ያገለገለ መኪና ስትገዙ ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ

  Рет қаралды 5,791

micki aweke

micki aweke

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@loyalmedia622
@loyalmedia622 11 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ ሚኪ : እንደ አንተ አይነት እና እኝደ ብርሀኑ አል አደም አይነት ሰወች ቢበዙ ሀገራችን ምን ያህል ገነት በሆነች።
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 2 ай бұрын
አንተ ልጅ እወቀትህ የማስረዳት ችሎታህ ብቻ ብሰማህ የማልሰለቸው ነው ድንቅ የሆነ ዕውቀት አለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@MJ-rd3tq
@MJ-rd3tq 11 ай бұрын
Welcome back micki, I couldn’t find that you were made video about recall car
@matiyasgetachew6987
@matiyasgetachew6987 11 ай бұрын
ሚኪያችን እንኳን በደህና መጣህ እባክ ስለ ቶዮታ ታኮማ መኪና መረጃ ብትሰጠን🙏🙏🙏
@Mickyaweke
@Mickyaweke 11 ай бұрын
እሺ እሰራለሁ
@eyerusalemassefa4499
@eyerusalemassefa4499 11 ай бұрын
ብትችል አፍጥነው ለመግዛት አያሰብኩ ነበር ሚኪ
@saratekle8650
@saratekle8650 11 ай бұрын
ሚኪዬ መልካም ሠው እንኳን በሠላም መጣክ በርታልን ለምርጥ መረጃክ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu 2 ай бұрын
ሚኪ ጥሩ ጥቆማ አጅግ እጅግም አመሰግናለሁ
@Mickyaweke
@Mickyaweke 11 ай бұрын
ቀጣይ ሰራለሁ
@husseinhamid-w7c
@husseinhamid-w7c 6 күн бұрын
Thank you bro!!!
@endashawsolomon5747
@endashawsolomon5747 3 ай бұрын
ሚኪ በናትህ እስኪ ደገሃቡር ላይ ስለሚሸጡት በርካሽ ዎጋ suzuki every 2023 እስኪ የተሟላ information አውጋኝ ልገዛ ስለሆነ ነው፡፡
@henokregassa7470
@henokregassa7470 8 күн бұрын
ስልክህን ላክልኝ የምክር አገልግሎት ፈልጌ ነው
@mulyetadesse8103
@mulyetadesse8103 7 ай бұрын
Great!!!
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 6 ай бұрын
በምን ነው አድራሻህን ማግኜት ሚቻለው
@MehariKabeto
@MehariKabeto 6 ай бұрын
Thanks ❤
@Gashaw-ik2cw
@Gashaw-ik2cw 4 ай бұрын
,,,ኩላንት,የትነዉ የሚሸጠዉ
@Muhammedanwar5386
@Muhammedanwar5386 8 ай бұрын
Thanks
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 6 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@AbuAymenAbuAymen
@AbuAymenAbuAymen 8 ай бұрын
ሰላምሚኪ ስልክህ አይሰራም ፈልጌህ ነበረ
@endashawdagnu
@endashawdagnu 11 ай бұрын
ቆርጭ ለመቀጠል ፈልጌ ነበር ግን ቀጫጭን ገመዶች ከምን ጋር ላገናኛቸው?
@yosephkefyalew9308
@yosephkefyalew9308 9 ай бұрын
Betam tru slehone bertalin!!!! ስለ ኤሌክትሪክ መኪና መረጃ ፈልገ ነበረ የኔ ወንድም
@Mickyaweke
@Mickyaweke 9 ай бұрын
ምን መረጃ ልስጥህ ?
@zinetmuhammed5555
@zinetmuhammed5555 9 ай бұрын
ሰላም ሚኪ ስለ id 6 መረጃ ብትሰጠኝ ለመግዛት ፈልጌ ነበር በመኖሪያ ቤት ቻርጅ መደረግ ይቻላል ወይ
@teddyamsal7668
@teddyamsal7668 11 ай бұрын
ሰላም ሚኪ! አድራሻህ የት ነው መኪና ትፈትሻለህ ወይ?
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 4 ай бұрын
ሚኪ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ሥለዲዛዬር ካምቢዬ ችግር አሥረዳኝ።አመሠግናለሁ
@Mickyaweke
@Mickyaweke 4 ай бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ እየው
@YonasYone
@YonasYone 10 ай бұрын
ሰላም ሚኪ እንዴት ነህ እኔ ምነዳው id6 ነው እና የቤቱ መብራት 3ፌዝ ነው በፊት ቻርጅ ለማድረግ ጊዜ አይወስድበትም ነበር አሁን ላይ ግን ማታ 11:00 ሰአት የተሰካ ጠዋት ድረስ 50% ብቻ ነው ሚያደርገው ይሄም ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ ነው ለሊት ላይ ቻርጅ ማድረግ ያቆማል ችግሩ ከምን የመጣ ሊሆን ይችላል መፍትሄውስ ምን እድነው
@HabtamuAbdu
@HabtamuAbdu 11 ай бұрын
መኪናዬ E- strar ነው አጠቃቀሙ ስልገባኝ መረጃ እፈልጋለው
@Hagerigna
@Hagerigna 11 ай бұрын
1990 ሆንዳይ ቆንጆነው ??
@HabtamuAbdu
@HabtamuAbdu 11 ай бұрын
ኤለክትሪክ መኪና update የሚያደርግ ሰው አድራሻ ስጠኝ
@jackmabele
@jackmabele Ай бұрын
10q wodeme
@muhammadfentaw-w5s
@muhammadfentaw-w5s 3 ай бұрын
ፈታሾቹ ሀዳ እውነቱን ይናገራሉ አይደብቁም
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 6 ай бұрын
አስቸኳይ ነው አዋራኝ እስኪ ወንድሜ
@Mickyaweke
@Mickyaweke 6 ай бұрын
@@adugnaworkneh6150 ምን ላግዝህ ? በስራ ሰአት መደወል ትችላለህ 0949252627
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 6 ай бұрын
@@Mickyaweke በዚክ ሰዓት አይመችክም ወንድሜ
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 6 ай бұрын
@@Mickyaweke የሥራ ሰዓት ከሥንት እስከ ሥንት ነው
@BlockAllofthem
@BlockAllofthem 4 ай бұрын
​@@adugnaworkneh6150 ጠዋት 1:00 እስከ ማታ 12:00ሰአት ነው
@ademjemal2311
@ademjemal2311 6 ай бұрын
ሚኪ ለምንድነው የጠፋህ? ስለመኪና የምትሰጠው መረጃ እጅግ ጠቃሚ ሰለሆነ እባክህ አትጥፋ። እስኪ አሁን ካሉ የኤሌክትሪክ መኪናወች መካከለኛ ገቢ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ቢጠቀሙበት የተሻለ ነው ምትለውን ጠቁመን።
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН