AsfarTradingማሒ
@AsfarTradingማሒ 2 сағат бұрын
ሑለት ቆንጆወች ስወዳችሑ በርችልን አምለሰት❤😘
@Azariyasadi
@Azariyasadi 7 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ድምፁ ልክ አይደለም ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 5 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ አንድ ያርጋቹ
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 5 сағат бұрын
Embetatchin kaletch lijuam abero ale .
@bazezewkebede8478
@bazezewkebede8478 2 сағат бұрын
ጎበዞች ናችሁ; የሀገሬ ውድ ልጆቿ; ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አለን ብትሉልን; please🙏
@endeshk
@endeshk 5 сағат бұрын
I am really a fan & Lover of Sehar since the beginning of “yanchiw Leba 1 “till now. It seemed to me as if I had been listening to the tone of my soul as she was talking about her thoughts deeply in an honest approach. Yes, her humble, talented and gorgeous nature made me excited for I was right what I expected before. Be Blessed.
@zuhcarius
@zuhcarius 5 сағат бұрын
የእኔ ቆጆ በጣም ተሰማኝ እኔም እንዳንች ብለሁኝ በእሳብሔር በፀሎት ነው የተወለደው ሀኬሞቹ እራሳቸው በሽታ አለባቸው የእግዛብሔር መፀለይ ነው
@RasAmhara
@RasAmhara 4 сағат бұрын
ሰሀር አብዱልከሪም እንቁ ተዋናይት🎁
@RomiRoman-y7v
@RomiRoman-y7v 6 сағат бұрын
የኑጎሱ ባለቤት አምሰለት ሰረአትሸ በሀልሎን የጠበቅሸ አቼ ትለያለሰ የምሪነው እርጎነሸ የተባረክ ሰረአትሸ ሳላደንቅ አላልፍም አቼ ጀግና ሴትነሸ እደጥበአብ የተጠበአብሸ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GraceEri-ek3ec
@GraceEri-ek3ec 2 сағат бұрын
ይገርማል ምን ማለት ነው ንጉስ:
@HanaargawArgaw
@HanaargawArgaw 5 сағат бұрын
እግዚሐብሔር ያስታርቃቹ
@mentameralemu
@mentameralemu 5 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አንድ ላይ ያኑራችሁ የኔ ጭዋ❤❤❤❤
@tedaddis8146
@tedaddis8146 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር አንድ፡ያድርጋቹ፡፡
@WeyneshietNegatuWeldekerkos
@WeyneshietNegatuWeldekerkos 4 сағат бұрын
ኤሚዬ ፈቃደ እግዚአብሔር ይጨመርበት ድንግል ትርዳሽ
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 Сағат бұрын
❤saharye yene amle shega glad to hear your journey hear...love you
@sunnygabriel4993
@sunnygabriel4993 3 сағат бұрын
That is true!!! Respect, respect it’s a key.
@mekdemhassen
@mekdemhassen 5 сағат бұрын
It is very sad envy and jealousy is part of the hidden culture yet denied. May God help us. May God bless you two beautiful ladies 🥰🥰🥰
@tsigeredaroseykassa9461
@tsigeredaroseykassa9461 5 сағат бұрын
Sahirye Konjo and wise woman ❤
@MntwabNegash
@MntwabNegash 6 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ አስተማር ሰዎች ነዉ የምታቀርብዉ በዝዉ ቀጥይ
@UuKk-nr6kk
@UuKk-nr6kk 4 сағат бұрын
ትህትና❤ከቁጅና ጋር
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 6 сағат бұрын
በጣም ጠቃሜ ትምህት ነው
@Vlog-yd7kq
@Vlog-yd7kq 5 сағат бұрын
ኤሚ የተረጋጋሽ ትሁት እንግዶችሽን አክባሪ አድማጭ መሆንሽን አደንቅልሻለዉ .
@ASilesh3931
@ASilesh3931 3 сағат бұрын
ትዳርን ስንገልጽ "ሰላም ከሌለ ልጆች ይህን እያዩ ከሚያድጉ ትዳሩ ቢፈርስ ይሻላል" የሚሉ አስተያዬቶች"ትዳር ከመፍረሱ ጋር ተያይዞ ልጆች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት" በንጽጽር መመልከት ተገቢ ነው። በተጨማሪም በትዳር ውስጥ ጸንቶ ለመኖር በመጀመሪያዎቹ የትዳር ዓመታት ለሚያጋጥሙ ፈተናዎች እጅ አለመስጠት ጠቃሚ መሆኑን ብዙ ሰዎች ሲናገሩ አዳምጫለሁ።
@YA_BME
@YA_BME 4 сағат бұрын
"Don't tell your idea to anyone." Best advice, thanks
@onelove2401
@onelove2401 3 сағат бұрын
I love so much sare you are very beautiful woman keep it up shine ❤
@Nigatwa-s2u
@Nigatwa-s2u 4 сағат бұрын
አምሳላትን የሚወድ እስቲ 👍👍👍👍👈😘
@cvfbvu2821
@cvfbvu2821 2 сағат бұрын
❤❤❤በትክክል
@maybostube4042
@maybostube4042 3 сағат бұрын
አምለሰት ጎበዝ ጠያቂ ናት የምትሉ 👍
@AlemLove-j4f
@AlemLove-j4f 2 сағат бұрын
ኖኖኖኖኖ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 сағат бұрын
በአብዛኛው የሃበሻ ወንዶች አድገውበታል ማክበር የሚባል ነገር የላቸውም እንዳለመታደል ምህረት አድርጊለት ፀልይ ሌላ ሴት ጋር ካልሄደ ታማኝ ነት ለራስ ነው በተረፈ ይቅርታ አድርጊለት ምከሪው ቆንጆ አንቺ እናትሽን ብትመስሊ እሱ ሁሉም የአንድ እናት እና አባት ልጆች ናቸው አለቀ ታረቁ ሌላውም የባሰ ነው ቆንጆ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ሰላም ፍጠሩ እውነትን ተነጋገሩ ትእግስቱን ያብዛልሽ በርቺ ! ፓር ቸሬ ያናግረው እና ያስታርቃቸው ታሪኳን ጠይቀሽ ብቻ አደራ ዝም እንዳትይ አስማሚአቸው
@halimaabdela7877
@halimaabdela7877 3 сағат бұрын
ሰሀር የኔ ውድ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 4 сағат бұрын
ሠሀርዬ በጣም ነው የማደንቅሽ 🥰 የቤት እመቤት ነኝ ።ነፃ ትምህርት አድል ብትሸጪኝ ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ። ቤት ለቤት እንኳ እየሄድኩ መስራት ብችል ብዬ ነው ሠሀርዬ
@aydakebir9583
@aydakebir9583 4 сағат бұрын
Instagram lay msg tafilat yhen mtayw aymslgem ❤
@seada9327
@seada9327 5 сағат бұрын
34:22 በጣም ትክክል ነሽ የቅርብ ጓደኞቼ ናቸው እኒ ሳላዉቅ ብዙ ነገር አዉርተዉት ያሰቡለት አሰመስለዉ አለያዩን ከእጮኛየ ጋር ብቻ ይመቻቸዉ😁 ለበጎ ነው ሳሀር በጣም ነው የምወዳት ኤሚ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪
@ጧፍ
@ጧፍ 4 сағат бұрын
እናቴ እመቤቴ ለኔም ልዮ ናት
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 4 сағат бұрын
Amiii❤❤ bemariyam mesiyen akrbiln 🙏🙏🙏 meseret mebrate pls
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬገና ውበትና እውቀት በእዝች ልጅ ላይ ተጣምረው አየሁ። ደግሞ ትሁትነት ቀናነት ለበ ቅን ተፈጥሮ ለካ አንዳንዴ እንዲ ተሟልቶ እንደሚገኝ እቺ ልጅ ማሣያችን ኘች።ደግሞ የገረመኝ ወላጆቿ ከባሕሏ እና ከቋንቋዋ የሚያርቅ ት/ቤ/ት አሥገብተዋት በራስ በዛው አልጠፋችም።ተመልሳ ወደ ትሁት ኢትዮጵያዊነት ተቀይራ ነው ያገኘናት።❤❤
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 5 сағат бұрын
የእኔ ቆንጆ 2 አመት ትንሽ ነው ግነ የልጀ መውለድ ብዙ ችግር ሊሆን ይችላል የሆርሞን ችግር ሊሆን ይችልል አሰቢበት 50%ጥሩ ሰላልሸ እነደገነ እራት ወጥታችሁ ከልጃቹህ በፈት የምትሄድበት ቦታ ወጥታችሁ ተዝነኑ አውሩበት ከማይቁት መላክ የሚይውቁት ሰይጣን የተባለው ተረት ተሰርቶ አይቻለሁ ለሁልም ጥሩ ነገረ እዲገጥምሸ ምኘቴነው🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
@meseretwondemu7037
@meseretwondemu7037 4 сағат бұрын
እንዴት ነው የምታምረው በማሪያም
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 сағат бұрын
I like them so much!!!
@danieltessema4270
@danieltessema4270 6 сағат бұрын
May god bring you back together.
@yonatanlulu8690
@yonatanlulu8690 6 сағат бұрын
Beauty at its best ! You both look naturally attractive! Keep shining
@muluneshhussen4875
@muluneshhussen4875 3 сағат бұрын
በርች እህቴ መልካሙን ሁሉ የግጠምሽ በርች
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 6 сағат бұрын
ሁለት ቆንጆች❤
@keyethio830
@keyethio830 3 сағат бұрын
You are sunshine my darling , strong woman 👩 and beautiful 😍 ❤❤…….. God bless your child 🧒
@wollomizan03
@wollomizan03 4 сағат бұрын
ማይክ ይስተካከል በተረፈ ስለ ፕሮግራምሽ እናመሰግናለን
@muluken97
@muluken97 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላችሁም ተመልካቾች። አምለሰት ከነ ውዱ ባለቤትሽ (ንጉሳችን) ተባረኩ።
@wirohode506
@wirohode506 4 сағат бұрын
Tebareki zare betam konjo program
@RebkaAtnafu
@RebkaAtnafu 4 сағат бұрын
ኤሚ ባክሽ የኔን ታሪክ ብታቀርቢው እርግጠኛ ነኘ ብዙ
@Sosinagetachew-o1l
@Sosinagetachew-o1l 5 сағат бұрын
አይዞሽ የእኔ ውድ አበሻ ከባድ ህዝብ ነው ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ሰው ይስጠን
@martagrmay3190
@martagrmay3190 2 сағат бұрын
proud of you ሰሀር
@Waabeegot6158
@Waabeegot6158 4 сағат бұрын
ኤሚ የኔ ቆንጆ በቅድምያ ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ያለኝን የበዛ ፍቅር እና አክብሮት ትንስንስ ብዬ መግለፅ እወዳለሁ🙏 እናም ሰሀርን ስላቀሰብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ። እንደመልኳ ቁምነገረኛና ጎቨዝም ናት 🙏ይበልጥ ወደድኳት❤ በመቀጠል ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኝ በ Broadcast Journalism Masters Degree ተመርቄያለሁ የዋንጫ ተሸላሚም ነበርኩኝ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ። ሙስሊም ነኝ በሀይማኖቴ እና ባንቺ አይነት የሙያ መስክ የበይነ መረብ ሚድያ ላይ መስራት ፈልጌ ጀማምሬው ነበር ደፍሬ ሙሉ በሙሉ ወደሱ ባዘነብል እወድ ነበር የተወሰኑ ያስፈሩኝ ነገሮች ነበሩ እና ምን ትመክሪኛለሽ? pls i need your response
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 5 сағат бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም (ከኢየሱስ በስተቀር) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 45 минут бұрын
እውነት ነው ግን ጴንጤ አልዳነም።
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 4 сағат бұрын
ሰሀር❤❤❤❤❤❤
@masaretmas2402
@masaretmas2402 3 сағат бұрын
Sarye see kojo see wedate hultachumu wodachalwu❤❤❤❤❤❤❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 сағат бұрын
Spotless points 👌
@LoveLove-sy4vq
@LoveLove-sy4vq 2 сағат бұрын
Semare feker nat ❤
@LoveLove-sy4vq
@LoveLove-sy4vq Сағат бұрын
Sehar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwondemu7037
@meseretwondemu7037 4 сағат бұрын
ሁለት ፀሀይ መመልከት ጨረሩ ከባድ ነው
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН