"የደንበኞቻችን ምሬት አንተ በምታጋንነው ልክ አይደለም" -ሽፈራው ተሊላ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ - ክፍል 2 | ነፃ ሃሳብ

  Рет қаралды 10,482

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@NeggaTaddese
@NeggaTaddese Ай бұрын
ለህዝብ እንድያስቡ መጀመሪያ በኢትዮጵያዊነት ይመኑ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደጠላት ነው እሚያዩት።
@WondimuYoseph
@WondimuYoseph 2 ай бұрын
ለእዉነት የቆመ ጀግና ስሜነ:: አንድ ግዜ ወደ ሐዋሳ ብትመጣ በዝህ ዓመት ለኮርደር ተብለው መንግስት በማያዉቅ መንገድ በአፈና ዝም ተብሎ እያስነሱ ይገኛሉ ለምሳሌ ሐዋሳ በፍት በደቡብ ስር ሆና ነው ማስተር ፕላን የተሰራው አሁን ግን የተሰራው ማስተር ፕላን ልክ አይደለም ተብለው ካሳ ሳይከፈል : ቴሌዋጭ ቦታ ሳይሰጥ ዝም ተብሎ በክልሉ መንግስት ከሌላ ተደርጎ ተባብረው እያፈናቀሉ ይገኛሉ እባክህ ለሚመለከተው አድርስልን 🙏🙏🙏
@BilalMuhammed-c2z
@BilalMuhammed-c2z 2 ай бұрын
ይህ እንዳለ ሆኖ በአግባቡ በየወሩ እየመጡ ባላነበቡ ቁጥር እጥፍ ነው ሚሆንብክ ለምሳሌ በወር 50 kwh የሚጠቀም ሰው በየወሩ ካልተነበበለት በ3 ወር ከሆነ የሚነበብለት 150 ይሆንበታል። ይህ ማለት ደግሞ ከድጎማ ወጣ ማለት ነው። ስለዚህ አንባቢያኖች ላይ ቁጥጥር ሊደረግ ግድ ነው። በየወሩ የማያነብ ከሆነ የወር ደሞዝ ለምን ይተላለፍለታል?
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 ай бұрын
አንበሳ ጋዜጠኘ ነህ።አንዳንዴ ለህዝብ ስትል ህይወትህን አስይዘህ የምትጨቅጨቀው ነገር ልዩ ያረግሃል።በዚህ ክፉ ግዜ ትክክለኛ ጋዜጠኘ የሆንክ እንዳንተና ሲሳይ አጌና ያሉትን ያብዛልን።በጥቅም በውሸት ስላልቆማችሁ እናመሰግናለን በርቱ
@NeggaTaddese
@NeggaTaddese Ай бұрын
ወፍጮ ቤቶችና በቅርቡ ይዘጋሉ።
@JanitGetachew
@JanitGetachew 3 ай бұрын
62 %customers satisfaction is good
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ደሞዙን ቆረጠን ለምን ይበቃሀል 62% ተከፍሎሀል ማለት ነዉ
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 3 ай бұрын
ምሬታችሁ እንደሚጋነነው አይደለም? እንደውም ስሜነህ አሳንሶታል 😢
@ketemadidadugo2417
@ketemadidadugo2417 2 ай бұрын
ባቡር ትራንስፖርት፣ ውሃና መብራት በየትኛውም አለም ድጎማ ይደረግለታል። የኛ ግን ይገርማል ኣንድ እብድ የመንግስት ባለስልጣን ያኣንድን አገልግሎት ዋጋ በአስር እጥፍ ቢጨምር አባከና የሚለው የለውም። ከላይ የለማ -------
@wechecha
@wechecha 2 ай бұрын
ጥያቄህን እንኩዋን ደራርበህ አሳጥረኸውም ሰውየው የሚፈልገውን የራሱን ጥያቄ ነው የሚመልሰው:: ሲስተም ሲስተም -- እያለ ያካብዳል:: ጥያቄውን ሲያብራራ መልስ የሚሰጥ ይመስላል:: ህዳሴን የሚያክል ነገር ገንብተን ማስሪያጫውን ያካብዳል????? ማስሪያጫውን ሳይዘረጋ ስለጥገናው ያወራል 😂😂😂😂😂😂
@mesfinberhanu449
@mesfinberhanu449 3 ай бұрын
ህዝቡን የት ያውቁታል አንተ በምትለው አይደለም ላሉትህዝቡማ መሄጃ አቶ ጨሶአል
@mohammedendris2512
@mohammedendris2512 3 ай бұрын
መብራት ሀይል ያደረግው ጭማሪ የኢትዮጵያን ህዝብ ወደ እንጨት ዘመን ጭስ እንድናጨስ ሊያደርገን ይመስላል:: ሌላው አባይን የገደበ ህዝብ ወሮታው የታሪፍ ጭማሪ ከሆነ በጣም ያስዝናል:: እንደገና ቢያጣኑት ምልካም ነው::
@AdaneTuffa
@AdaneTuffa 2 ай бұрын
የኢት.መብራት ሀይልና የሰዉ ልጅ እድሜ ብትጠቀምበትም ባትጠቀምበትም መቁጠሩ አይቀርም የሚባለዉ ነገርስ?
@aynalembekele4092
@aynalembekele4092 3 ай бұрын
ጉድ። ክፍያውና መቆራረጡ ነው
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 ай бұрын
የኔን የሁልግዜ ጥያቄ ነዉ የጠየከዉ የመንግስት ባለስልጣኖዎች ከሌላዉ ጋር ኢትጰያን ማወዳደር አሜሬካን ከአዉሮፓ ጋር ከኪኔ ጋር ከሱዳን ጋር ከከከከ ያስቀኛል እንካን ከነሱዉ ጋር እዛዉ አድስ አባባ ጋር እዛዉ በዛዉ መወዳደር የለበትም አልጠለጠኑዉም የሀገራችን ፓለቴከኛዎች መሬዎች ሁልግዜ ዉጭን ይጠቅሳሎ የሰነፉ መሬዎቸ ሰዎች ነዉ ዜጋቸቸዉን ጠብቀዉ ነዉ ሌሎች የኛ ኢቴጰያ ጎዳና የወደቀዉን ሆሰቢታል ቤት ምግብ የሌላት ሀገር ከሌላ ጋር ማወዳደር የለባቸዉም የስራ አፓርቼኔቴ ያልፈጠረች ሀገር ከኬኔ ጋር ማወዳደር የዘንድሮዉ መሬዎች መብራት አባይን የሸጠ መንግስት ህዝባችን መብራት ያልሰጠች ለኬኔ የሸጠ ለሱማሌ ሸጠዋል ዶላሩን ለዱሮን መግዠና እሚዉል ነዉ
@TsinatLoic
@TsinatLoic 2 ай бұрын
ይሄን ፅሁፍ ታግሶ የማንበብ ትግስት ቢኖረኝ ኢትዮጵያ እኖር ነበር😮😮😮😮😮😮
@KeriyaMohammed-l7q
@KeriyaMohammed-l7q 3 ай бұрын
Abo Alekachin akorhen melsachew
@kidisttilahun3016
@kidisttilahun3016 3 ай бұрын
እንደ መብራት ሀይል ጉበኛ ቤት ምቼም የለም::
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ጉቦ እኳ በደሞዝ ብቻ እንደማይኖሩ እየነገሩህ ነዉ ወንድሜ ወይ በአግባቡ ክፈል ያለበለዝያ ሶሰተኛ ማዕረግ ከፍለህ አንደኛ ማዕረግ ልሳፈሮ አትበል
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 3 ай бұрын
ስራዎትን አልሰሩም ይልቀቁ በቃ fired
@tensaykelile2906
@tensaykelile2906 3 ай бұрын
ላፍቶ ላይ በተለይ ዳገቱ አካባቢ ለረጅም ቀናት መብራት ጠፍቶ የአካባቢው ኗሪ ገንዘብ አዋጥቶ በመክፈል ነው ሰራተኞቻችሁ መብራቱን የለቀቁልን።
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ታድያ ምን ትፈልጋላቹህ ሳትከፍል አገልግሎት የት ሐገር አለ ብለህ ነዉ ወንድሜ
@atamenta6019
@atamenta6019 2 ай бұрын
ፍራዉድ ምንድነዉ
@ErmimanMan-s8c
@ErmimanMan-s8c 3 ай бұрын
በእናንተ ደስተኛ የሆነው የጅቡቲ ህዝብ ብቻ ነው
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
አሁን ይህቺ ቡዳነት ነዉ በእርግጠኝነት አንተ ጎንደሬ መብያዉን የሚሰብር እነሱ ብቻ ሰለሆኑ ብዬ ነዉ ይቅርታ።
@Charrlyy
@Charrlyy 3 ай бұрын
Wey mekeded
@tutorial5268
@tutorial5268 3 ай бұрын
እረ ሪፎር እኔ ብቻ ነኝ የበዛብኝ
@ayanakelbessa7388
@ayanakelbessa7388 3 ай бұрын
ዋጋን ሣይሆን እስቲ አሠራርን አወዳድሩ፡ ዜሮ
@KassahunAsefa
@KassahunAsefa 3 ай бұрын
ጨራሽ አያፍሩም ሲናገሩ???
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 3 ай бұрын
ትርንስፍርምና ቆጣሪ የመብራት ሀይል አላፊዎች ይሽጣሉ የግል የቤት ቆጣሪ እንካን ለማስገባት ስምንት ሺህ ብር ጉቦ መክፈል አለብህ ይህ ሁሉ እያለ ነው ወደ ብልጽግና ጉዞ እያሉ ሚያደነቁረን
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ሰምንት ሺህ ብር መሆኗ ነዉ?
@Cfs-e8j
@Cfs-e8j 3 ай бұрын
​@@ዋሰለተቀባይ ትንሽ ናት
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
@@Cfs-e8j የደርግ ግዜ ካድሬ መሆን አለብህ ነፃ አገልግሎት የምትፈልገዉ በሕይወትህ አንዴ ነዉ ቆጣሪ የምታሰገባዉ ታድያ ለገጠመልህ ጉርሻ ብትሰጠዉ ምን አለበት አንተ ደግሞ ተራህን ቤቱን በ20,000 ብር ሰታከራየዉ ገንዘብህ ይመለሳል ወይ ሰትሸጠዉ አሰር ግዜ ታተርፋለህ ኢትዬጵያ ብቻ ነዉ የሚሰራ ሰዉ የማይከበረዉ አሜሪካ ቢሆን ወይ ሳወዲ ቢሆን ኤሌትሪሻኑ ያንተን ልቅምቃሚ ገንዘብ አይፈልግ ነበር። አሜሪካን ሐገር ያለ ኤሌትሪሻን መብራት ብትቀጥል ቤትህ ቢቃጠል መድህን ዋሰትና አይከፍልህም። አጭር ትዉሰታ ሰላለን መሰለኝ እንጂ ያለፈወ ሳምንት እሳት የተነሳዉ በኤሌትሪክ ብልሸት ይሆናል፤ እሺ በእሳት ቀጣጥሎት ሰንት ብር ጠፋ? በትንሹ ወደ ቢሉዬን ብር ይሆናል አንተም ቆጣሪ ሰታሰገባ ተራ ባልቦላ ብቻ አይደለም የምታሰተክለዉ ። ለቤትህን ዋሰትና አገኘህ ማለት ነዉ የኤሌትሪክ አደጋ ሲፈጠር ባልቦላዉ ማጥፋት አለበት ከምቅፀፈት ሰለዚህ የምትገዛዉ ባልባላ ሳይሆን የመንፈሰ ሰላምና ለቤተሰቦችህ የሕይወት ዋሰትና ነዉ የኤሌትሪክ እሳት ከተነሳ በዉሃ እንደማይጠፋ ታቃለህ ሰለዚህ ታላቅ ጥንቃቄ ያሰፈልጋል ባልቦላ ተካዩ የመጨረሻ ዋሰትና ሰጪህ ነዉ የቤትህ ኤሌትሪክ በአግባቡ ለመተከሉ ሰለዚህ ለሚሰሩ እጆች ትልቅ ከበሬታ መሰጠት ሰያሰፈልገናል አዋ መንግሰታችን ነበር ባለሙያዋቹን አክብሮ ትክክለኛዉን ደሞዝ መክፈል ነበረበት ግን ሰራተኛዎቹን ሰለማያከብር ምደረ አዳሜን ለመለማመጥ ተገደዱ። ዋናዉ ነገር መንግሰትም ከፈለ ተገልጋዩም ከፈለ ዞሮ ዞሮ መንግሰት ከኪሱ አውጥቶ አይደለም የሚከፍላቸዉ ከእኛዉ ወሰዶ ነዉ ። ታድያ መክፈላችን ካልቀረ እኛዉ ራሳችን ለሰራልን ሰዉ ሰጥተን ብናሰደሰተዉሳ እኛም አንደኛ ማዕረግ አገልግሎት እናገኝ ነበረ። ሰራተኛ የምናከብር ቢሆን ኖሮ ድብብቆሹ ቀርቶ በሕጋዊ መንገድ መንግሰት ፈቅዶ ከ 10%-20% Tip ይሰጣቸዉ ይል ነበር ይህ ደግሞ ከፋዩን ሳይጎዳ ሰራተኞቹም ተደሰተዉ በሞራል በፍጥነት ይሰሩ ነበር ልክ እንደ ግላቸዉ መሰሪያ ቤት
@Kas2299
@Kas2299 3 ай бұрын
እንዲያውም ይህ ቢሮ የግብፅ መንግስት ስውር እጅ ያለበት ይመስለኛል ። ሰውን መንግስት ላይ ማማረር፣ የሰራተኞች የስነምግባር ችግር ከሌሎች በከፋ መልኩ በሰፊው ይታይበታል።
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ለሰራተኞቹ የሚገባቸዉን ሰለማይከፈላቸዉ ይሆን
@Kas2299
@Kas2299 3 ай бұрын
ደሞዝ ምን ያደርግላቸዋል ብዬ በምጽፍልሽ በዚህ ለቅፅበት መብራት ጥፍት አለ
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
@@Kas2299 ከአበሻ ቡዳ ሕዝብ ግብፅ ይሻላል ባንቺ ቤት ማሾፍሸ ነዉ ሳትከፍዪ በነፃ አገልግሎት ማግኘት ትፈልጊያለሸ። መንግሰት አሰር ግዜ ገልብጥ ደሞዛቸዉን በትክክሉ ካልከፈልክ አገልግሎት በትክክል አታገኝም አለቀ ኤሌትሪክ ከጠፋ ቤታቹህ እንደዉም እልል በል ለኤሌትሪክ አትከፍልም ሲመሸ ተኛ ሲነጋ ሰራ ምን ለኤሌትሪክ አሰከፈለህ
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 3 ай бұрын
እባክዎ ነዳጅ ሻጭ እገርች ውስጥ ነዳጅ እርርካሽ ነው እርሶ ሃይል ሻጭ ሆነው ከኬንያ ጋር አያወዳድሩ
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ወንድሜ አረቦቹ እኳ በደላሮ ነዉ የሚሸጡት በርያል ብቻ የሚሸጡ ከሆነ የነጡ ደሆች ይሆናሉ እኛ ግደባችንን በደላር ነዉ የምንገነቦዉ ነገር ግን 87.9% በብር ነዉ የምንሸጠዉ ለኬንያዎች ለጅቢቲና ለሱዳን ብቻ ሰንሸጥ ነዉ ደላር የምናገኘዉ ነገ ለኬንያዎች በለምድከዉ የጎንደር ቡዳነት ግደብ የሰራህበትን ባንተ ተራ ወረቀት ብር የሚቀበልህ የለም ግድቡን ለቻይናዎች አሰረክበን እናርፍ ነበር ገብቶሀል ሳዉዲ በምቀኝነት ቤንዝላየዉን በሙሉ ሀገር ዉሰጥ ይጠቀሙ እያልክ ነዉ
@ErmimanMan-s8c
@ErmimanMan-s8c 3 ай бұрын
@sancho:በእናንተ ደስተኛ የሆነው የጅቡቲ ህዝብ ብቻ ነው
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
አንተ ቡዳ ሶሰተኛ ደገምከዉ ትዝ ይለኛል አሜሪካ መልክተኛዋን ሰትልክ ምደረ እርሰት አሰመላሸ አብይን ባይደን ራሱ ካልመጣ መልዕከተኞቹ አይመጥኑህም አትያቸዉ ብለዉ ይመክሩታል አሜሪካ መች ጣጣ አላት እሰከዛሬ የታክሰ እፎይታዋን አንሸታለች አብቾን ከነግብረሀበሮቹ ከሀገር እንዳትወጡ ደንግጦ ጦሩነቱን አቆመዉ አሁን ደግሞ ለሱማሌላንድ ኤሌትሪክ እንዳይሰጣት ከአሁኑ ምከረዉ አረ እናንተ ተገንጥላቹህ ገላግሉን የሐይድሮ ሐይል አማሮች አንድም ግድብ የላቹሁም ለናንተ ከመሸጥ ለጅቡቲ በነፃ መሰጠት ይሻላል
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 ай бұрын
ሰዉየዉ መስተፋቅር በመለሰና በአብይ ላይ አሰርቶባቸዉ እንጅ፣እስካሁን ሸዋሮቢት እንጅ፣በስልጣን ላይ መገኘት አልነበረበትም።ኸኸኸኸኸኸኸ
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
የሐይሌ የልጅ ልጆች አያታቸዉ የሰረቀዉን የሲዉዝ ገንዘብ ሳያገኝ የታክሲዐሹፌሮች ሆኑ መንጌ በሰላም ዘርፎ ዙምባቡዬ ሄዳ ዛሬ እንደሱ ልጆች ሐብታም የለም ትግሬዎች የሞት ፍርድ ነበር የፈረዱበት መለሰ ደግሞ በተራዉ ሚሰቱና ልጁ በግዜ ገንዘብ አወጥተዉ በሰላም ይኖራሉ አሰበዉ አዜብና ልጆ ምንም ባይሰርቁ ኖሮ እርሰት አሰመላሾች በቁማቸዉ ይዘለዝሏቸዉ ነበር ይህን ከተረዳህ የጥቅም ተጋሪ ይሆናል አገልግሎቱ አልቆ ይመሰላል እዚህ የሕዝብ ፍርድ ቤት ያቆሙት ይህ ሰዉዬ በደናዉ ዘመን አንዴም ቃል መጠይቅ ሰጥቶ አያቅም ያንን የወያኔ ጋዜጠኛ የነበረዉን ነበር የሚልከዉ ያ የወያኖ ጋዜጠኛ አይን አወጣ ነበረ ገንዘብ ካልተከፈለኝ ከአዋሸ እሰከ ኮቦልቻ የሚሄደዉን ባቡር ገትሮታል ደቡባቾ ክልል የቦታዉን ሰሙን ረሳሁኝ የአይሮፕላን ማሬፋ ቦሌ ከሰሩ በኃላ መብራት አሰገባ ቢባል አላላሸገቦም ብሎ ቦሌወን ዘግቶታል ሰለዚህ ሚሰጥሩ ምንደነዉ ካልክ የጥቅም ተጋሪይሆናሉ
@Ybmd
@Ybmd 3 ай бұрын
ትክክለኛ መልስ ነው የሰጡት
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
ለየትኛዉ
@Ybmd
@Ybmd 3 ай бұрын
​@@ዋሰ ሁሉም ትክክለኛ መልስ ነው እንደ እኔ ምልከታ በተረፈ ሰሜነህን ጠይቀው መልስ ካልተመቸው አይፍታም ካለው ነበራው እውነታ የብርሃን ተቋም መስዋዕትነት ከፍሎ ለህዝብ እያገለገለ ነው
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
@@Ybmd ወንድሜ መብራት አይቆራረጥም እያልክ ነዉ ሰራተኞቹ ጉቦ አይቀቡሉም እያልክ ነዉ ዉይ ምን ትክክል የሰሩት ነገር አለ እሱን ንገረኝ ሰሜነህ ባይፈራርሰማ የቤታቸዉ ኤሌትሪክ አምሰት ትራንፎርመር በደላር ተገዝቶ የሚመጣ በፀሐይና በዝና እየተመታ ያለ አገልግሎት ቆሞዋል ብሏል አሰር ግዜ ደዉሎ አሰር ግዜም ሰልኩ አልተነሳም ለእርካታ ዚሮ ሰጥቸዋለሁ ብሏል ከዚህ በላይ ምን ያርግ አዎ ደሞዝ በደምብ ሰለማይከፈለን ማለት ሐቅ ነዉ ግን በጨዉ ታጥበህ ሙልጭ አርገህማ ልትዋሸንማ አትችልም ወደድክም ጠላህም መሰራቤቱ አዳነች አቤቤ መጥታ ታፀደዋለች የማይሰራና አሾፊ በሙሉ ይፈናቀላሉ ዋ ብያለሁኝ አሁን አንተ ለኔ ለማሳመን ከፈለግህ እዝያ ሰለምትሰራ ደሞዝህን አሳወቅ የቤት ክራይህን አሳወቅ ካነሰህ ከጎንህ እቆማለሁኝ
@Ybmd
@Ybmd 3 ай бұрын
ወንድሜ ሰለመብራት ሀይል ምን ያህል ግንዛቤ አለህ ሂወቱን ወጣትነቱን ገብሮ በድር በገል ፖል ተሸክሞ ሌተ ተቀን እሳት ጨብጦ ሂወቱ እያለፈ ጭስ አልባ ኢንዱስትሪ የሚገነባ የሀገረ የጀረባ አጥንት ነው ሌባ ጉቦኛ የትኝውም ተቋም ላይ ይኖራል ግን የሳምንት እድሜ አይኖረውም ይፀዳል ብዙ የህዝብ ባለውላታወች አሉት ብዙ ወጣቶች ሂወት ገብረውበታል ተችወች ከትችት አያልፉም!!!
@tofikali9576
@tofikali9576 3 ай бұрын
ወላሂ አምስት አመት ዋናኛል መብራት ከከፈልኩኝ 20000 ብር ከፍዬ ነው ያስገባውት ፈታ ብዬ እየኖርኩኝ ነው
@nuruadgaba7478
@nuruadgaba7478 3 ай бұрын
የሰራተኞቻቸው ሙስና ገደብ ነለውም
@birhanyalew8248
@birhanyalew8248 3 ай бұрын
Gnko egnam endezega kemetebaber yilq lebochn bemagalet lintebaber yigebal behg linasyz yigebanal biye asbalehu.
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 3 ай бұрын
Poor interview.👎👎 wasting time. 👎👎👎👎👎
@ErmimanMan-s8c
@ErmimanMan-s8c 3 ай бұрын
በእናንተ ደስተኛ የሆነው የጅቡቲ ህዝብ ብቻ ነው
@mohammedendris2512
@mohammedendris2512 3 ай бұрын
መብራት ሀይል ያደረገው ጭማሪ የኢትዮጵያን ህዝብ ወደ እንጨት ዘመን ጭስ እንድናጨስ ሊያደርገን ይመስላል:: ሌላው አባይን የገደበ ህዝብ ወሮታው የታሪፍ ጭማሪ ከሆነ በጣም ያስዝናል:: እንደገና ቢያጤኑት ምልካም ነው::
@ዋሰ
@ዋሰ 3 ай бұрын
መሆን የነበረበት የአሁኑ ግዜ እንጀራ መጋገርያ 4000w ነዉ የሚዘሰደዉ 2000w የሚቆጥብ የእንጀራ መጋገርያ የሰሩ የሀገር ልጆች አሉ ለነሱ የመሰሪያ ቦታና ምርታቸዉን በረዠም ግዜ ብድር ለመብራት ደንበኛዉ ማቅረብ ነበረበት ይህ ማለት አንድ ግድብ የሚያወጣዉን ሐይል ቆጠቡ ማለት ነበር ሁለተኛ ጥቅሙ ሕዝቡ በእንጨት መጠቀም ከተመለሰ ዝናብ ይጠፋል ዝናብ ከጠፋ ግድቦቹ አይሞሉም ግደቦቹ ካልሞሉ ኤሌትሪክ እንጀሩ ሰለዚህ ጨዉ ሐራሰህ ብለህ ጣፍጥ ነዉ ነገር ግን ይህ ባለሰልጣን በሻማም ብትጠቀም ደንታ የለዉም ያዉ ደሞዙ አይጎድልበት የትርፍ ሸርክና የለዉም እንደኬንያዎቹ አለቃ እንደዉም እጥረት ለሙሰና ያመቻል
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የተሸፈነ እውነት- ፋና ምርመራ
51:53
Fana Television
Рет қаралды 15 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН