"የፍርሃት መንፈስን መስበር" | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun

  Рет қаралды 74,570

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

"የፍርሃት መንፈስን መስበር" | ክፍል አንድ
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun
Ethiopian Evangelical Church In Boston
www.eecboston.org

Пікірлер: 93
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 жыл бұрын
የተቃኘነው ቕኝት እግዚኣብሄርን ለራስ ጥቅም ለመባረክ ለመገልገል መፈለግ ነው። በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የናረከን.... በሰማይ የቀረ በረከት እኛም፡ጋር ያልሞላ ቦታ የለም።እግዚኣብሄር የቀረ በረለት የለውም እኛም ጋር ያልሞላ ቦታ የለንም። ለመባረክ የህይወት ዓላማቹ መድረግ የለባችሁም ተባርካችሁዋል።ለመባረክ ኑሩ!!!
@immanuel342
@immanuel342 3 ай бұрын
"Amen, Amen, Amen" Jesus Is LORD, Spirit of Fear be removed in the name of Jesus Christ"
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በባሪያህ ተጠቅመህ ህዝብህን ወደ ትክክለኛ መስመር እያስገባህ ስለሆነ ስምህ የተባረከ ይሁን እኛ ሚመስለን ችግር በገጠመን ቁጥር ሰይጣን ነው እያልን ተወጋ ተነቀል እያልን ተወጣጠርን ተፍጨረጨርን ምንም አልጠቀመንም ወደ አንተ ልትመልሰን ወደህ እንዲህ ያለ ትምህርት ላክህልን ወንጌላዊ ያሪድ ዘመንህ ይባረክ ተጠቅሜለሁና።
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ። ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !! ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ameen
@anedualemhailu5754
@anedualemhailu5754 3 жыл бұрын
ወንጌላዊ ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ የዚህ ዘመን ጳውሎሳችን ነህ ጌታ አንተን ስለሰጠን እባርከዋለሁ
@bella9081
@bella9081 5 жыл бұрын
“ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ #ቃሌም #ጆሮህን #አዘንብል።” - ምሳሌ 4፥20 “#አስተዋይ #ብትሆን #ይህን #ስማ፤#የንግግሬንም ቃል #አድምጥ።” - ኢዮብ 34፥16 ዘመንክ ሁሌም በፊቱ ይለቅ ለምልም ፓ/ ያሬድ
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
May God bless you mor mor mor mor mor mor mor mor
@saraashebir1788
@saraashebir1788 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ebaki yezi kefu menfse teteki negi teliyelgi
@fefyadis3700
@fefyadis3700 4 жыл бұрын
ጌታን ከተቀበልኩ በኃላ ሰለተጠራሁበት ወይ ለተጠራሁበት ሰለ ዘላለም እይወት የተማርኩት ባንተ ነዉ እናም ዘሪ በጌታ ፀንቼ መኖር ሆነልኝ
@bebakalech328
@bebakalech328 2 жыл бұрын
Zemenih be kiresitos Eyesus sim yibarek iwiqetun yichemirlih
@አቢግያተመስገን
@አቢግያተመስገን 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲጀምር እራሱ መልካም አድርጎ ነው የጀመረው...እግዚአብሔር በባህሪው ቅዱስ ስለሆነ ምድያምን አሳልፎ የሰጣቸው ኃጢያታቸው ነው ...w/yared bless u
@hiwotayele5028
@hiwotayele5028 3 жыл бұрын
ወንድም ያሬድ ብሩክ ነህ ። ብዙ ተጠቅሜያለሀ ።ነገር ግን እግዚአብሔር አሁንም ክፉ ነገር ያደርግብናል ? ብሉይ ኪዳን እግዚያብሔር እራሱን የሚገልጥበት እና በአዲስ ኪዳን እራሱን የገለጠበት ፍፁም ይለያያል ።
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ ተባረክ ሁልጊዜ አዲስ ቃል
@danielhailemelekotambaye5563
@danielhailemelekotambaye5563 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለ አንተ ሁሌ እንባርካለን በረከቱ አያልቅምና ተባረክ በጌታ ፍቅር እንወድሀለን
@MerryamyDamte
@MerryamyDamte Жыл бұрын
God Amen. I thank you God for Evangelist Yared grace. You are Almighty greatly on the high wooooohooooooo Glory to God
@aktube1065
@aktube1065 5 жыл бұрын
I saw 7 thumbs down 👎 and was shocked. What kind of sick person would give a thumbs down for this wonderful teaching? Oh forget it...I already have the answer...a sick personal. Like on Brother Yared said it at the start of his sermon, we live and and we’re turned into this Demand/Supply and Consumer/Supplier spirituality. We need to get ourselves out of this bondage and live for our calling.
@kebronbekele7552
@kebronbekele7552 3 жыл бұрын
Amen
@አቢግያተመስገን
@አቢግያተመስገን 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ መልካም ሰውን ግን የሚያሳድደው የገዛ ክፉ ስራው እና ኃጢያቱ ነው እንጂ እግዚአብሔር ክፉ አያደርግምም....ቃየልን ያሳደደው ኃጢያቱ ነው
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አሁን ዛሬ ምያስፈልገኝን መልእክት ነው ባንተ ሆነው ወደ እኔ የላከው መፍተው መመለስ ነው የልጁ የኢየሱስ ደም ከኃጥአት ሁሉ ያነፃል አሜንንንንንንንን ተባረኪልኝ ወንጌላዊ
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 5 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ። ሁል ግዜ ከአለንበት ፈቀቅ የሚያደርግ ወደ እግዚአብሔር ስለሚያስጠጋው ትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 5 жыл бұрын
ተባረክ ቶሎ ቶሎ አስተምረን በአሁኑ ጊዜ ትምህርት የለም .
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ! እግዚአብሄር ልባችን ከእርሱ ፈቀቅ ሲል በዚያው እንዳንጠፋ አሞን ወደ እርሱ እንድንመለስ ለጠላቶቻችን አሳልፎ ይሰጠናል❤
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 4 жыл бұрын
Yared ወንድሜ በሌሎች ያፈርነውን ያህል ባንተ እንኮራለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@eshetutasfaye8806
@eshetutasfaye8806 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ በጣም በብዙ እየጠቀምከን ነው ። ቀጠይ ክፍሎቹ ወዴት አሉ? ????
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 4 жыл бұрын
Ameeeen
@Selamawit-y1c
@Selamawit-y1c 5 жыл бұрын
Asgerami timirt new yabzaleh pastor yared tebarek
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 4 жыл бұрын
ባንቴ ሰላለው ጸጋ እግዝአብሔር ይባሬክ!!!!
@yishakmarkos1259
@yishakmarkos1259 4 жыл бұрын
2 Timothy 1:7...Well Explained. Deliverance from the spirit of fear is a necessity to fulfill our mission on earth.
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በትምህርቶችህ ሁል ጊዜ እየተባረኩ ነው ዘመን ሁሉ ይባረክ
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 5 жыл бұрын
ewnet naw
@josephbtyejoseph5231
@josephbtyejoseph5231 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ከዚህ የበለጠ በቃሉ እውቀት ያብዛልህ፣ ይግለጥህ።እንደአንተ እይነቶች ይብዙልን ብሩክ ሁን
@weyneshetweyeso2945
@weyneshetweyeso2945 5 жыл бұрын
Be.bezu.geta.astemareg.tebareke..
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
Already tebarkenale kalase
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 5 жыл бұрын
እባክዎ የወንጌላዊ የያሬድ ጥላሁን ክፍል 2 (፪) ለኩልን!
@haymanotdemmisie8015
@haymanotdemmisie8015 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p5jcoWR9mpyqodE&feature=share ክፍል ሶስት
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 5 жыл бұрын
Geta abzto yebarekh, tebarekilige yene wendem !!!!!
@abedmmn208
@abedmmn208 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ አሜን
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 жыл бұрын
Lord use me,I am here
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 5 жыл бұрын
baye nama gaachisaa ... ebifamaa!!!!!!!!!
@mikiaschewaka4219
@mikiaschewaka4219 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@gizaworkgizawork2953
@gizaworkgizawork2953 5 жыл бұрын
Wow dess cile timrtu
@NebiyouM
@NebiyouM 8 ай бұрын
Brother yaredo l really appreciate you and My heavenly father bless you this this Johnny l was learn about the Juses lot 15 years ago when l was Ethiopia l always follow each of your preaching about my l would like to learn from you bible study any thing else please let me know how l Communicate with you? Thanks again God bless you and your family.
@yishakmarkos1259
@yishakmarkos1259 4 жыл бұрын
Yarediye, I am glad to hear your voice. You are doing well really. Keep pressing forward in teaching the Word of God. We are blessed by your teachings online. Praise the Lord. Markos from Addis.
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
Denke nawe batekekle Zarye Egzabher laney tengerghe bante laye yamesrawe Egzabher semo lazelalme yebrklighe AMEN AMEN
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 5 жыл бұрын
አሜን ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ
@supergoku3022
@supergoku3022 5 жыл бұрын
Wow dnk tmert nawe tabarke pastr
@RamieRami
@RamieRami 5 жыл бұрын
Lena betam asfelage temhert new eg r yebarkehe
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 5 жыл бұрын
Tebarek
@abenetmkonen2366
@abenetmkonen2366 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በውስጤ ያለውን እርግጠኛ እንድሆን ነው ያረከኝ ተባረክ
@abuleeabulee7756
@abuleeabulee7756 5 жыл бұрын
God bles you
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
Paster yaride tebrk babezu bante laye yalie manfas kedos yatebrke yehone
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 5 жыл бұрын
waqayoo qofati debi'uu... amen !!!!!!!!!!!!!!
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 5 жыл бұрын
Ohhhh....preacher Yared, may God bless you! What amazing lessons they are, "Demand and Supply," "Customer and CEO" . These are what are on the real ground nowadays
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 5 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new!
@tekelefashe1566
@tekelefashe1566 5 жыл бұрын
Geta abzito yibarkih wendim Yared! We are waiting for part two.
@frayg6560
@frayg6560 5 жыл бұрын
Wow what a wonderful preaching God bless u brother am so blessed!!!!
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 5 жыл бұрын
God bless
@nuhaminbekele8489
@nuhaminbekele8489 5 жыл бұрын
Wonderful!! Plssssss part 2
@VPS277
@VPS277 5 жыл бұрын
God bless you more and more
@romangebru5846
@romangebru5846 5 жыл бұрын
Amen new!
@itumelengmatseke2897
@itumelengmatseke2897 5 жыл бұрын
Amen #GBU paster
@Eagle1503
@Eagle1503 5 жыл бұрын
Amen we are blessed already! hallelujah
@tigistnegash8738
@tigistnegash8738 5 жыл бұрын
I missed your teachings.
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ።
@lema8165
@lema8165 5 жыл бұрын
God bless you !!!!!!
@tibbyzeleke235
@tibbyzeleke235 5 жыл бұрын
Thank you for good teaching
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 5 жыл бұрын
Woow
@eritreaforchrist956
@eritreaforchrist956 5 жыл бұрын
Blessed man of God!!!
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄርን እንዳንታዘዝ ለሱ፡እንዳንኖር የሚያደርገን ምንድን ነው? ዋናው ፍርሃት ነው።
@jesusislord3719
@jesusislord3719 5 жыл бұрын
You are right brother we have to think about it we have to pray for Generation bless you Beauty fully teaching🙏🙏🙏🙏
@aschalewbekele6489
@aschalewbekele6489 5 жыл бұрын
thanks for sharing plz next episode
@ethiopianwedding2317
@ethiopianwedding2317 5 жыл бұрын
Bless you, a man of God.
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
Yaredye astemru temehret endaytefa
@ephrataelias8792
@ephrataelias8792 5 жыл бұрын
Geta yeradan yemirda amlake newna be blessed !!!
@Rosaleye
@Rosaleye 5 жыл бұрын
Such a needed message, God bless you!
@f.t9067
@f.t9067 5 жыл бұрын
Please put the other parts.God Bless u
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 жыл бұрын
😍🙌
@f.t9067
@f.t9067 5 жыл бұрын
Plz Brothers put part 2,3,4 . God Bless u
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 5 жыл бұрын
Z teaching not yet finished?? Please post z full episode and also z next two days of spikt. Brother Yared...I always thanks GOD for gives us you!! May z almighty GOD blessed you with more and more revelation
@nanana2290
@nanana2290 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛል ወንድም ያሬድ። ቀጣዩን ምዕራፍ የት ነው ምናገኘው?
@LikeMelaektKdusRaguel
@LikeMelaektKdusRaguel 5 жыл бұрын
ይሰባብርህና ፈስ
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Where is the rest of this episodes 😏😏😏
@teshagerzenebe241
@teshagerzenebe241 4 жыл бұрын
ውስጥ
@izra76
@izra76 5 жыл бұрын
ትምህርቱ እንዳያመልጠን እባካችሁ ድምጹን አስተካክሉ echo አለው
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
You said god never used Angel's, humm no comment
@matiwoskassaye5629
@matiwoskassaye5629 5 жыл бұрын
Where can We get part two
@kebedekuncufa9118
@kebedekuncufa9118 Жыл бұрын
Delete Facebook
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 3 жыл бұрын
Amenn
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 4 жыл бұрын
Ameeeeen
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 4 жыл бұрын
Ameeeeen
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 22 М.
የእግዚአብሔርን ክብር ማየት
1:26:17
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 67 М.
"የእግዚአብሔር ሥራ" | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun
1:12:25
ፈተናን እንዴት ማየት አለብን? | Evangelist Yared Tilahun
1:28:24
Emmanuel Full Gospel Believers Church
Рет қаралды 59 М.