የኛ ሰውበአሜሪካ በእሳት እየተቃጠልኩ የሰራሁበትን ደሞዜን ከለከሉኝ በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ

  Рет қаралды 61,917

Chebe Media

Chebe Media

Ай бұрын

Пікірлер: 202
@Yemezmur-alem8032
@Yemezmur-alem8032 Ай бұрын
በተቻላቹ መጠን ለሰዉ ጥሩ ነገር አድርጉ፤ ሰዉን መርዳት ባትችሉም እንኳን አለመጉዳት ትችላላቹ፤ ነገ እግዝአብሔር ምን እንደሚያደርግ አታዉቁም፤ ነገ እንደ ዛሬ አይደለም፤ ይህችን እናት ከዝህ በፍት የጎዷት ዛሬ እንዴት በራሳቸዉ ና በድርግታቸዉ እንደሚያፍሩ መገመት ቃላል ነዉ፤ ይባካቹ የሰዉ ልጅን አስባችዉ(Intentionally ) አትጎዱ፤ እናንተ በድብቅ ስትጎዱ፤ ሁሉን የሚያይ አምላክ በአደባባይ አክብሮ ያሳፍራቿል፡፡ እና ወገኖቸ ሆይ ከምያፍሩት ዘንድ እንዳንሆን ፈጣሪ ይርዳን!! እግዝአብሔር ይባርካቹ!!!!!!
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
በጣም ትክክል የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
እውነት ነው ተባረኪ
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i Ай бұрын
👌❤️🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ሙስሉሟ እህት አላህ ይባርካት በዚህ ክፍፍል በበዛበት ዘመን ዘር ሀይማኖት ሳትሉይ በኢትዮጵያዊነት በመርዳቷ እንደሷ አይነቷን ብዝት ብዝትዝት ያርግልን እልህ🙏💚💛♥️
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
This lady has the basic foundation for success: She is proud of her past hard experiences, she is modest and humble, she has determination and Target. I wish her all the best 🌹
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
እረ ተመስገን ነው በ4 አመት ውስጥ የራስን ድርጅት መክፈት ቀላል አይደለም ጎበዝ ስለሆንሽ ለዚህ በቃሽ ትደነቂያለሽ:: የሰው ልጅ ሰው የማይሆን የሚመስላቸው ስንቶች ሞልተዋል ሰው እንዴት የራሱን ወገን የሰራበትን ብር ይከለክላል? እሳት ያርግባችሁ እሷ ግን ይኸው አልፎላታል የሃበሻ አንዳንድ ጠበቆችም ስራችሁን በስነ ስርዓት ስሩ:: እናት ደጏ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሥራሽ ጉልበትሽ ይባረክ:: እረ መጥተን እንገዛሻለን ተለክቶ እዚሁ መሰፋቱ ይቀለናል ታዞም በደንብ አያዳምጡም እዚሁ በአይን መገዛቱ ጥሩ ነው እንዳንቺ አይነቱን ነው ማበረታታት:: ዋው ጋቢው እርካሽ ነው
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
ሙስሊሟ እህታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ና ጋር ይሰጥሽ ❤❤❤❤❤እንዳንቺ አይነት ይብዛልን ❤❤❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
እናንተ ደሞ ታበዙታላችሁ እዚህ ጋር ሰለሀይማኖት ምን አሰወራችሁ አጉል አማኝ አትምሰሉ መዳን በመቤታችንና በድንግል ማሪያምና በእየሱሰ ክርሰቶሰ ነው አለቀ አትድከሙ ፍፁም ነን አትበሉ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ዋና ፍላጎት ነው ትምህርት ሳይሆን ።አድናቂሽ ነኝ በርቺ ለቀሩት ወገኖች ጥሩ ተምሳሌት ነሽ ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GreatShewa5530
@GreatShewa5530 Ай бұрын
እናትዬ ጎበዝ !!!!! You are the most outstanding amazing woman. I share your story. I was working 7-11 for the first time after I came to USA. I live in DMA area. My manager was habesha and I work for 2 weeks without any payment. When I ask him to pay , he said your are not well know the register and coffe area. Then I change my work to Gas station and at the same time I started school in Montgomery College to study Nursing. Then, I transferred to University of Maryland School of Nursing. Now , Graduated in December 2023. Now, I’m working in Medstar Hospital as a registered Nurse. I understand that there are two kind of habesha people ( Rude and helpful). Bicha tarik alfo siyaworut dess yilal!!!! Chobew demo endezih Arif Arif sewochin eyakerebk slemtasayen enamesegnalen 👍👍
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾 @greatshewa
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 Ай бұрын
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 Ай бұрын
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Күн бұрын
Beautiful story!!
@queensheba2506
@queensheba2506 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤️ መቼም ታሪክሽን ሰምቼ አንዴም ማልቀስ እፈልጋለሁ እንደገና በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ አብይ ብስራትን ስላመሰገንሽልኘ ከመጠን በላይ ገረመኘ🤔አብይ ትንሹ ወንድሜ ነው። 🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 Ай бұрын
ቸቤ እግዚያብሄር ይስጥህ ። ይሄ ፕሮግራም እጅግ ብዙ ነገር ያሰተዋውቃል እናመሰግናለን እመቤት የአእውነት በጣም ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሸ ብዙ ካንቺ እንማራለን ። ቸቤ እንዳለው የዛሬ አመት ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይ ጥርጥር የለውም በርቺ 👍👍👍🙏🙏
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d Ай бұрын
ወንድሜ:በአንተ:ምክንያት:ብዙ:ሱቁች:ጎብኝቻለሁ:እግዚአብሄር:ይስጥልኝ::
@yoditm6728
@yoditm6728 Ай бұрын
በጣም ጎበዚ በርች ሰልክ ና አድራሻው ለጥፊ ዋናውን ነገር ረሰታችሃል
@zimamazezew4379
@zimamazezew4379 Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ! እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 Ай бұрын
ጎበዝና ታታሪ ሴት ነሽ DMV ያለን ሃበሾች እናግዛት። I think ቤቱ Virginia (skyline) ነው ያለው።የድርጅቱ የSomali market ነው፣የሚል፣በበኩሌ Bill board በኣማርኛና በእንግሊዘኛ በነጻ ልጽፍልሽ እችላለሁ።የኔ ስ.ቁ ከskyline Restaurant ባለቤት ጎይቶኦም ይባላል።ሞክሸ ነው፤የጎይቶኦም(ሙዚቀኛው) ስ.ቁ ስጠኝ ብለሽ ለማሰራት ከፈለግሽ ላግዝሽ እችላለሁ።
@samsomtesfa
@samsomtesfa Ай бұрын
Thank you for kind 🙏
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ የተባረከ ይሁን ሰው የዘራውን የጭዳልና የምትዘራው መልካም ነገር በዕጥፍ ድርብ ይመለስልሃል
@marthayesuf9195
@marthayesuf9195 Ай бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ለብዙ እህቶች ይስራን በር ትከፍቻለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@titifashion233
@titifashion233 Ай бұрын
እመቤት በጣም ጠንካራ እና ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆን ናት ወደ 2ኛ እና 3 ኛ ፎቅ ወጣ ብትል ደሞ ከ15 በላይ ኢትዩጵያውያን እና ኤርትራውያን ባለሱቆችን ብትጎበኝ ደስ ይለናል አሜሪካ ውስጥ የማይገኙ ብዙ አይነት ነገሮች አሉ
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Ай бұрын
ቲቲዬ የኔ መልካም እህት አንችም እኮ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ ከስተመር አያያዝሽ እና ፀባይሽ ይበቃል በርቺ ቸቤ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ቲቲንም ማቅረብ አለብህ👍👌🙏
@Ethio8944
@Ethio8944 Ай бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እንደማይሽ አልጠራጠርም ጉራጌዋ እህትሽ ❤
@MunibBasha-ej1nn
@MunibBasha-ej1nn Ай бұрын
Pls interview that afar girl. We will learn from her a lot. Thanks
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
I will
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆሽን ከጎንሽ ያድርግል በዚህ ክፉ ዘመን ከልጆች መለየት ከባድ ነው አትጨነቂ ሁሉም ነገር ያልፋል❤😮
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጩረሻሸን ያሳምርልሽ
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Ай бұрын
እህቴ ስለተፈተንሽ ነው እንደዚህ የበረታሽ አሁን ሁሉ ነገር ይቀላል ከፍ ብሎ መውደቅ ነው ከባዱ እግዚአብሔርንም አስቀድሚ ሠላምሽ ይብዛ በርችልኝ።
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 100 ዶላር በጣም ጥሩ ነው እንመጣለን የኔ ቆንጆ :: 👌🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽
@user-og2fg1eg4h
@user-og2fg1eg4h Ай бұрын
Sis, you should change more money. You deserve that.100 dollars is nothing. I will keep in touch with you soon. God bless you and the family.
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤ ና ጋር ይስጥሽ❤❤❤ክፋት ግን አይጠቅምም አረ ወገን እንተዛዘን❤❤❤
@nigusuwordofa3523
@nigusuwordofa3523 Ай бұрын
ጀግኒት በርቺ ሚሊየነር ትሆኛለሽ!!! እ/ር ይርዳሽ!!!
@addisalem5134
@addisalem5134 Ай бұрын
ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለች ሙስሊሟን እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@lily1979ful
@lily1979ful Ай бұрын
አንቺ እድለኛ ነሽ በ4 አመት በደልሸን አይቶ ኑሮሽን አስተካከለዉ የልጆችሽ አምላክ ❤እንኩአን ያ ችግር አለፈ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤
@user-si8mz1ck5w
@user-si8mz1ck5w Ай бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ የልጆችሽ አምላክ የበለጠ ይርዳሽ ከፍ ያለ ደረጃም ያድርስሽ 🙏
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 Ай бұрын
የኔወርቅ እንዴት ታምሬአለሽ የኔጎበዝ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
ጀግና ሴት አንቺ ገና ብዙ ነገር ትሰሪያለሽ ለብዙ ሰው የስራ እድል እንደምትከፍቺ ምንም ጥርጥር የለውም::
@ambasselmenelik7996
@ambasselmenelik7996 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ከፍ ያለ ደረጃ ትደርሻለሽ በረች ! መልካም የምታደረጉ ሰዎችም በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Ай бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ሱቆች ያሉበት የሌለ ነገር የለም👍👌👏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ጀግኒት ብዬሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከቤተስቦችሽ ጋር በቅርቡ ያገናኝሽ🙏🏾 ዋናው ጤና ነውና ጤናሽን ጠብቂ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🏾❤❤❤❤❤
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Chebe , I admire the way you engage with your guests positivity, encouragement and up lifting attitude. Keep it up! 👍
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
Thank you so much 🤗
@hussenahmed8012
@hussenahmed8012 Ай бұрын
የሰው ልጅ በዚች ምድረ ላይ ሲኖረ ጥያቄ ቢቀረብለት እዚችን ምድረ መቼ ነው የምትሰናበታት ተብለን ብንጠየቅ ለምንያክል ሰከንድ ሰአት ቀናቶች ወራቶች አመታቶች እንደምንኖረ ማናችንም ብንጠየቅ በዚች ምድረ ላይ ለመኖራች ምንም guarantee የለንም አፈረ ነህና ወደ አፈረ ተመላሾች ነን የሰው ልጅ ለሰልጆች መድሃኒትም መረዞችም ነን የዚች የ4 ልጆች እናት መልካም ሰነምግባረ ያላት ትህትናዋ እራሱ የሚያሰቀና መልካም እናት ናት የራሷን የልጆቿንም የቤተሰቦቿን ሂወት ለመቀየረ ደፋ ቀና የምትልን በእሳት ተገረፋ የላቧን መከልከል ማለት የክፋታቸው ጥግ ነው የሚያሳየው በዚች የሂወት ውጣ ወረድ ውሰጥ የሰው ልጆችን ክፋትና የሰው ልጆችን መልካምነት አላህ አሳይቶአታል እህቴ ለቤተሰቦችና ለልጆችሸ በምትከፋይው መሰዋትነት ውሰጥ ክፉ ቀናቶችሺን አሳልፎልሸ በመልካምና በደጋግ ኢትዮፒያዊያን ድጋፋ ፈጣሪ የራሰሸ on business ባለቤት አድረጏሻል ከደጋግ ኢትዮፒያዊን መካከል አንዷ ደግሞ የአፋረ ተወላጅ መሆኑዋም ኩራት ተሰምቶኛል የልጅቱም መልካምነት በአፋረ አካቢባቢ እረሰ በረሰ መደጋገፋ እንደ ትልቅ እሴት ነው የሚታወቀው ሰው በሰውነት የሚከበረበት አከባቢ ነው አፋረ ላይ የኖረ ያውቀዋል አንድ አቀፊ ማህበረሰብም ጭምረ አንድም ቤሄረ በማንነቱ ያልተፈናቀለበት ብቸኛ ክልልም ናት የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ የሚከበረበት ጭምረ ነው እህቴ ብዙ ችግረን አይተሻልና ሁሉም ነገረ ለበጏ ነው ሊያልፋ ያለፋል አብሺሪ ሁላችንም ከጏንሸ ነን እኔ ባለሁበት Ohio ለሁሉም ለ community ሰራዎችሸን አሰተዋውቅልሻለው ሁሉም ኢትዮፒያዊያን ከጏንሸ ነን እህቴ ሌባ ባይኖረ ፖሊሰ ባልተፈጠረ ነበረ በምረ ላይ መጥፎ ሰዎች ባይኖሩ ኖሮ ጥሩ ሰዎችን መለየት አንችልም ነበረ መጥፎ ሰዎች ቢሰብሩሸም ደጋግ ኢትዮፒያዊያን ብረሃን ሁነውልሻል መልካሞችን ያብዛልን ፈጣሪ በልጆችሸ ይካሰሸ አንድ ቀን እነሱ ያሳረፉሻል ጠንክሪ ።
@EmebetAsres
@EmebetAsres Ай бұрын
ወንድሜ አመሠግናላሁ
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Ай бұрын
እንኮን እግዚአብሔር ረዳሽ እንዲህ መተንፈስ ቀላል አይደለም በእውነት የስራሁበትንም አበድሪኝም ብሎ ብሬን ወስዶ እንጀራ የጋገርኩበትን 13 አመት አልፎታል ብሩ ሳይሆን የስውዬው የጭካኒያቸው ጥግ ያናድዳል እንዳሁን ይቱብ የለ ም አንቺ እድለኛነሽ ጥርም መጥፎም አለ በርቺ
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 Ай бұрын
ከ ጀግና በላይ ሌላ ቃል ቢኖር : እመቤት። በ4 አመት ዉጣ ዉረድ አልፎ ካለወረቀት እዚ መድረስ እጁጉን ከአይምሮ በላይ ነው። ያላት ጥረት ትጋት ሀገር የሚለውጥ ነው። እ/ር በነገርሽ ሁሉ ደጋፊና ከለላ ይሁንሽ።
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 Ай бұрын
አሜሪካን ያላቹ አሰሪዎች ግን ምን ጉድ ናቹ በጣም በዝባዥ ናችሁ በዜጉቻቹ ላይ ግፍ እምትሰሩ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
የኔ እህት አሜሪካን ውስጥ ደንቡ babysit ማለት ልጅ መጠበቅ ብቻ ሲሆን ቀጣሪዎቹ ግን የስራ ወረቀት ስለሌላቸው ጠቅላላ የቤት ሰራ ያሰራሉ ስንት ክፋ ሰው መሰከሽ ያለው የሰው ጉልበት የሚበዘብዙ በተለይ ባለሪስቶራንቶች
@wuhash2684
@wuhash2684 Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ ውድድ ግን እርር ያደረገኝ ጠበቃ ተብዬው በቁም የሞተ የህሊና ደሀ ህሊናህ ይውቀስ ለካ እንደዚህ ያለ ጨካኝ ሴትን መበደል አሜሪካ ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም የተደሰትኩት የተባበረችሽ እህት ትባረክ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው። አንቺ በእርግጠኝነት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Ай бұрын
እመቤት በርቺ ጎበዝ ትላንትና ለእኔም ሞራል ስሰጪኝ ነበር🙏👏👍
@hiwel9209
@hiwel9209 Ай бұрын
ቸቤ በርታ እናመሰግናለን እመቤትዬ እጅግ ጀግናና የዋህ ግልፅ መልካምና ባለሙያ ጠንካራ ሴት ነሽ በአጭር ግዜ ውስጥ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ እየካሰሽ ነው አይዞሽ በርቺ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር ተራመጂ አሜሪካ ብቻ ሳይሆን ካናዳም ያሉ የሬስቶራንት ባለቤቶች የአዲስ ስደተኞችን ጉልበትና ገንዘብ ይበላሉ ለምን እንደሆነ አይታወቅም እነሱ እንዴት የድርጅት ባለቤት እንደሆኑ አላውቅም እኔም ገጥመውኛል አዲስ ሆኖ ሰው እስኪለምደው እንዴት ግራ እንደሚጋባ እያወቁ በተለይ የገዛ የሀገራችን ሰዎች እጅግ ጨካኝ ናቸው ስንቱ ፕሮሰሱ እስኪያልቅ በድብቅም ስለሚሰራና ህጉ እንደማይፈቅድ ስለሚያውቁ ስንቱን ያማርሩታል ግን እነሱም ህገወጥ ናቸው እኮ አዲሱ ሲስተሙን እንደማያውቅ ስለሚያውቁ ነው ታዲያ ቤተክርስቲያን እንኳን ስናገኛቸው የሰው አይን ማየት እጅግ ሲያሸማቅቃቸው እናያለን ለምን እንደሆነ ግራ ያጋባል አንቺን ፈጣሪ በግዜ አግኝቶሻል ዘመድም ስላለሽ ጥሩ ነው
@takyos8190
@takyos8190 Ай бұрын
Chebe Midea enamesegenalen. Jegenochen eyajegenk new berta, enewedehalen.❤❤❤
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Ай бұрын
ብርታትሽ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል ዓላማ ካለ የማያልፍ የለም ይሄው አልፎ ድርጅት ተከለሻል ይመስገን በርች የኔ ውድ ነገ ከዝህ የበለጠ ደረጃ ላይ ትደርሽያለሽ
@etiomess5791
@etiomess5791 11 күн бұрын
Wow gobez neshe bereche enda hasab yalega yeterase megaega betechameribatem arife new bebahelawe lebes ❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
የሀበሻ ቤት ባለቤቶች አረ ግፍ ፍሩ የሰው ላብ ምንም አያረግላችሁም እኔም ሰለደረሰብኝ ነው ሰም መጥቀሰ እችላለሁ እግዛብሄርን ፍሩ
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q Ай бұрын
ስማቸውን ጥቀሰሽው እነዚህን ባለጌዎች ማዋረድ ያስፈልጋል ለ ሌላውም ትምህርት መሆን አለበት።
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Ай бұрын
አይዞሽ የወንዜ ልጅ ጠንካራ ብርቱ ሴት ጎበዝ አይዞሽ
@user-zq5lj8vj5m
@user-zq5lj8vj5m Ай бұрын
Good job 💯🙌🏽 CHEBE YARADA LIJ ✌🏾
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጨዋ ጎበዝ ሴት ነሽ
@Sebli-3-6
@Sebli-3-6 Ай бұрын
Wow chebe Tikikilgna Asetemare Tarek New Bereta . Good job 👏
@elsa488
@elsa488 Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ሁሉም ያልፋል
@alemayehuabebe5984
@alemayehuabebe5984 Ай бұрын
Very proud of you Emebet!! Keep up the great work!! You are an inspiration to all of us and you will be so successful!!
@munaadamu8720
@munaadamu8720 Ай бұрын
እምዬ እግዛቢሄር ይርዳን ይርዳሽ ቅን ሴት ነሽ ገነ ከፍ ያለ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ❤
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Ай бұрын
She has interesting story. Thank you chebe. You gave her enough time to describe things.
@almaztewelde1293
@almaztewelde1293 Ай бұрын
Great work.
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 Ай бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ ከልጆችሽ ጋ በሰላም ያገናኝሽ❤
@desalegnwudu6357
@desalegnwudu6357 23 күн бұрын
እሙየ በጣም ኮርቻለሁ በአንቺ ብርታት
@WoyneAmenu
@WoyneAmenu Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና በርቺ
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 Ай бұрын
ጉበዝ እና አመስጋኝ። በርቺ።
@alemalem9255
@alemalem9255 Ай бұрын
ጎበዝ
@getahunlamsgenw1750
@getahunlamsgenw1750 Ай бұрын
እንዴት ናችሁ ወገን በዚች ጠንካራ እህታችን የተሰጣትን ማበረታቻ ፅሁፎችንም ሳይ መልካም ነው እንበርታ ያሰኛል" በዚህ ውስጥ ደግሞ በዘር በሽታ የታመሙ በዘር ጥላቻ ሀይምሮአቸው የተበላሽ የፃፉትንም አይቻለሁ ምክንያቱም እነማን ምን እንደሚፅፉ ይታወቃል " እኔ ለህታችን አጭር ምክር አለኝ ሰዎች ተሳሳትክ እንጅ ተሳሳትኩ አይሉም ስለዚህ እድሜ እንጅ ቅን ሀሳብ በሌላቸው ሰዎች የስራ ሞራልሽን አታላሊው በተልካሾች ሀሳብም አትበሳጪ ቦታም አትስጭው አንች ባቀድሽው ሀሳብ ጉዞሽን ቀጥይ በመጨረሻ አንች በከፍታ ማማ ስትቀመጭ ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር እያልሽ ሳቂባቸው ወንዳታ በርቺ. እግዚአብሔር. ይርዳን!
@emu3288
@emu3288 Ай бұрын
Egziabher sirashin yibarkilish ehte!
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 Ай бұрын
በርች ምነው ክስ አንጀለስ በሆንሺልኝ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሺ
@erros1535
@erros1535 Ай бұрын
Wendata you are amazing Allah yerdash ayzosh at last kelejochesh megenanetisj Aykerem.
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
እሙዬ በጣም ቀና እና ጀግና በርቺ ጎበዝ።
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Ай бұрын
ጀግና ነሽ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ ቆጆ🙏❤
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Ай бұрын
እመቤት ጎበዝ በርች ስልክሽን አሳውቄ በፌስ ቡክ ዋትሳብ እናገኝሻለን
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Ай бұрын
ጀግና ነሽ በርች አይዞሽ። እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 Сағат бұрын
እግዚእብሄር ይመስገን እምቤቴ እንካን እረዳችሽ ጎበዝ በርች እህቴ
@Gabrila967
@Gabrila967 Ай бұрын
Woww this woman is strong and talented, so proud of her ❤👏🏾 Am glad I found this page i really want to buy so many my traditional clothes
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Ай бұрын
በርች እግዚአብሔር ለተበደለ ይደርሳል ዋናው እሱን ፈርቶ ጥሩ ነገር ማድረግ ነው ገንዘብ ብቻውን ዋጋ የሉውም መተባበርና መረዳዳት የውዴታ ግዴታችን ነው ሰው ለሆነ ስው ሁሉ ይህ ነው መልስ :: በርች እግዚአብሔር ይርዳሺ ሰው መሆን ብቻ ነው🙏
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 Ай бұрын
Allah jezawan yikifelat "enat deguwa"mashiallah Allah chemiro chemamiro yisitish! anchim berchi ! Endezih biniredada yet bederesin!
@felekebezabeh9091
@felekebezabeh9091 Ай бұрын
Betam des yemil asetmari Tarik new berchi enmetaln Enat Degon yelbesh yemolalsh ❤❤❤
@samsomtesfa
@samsomtesfa Ай бұрын
Thank you chebe
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Ай бұрын
Wow chebie, your voice is ful of wave. I am so sorry for ur cameraman.
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ ልጆችሽን ባሉበት ይጠብቅልሽ በርቺ እንኳንም ተገፍተሽ እናትን አገናኘሽ መድሀኒአለም 🥰እግዚአብሔር ይባርካት እናትም ቸቤ እናመሰግናለን 🥰አንተም ኑርልን ከነ ቤተሰብህ ሀያት ጀባ ብለናል ከሳውዲ🥰🙌🥰
@eilenishiferaw2905
@eilenishiferaw2905 Ай бұрын
ቸቤ የምታቀርባቸው ሰዎች እዚ አገር ላለን ብርታት ነው ይመች::
@user-og7hu7zg9y
@user-og7hu7zg9y Ай бұрын
Betam jegina set,Egzabher ke lijochish yagenagnish ketay degmo kene betesebochish endemtikerbi ergtegna negn....ebakachihu Ethiopian atimekakenu
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Habesha ersbersachu teredadu sewn Mercato keegziabiher tagegnutalachu. Selam lehulum.
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u Ай бұрын
በጣም ግበዝ። ልጅ በርች
@Lealemadis
@Lealemadis Ай бұрын
የኔ እናት ዛሬ ተቀይሯል ነገር ግን የኛ ሰው ሊያውም በሰው ሀገር ላ ጭካኔያቸው አይጣል ነው እኔም ደርሶብኛል እና እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጣቸው አንቺም ይቅር በይው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 7 күн бұрын
GOBEZE EGZABHER YEMESGEN ❤🙏👍
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 Ай бұрын
good job❤🎉
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 Ай бұрын
BRAVO, COURAGEOUS!!
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 Ай бұрын
ENAT DEGUWAN ABERTULIN! AMESIGINULIN! SEW YEHONE HULU ENIRDA EBAKACHU! ALLAH LIBACHININ YARARALIN!
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
ወረቀት እንድታገኚ አልፈለጉም ሀበሻ ምቀኛ ነው
@educate-t1
@educate-t1 Ай бұрын
Gobez yene enat.
@beautifullily767
@beautifullily767 Ай бұрын
እንዴት 100 ዶላር ያዋጣሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@onelove8524
@onelove8524 Ай бұрын
"ይቀመጣል እንዳደራ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ"❤
@amsalelegesse8740
@amsalelegesse8740 Ай бұрын
Mulu Address lakillen!!!
@munaadamu8720
@munaadamu8720 Ай бұрын
አሜሪካ ብሆን መጥቸ እማር ነበር ከአንቺ ጋ❤❤❤❤❤❤
@peace2all51
@peace2all51 Ай бұрын
Very strong lady who followed her passion
@weletmaryam4128
@weletmaryam4128 15 күн бұрын
Yene wedi ayizoshi yalfal endatekefi egzabhir yimesgen ehti😢❤❤
@madesign21
@madesign21 Ай бұрын
የልብስ ዲዛይነር ነኝ አሁን አሜሪካ ነው የምኖር
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Do you know most of new business in America likely will be successful if started by female 😮
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 Ай бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እስኪ ስልኳን አስቀምጥልን
@chebemedia
@chebemedia Ай бұрын
+1 (804) 939-9516
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q Ай бұрын
@@chebemediaቸቤ ስልኳን ፊልሙ ላይ edit አርገህ ለጥፈው
@eritreaweldegiorges6672
@eritreaweldegiorges6672 12 күн бұрын
@@chebemediaየሷ ስልክ አይደለም
@user-iy4kd4ko5s
@user-iy4kd4ko5s Күн бұрын
Telephone aynesam bizu geze dewiye aymelsim belela menged yeminagengbet menged bitinegren​@@chebemedia
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Ай бұрын
አልጋ ልብስ ብልኮውን?
@wuhash2684
@wuhash2684 Ай бұрын
አሜሪካን ያላቹ እባካቹ ጠይቋት ከጎንዋ በመቆም አበረታቱዋት።
@awotaraya6590
@awotaraya6590 Ай бұрын
የለበስሽው ዋጋው ስንት ነዑ
@kamilgeto4071
@kamilgeto4071 Ай бұрын
Gomez 🎉🎉
@susuberhane929
@susuberhane929 8 күн бұрын
great job 👏
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Ай бұрын
ጀግና❤
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 17 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 2,7 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 940 М.