"ያገለገለ ጋዜጣ እንጀራ ይሆናል ብሎ ማን ያስባል ለእኛ ግን እንጀራችን ነው..." ጠንካራ እናቶች //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 27,091

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
ዉይይ እናቴ ደስ ሲሉ አንደበታቸው ሲጣፍጥ ጨዋታቸው ጥርስ አያስከድንም ከእነኝህ ያሉ እናት ጋር በስራ ከጨዋታቸው ጋር አይምሮን ዘና እያደረጉ በፈገግታ ከስራ ጋር መዋል እራሱ በእውነት የስነ ልቦና ቴራፒም መታከም ጭምርም ነው እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት :: ድሮ እኮ እናቶች ተጠራርተው ቡና በሚጠጡበት ዘመን ከምንም በላይ በስነ ልቦና የሚተካከሙበት በጫዋታ በሳቅ እየፈተሉ ሰፌት እየሰፉ እጃቸው ሳያርፍ ችግርም ካለ ተጋግዘው መፍትሄ አበጅተው ቡናቸውን 3ትኛ ጨርሰው ሰላም አውለን ብለው ይበተናሉ እና ውሎአቸው በራ ነው :: አቦ ያን ዘመን ይመልስልን .. እናቶች እህቶች እጃችሁ ይባረክ 🙏😊....
@teshalechwolde544
@teshalechwolde544 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ሀገራችን ሠላም አድርግልን ሠላም ካለ ሁሉ ነገር አለ
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 7 ай бұрын
የሀገራችንን ብሀል የሀገራችንን ሙያ ማየት እንዴት ደስ ይላል በጣም ነው የሚምረው አላህ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን ያረብ❤❤❤
@selamdemeke1016
@selamdemeke1016 7 ай бұрын
Wedewechem export madreg yechlalu babzagnaw Europa beye schoping Center keplastik wede wereket Produkte e,ekeyerut new keber lenatoch 🙏
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
እናቶቻችን እህቶቻችን በርቱ እጃችሁ ይባረክ በጣም ያምራል ❤🎉❤🎉❤🎉
@meryambekelemery
@meryambekelemery 7 ай бұрын
በየክልሉ ከተማ የመሥርያ አቅርቡት ጋር ዋናው የተጠናቀቀ መሸጥ ጉዳት ስላለው እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@meryambekelemery
@meryambekelemery 7 ай бұрын
ሥራ ፈጠራ በጣም ደስ ይላል በርቱልን ለየት ያለ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rimuty7696
@rimuty7696 7 ай бұрын
Wey Des silu Mother❤❤
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 7 ай бұрын
Good job 👏 mommy
@TagesAdelew
@TagesAdelew 7 ай бұрын
አድራሻችሁናስልክቁጥራች😂ሁንንገሩን
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
❤❤❤
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 7 ай бұрын
Wow des sil
@mahseid7243
@mahseid7243 7 ай бұрын
Re yesewn moseb mekfet newr new anchi hulunm mtdaferi set betam sreat ynurshi awoku awok atabzi mnshim aymechegni
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
አንድ ሴት ከሁለታችንም ፍቅር ያዛት😍 |20-30|
21:41