እያዳነ ያድነናል | መጋቢ ሰሎሞን አበበ ⵏ Pastor Solomon Abebe | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 5,419

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 5 ай бұрын
መጋቢ ሰለሞን ስለ አንተ እንዴት ብዬ ኮሜንት እንደምፅፍልህ ይቸግረኛል በጣም በጣም ከምናገረው በላይ እወድሀለው ስብከቶችህ በሙሉ ትልቅ መልእክት አላቸው አንድም መሬት ጠብ የሚል ነገር የለህም ጌታ በደንብ እየተጠቀመብህ ስላለ በእውነት ጌታን እባርካለሁ ስትናገርም ይሁን መፀሀፍ ቅዱስ ስታነብ ልብ ውስጥ በሚቀር ለዛ ነው የምታወራው ። ትምህርትህን ሰምቼ ከጨረስኩ በኃላ እንዴት ያለ ትልቅ እራፍትና መፅናናት በውስጤ እንደተሰማኝ መናገር ይከብደኛል ። እባካችሁ እንደዚህ ያላችሁ ሰዎች ሚድያው ላይ ብዙልን በርክቱልን ቃሉን ብቻ የሚያጠጣ የጌታ ወታደር በብዛት ያስፈልገናል ቶሎ ቶሎ ናልን. ብዙ መማር እንፈልጋለን በተለይ ከእናንተ ከምንወዳችሁና ከምናከብራችሁ ሰዎች ብዙ መጠቀም እንፈልጋለን ። ተባረክልኝ በተለይ ትንቢተ እንባቆምን ጠቅሰህ ያስተማርከው ትንሽ ቆየት ያለ ትምህርትህን ከለ ምንም መዋሸት ከ15 ግዜ በላይ እየደጋገምኩ ሰምቼዋለሁ ለብዙ ጋደኞቼም ሼር እያደረኩ እንዲመለከቱትና እንዲጠቀሙ አድርጊቸዋለሁ ምን አለፋህ ከልቤ ነው የምወድህ የሚጣፍጥ ለዛ ነው ያለህ ❤❤❤❤
@zed8788
@zed8788 5 ай бұрын
yes እምባቆብ የሚለው ስብከቱ አረሳውም እኔም ካረሳሁት እምባ ስለማቆም ሲናገር ነበር::🙏🙏🙏God bless him
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
በጣም የማከብርህ ፓስተር ሰለሞን አበበ በብዙ እጠቀማለሁ ስሰማህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ላዳነን ሁሌም ለሚያድነን አንድ ቀን ፍፁም በማዳኑ የዘለዓለም ቤታችን ከሁሉ አድኖ በመንግቱ ዉስጥ ለሚያኖረን ክብር ይሁን
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 4 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@MekdesAbera-ti3td
@MekdesAbera-ti3td 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏Tebarekilin
@Edentm663
@Edentm663 6 ай бұрын
Tmrtun beakal tegegnche bememare betam edlegna negn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ahun degmo yemejemeriyawa commach
@መስከረምተስፋዬ
@መስከረምተስፋዬ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 6 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@zed8788
@zed8788 5 ай бұрын
ስብከቶቹን እነደሌሎቹ ተወዳጅ ሰበኪወች በአንድ ቦታ የሚገኙበትን መነገድ ቢፈጠርልን ጥሩ ነበር በዩቲውብ ቻናል ቢመጣ ??🙏🙏🙏 ስብከቶችህ አይጠገቡም :ጌታ እየሱስ ይባረክህ
@HaieleAbebe
@HaieleAbebe 5 ай бұрын
@@zed8788 አለልህ Solomon abebe gb ብለህ ሰርች አድርግ
ቀን ሳለ! በመጋቢ ሰለሞን አበበ
37:23
GERJI EMMANUEL
Рет қаралды 18 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
ክርስቶስን የማወቅ ክብር | ሰሎሞን አበበ (መጋቢ) | Solomon Abebe (Pastor)
47:11
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 7 М.
ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |
59:25
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 75 М.