Tap to unmute

🛑 እፎያችን በአዲስ መልክ እንደ ንስር ታድሶ መጥቷል 💪 ሙስሊሞች መልስ ጠፍቶባቸዋል 🤔

  Рет қаралды 4,268

አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን

አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@samueldabest_7539
@samueldabest_7539 13 сағат бұрын
እፎይ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ የዘመኑ ምርጥ ጀግና አስተማሪ
@LemlemYeMareyamlij
@LemlemYeMareyamlij 14 сағат бұрын
እፎያችን እምር ብሎብሃል👍በርታልን የክርስቶስ ልጅ ጀግናችን💪💪
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን ሙስሊም ወገኖቻችን እግዚአብሔር አይነልቦናችኹን ያብራላችሁ
@MesiDemsw
@MesiDemsw 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት በጣም ቡዙ ነገር እንደቅ ነው ያደረከኝ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ።❤❤❤
@LinaSameson
@LinaSameson 9 сағат бұрын
እፎይ እውነትም እረፍት ዘመንህ ይባረክ ለነቃው ህይወት የሚሆን ትምህርት ነው ሙስሊሙ ሀይማኖቱን መመርመር አለበት ወንድሞቻችንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 10 сағат бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እፎይ እዲሁም ወድሞቼ ሰላም ለእናተ የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤
@ALSAAbda
@ALSAAbda 13 сағат бұрын
እፎይ እግዚአብሄር ከክፉዎች ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ እነሱ ሀያሉ እግዚአብሄር ሲሳደቡ የማይሰቀጥጣቸው በጨለማ ውስጥ እነደሚኖሩ ግልፅ ነው የተዋህዶ ልጆች ብርቱልን እግዚአብሄር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ ዬሁነን ❤❤❤❤
@SeblewogelSeblewogel
@SeblewogelSeblewogel 6 сағат бұрын
እፎይ እድሜህ ይርዘምምምምምምምምምምምምምምም❤❤❤❤❤❤ይህን አዉቆ ወደ እስልምና የሚሄድ የለም ባተ ትምህርት ብዙ ሰዉ እየተመለሠ ነዉ እግዚአቢሔር ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@imaway7619
@imaway7619 17 сағат бұрын
I'm very happy thank you so much God bless you ❣️❣️🙏🙏
@ስደተኛዋ-21
@ስደተኛዋ-21 6 сағат бұрын
እፎይ የዘመኑ ጳውሎስ ❤️🙏🙏❤️
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 22 сағат бұрын
ወይ አይነኬ ቁራን እንዲህ ጉዱ ወጣ እኔ እውነት እላቸዋለሁ አንድ ኢሣ የሚባል ልጅ እናተ ክርስቲያኖች ቁራንን በእጃችሁ አትንኩ የለኝ ነበር ምነው ስለው ካፊር ስለሆነችሁ የለኝ ነበር መኖር ደጉ ይሄን የሰየህኝ አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 20 сағат бұрын
አክራሪዎቹ እኮ ሲፀየፋን አንዷም ይዛው ዘመረች ብለው እግዚኦ አስባሉ ግን እፈራለታለሁ ጉድ ይዞ መጣ እንዳይገሉት እነሱ መሬ ናቸው
@Bluelover-w21
@Bluelover-w21 13 сағат бұрын
ችግሩ እኮ የተፈጠረው ቁራን ወደ እንግሊዘኛ እና አማርኛ የተተረጎመ ጊዜ ነው፡፡
@YordanosWondesen
@YordanosWondesen 34 минут бұрын
​​​@@MeskeremMeta-oq2if አክራሪተብዬዎች ሴጣንናቸው ደሞአህዛቦች ተፀየፉ አልተፀየፉ እኛፅድት ያልንነን እነሱእኮናቸው ክርፋታሞች የክርስትያን እጣቢሚጠጡ ።ሲቀጥል ጠባቂ እግዚአብሄርነው💪 ወንድሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀዋል 1እፎይን እናጥፋ ቢሉ ሚሊዮን እፎዮች እንመጣለን☦️🙏
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 21 сағат бұрын
እፎይ የአህዛቦችን መፀሐፍ አንበበው ሳይሆን የሚባለው ቆርጥሞ በልቶታል ነው የሚባለው እንዲ መልስ እስኪጠፋቸው ገለጠው እስከ ዛሬ ለጠየቀው ጥያቄ አንድም አልተመለሰም የእነ እሱ መልስ ስድብ ብቻ😂
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 13 сағат бұрын
እኮ ጀግና አበጣጠረው እያንዳንዱ😮😂😂😂
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 2 сағат бұрын
😂😂😂 betam enji
@LinaSameson
@LinaSameson 12 сағат бұрын
በእውነት ያሳዝናሉ ሙስሊሞች ካለእውቀት ነውኮ ሀይማኖታቸው የሚወዱት😢 ፈጣሪ ይርዳቸው😢😢
@Esam27-t4x
@Esam27-t4x 2 сағат бұрын
እፎይ❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 22 сағат бұрын
እፎይ አንድም ቦታ የተሰደበ የለም በቃና መንገድ ለተመለከተው እፎይ ከመፅሐፋቻው እየወጣ ነው ተሳደበ የሞሉት ምን ሆኖ ነው ??
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 18 сағат бұрын
እንደሰማሁት በእውነት ሴቶች እህቶቼ እጅግ አሳዘኑኝ
@Tsegish-eshe
@Tsegish-eshe 16 сағат бұрын
እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 2 сағат бұрын
Keep going Efoy my brother 🙏
@MulugetaMikayel
@MulugetaMikayel 10 сағат бұрын
ጀግናው እፎይ ተተኪዎችን ማፍራት አለብህ እንዳንተ አይነቶችን በደንብ ቁጭ ብለው ካንተ የሚማሩ ማስርጃ በመያዝ የሚያሳምኑ ልክ እንዳንተ
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 18 сағат бұрын
🎉 እፎይ 🥰 የመሀመድ ውሸት ጨኮኝነት ተረተረት ገዶይነት የሙስሊም ሴቶች ጭቆና የወድ መጫወቻ መሆኑን አስተማርካቸው ❗️ ረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን ✝️ ሙሰሊም ወገኖቼ ከጭለማውጡ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 🙏
@samueldabest_7539
@samueldabest_7539 13 сағат бұрын
መስሊሞች የቁራናቹ ጉድ ወቷል እንግዲ ተረተረት አና መሃመድ የሆነ የሚፈልገው ነገር ሲኖር አላህ አወረደልኝ እያለ የዋሸውን ነው ቁራንን ያስፃፈው ስለዚህ ሙስሊሞች ወንድሞቻችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንድም ሰው እንዲጠፋበት ስለሚፈልግ እናንተም እንዳትጠፈ በእፎይ አድሮ እየነገራቹ ነው በፍርድ ቀን አናውቅም አልሰማንም እንዳትሉ በተለያየ ቦታ እየተነገራቹ ነው እና ወደ ብርሃን ተመላለሱ ወደማስተዋል ተመለሱ አይነ ልቦናቹ እንዲበራ ፀልዩ ,
@kidusyaredeshete7318
@kidusyaredeshete7318 7 сағат бұрын
እፎይ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 7 сағат бұрын
K
@hehddhhd4927
@hehddhhd4927 6 сағат бұрын
እስልምና ይዘገንናል ጨለማ ውስጥ ናቸው
@SariBireda
@SariBireda 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መንገድም ሒወትም እኔነኚ በሎዋል ኑሁ ወደሱ
@TigistmanTegboshi
@TigistmanTegboshi 14 сағат бұрын
የሙሀመድ ጉድ አያልቅም በውሸት የተመሰረተ እምነት😂😢😢
@sisayhailu-xx3fi
@sisayhailu-xx3fi 2 сағат бұрын
Effo style like 😂😂😂😂😂😂😂 sam
@-mf8eh
@-mf8eh 10 сағат бұрын
እኔ ለሙስሊሞች አንድ ጥያቄ አለኝ ሁልግዜ የማየው እና ጥያቄ የሚፈጥርብ ከአላህ ይልቅ ለነብዬ መሀመድ ነው በጣም የምትቆረቆሩት እንደማምለክ ነው የማይባችህ ለምንድነው በአላህ ጉዳይ ግን ብዙ ግዜ ስትጨነቁ አላይም ለዝች መልስ ብትስጡኝ ደስ ይለኛ
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 10 сағат бұрын
እፎይ ቁራንን ቅድስ ገብርኤል አብልቶት ነው እደ እዝራራ ቅዱስ ኡራኤር አጠጣው❤❤❤ እልልልልል ጠይቁ መልስ አለ እፎይ ጋ ኑኑኑኑ ፍጠኑ
@semay9048
@semay9048 2 сағат бұрын
ሙስሊም ብሆን ኖሮ እንደዚ ደደብ ነበር የምሆነዉ. ጋይስ በዘራቹ አይድረስ. ቀልዱ መስሏቹ እንዳትስቁ. የነፍስ ጉዳይ ነዉ
@SerkadisZewdu-f3u
@SerkadisZewdu-f3u 10 сағат бұрын
ምስኪን ሙስሊሞች ከእውቀት ነፃ
@teshomenigatu3104
@teshomenigatu3104 5 сағат бұрын
Efoy hero
@Bluelover-w21
@Bluelover-w21 11 сағат бұрын
The greatest comeback🎉🎉🎉
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 23 сағат бұрын
❤❤❤
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 12 сағат бұрын
ንፅህናን ያስተማረው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው የትኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው ንፅህናን ያስተማረው አሳየን
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 12 сағат бұрын
ንፅህና የኢማን ግማሽ ነው ያለው ኢስላም ብቻ ነው፡
@SerkadisZewdu-f3u
@SerkadisZewdu-f3u 10 сағат бұрын
የክርስቲያንን እጅና የሰውነት ክፍል እጣቢ ጠጣ ያለው እምነት ነው ንፅህናን ያሰተማረው 😂😂😂😂😂😂😂ከእውቀት ነፃ ናችሁ
@SeblewogelSeblewogel
@SeblewogelSeblewogel 6 сағат бұрын
የክርስቲያንን አካላት እጣቢ ጠጣ ያለዉ እምነት ነዉ ያስተማረዉ ክርስቲያን ቆሻሻ የለዉም የኛ አጣቢ ያንተን የቆሸሸዉን ያጠራልሀል መዳኑት ይሆንሀል አጠራቅመን እንሠጥሀለን ትጠጣለህ
@KalabZanaba
@KalabZanaba 2 сағат бұрын
የሙሲልምን የበላይነት ሳታሳየኝ አላህ እዳትወስደኝ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 12 сағат бұрын
RD 😂😂ወረደችበት
@GETACHEWKASSAHUNGARED
@GETACHEWKASSAHUNGARED 13 сағат бұрын
አይ እስልምና 😂😢😢😢😢
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 9 сағат бұрын
ሙሄ + ተረት +ኩረጃ =አላህ😮
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 16 сағат бұрын
😂😂😂😂እሴት ግን
@Abebe-x6h
@Abebe-x6h 16 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊k0 0
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 11 сағат бұрын
እርፍ የዋሸበትስ መፀሀፍ ቁዱስ ፈጣሪ ነው ብላችሁ ሰው ነኝ ነብየ ነኝ እያለ አይ እኛ እናቅለሀሐን አንተማ ፈጣሪ ነህ ብላችሁ ቀጠፋችሁበት😂😂😂😂
@YordanosWondesen
@YordanosWondesen Сағат бұрын
ቀጣፊዋ መሀይም 🤐 ገና የጠነባው እስልምና ቅጥፈት ይጋለጣል እናንተየሴጣን ልጆች ።እውነተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ብቻ ናት☦️🙏 የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ ነው 👉የማቴዎስ ወንጌል 16፡13-18 ላይ እየሱስ ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን።ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደሆነ ይሉታል?ብሎ ጠየቀ።እነርሱም።አንዳንዱ መጥምቁ ዮሀንስ፥ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነብያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።እርሱም።እናንተስ እኔን ማን እንደሆንሁ ትላላችሁ?አላቸው።ስምዖን ጴጥሮስ መልሶ።አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።እየሱስም መልሶ እንዲህ አለው።የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።እኔም እልሃለሁ፥አንተ ጴጥሮስ ነህ፥በዚችም ዓለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እሠራለሁ፥የገሀነም ደጆችም አይችሉአትም። ይላል 👉 የዮሀንስ ራእይ 1፡7-8 እንሆ፥ከደመና ጋር ይመጣል፤ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ።አዎን፥አሜን።ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ።አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል። 👉ዮሃ 10፡30 እኔና አብ አንድ ነን ። 👉ዮሐ 14፡11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ስራው እመኑኝ። ለጊዜው ይሄንላኩልሽ እንጂ ሌላም ብዙ.............. ተጨማሪ ጥቅሶችም አሉ።🤫 የድንግል ማርያም ልጅ አምላክነው☦️🙏።ያንቺ አላህ ባለ1እግር ከሰውያነሰ ነው ማስረጃውም👉sahih Al Bukhari 4848 ላይ አላህ 1 እግር አለው ይላል። 👉sunan an Nasa'i 5379,jami at tirmidhi 3367 አላህ በከኝ በኩል 2እጅ አለው ይላል።👉Sura 54:16 allah 2 አይኖች አሉት👉Sahih muslim 2841 አላህ አደምን በመልኩ በቅርፁ ፈጠረ ይላል ከዚህጥቅስ ምንረዳው አደም አላህን እንደሚመስል ነው ። ስለዚህአላህ ሰውነኝ እያለነው ሲቀጥል👉Suretu anbiya Sura21፡17ምጫወቻ(ሚስትልጅ )ልንይዝ ባሻን ኖሮ ከኛዘንድ በያዝነው ነበር።ግንሰሪዎች አይደለንም ይላል አላህ ሚስትሚፈልግ ወንድነው። የእየሱስ ክርስቶስ አምላክነት እንድትረጂ በራስሽእምነት አስተምሮ እንዳስረዳሽ ይሄንጥያቄ መልሺልኝ 👉 የአላህ ቃል ፈጣሪ ነው ፍጡር? ቀጥተኛ መልስ ነው የምፈልገው ፈጣሪ ነው ወይም ፍጡር ነው የሚል ሌላ ወሬ አልፈልግም
@KalabZanaba
@KalabZanaba 2 сағат бұрын
በነገራችን ላይ ነብዩ በረሀላይ ወተት ያፈልቅ ነበር ተራራውን በጦር ሲመታው ውሻ ጎትታ ስል ቻውን መንደር እስካመጣችው ድረስ
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 17 сағат бұрын
እፎይ 😂😂 አቦ እግዝሓብሔር ይባርክህ ❤ኡፎይ❤ አቡበከር ሴዲቅ የሙሀመድ የጦር ጄኔራል ይመስላል 😂😂 ኡፈይ ሻሀዳ ግባ 😂😂😂😂
@KalkidanMengstu-w4m
@KalkidanMengstu-w4m 14 сағат бұрын
🤣😂🤣😂🤣
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 14 сағат бұрын
😂
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 2 сағат бұрын
😂😂😂 ayshalshm ye abu hayder
@GETACHEWKASSAHUNGARED
@GETACHEWKASSAHUNGARED 13 сағат бұрын
ይቺ ግማሽ😂😂😂😂
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 12 сағат бұрын
አይሁዶች በዲንጋይ የወገሩት እየሱስ ጌታ ነው ስትል ሸም የለህም ዘመዶችህ ናችሁ ገዳም እንግባ ብለው የቀመሉት
@MasaraMasara-d7i
@MasaraMasara-d7i 11 сағат бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው የኛ ጌታ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል እናተ ነብይ የምትሉት ግን በስብሷል ደግሞ አታፍሩም ትክክለኛ እምነት እንዳለው ስታወሩ በጣም ተሳዳቢ ናቹ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ
@TigistTakeleAdmasu
@TigistTakeleAdmasu 14 сағат бұрын
😂
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 2 сағат бұрын
Ende pantawoch tenchachu eko aye islam asazagn haymanot😂
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 2 сағат бұрын
አይ ደነዞች በድንቁርና ነው የምትመሩት ሰው እያመለካቹህ እየሱስ የአሏህ መልእክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም ሙሀመድ አይደለም የሰደባቹህ አሏህ ነው የረገማቹህ እሱ ፈጥሯቹህ በሱላይ ስለምታጋሩበት የአሏህ እርግማን ይውረድባቹህ አሁንም
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 2 сағат бұрын
እስላም ስለምንድነው የምያስተምረው ??? ለምንድነው መሀመድ በሌላ አማኞችእንደዝህ የምያዋርዱት?😂😂😂😂
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 15 сағат бұрын
ኢየሱስ ሙስሊም ነበርን? ምንም አያስደንቅም ሙስሊሞች ኢየሱስን ይወዳሉ። ሰው ኢየሱስን ሳያምን ሙስሊም ሊሆን አይችልም። ሙስሊሞች ኢየሱስ ልክ እንደሌሎች ነብያት እና መልእክተኞች ሙስሊም ነበር ብለው ያምናሉ። ብዙ ሰዎች እስልምና በነብዩ መሐመድ ያመጣው አዲስ ሃይማኖት ነው ብለው ቢያስቡም፣ እውነታው ግን እስልምና የነቢያቶችና የአላህ መልእክተኞች ሁሉ የኖህ፣ የአብርሃም፣ የሙሴ፣ የኢየሱስ እና የመሐመድ ሃይማኖት ነው። "እስልምና" የዐረብኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ለእግዚአብሔር ፈቃድ መገዛት" ማለት ነው። "ሙስሊም" የዐረብኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ለእግዚአብሔር ፈቃድ የተገዛ" ማለት ነው። ከዚህ አንፃር፣ ኢየሱስ ሙስሊሞች እንደሚያደርጉት ኢየሱስ ያመለከውን እና ኢየሱስን ወደ እርሱ የጸለየው ለእግዚአብሔር ፈቃድ በመገዛቱ ሙስሊም ነበር። ዮሐንስ 6-38 “ከሰማይ ወርጃለሁና የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ እንጂ የራሴን ፈቃድ ለማድረግ አይደለም” ይላል። በተጨማሪም ኢየሱስ አምልኮን አልተቀበለም ምክንያቱም እግዚአብሔር ነቢያትን እና መልእክተኞችን የላከ ሰዎች እራሳቸውን ሳይሆን እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ ለመጥራት ነው, እና ከዚህም በላይ እርሱ እንዲመለክ አልጠየቀም. ለመመለክ ፈቃደኛ አልሆነም። ማቴዎስ 15-9 ኢየሱስ “በከንቱ ያመልኩኛል” ሲል ተናግሯል። ትምህርቶቻቸው በሰዎች የተማሩ ናቸው እንጂ። ኢየሱስ እንዴት እንዳመነ፣ እንዳመለከ እና እግዚአብሔርን ብቻ ማምለክ እንደጠራ እና የነቢዩ መሐመድ መምጣት አስቀድሞ እንደተናገረው ::
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 14 сағат бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወላሂ ድፍፍተ ይበል በል እስቲ😂😂😂
@danielassefs2947
@danielassefs2947 14 сағат бұрын
Not right explanation. U miss Lots of points in the Bible..stating crist him self is GOD !better to read carefully & positively..it should not be just to give answer on side of Muslim.. It should be to find & live TRUTH.. OPEN UR MIND ..
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 13 сағат бұрын
የናተ ውሸት የት ነው ኢየሱስ እስላም ነኝ ያለው? ማስረጃ? ሌሎችስ ለምን አልሰበኩም ሙስሊም ከነበሩ🤔😁😁😂
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 12 сағат бұрын
🙃🙃🙃🙃🙃
@Bluelover-w21
@Bluelover-w21 11 сағат бұрын
በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ኢየሱስ እና በቁራን ውስጥ ያለው ኢሳ በምንም አይገናኙም፡፡በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለውን ኢየሱስ አምንበታለው ካልክ ደሞ ከእምነትህ ጋ ትላተማለህ፡፡አንድ ናቸው ካልክ ደሞ ማስረጃ አምጣ፡፡
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 34 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 38 МЛН
እፎይ ~ በማስረጃ ማውራት ስድብ አይደለም ! Debate 2024 #Efoy
46:55
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 158
Sudden assault near Kursk / Putin's statement
13:04
NEXTA Live
Рет қаралды 1,1 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН