የግምገማው ውርጅብኝ - ወረደ ማርዋ (ባላገሩ) - ጦቢያ

  Рет қаралды 235,348

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ፣በባላገሩ ንግግር የምያምር መልእክት ።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 2 жыл бұрын
የምትለው ለገባው ትልቅ ቁምነገር አለው ። ለመሳቅ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛውን የአገራችንን እውነተኛ መልክት ነው ያስተላለፍከው ልቦና ሰጥቶን ለሆዳችን ብቻ ሳይሆን ለአገራችን ጭምር የምንሰራና የምናስብ ያድርገን።
@wessenbegna4854
@wessenbegna4854 2 жыл бұрын
ዋው፣ ሚሰማ ጆሮ እና የሚያስተውል ልቦና ቢኖር፣ ግሩም መልእክት ነው።።
@ራህማኡመር-ቘ1ዀ
@ራህማኡመር-ቘ1ዀ 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አማራ ሀሣቡን በቅኔ ይገልፃል፣በጣም ደሥ ይላል፣ቀጥልበት
@alemudesta5931
@alemudesta5931 2 жыл бұрын
እውነት ገበሬው እንዲ ሲል ይህ ተማርኩ የሚለው ይገባው ይሆን?እድሜ ይስጥህ ባላገሩ።
@nadifanadifa3224
@nadifanadifa3224 2 жыл бұрын
ለገባው አያሰቅም ቅኔ አለው የሠኔው ዶሮ ሌላውም ሠምና ወርቅ አለው ንግግሩ በጣም ሀሪፍ ነው ማሩ ቀጥልበት
@Bayush21
@Bayush21 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቃና ይለው ድምፅ. ሀገርኛ
@solomontsegaw3812
@solomontsegaw3812 2 жыл бұрын
ቅኔው ግሩም ነው:: የወገኖቹን ብሶት ለዛ ባለው አማርኛ አውግቶናል:: በርታ!
@alemayalew2344
@alemayalew2344 Жыл бұрын
ቅኔ ጠላሁ ማርዋ ጀግናችን❤❤
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ማርያምን ትጠልቃለች ይቺ ፀሃይ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
በአለማችን ላይ የአማርኛ ቋንቋ እና የራሺያኖች ቋንቋ በጣም ከባድ ነው በትምሕርትም ቢሖን ይከብድሐል። Thanks body. እኔም ቀጥልበት ነው የምልሕ ። ይሔ ነው ኢትዮጵያዊ አማርኛ።Haha.
@selamshermo3605
@selamshermo3605 2 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ነው ለሚገባው እውነትም ጀግና ነክ ማሩ
@abrico_19
@abrico_19 2 жыл бұрын
ማሩዬ የኛ ጀግና በርታልን አስተማሪ ሀሳቦች ናቼው ያነሳሀቼው ግምጋሞሽ
@almazmekaneselam
@almazmekaneselam 2 жыл бұрын
ማርየ በጣም ላሠማህ ነገሩ ቅኔ ነው ካልተፈለጠ ለማይገባው ግን ሣቅ ብቻ ይሆናል አንተ የ ደሞ ቀይ አፈር ሥትል የመካነ ሠላም ረው ነህ እንደ
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
ቀይ አፈር ወለጋ ወስጥ ሰው ያለቀበት ቦታ ነው
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 жыл бұрын
አሪፍ መልእክ ነዉ ማሩዬ
@youngkingdavid1332
@youngkingdavid1332 2 жыл бұрын
This exactly a big message for PM Abiy I hope you heard it sir just one day and the day is coming God is watching
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
የፈጠራ አይምሰላችሁ ያለውን እውነታ ነው ያወጋን ሁሉም ሰው በሥራው ሐላፍነት ልሰማው ይገባል።
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 2 жыл бұрын
የሚገርም መልክት ነው እናመሰግናለን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ጦቢያዎች የልብ አድርሶች ማርያምን ትሞታታለህ !!
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 2 жыл бұрын
ዋው ማሩ! እኔ የሚገርመኝ የሰዉ እንደዚህ መሙላት ኑሮው የከበደኝ እኔን ብቻ ነው እንዴ?
@awelobsa6571
@awelobsa6571 2 жыл бұрын
Midira wore
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
ማሩዬ ጎበዝ በርታልን የኔ የዋህ ህዝብ
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 2 жыл бұрын
የ3 ሺህ ዓመት ልጅ? እንኳን 3 ሺህ ዓመት ዓመት ሁለት ዓመትም አታውቃት አገሬን ወደፊትም አትኑርባት! ተራ አጭበርባሪ አርቲስት የኪነ ጥበብ ሰዎችን ካልደገፍክ መሸ በከንቱ ደማፍሳሽ ነህ!
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ማለት???
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ማኛነህእህማርስወድህማሩየሺአመትቆይልን
@grege3953
@grege3953 2 жыл бұрын
በቀልዶች ውስጥ ቁምነገሮች አሉ የሙስሊሞችን ስም እየመረክ ክፉናቸው የሚል መልእክት አለው እንከባበር ስሞችን ስትጠቅስ ስነስረአት ዋ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ፈስ 🤣😂ያለበት አሉ
@saratube9100
@saratube9100 2 жыл бұрын
አወ እኔም እያልኩ ነበር
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu 2 жыл бұрын
ቅኔ አለው ማሩየ💔💔💔💔💔💔
@abal1534
@abal1534 2 жыл бұрын
👏ምርጥሰው💝
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወቅቱን ያማከለ
@abeba2241
@abeba2241 2 жыл бұрын
ትችላለህ ወንድም 👍👍
@birtukanchalew5890
@birtukanchalew5890 2 жыл бұрын
Girum sew Maru!!!!!!👏👏👏
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 2 жыл бұрын
የማይገባ ነገር ነው እንዲህ ተሰባስቦ ያንኑ ያንኑ ይዞ መውቀጥ ምንም ነገር ጠብ የማይል ሰው ሰርቶ ውጤት ከአገኘ በሁዋላ ተሰብስቦ ቢዝናና መልካም ነው ነገር ግን ጊዜን እንዲሁ በዋዛ በፈዛዛ ማባከን ያሳዝናል ብዙውን ሰዓት በሥራ ማጥፋቱ ከችግር ያወጣል የእኛ ነገር ግን ከቀን ወስጥ 22 ሰዓት በወሬ እናጠፋለን ታዲያ ማን ሰርቶ ነው አገር የሚለማው
@tewodrosdemeke8058
@tewodrosdemeke8058 2 жыл бұрын
በርታልን !! በርታልን !! በርታልን !! በርታልን !!
@Amharic_English
@Amharic_English 2 жыл бұрын
ትችላለህ! በቃ ሌላ ቃል አይገልጽህም፤ ትችላለህ!
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔው ማሩ የማፈኖዋና የዋርካው ነገር የግንቦቱ ጦስ ለስኔ እውነት ነው አገራችን በየአመቱ እየጠበቀ የስው ደም ግብር ለምዶል እግዚአብሔር አገራችን ላይ የስለጠነ ሴጣን እሱ በቸርነቱ ይገስጥልን
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 2 жыл бұрын
ጭዋታዉ አሪፍ ቁምነገር አዘል ነዉ ግን ትንሽ አጠር ቢል
@minyahlkassye6835
@minyahlkassye6835 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ነህ
@ሀገሬ-ቐ8ረ
@ሀገሬ-ቐ8ረ 2 жыл бұрын
ቅኔው💔😢😢😢😢
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
ማሩዪ የወሎ ጀግና
@demissiemakbl9047
@demissiemakbl9047 Жыл бұрын
ስታየሁ ይመር ያሲን ሜዳ ያለው ነው
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
ማሩ ባለ ቅኔው ቀይ አፈር ያለው ወለጋ ውስጥ የሰው ደም የፈሰሰበትን አማራው ያለቀበትን አካባቢ ማለቱ ነው
@kebronephrem964
@kebronephrem964 2 жыл бұрын
Nice
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 жыл бұрын
ማሩየ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ይሄንን ቅኔ አብይ ሰምቶት ይሆን? ማርዋ በረካ ሁን አቦ።
@tayiba4872
@tayiba4872 2 жыл бұрын
ማሩየሥወዲህ
@fentabilfetene2916
@fentabilfetene2916 2 жыл бұрын
waw amazing idea,bravo Maru
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ማሩ የወሎ እንቁ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
@@አርሂቡቻናል ነይ በታማኝነት እምልስለሁ
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 2 жыл бұрын
የዋሁ:ያገሪየ:ልጅ😭😭በርታአ:ልልን
@ሰአዲነኝወለዬዋ
@ሰአዲነኝወለዬዋ 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔ ከሠዉ ይብለጥ ዋንዛና ዛፍ ይድረስ ለአብይ
@fano-media251
@fano-media251 2 жыл бұрын
ማሩዬ ከምር ትችላለህ አቦ ለመሪዎቻችን አይገባቸውም እንጂ ነግረሃቸዋል ግን ስላልተማሩ ቅኔው አይገባቸውም
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 2 жыл бұрын
Maryeeeeee🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 2 жыл бұрын
ንግግርህ ሁሌም ደስ ይለኛል:: አፉ በለኝ
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 2 жыл бұрын
Maruye yemitelaw konjo afih anegagerih wunetegnia getere meliktih master doktiret kalachew belay naw berta wondime melikith yisema
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
አሁን ላይ የሚያስፈልገው ከድምፅም በላይ በአንድ ላይ መቆም ነው ለወገኖቻችን ሞትና እንግልት ተጠያቂዎቹ እንኳን ባሽሙር በግልፅም እየተነገራቸው አይሰሙም::ወገኖቻችንን ለማዳን አንድ ሆኖ መፍትሄ መፈለግ እንጂ መድረክ ላይ እየወጣን በቅኔና በአሽሙር ብናወራ መፍትሄ አያመጣም::
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
Maruye yene baleqne kegebachu mnm ayasqm bqne iynegrachu new kegebachu ketemewch
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የተሰማኝ ትተኸው ነው ብየ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
ኦርጂና ባህል ማሩ ባላገሩ ቅጂም ማስመሰል አይደለም ወሎ አማራው እንዲህ አይነቶቹን ለህዝብ ማቅርባች ያስመሰግናን
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ቅኔው ከባድ ነው ምክኛቱም ከታች እሰከ ላይ ነው
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
እኔ እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚታደሙ ሰዎች ይገርሙኛል። የሚሉትን ሰምቶ ከመተግበር አጨብጭቦ መሄድ ሆነ ስራው!
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 2 жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ እሱ ነው
@Greennature2667
@Greennature2667 2 жыл бұрын
ማሩ ለገባው ቅኔህ ቀላል አይደለም ። በርታልን !!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ተመልካች የወሎ ለዛ ያለው ንግግር ብዙም የገባው አልመስለኝም ማሩ ባላገሩ ግን እንዴት ያለ ቅኔ እንደተናገረ ብታውቁ አዳራሹን ቀውጢ ታረጉት ነበር ማሩዋ በርታ ጠቅላዩን ግን ሽንቆጥ ማረግህን አቁም
@samm8405
@samm8405 2 жыл бұрын
ጠሚው ከተረብ ኢሚዩኒቲ ኣለው እንዴ?
@eijleeij
@eijleeij 2 жыл бұрын
የቀበሌዉ ዉሎ መሣጭ ነዉ ማሩ ቅኔዉ ጥግላይነዉ ሂድሪስ የሚላትነገርስ_
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
እውነትም ዋርካ ዋርካውን ቀድመው አጥፋተዋቸው አይደል የአማራን ደም ቀድተው የጠጡት።
@samm8405
@samm8405 2 жыл бұрын
ግልብጥ ኣርጎ ኣመጣው!! ኣይ ወለየው:: ማፈኛዋን እንድስያመጡብህ:: ተጠንቀቅ!!
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 жыл бұрын
ይመር ያሲን እንድሪስ የወሎዬ ስሞች ግምጋሞሽ
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 2 жыл бұрын
This man is joicking but speak the reality what is going on today. This is simply and clear message for all of us what is going in our villages and towns. Weak up my people and defend your territory from aggresive invaders.
@nonenone3420
@nonenone3420 Жыл бұрын
What Italy 🇮🇹 still in the country Which invader are you talking about 😂
@shewamediaservice
@shewamediaservice 2 жыл бұрын
ደቡብ ክልል ? በደቡብ ክልል ስር ያሉ 10 የዞን እና 6 ልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች ክልሉን በሁለት ክላስተር ለማደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቀዋል። እስካሁን በአዲስ ክልል ለመደራጀት ስምምነት ላይ ደርሰዋል በም/ቤቶቻቸውም አፅድቀዋል የተባሉት ፦ - የወላይታ ዞን፣ - የጋሞ ዞን፣ - የጎፋ ዞን፣ - የደቡብ ኦሞ ዞን፣ - የኮንሶ ዞን - የጌዲኦ ዞን - የአማሮ ልዩ ወረዳ፣ - የቡርጂ ልዩ ወረዳ፣ - የባስኬቶ ልዩ ወረዳ፣ - የአሌ ልዩ ወረዳና የዲራሼ ልዩ ወረዳ ናቸው። እነዚህ በአንድ ላይ በአዲስ ክልል ለመደራጀት የወሰኑ ናቸው። በተመሳሳይ ፦ - የሀዲያ ዞን፣ - የስልጤ ዞን፣ - የከምባታ ጠምባሮ ዞን፣ - የሀላባ ዞን እና የየም ልዩ ወረዳ በምክር ቤቶቻቸው የአዲሱን የክልል አደረጃጀት አፅድቀዋል። እነዚህም አንድ ላይ ሆነው የጉራጌ ዞንን አጠቃለው አንድ ክልል ለመመስረት የወሰኑ ናቸው። እስካሁን ግን የጉራጌ ዞን በቀረበው የአዲስ የጋራ ክልል የውሳኔ ሀሳብ ላይ በምክር ቤት ተሰብስቦ አልወሰነም / አላፀደቀም። ከዛሬ ከጥዋት አንስቶ በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያዎች የዞኑ ምክር ቤት ከትላንት ጀምሮ ጉባኤውን ጀምሯል በአዲሱ ክልል ዙርያም ውሳኔ ያሳልፋል እየተባለ ቢነገርም ይህን የሚያሳይ መረጃ ከዞኑ አልወጣም። ጉባኤው መቼ ይደረጋል የሚለውም በግልፅ አልታወቀም። የማህበራዊ ሚዲያዎቹ የጉባኤውን መረጃ ከዞኑ ኮሚኒኬሽን የማህበራዊ ትስስር ገፅ እንዳገኙት እየገለፁ ቢሆንም በትክክለኛው የዞኑ አድራሻ ባለፉት 24 ሰዓት ስለጉባኤው የተፃፈ ሆነ የተባለ ነገር የለም።
@asefadamaw111
@asefadamaw111 2 жыл бұрын
ማሩ ለማንም አንገቱን የማይደፋ በእኩልነት የሚያምን ቅን እና በራሱ የሚተማመን ገበሬ ነው።በዚህ ሁሉ ተሰብሳቢ መሐል ቆሞ ያለምንም መሸማቀቅ ቀበሌው የሰራውን ያካባቢውን የአስተዳደር ይዘት በቃሉ ተንትኖ ለማሥረዳት ጥረቱ የሚበረታታ ነው።ከሁሉም በላይ ያሥገረመኝ እና የሰውየውን ብሥለት ከፍ ማለቱ እንድገመት ያሥቻለኝ "ገበሬ ጥሬ እየረጨ ያረባውን ዶሮ ለማረድ አንጀቱ አይጨክንም"ያለው ሰብእና ነው።መድረኩ ማሩን ለመሣቅ ሳይሆን ለቁም ነገር በማቅረቡ ኮርቸበታለሁ።
@ቲጂዎለየዋ
@ቲጂዎለየዋ 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔዉ
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 жыл бұрын
ይድርስ ለስው በላ በለስልጣ ነን ለምትሉ ሁሉ ፀሀይ ሳትጠልቅባችሁ ተመለሱ አለዚያ ያው ……………
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 2 жыл бұрын
Be Oromega yun yhenger Enchala bigebachwe
@richnegn1505
@richnegn1505 2 жыл бұрын
ይሄን ጭቅላት ይዘሽ ይሄን program መከታተል አይከብድም 🙄🙄በተክልዬ ምን አይነት የበታችነት ነዉ 🤔
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 жыл бұрын
מסר משמעותי לגמרי
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
ቅኔን ማ ሩ ባላገሩ ተቀኛት፣ግን ማን ሊፈታው!!ማሩ የእነ ጋሽዬን አሰራር በሚጥም የባላገር ዘይቤ አሳይቷል፣ ዋንዛና ዝግባውን ጨፈጨፉት አለ ማሩ ባለገሩ ፣የዋርካና የዝግባው መጨፍጨፍ ያሳዝናል!!
@gedionsenbaba1191
@gedionsenbaba1191 2 жыл бұрын
kefrash adash mejemeriya temarina keza wede medireki......................?
@genetwasse3542
@genetwasse3542 2 жыл бұрын
Waw
@mekonengetiye2057
@mekonengetiye2057 2 жыл бұрын
wow
@giftmedia2022
@giftmedia2022 2 жыл бұрын
hayilegna sem ena work alew for example yewarkawu chifchefa yemilewu yisemerbet
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
አባቴንቁጭ
@Tesla-2black
@Tesla-2black 2 жыл бұрын
እውነት መናል ፖልቲክኞ ከዚህ ፕሮግራም መጠው ቢስሙት ልብ ቢሰጣችው
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 жыл бұрын
አሉ እኮ ጆሮ ጠቢዎች ናቸው እኮ
@eshetealutube
@eshetealutube 2 жыл бұрын
lets add more fun, maruye
@Seada-h5z
@Seada-h5z Жыл бұрын
አይይይ እነዚህ የቀን ጅቦች ካገኙት ያፍኑታል ያጄመአ ላወቀው ቅኔ ነበር የሚናገረው
@MikiyasAyalew-w7c
@MikiyasAyalew-w7c 15 күн бұрын
አሐአ
@ፍቅርባጋጣሚ-በ7ጨ
@ፍቅርባጋጣሚ-በ7ጨ 2 жыл бұрын
ተረድተነሃል ይመችህ
@eilse4672
@eilse4672 2 жыл бұрын
ለገባው አንጄቴን ነወ የበሊው እእእእ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
ማሩ የወሎ ፈርጥ!
@pastorseyoumayele7240
@pastorseyoumayele7240 2 жыл бұрын
እየታረድክ ፈንድቅ አውካ ቀልድ ገና በደንብ አልተሰማህም
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 2 жыл бұрын
👍
@جالكيه
@جالكيه 2 жыл бұрын
😀😀😀😀
@gerageru1388
@gerageru1388 2 жыл бұрын
የምተግርም ሰው ሆነሃል ቅኔው ከባድ ነው ለተረዳው ሳናጣራ አናስርም ወደ አፍኖሽ መቀየሩ ሌላውም ድንቅ ነው ለተረኞቹ የነገርካቸው ።
@africaunite3823
@africaunite3823 2 жыл бұрын
alkasha
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 2 жыл бұрын
የአብይን መንግስት አመራሮች ስሙ በሏቸው
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 2 жыл бұрын
qenahe le legabaw teleqe maleket new. Enkwan ye sew nafes k ebat yasadeguten doro lmared yekabedal.
@neza6422
@neza6422 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
Abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹ፍትህ ለአምሓራ ህዝብ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
እንዳትብልህነዉ
@asemamawfrafra4640
@asemamawfrafra4640 2 жыл бұрын
ወይኔ ቀጄላ
@mamaye6339
@mamaye6339 2 жыл бұрын
እድሜ ልክ ቅኔ ቲሽ እዛው እዛው
@bekkiman7359
@bekkiman7359 2 жыл бұрын
bertalin maru
@ahmedmohammedhussen1586
@ahmedmohammedhussen1586 2 жыл бұрын
maruye jegna neh
@fefekeke-hg2zv
@fefekeke-hg2zv 2 жыл бұрын
ሰው አልገባቸውሞ
@nadifanadifa3224
@nadifanadifa3224 2 жыл бұрын
kkkkk er maru ayi mekonen qrtobet yegna hager sew selam bagegne
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
ኢንድሪስ አብይ አህመድ መሆኑ ነው 🤣
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ጅግና ህፃን: አብ EBS  እንታይ ኣጋጢሙ?
4:39
TIGRAY NEWS CENTER(TNC)
Рет қаралды 1,3 М.
ከተሜው የሽምግልና ድራማ ላይ ነው !! ማሩ ባላገሩ
27:12
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 9 М.
ማሩ ባለገሩ በአሚኮ (እልፍኝ)
17:46
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 248 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН