ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | "የፍርሃት መንፈስን መስበር" | ክፍል ሶስት

  Рет қаралды 33,676

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

"የፍርሃት መንፈስን መስበር" | ክፍል ሶስት
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun
Ethiopian Evangelical Church In Boston
www.eecboston.org

Пікірлер: 56
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 2 жыл бұрын
ከትልቅ እስራት ነው ጌታ ኢየሱስ የፈታኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው!!!!
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 жыл бұрын
የጣኦት የመከተል ሓጢያት ላይ ጸንቶ መኖር ምክንያት እግዚኣብሄርንና ስራውን አለዋወቅ ነው ስለራሳችን ያለን የተሳሳተ እውቀት ልንኖር የሚገባባንን ማንነት እንዳልኖር ያደርጋል። የጌዲዮን ብርታት አስተሳሰቡላይ አመለካከቱ ላይ የጠየቀው ጥያቄ የሚያሳየን የልቡ አመለካከት ነው ብርቱ ያደረገው።WOWOWWWOWW! የሃይሉ ብርታት ለእግዚኣብሄር ሃይል የሚለው አስተሳሰባችን እሱን ማወቃችን! እግዚኣብሄርን ማወቅ እሱ ነው ጉልበት እሱ ነው ሃይል! ሃይለኝነት በእግዚኣብሄር ፊት አስተሳሰብ ነው።
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
"ክፉም የሚመጣብን ከ..." አንተ ባትሆን ይሄን የተናገርከው ወንድም ያሬድ በየሱስ ስም ብዬ አቋርጠው ነበር ይገርማል ድንቅ ብርሃን! ተባረክ
@tamegebre9455
@tamegebre9455 10 ай бұрын
Amen God bless you to much in Jesus name deer brother Yared .❤❤❤❤❤
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 5 жыл бұрын
ዘመናችንን ከኑሮዬ ከቤቴ ላይ ተነስ እያልን ስንገስፅ እንዳያልፍብን። አገዚአብሔር አሰበን። እግዚአብሔር ትልቀ ነዉ እኛም አናውቀውም ። ተውቆ የማይጨረስ አምላክ፡ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ
@temesgenwolde4100
@temesgenwolde4100 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ጸገ ይብዛል ወንጌላዊ ብሩክ ሁኑ
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 5 жыл бұрын
ሻሎም የቦትስዋና ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ የወንጌላዊ ያሬድ ትምህርቶች በተከታታይ ስለስታለላፋችሁልን ጌታ ይባርካችሁ ቀጣዩንም እድታስተለልፉልን በብዙ አክብሮት እንጠይቀልን ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ወንጌላዊ ያሬዶ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ! !!!!!
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 4 жыл бұрын
ብሩክ ሁንልን ዘመንህ ይባራኬ
@tedrosalem7218
@tedrosalem7218 5 жыл бұрын
በጆሮ ሚወሰድ ትክክለኛ መድሃኒት ጌታ ይባርክህ
@chuchuteta4701
@chuchuteta4701 4 жыл бұрын
Amen
@henonabebe4283
@henonabebe4283 4 жыл бұрын
Tiru yebayeble meredat aleh tebare
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ameenn
@birukblessed3319
@birukblessed3319 4 жыл бұрын
Powerful
@biniamlovedbyjesus1908
@biniamlovedbyjesus1908 5 жыл бұрын
I am blessed wongelawi yared God bless you keeping shine on the darkness of this world
@zewditudano5897
@zewditudano5897 4 жыл бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 5 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ክፍል ሦስት ዋዉ ተባረኩ!
@negedeokbazgi2013
@negedeokbazgi2013 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይሶጦህ ያሬዷ
@elbethel_at
@elbethel_at 5 жыл бұрын
EECBoston Church and media ministry May God bless you for uploading these continues teaching. God bless Wengelawi Yared. Eagerly waiting for the next teaching. Thank you.
@asterabebetegegne3580
@asterabebetegegne3580 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወጌላዊ ያሬድ ትልቅ መገለጥ ነው።
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 2 жыл бұрын
I do not what to say, God bless you abundantly.
@endalehailu3029
@endalehailu3029 5 жыл бұрын
Truely you are sent...astonishing
@nino8287
@nino8287 5 жыл бұрын
ሁለቱንም ኖት ወስጄ ንው የትከታተኩት እ/ር ይመስገን Ready for the 3rd one 🙏🙏🙏God Bless you Paster
@ShewayeMG
@ShewayeMG 5 ай бұрын
🙏👍💐
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን !!
@tigistshawel5412
@tigistshawel5412 5 жыл бұрын
Again and again listen
@sarhmohamad79
@sarhmohamad79 5 жыл бұрын
Amennnnn
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 5 жыл бұрын
ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በት/ትህ ተባረኬዋለሁ
@amenmaranata3681
@amenmaranata3681 5 жыл бұрын
ያዩ ጌታ ዘመን አገገልግሎትህ ይባርክ🙏❤
@edomwake1611
@edomwake1611 5 жыл бұрын
Yerado I love listen to you I mean when you preach make me to think behind like creatcal think you preach so good you need a copy for yourself...
@yonite4355
@yonite4355 5 жыл бұрын
Please post part 4 as soon as possible. I am blessed with this teaching. God bless you
@hakib5417
@hakib5417 5 жыл бұрын
Yoni Te I do too
@endalehailu3029
@endalehailu3029 5 жыл бұрын
How sweet is the word ....i thank u so much dear Brother
@hibratradai8446
@hibratradai8446 5 жыл бұрын
God bless you my brother in christ
@yegetalege639
@yegetalege639 5 жыл бұрын
God bless you, thank you!!
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 5 жыл бұрын
We are waiting for the next part God bless u abundant family of Boston church for u sharing us time and next generation message! !!
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 5 жыл бұрын
Thank you for sharing!!
@yayagebre5403
@yayagebre5403 5 жыл бұрын
You are so blessed.
@bile2590
@bile2590 5 жыл бұрын
Thank you EEC Boston for the sermon.
@tigistshawel5412
@tigistshawel5412 5 жыл бұрын
Ohhhhh God bless you yaredye
@dhddgggf536
@dhddgggf536 5 жыл бұрын
God bless you
@almaztamirat9797
@almaztamirat9797 5 жыл бұрын
Wow , wow amazing teaching God bless you
@biniammehari
@biniammehari 5 жыл бұрын
God bless you, Dankeschön
@bella9081
@bella9081 5 жыл бұрын
ያህ ህዝብ ዛሬ የለም ያ እግዚአብሔር ግን ዛሬም አለ ጌታ አይለወጥም አይቀያየርም ....ከእግዚአብሔር ውጪ እኔ ላይ ማንም ምንም ክፉ ነገር ልያደርግ አይሽልም።.
@aazewde9394
@aazewde9394 5 жыл бұрын
ሰለዚህ በእየሱስ ስም እያልን መገሰጽ ምንም ትርጉም የለውም ማለት ነው?
@bella9081
@bella9081 5 жыл бұрын
@@aazewde9394 እንደዛ ብሎ አላስተማረም ሙሉ ትምህርቱን አዳምጪው ሀሳቡ በደንብ ይገባሻል .....
@aazewde9394
@aazewde9394 5 жыл бұрын
ኣዳምጨዋለሁ፥ ክፉውን በእግዚአብሔር ፈቃድ ለጥቅማችን እግዚአብሔር ራሱ አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ ታዲያ መገሰጽ እንደውም ቲክክል አደለም ማለት እኮ ነው
@bella9081
@bella9081 5 жыл бұрын
እኔ ከትምህርቱ እንደተረዳሁት እንደዛ አላለም መሰፅ የለብንም ሳይሆን በህይውታችን የሚመጡት መከራዎች እራሳችን የምናመጣችው ናችው ልክ እንደ ግብፃውያን ማለት ነው በየ ጊዜ ጣዖትን እያመለኩ መከራ ሲበዛባችው ብቻ እግዚአብሔር ትዝ ይላችውና ይጮኹ ነበር ስለዚህ ይህ መከራ ማነው ያመጣ ሰይጣን አይደለም እራሳችው እስራኤላውያን እንጂ .....“በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤” - 1ኛ ጴጥሮስ 5፥8 ....ይህ ቃል መቼም ጌታን ለሚያውቅ እንጂ ጌታን ለማያውቅ አልተፃፈም ከእግዚአብሔር ጋር እለት እለት ምናደርገው ሩጫ ምንም አይነት በህይውታችን መከራ እዳይደርስ ማድረግ እንችላለን የታመነውን ስለያዝን....ግን ፍቃድና ሀሳባችንን ለሌላ ነገር እግዚአብሔር ለማይከብርበት ነገር ከስጠን ጣዖት ሆነ ማለት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ለዛ ተጠያቂ አይሆንም ማለት ነው ስው ነን የቱና ምን እንደሚጠቅመን እናውቃለን ...ይህ የኔ መረዳት ነው
@yaredtilahun6536
@yaredtilahun6536 5 жыл бұрын
@@aazewde9394 "ሌባ ተይዞ፣ ዱላ አይጠየቅም !" እንደሚባለው አስፈላጊ ሲሆን በዚህ ኃያል ስም እንቃወማለን። ሆኖም በሆነው ባልሆነው ሁሉ መገሰጽ አያስፈልግም። የችግሩን ምንጭ መመርመርና ማረም ከመገሰጽ ይበልጣልና።
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 5 жыл бұрын
waqayoo funduratii jabina kan ta'u jiruu qofaa ..... yadaa fi jechaa kenya... sagale waqayon gutamuu .... baye ebifamii....
@Eagle1503
@Eagle1503 5 жыл бұрын
ብእግዛብሄር ፊት ኃያል ማለት በስጋ መፈርጠም ሳይሆን ፣ በአስተሳሰብ መፈርጠም ነው።
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 5 жыл бұрын
Betsega lay tsega yabizalih yichemirilih
@soozeesozee3950
@soozeesozee3950 5 жыл бұрын
Tebareki
@hxjdjdhxhxhx7343
@hxjdjdhxhxhx7343 5 жыл бұрын
God bless u
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 5 жыл бұрын
God bless you
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 58 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
"የቃሉ ኃይል" --- ዶ/ር ያዕቆብ ዓለሙ
25:42
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН