📌የጋዝላይት ጥብስ አሰራር ||Ethiopian food|| how to make tibs

  Рет қаралды 10,005

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood

Пікірлер: 59
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ 🙏🥰ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄን የመሰለ ጣፋጭ የጋዝላይት ጥብስ ተጋበዙልኝ 😋 አዲሶች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሏን ምልክት በመጫን አበረታቱኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ዎው,,,,, ሳላየው ሳልበላው በመቅረቴ አዘንኩ በጣም አሪፍ ,sistu
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲ በጣም አመሰግናለሁ ትበያለሽ እንሰራለን🙏😍❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 ай бұрын
I agree
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ምርጥ ጥብስ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ጋዝላይት ጥብስሽ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሪታዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@rahelsinshaw2704
@rahelsinshaw2704 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ራሄልዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው ቤቲ። ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሊልዩዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
የቤቶዬ ቆንጆ የጋዝ ላይት ጥብስሽ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👏👍🏽❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አለምዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Beautiful sister wow the meat looks so lovely and very nice colour and I love the way you made and I love the way you chopped it is inviting to eat while presentation perfect overall 100 out of 100 💕 like share 💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አለምዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
የቤቷዬ ሰላም ላቺ ይሁን ይህ የጋዝ ላይ ጥብስ እጅ ያስቆረጥማል ዋዉ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ የተባረከ ይሁን የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ሙያን ስላካፈልሽን 😋👍👌🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 2 жыл бұрын
ቤትዪ በጣም ቆንጆ ምርጥ የጋዝ ላይት ጥብስ ነው እጂሽ ይባርክ like 👍👏👏❤️ሸር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሚሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ
@የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ 2 жыл бұрын
ዋዉ አገሬ ገብቸ ሰርቸ ነዉያልኩትበርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እንዳጋጣሚ እኔም እየሰራሁኝ ነበር ቪዲዮሽን ያየሁት በጣም ነው እሚጣፍጠው በርቺልኝ ማማዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ 🙏😍❤️
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 ай бұрын
Wow Thanks Betty
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ስንዱዬ የሁሌዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም የሚያስጎመዥ ጥብስ ነው እጅሽ ይባረክ ኣቀራረብሸም ይስባል❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቲቲዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ብርክ በይልኝ🙏🥰❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ ዋው ስጋው እንዴት ያምራል ምርጥ አሰራር ነው ቤትዬ እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ዋውው ልቅም ቅምም ያለ ጥብስ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
የቤቷዬ የኔ ውድ ዋው ልዩ የሆነ የጋዝ ላይት ጥብስ ነውመጠጥ ያለና ለአይን የሚስብ ከነ መልኩ ነው የሰራሽው የስጋው ልስላሴ ይበልጥ ለመብላት ያመቻል የሽንኩርቱ አከታተፍ ለማጣፈጫነት የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ልዩ ነው አቀራረብሽ ሁሉም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዋው👌🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አዶናዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ተጠፋፋን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብቅ እላለሁ 🙏🥰❤
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የሆነ የጋዝ ላይት ጥብስ ነዉ የሰራሽዉ በዛ ላይ የስጋዉ ከለር ሲያምር ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር ✅✅
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 жыл бұрын
ቤጣም ቆንጆ ቤርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስቴርዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
ዎው በታአም ያምራል በርቺልኝ 🥰💞👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሒወትዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቲዬ ልዩ የሆነ ጋዝላይት ጥብሰ ጠብሰሸ ነው ያሳየሸን የሰሩት እጆችሸ ይባረኩ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማሂዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@اقراالقران-ظ4ظ
@اقراالقران-ظ4ظ 2 жыл бұрын
Betam leue
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meskermabebe1355
@meskermabebe1355 2 жыл бұрын
👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meskermabebe1355
@meskermabebe1355 2 жыл бұрын
@@bettwascorner 👍👍👍
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
You should open a restaurant Bettyae
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው በኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ ነው የእኔ እህት ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
👍👌🙏💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🥰❤
@binineba8452
@binineba8452 2 жыл бұрын
ኮረሪማ ከመጨመርሽ በፊት ጥብሱ ደረቅ ነበር ኮረሪማ እንደጨመርሽ ከትንሽ ሰከንዶች ቦሀላ መረቅ አየሁ ግን ምንያህል ውሀ እንደምጨምሪ አላሳየሽንም መጠኑንም ጭምር በፅሁፍ ብትገልጪልን መልካም ነው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቢኒ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ልክ ነው ቪዲዮ ውስጥ ስላልገባልኝ ነው በጣም ይቅርታ ግማሽ የሻይ ሲኒ የሚሆን ጨምሪያለሁ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
ሰበከት ምን ማለት ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰበከት የእንጀራ ከስሩ ያለው ማለት ነው እኔ ተሳስቼ ነው እዚህ ላይ ያልኩት አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ኧረ ግድ የለም ትርጉሙን ማወቅ ስለፈለኩ ነው ስላስረዳሽኝ አመሰግናለሁ በርቺ
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 Жыл бұрын
ሰበከት ማለት አስከማውቀው እንጀራ ሲጋገር የእንጀራው ጀርባ ወይም በአይኑ በኩል ሳይሆን ጀርባው ነው በጋለምጣድ ላይ ሰታስፊ የእሳቱሀይል ከጀርባም እንደአይን ሲያወጣ ሰበከቱ አላማረም ይባላል።
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 120 М.
የስልጆ አሰራር #ethiopianfood #ስልጆ #ethiopian
9:02
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 22 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН