ያች ሰዓት (በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ)

  Рет қаралды 73,319

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

Жыл бұрын

በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ
የሚያስተምር ተከታታይ ድራማ / Series Drama /

Пікірлер: 98
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n Жыл бұрын
አባት__ልዩ_ነው እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ ሀገር ሁሉ ሰማ ስለ እናት ተፃፈ ሆኖም ግን አልበቃ ዛሬም ይነበባል ቃል በቃል ተውቦ ስሟን ያወድሳል ግን አስተውሎ ላዬው ከስር መሰረቱ የሰው ዘር መፍለቂያ አባት ነው እውነቱ ሜዴው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ ካልተዘራ አይበቅልም እህል ካለ አባቱ አባት አባት ብዬ ልቃኝለት አምሮኝ በትዝታ ፍቅሩ ናፍቆቱ አስክሮኝ ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ ስንኝ ላሰፍርለት መሽቶ እስኪነጋ ልቄ ላሞግሰው በሳብ ብዳስሰው ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልኩም ልደርሰው የአባትነት ፀጋ መች እንዲህ ቀላል ነው ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የማይፅፈው ሆሄያት ቃል ሰርተው ሀረግ መስርተው ስንኝ ቢሞሉ ሊገልፁት አይችሉም አባትን በቀላሉ ☞ አባቴ ጀግናዬ ነው የሚል ሼር ያድርግ ♥♥
@z.e598
@z.e598 Жыл бұрын
ገራዶ የትየኔዋ
@hawaebrahim3720
@hawaebrahim3720 Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n Жыл бұрын
@@z.e598 ደምሪኝ ወደ ገጠሩ ወጣ ብሎ ወደ ወርጣየ መስመር
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n Жыл бұрын
@@hawaebrahim3720 ደምሪኝ የምወድሽ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
እፍ ጀዛኪ ውደዋ ትክክክክልልልልል
@user-dj8rf8so3q
@user-dj8rf8so3q Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ሶፊ ማር ጠንክሪ
@user-we1zt5or7y
@user-we1zt5or7y Жыл бұрын
ማሽ አላህ በርቱልን አስተማሪ ነው
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
ወ/ሮ ሶፊ ልጆችሽን ልክ እንደ ባለ ድራማው ልጅ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ።🤲
@jemilaheiredin9153
@jemilaheiredin9153 Жыл бұрын
አላህ ከኸይር ሰሪዎች ያድርገን
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ መልካምነት ለራሥ ነው
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Жыл бұрын
አሥተማሪነው ምርጥ ድራማነው
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
አህለን ሶፊ አስተማሪነው ቀጥሉበት
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y Жыл бұрын
ማሻ አላህ አስተማሪ ድራማ ነው
@bantahmed6620
@bantahmed6620 Жыл бұрын
ዋላሂ አስተማሪ ድራማ👌👌👌
@HawaUae-yq5xp
@HawaUae-yq5xp 20 күн бұрын
Masha alah astemari new ketlubet 👌
@ahimed480
@ahimed480 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህየ እወድህ አለሁ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ወላሂ አስተማሪነው ሶፊየ ጠንክሪ
@sabiyajasr6519
@sabiyajasr6519 Жыл бұрын
Sነኝ የረሡል ወዳጅ❤) ማሻ አላህ❤❤👌👌
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ጡሩ ትምረት አሰተማሪ 👍👍💐💐
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
የአላህ ስንት አይነት ሰው አለ ወላሂ አስተማሪ ነው
@user-we1zt5or7y
@user-we1zt5or7y Жыл бұрын
አሠላሞሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሆይ አንተ ሠላም ነህ ሰላም ካተ ነው ሀገራችንን ሠላም እሻልን ያረቢ በራህመትህ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekathu
@user-nv2dx2sd5z
@user-nv2dx2sd5z Жыл бұрын
አሚንያርብ
@user-gx3rs9wd5t
@user-gx3rs9wd5t 3 ай бұрын
አልሐምዱሊላሀረ ለሑሉም😢😢
@SamiraSaid-fr8lq
@SamiraSaid-fr8lq 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አሥተማሪ ድራማ ነው አው መልካም ነት ለራሥ ነው መልካም ነገር የምንሠራ ያድርገን ኢንሻ አላህ
@zoyaimam4642
@zoyaimam4642 Жыл бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ ድራማ ነዉ
@leylatube7153
@leylatube7153 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሂራ እና ሂባ እዲሁም ቤተሰቦቿ ሹክረን በጣም ጥሩ ነው አስተማሪም ነው በርቱ ኑ ሀባይብ አበረታቱኝ ተያይዘን እንደግ መልካምነት ለራስ ነው አይከፈልበትም እስኪ ከሸቃላነት አውጡኝ 👍👍👍 💚💛❤ 🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@z.e598
@z.e598 Жыл бұрын
አብሽሪ እማ
@leylatube7153
@leylatube7153 Жыл бұрын
@@z.e598 አላህ ይበሽርሽ ፍል ጀና የኡምሪ ❤❤
@swdamiftah4363
@swdamiftah4363 Жыл бұрын
ሶ በጣም አሰተማራ የሆነ መልክትነው ጀዛክላህ ህይረን
@jgfy5249
@jgfy5249 3 ай бұрын
ማሸ አለህ
@mekakonjo
@mekakonjo 2 ай бұрын
ሣህ ወላሂ በጣም አደነኩህ❤❤❤❤❤
@balqkila-by2hz
@balqkila-by2hz 3 ай бұрын
ማሻላህ መልካምነት ለራሰ ነዉ
@musirajemal1671
@musirajemal1671 Жыл бұрын
መሽ አላህ በርቱልን
@user-px8wg1xk5w
@user-px8wg1xk5w 3 ай бұрын
ማሻላ አስተማሪ ድራማነው❤❤🎉🎉
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፋ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
አይ ማጣት ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥
@sabotuuarsiiiseruu8863
@sabotuuarsiiiseruu8863 Жыл бұрын
Mashaa alaah
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
እደውላላህስል በጣምነው እምወድህህህህ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
ዋዉአሰተማሪነዉ
@user-oz7yo6pv4x
@user-oz7yo6pv4x Жыл бұрын
As wr wb mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha mashaa allha
@ahimed480
@ahimed480 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@HadyaAa-cq3vd
@HadyaAa-cq3vd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤،
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y Жыл бұрын
አህለን ውድ ዳኒያሆች 🌹🌹🌹🌹
@mekakonjo
@mekakonjo 2 ай бұрын
ይገርማል
@Mame-hm8si
@Mame-hm8si 5 ай бұрын
Astemary derama new
@user-gv4fq5sb3r
@user-gv4fq5sb3r Жыл бұрын
ማሽአላህ 🥰
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 Жыл бұрын
ሦፍያየ የኔ ወርቅ እንዴት አላየሁትም እስካሁን እንዴ ክፍል ሁለት ሲነቀቅ እኮነው የደርሰኝ በርችልኝ ሁቢ ስመጣ እንድትቀበይኝ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
መርሀባ በኸይር ነይልኝ
@noreaxx1235
@noreaxx1235 Жыл бұрын
ኢላሂ
@hayatshafaraw9964
@hayatshafaraw9964 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bmvcxbmvcx9908
@bmvcxbmvcx9908 Жыл бұрын
ሰላም ነዉ ሀዝህቤት
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын
ሀሪፍነው
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
አላህ ይስጥህ ላላህስል በጣም እውድሀለሁ ወድሜዋ
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 Жыл бұрын
Masha Allah batem astemart now
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f Жыл бұрын
ላይክ አርጉ
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Жыл бұрын
አሰላሙለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekathu
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 3 ай бұрын
❤❤❤ማሽአላህአስተማሬድራመሆኑንተረድተናል
@muniraasayid5106
@muniraasayid5106 Жыл бұрын
Mirixi asitamari filim nawi
@user-gq7ky3ds9d
@user-gq7ky3ds9d 11 ай бұрын
❤❤❤مشالخ
@tube-rw5hc
@tube-rw5hc Жыл бұрын
👌👌👌💐💐
@medan51
@medan51 Жыл бұрын
ደግነትንየሚያስተምር
@user-jk8ou2ym7p
@user-jk8ou2ym7p 6 ай бұрын
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 Жыл бұрын
ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።😭😭😭☝
@user-lf5yf5ek2b
@user-lf5yf5ek2b Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔
@ethopia0009-ey4eq
@ethopia0009-ey4eq Жыл бұрын
😭💔💔💘
@sadiyatsiraj6068
@sadiyatsiraj6068 Жыл бұрын
JKK WE CAN SAY TRUE STORY 👍
@Iklasi1223
@Iklasi1223 25 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
ኢሳም ሐበሻ ናፈቀኝ ሰላም በይልኝ አመሰግናለሁ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Ahelin
@user-no7pb6qt4q
@user-no7pb6qt4q Жыл бұрын
Anchis eyetechegershi siti seri ewoune ti meslon yaschenkegnal
@user-qg9co4ys1z
@user-qg9co4ys1z 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@kadjaadem7703
@kadjaadem7703 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️
@hayatshafaraw9964
@hayatshafaraw9964 9 ай бұрын
Uhh
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
አጀብ አስታወሽ አችሴትዩ
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
ግንምድነው በአላህ ድራማነው ወይስውነትነው
@bmvcxbmvcx9908
@bmvcxbmvcx9908 Жыл бұрын
ሀይ
@Madina-gj4uy
@Madina-gj4uy Жыл бұрын
እኔምለውማዳትየለላችሁን እዴትማዳትእያደረጋችሁበትነው
@FfTt-xz6hc
@FfTt-xz6hc 6 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@user-op9qg5he6y
@user-op9qg5he6y Жыл бұрын
ሶፊ እዴት እደናፈቅሽኝ የልሁ ነበር😍
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Semye wede Allah yiwededelegn
@user-gb1ue8tg4e
@user-gb1ue8tg4e Жыл бұрын
👍👍
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n Жыл бұрын
ደ ም ሩ ኝ እመልሳለሁ
@SA-fg4it
@SA-fg4it Жыл бұрын
እኔምለው ሶፊ ያቺ ቅብጥ ምራት የት ገባች ለምን ተቋረጠ ነው እኔ ሳላየዉ እየተለቀቀ ነው
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Yileqeqal wede
@SA-fg4it
@SA-fg4it Жыл бұрын
@@hiraandhibatube7997 ቶሎ ልቀቂልን ሀያቲ ኢንሻአላህ
@mekyaali5338
@mekyaali5338 Жыл бұрын
@@hiraandhibatube7997 ማር
@user-ly1sr2hi5y
@user-ly1sr2hi5y Жыл бұрын
አረሰብስክራይብ አድርጉኝ😭😭😭😭😭👆👆👆👆👆
@noreaxx1235
@noreaxx1235 Жыл бұрын
ኢላሂ
@fffffvg8353
@fffffvg8353 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
Umr so`qmoqlari | Erini mensimagan kelin [25.06.2024]
40:17
O'zMTRK O'zbekiston milliy teleradiokompaniyasi
Рет қаралды 78 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 72 МЛН
መርዶ ነጋሪው (አዲስ ድራማ)
19:07
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 35 М.
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
"Yengiltak" aktrisa (o'zbek kino) | "Енгилтак" актриса
30:54
Mahalla Telekanali
Рет қаралды 179 М.
በእጅ የያዙት (ሙሉ ፊልም) bej Yeyzut full movies
1:31:52
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 719 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН