የገድል ወይስ ገደል መፅሀፍ ፀሀፊ መምህር ጌታቸዉ ምትኩ የደስታ እንባ አነቡ | ኤርሚያስ አበበ አላስቻለዉም

  Рет қаралды 10,557

ASHVOD PLUG

ASHVOD PLUG

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@FkremaryamFkri
@FkremaryamFkri Ай бұрын
በእውነት ሀገሬ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉና የሚከፍሉ አገልጋዮች አሏት ።ስለ መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@haschascha627
@haschascha627 2 жыл бұрын
መምህር ጌች ማለት ትልቅ መጸሐፍ ማለት ነው። ጌታ ዘመንኸ ይባርክ ብዙዎቻችን ከሐሰት አስተምህሮ የመለሰን ጌች ነው።።
@Mati-rl1lm
@Mati-rl1lm 2 жыл бұрын
ኤርሚ የወንጌሉ ገበሬ ብዙ ለጌታ እየሰራህ ነዉ።እኔ እና ባለቤቴ እዲሁም ልጀቼ እንወድሀለን ተባረክ ይጨምርልህ።አገልግሎትህን ለመርዳት እዴት እዲቻል አላዉቅም።
@AMEN271
@AMEN271 2 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው ምትኩ እግዚአብሔር የተጠቀመበት የዘመናችን የጌታ አገልጋይ ነው ጤንነትህን አግዚአብሔር ይጠብቅ ውጤትህን ከዚህ የበለጠ ያሳይህ እላለሁ በጣም አከብርሃለሁ
@AlemayehuButa-u7j
@AlemayehuButa-u7j 19 сағат бұрын
እውነት ነው ጌታን ማገልገል ዕድል ነው
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 2 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው በዕውነት ከልብ እወድሃለሁ ትልቅ የወንጌል ተጋድሎ ነው ያደረከው በዚያ በጨለማ ሰዓት ይህንን ገድል ወይስ ገደል የሚለውን መፅሐፍ ጽፈህ ለዚህ ህዝብ ማበርከትህ ትልቅ እራሱን የቻለ ገድል ነውና ዕድሜና ጤና ይስጥህ ።
@akalufeleke6774
@akalufeleke6774 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት መምህር ጌታቸው እንወዳለን።
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Жыл бұрын
Gej
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Жыл бұрын
Gej 50 dora
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው ኤርሚ ገድል ወይስ ገደልን ከሰው ተውሼ አንብቤዋለሁ አስደናቂ የትውልድን አይን ከፋች ነው ያቅሜን ከህትመቱ ጎን እቆማለሁ ትክክለኛ የመምህር ጌታቸውን አካውንት አስቀምጡልን ኤርሚ በራስህም በፌስቡክም አስቀምጥ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@SamrawitMolla
@SamrawitMolla Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት ዘመንዎት ይባረክ መምህር ጌታቸው በጣም ተባርከናል ክብር ለእግዛብሔር ይሁን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@ayiguwagu
@ayiguwagu Ай бұрын
የኢየሱስ ምስክር ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 2 жыл бұрын
ጌችዬ አንተ የእግዚአብሔር ባርያ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህ ዘመን መጣ ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zerihuntagesse8008
@zerihuntagesse8008 14 күн бұрын
ኤርሚ ጎ ፈንድ ሚ ስትከፍት ለኔም በዚህ አድራሻ ላክልኝ የራሴን ድርሻ መንፈስ ቅዱስ በረደኝ መጠን እሊካለሁ
@FkremaryamFkri
@FkremaryamFkri Ай бұрын
በርታ ኤርሚ ሁሉን የሚያየው እግዚአብሔር በግልጥ ይከፍልሀል።
@shemlesabuhay
@shemlesabuhay Ай бұрын
ጌችዬ የኤርሚ አገልግሎት እኮ እንኳን ወንጌል ገና ለበራላቸው ለእኔ በጌታ ለሆንኩኝ የበለጠ ከጌታ ጋር እንድጣበቅ አርጎኛል
@belayneh123
@belayneh123 2 жыл бұрын
እኔም የአገልግሎቱ ተካፋይ ነበርኩ በጣም የገባው አይኖቹ የተከፈቱ መምህር ነው በቻልኩት እኔም አግዛለሁ ይታተማል ! በርታ ኤርሚ እናገግዘዋለን
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክዎ ይሄን ገድል ወይስ ገደል የሚለውን መጽሐፍ አንብቤ ነው ነፃ የወጣሁት ....ደግሞ በደንብ አዋጣለሁ በድጋሚ ይታተም ...
@AbinetAsefa-c4f
@AbinetAsefa-c4f 22 күн бұрын
የወንድሜ ጌታቸው ትምህርት ግሩም ነው❤❤❤
@teruyieademe3111
@teruyieademe3111 Жыл бұрын
እሽ እኔም እልካለሁ መምህር ጌታቸው ለብዙዎች የደረሰ እኔም ተጠቃሚ ነኝ
@alisalis-zi5dk
@alisalis-zi5dk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጊዜ ነው ተባረኩ❤❤😢😢
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ኢየሱስ አቅም ይሁንክ መምህር ❤❤❤ጌቾ
@adanealemu1082
@adanealemu1082 2 жыл бұрын
ኤርሚያ ይህን መፅሀፍ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ::ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ የፃፈው መፅሀፍ ነው:: ስለዚህ ይህ መፅሀፍ ዳግም እንዲታተም የባንክ አካውንቱን ላኩልን እና የግል ድርሻችንን እንድንወጣ::
@Lobbystascom
@Lobbystascom Ай бұрын
Amen Amen !!!!
@belayneh123
@belayneh123 2 жыл бұрын
ኤርሚ ትክክለኛ ምስክርነት ነው ስለ መምህሩ የተናገርከው
@Mati-rl1lm
@Mati-rl1lm 2 жыл бұрын
መምሀር ጌታቸዉ ተባረክ።
@fikerashenafi3904
@fikerashenafi3904 2 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው አይዞህ ለቅሶህ ለሚገባቸዉ ይገባል እግዚያብሔር የእባ ባለዳ አይደለም ብድራትህ በሰማይ ነው መፅሀፉን ከአድም ሁለት ጊዜ ነው ያነብኩት
@kingcod6475
@kingcod6475 2 жыл бұрын
ይታተም ኤርሚዬ እንስማማለንን
@alemkidane9531
@alemkidane9531 Жыл бұрын
Amen amen
@7gawzge7184
@7gawzge7184 2 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክህ። ይህን መጽሐፍ "ገድል ወይስ ገደል" የሚለውን ገዝቼ አንብ ቤ ተጠቅሜአለሁኝ። ለሌላ ሰው በትውስት አዋስኲትና ተውሶ የወሰደብኝ ሰውዬ መጽሐፉ ጠፋብኝ ብሎኝ አሁን እ ጄ ባዶ ነው። ስለዚህ መጽሐፉ ለሌሎችም እንዲደርስ ይታተም እላለሁ።
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
አሁነም ተፅኖ ፈጣሪዎችን ፈጣሪ ያብዛልን፡፡
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ትክክል ነው ያቅማችንን እንድናደርግ የባንክ ቁጥር ላኩ
@anchinalumengist7265
@anchinalumengist7265 2 жыл бұрын
ተባርክ፣፣፣ ኤርሚ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ወደው ስው መምህር ጌታቸው ጸጋው ይብዛልህ ።
@belachawzeberga8740
@belachawzeberga8740 2 жыл бұрын
እርሚ ዘመንህ ይባርክ ተባረክ
@kehalitefera1671
@kehalitefera1671 2 жыл бұрын
ጌችዬ እወድሃለው ምርጥ የእ/ር ሰው የኔም አስተማሪና መምህር ነበርክ አንተ በተሃድሶ ትልቅ ስራ የሰራህ ሰው ነህ አከብርሃለው ጌችዬ ክፉ አይንካህ
@GebreHaybano-h7i
@GebreHaybano-h7i Ай бұрын
Amen
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
Amen Amen Amen you are paul❤❤❤
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 2 жыл бұрын
ወንጌል ይሰበካል ገና ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይመጥጣሉ ያመልጣሉ!!! ወንድማችን እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ !
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
I really appreciate you guys.
@Lobbystascom
@Lobbystascom Ай бұрын
We love you Gech God bless you!!!❤❤❤❤
@eyueldamisse546
@eyueldamisse546 2 жыл бұрын
ጌች ጌታ ይባርክ
@seyoumgobawe7856
@seyoumgobawe7856 2 жыл бұрын
መህር ተባረልኝ ጌታ መልካምነው
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
Egzhabher Zemnhn yebark yes I will support❤❤
@djoteaberra
@djoteaberra 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU ALL
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 2 жыл бұрын
God is great!!!
@AbinetAsefa-c4f
@AbinetAsefa-c4f 22 күн бұрын
እሺ❤❤❤
@CheAmedere4
@CheAmedere4 Жыл бұрын
I’ll support
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 жыл бұрын
አርዳታ ማሰባሰብ አለብን ለወንጌል ተጋዳዬች።
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
ጌች እንኳነ ደስ አለህ፡፡
@EthiopianNewMiliniyem
@EthiopianNewMiliniyem 2 жыл бұрын
እንወዳችኋለን ጀግኖች ገና እርኩስ ማህበራት ገና ይፈርሳሉ
@bethakl9356
@bethakl9356 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ!!!
@zerihuntagesse8008
@zerihuntagesse8008 14 күн бұрын
አረ እኔም የወንጌል ዘር ዘርቼ በጌታ ፊት የሽልማቱ ተከፋይ ልሁን
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Amen geta yebarkichuw.
@chappibow4120
@chappibow4120 2 жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ሐረርስላሴ ቤተክርስቲያን ትልቅ ስራ ሰርቶአል።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ይታተም እንርዳዳ እኔም የስሜን ተወላጅ ነኝ መጽሃፉን ሽር አደርጋለሁ ።
@meseleworktefera3839
@meseleworktefera3839 2 жыл бұрын
Yes please I was looking for that book 5 years ago. I am ready to contribute
@abebemekonnen3090
@abebemekonnen3090 2 жыл бұрын
ይታተማል ጌታ ይረዳናል።
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Amen. Eleleleereee amen
@solomontadesse9920
@solomontadesse9920 2 жыл бұрын
ተጠቅመናልና ተባርክ
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Жыл бұрын
Ermii ineem isatafalow wandimee
@getachewketsela9343
@getachewketsela9343 Жыл бұрын
ተባረኩ፡ቅዱሳን፡እኔ፡የምለው፡እንደዚህ፡አዮነት፡መጽሐፍት፡በሃረቡ፡ምድር፡ሱዳን፡ካርቱም፡እንዴት፡እናገኛለን፡ኤርም
@Leche-f5m
@Leche-f5m Ай бұрын
መምህር ለማን ደስታ ታለቅሳለህ? እውነትን በውስጥ አለ በህይወት ኖረህ ይህን ማየት መታደል ነው! ! የጳውሎስ ፣የእስጢፋኖስ እናም የጌታን በታየበት ያንተ መታደል ነው!!
@chappibow4120
@chappibow4120 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ጌታቸው የሚገርም የወንድም ነው ሐረር ነው የማውቀው።
@anchinalumengist7265
@anchinalumengist7265 2 жыл бұрын
በማውጣት ጉዳይ፣ መተባበር እፍልጋለሁ።
@samuelafework6813
@samuelafework6813 2 жыл бұрын
God bless you Getachew
@GebreHaybano-h7i
@GebreHaybano-h7i Ай бұрын
xawun kegadel yawote matsehaf newo Ye mamre Gefachawu tabrek
@solmimila3780
@solmimila3780 2 жыл бұрын
ጌች
@yordasemere194
@yordasemere194 2 жыл бұрын
God bless you all. I want to contribute please let me know how I can send it . wendmachn memhr Getachew God bless you brother tebareku Praise the Lord in jesus name Amen
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 18 күн бұрын
ብዙ ሰው ከውሸት አስተምሮ ተመልሰናል ካሁን በኋላ ገድልም ገደልም ቀርቷል እኛ ክርስቶስ ብቻ ነው የምናምነው
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 2 жыл бұрын
Egziabher yimarachu
@Bekeie
@Bekeie 2 жыл бұрын
ልክ ነው ቢታተም ይበረታታል
@chappibow4120
@chappibow4120 2 жыл бұрын
ወንድም ጋሼ እባክህ አታልቅስ
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 13 күн бұрын
እባካችሁን ይሄ መጽሐፍ ዬት ይገኛል ።
@Mati-rl1lm
@Mati-rl1lm 2 жыл бұрын
እዴት ነዉ የምንረዳዉ?
@solomonamante9644
@solomonamante9644 7 ай бұрын
Getch Ye Eysus tamagn bariya
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ተሃድሶ አልከስረም ሊከስርም አይችልም ምክኒያቱም የተሃድሶ መሪው መንፈስ ቅዱስ ነውና ።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
ERMY DERSHAYEN EWTALHU PASTOR TIZTAWN LMGEGET EMOKRALHU
@siraktafere8173
@siraktafere8173 2 жыл бұрын
Please open now
@chappibow4120
@chappibow4120 2 жыл бұрын
እኔ መንፈሳዊ አባቴ ነው
@sampsoncoleman527
@sampsoncoleman527 2 жыл бұрын
Please Ermias let us when? I promise that me and my son we do that .we love you guys.
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr Ай бұрын
Yene enba yfses betam bzu nebs adnewal egzihabher ymesgen Des ybelot
@dultuabafita3952
@dultuabafita3952 2 жыл бұрын
I will contribute to please
@lomilomi1457
@lomilomi1457 2 жыл бұрын
እባካችሁ እንዴት እንዳምላክ አሳውቁን
@adanealemu1082
@adanealemu1082 2 жыл бұрын
ኤርሜ ጎፈዱን ክፈት እርሱ ነው ሚሻለው::
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Tgyee please don't forget it Remember us.
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክዎ ይሄን ገድል ወይስ ገደል የሚለውን መጽሐፍ አንብቤ ነው ነፃ የወጣሁት ....ደግሞ በደንብ አዋጣለሁ በድጋሚ ይታተም ...ለድጋፉ አደራ በደንብ እደግፋለሁ ....acct ላኩልኝ....
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Ayezhi Geta Eyesus yebkih.
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Ok .
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Betam wedachuwslhu.
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Enem Etebaberalhu
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 2 жыл бұрын
Awatalhu
@anchinalumengist7265
@anchinalumengist7265 2 жыл бұрын
እኔ፣ እኔ ፣ ።በኣኔ። የምትለው ። እህት እንዴት ጣልቃ ፍጥነሽ ገባሽ?።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
GASH(Dr bet ysmal beye amnalhu lbunem awkalhu
@selamudana4318
@selamudana4318 20 күн бұрын
ገድል ወይስ ገደል መጽሐፍማ ይታተም።
@amanueladinewweldyesus1732
@amanueladinewweldyesus1732 2 жыл бұрын
how can we reach him? or let me know means of contribution.
@anchinalumengist7265
@anchinalumengist7265 2 жыл бұрын
እር ። እህት?፣ ምነው ፣ ምነው ። እርጋ፣በይ። እትሚ፣ ቢሰራው ። ጥሩ ነውና እይዞሽ። አንችልም ። እንወድሻለን።
@edenhailu
@edenhailu 2 жыл бұрын
E/r yeredachihwal!
@gDrar.
@gDrar. 2 жыл бұрын
አሜን
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Eden 100.
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Geta be sira lay new
@chappibow4120
@chappibow4120 2 жыл бұрын
እባክህ የወንድም ጋሼን ስልክ ወይም የሚያገልግልበትን ቦታ ብትናገር ኤርሚ
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Ataliklish yemiyay yayehale.
@hagos9183
@hagos9183 2 жыл бұрын
How can I get the account of Memir Ghetachow ?
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.