ነቢይ ኢዩ ጩፋ ጋ ለምን ሄዱ?... መምህር ጌታቸው ምትኩ የከሳቴ ብርሃን ስብከተ ወንጌል ዘኢትዮጵያ ብሔራዊ አስተባባሪ እና የገድል ወይስ ገደል መፅሃፍ ፀሃፊ

  Рет қаралды 136,494

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ
በዚህ ሳምንት በኒቆዲሞስ ሾው
መምህር ጌታቸው ምትኩ የከሳቴ ብርሃን ስብከተ ወንጌል ዘኢትዮጵያ ብሔራዊ አስተባባሪ እና የገድል ወይስ ገደል መፅሃፍ ፀሃፊ በልዩ ልዩ ወቅታዊና መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገዋል ፡፡
ነቢይ ኢዩ ጩፋ ጋ ስለመሄዳቸው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
Nikodimos Show on GMM TV Hosted by Tigist Ejigu
Nikodimos Show - interview - with #Memeher_Getachew_Mitku
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
#Hosannamezmur #kiyatalkshow #EthiopianMezmur
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Пікірлер: 312
@dejenebekele6160
@dejenebekele6160 2 жыл бұрын
የሚገርም አስተምህሮ የሚገርም መገለጥ የሚገርም ልዕልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መምህር ጌታቸው ጥልቅ አስተማሪ ነው።
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው እረጅም እድሜ እግዝያብሄር ይስጦት እንደርሶያለ አባት ያብዛልን ተባረኪልን እህታችን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ምታቀርቢው
@lenas.m5209
@lenas.m5209 5 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መልስ ነው ዘመንህ ይባረክ
@freyegeta9048
@freyegeta9048 5 жыл бұрын
ዋው መምህር ጌታቸው ዘመንክ ይባረክ ድንቅ ምልከታ ነው ያሳየከን ተባረክ ስወድክኮ ያባቴ ብሩካን ልጅ
@mahtbdr5887
@mahtbdr5887 5 жыл бұрын
Ke orthodox timhirt yewesedew Yerasu ento fonto chemro yizebarkal. Wey orthoxawi timhirt aydel wey nifakie tedebalkewal.
@mahtbdr5887
@mahtbdr5887 5 жыл бұрын
Eyetadekemech sayhon , work be esat Endemitera , be emnetim metrat ale.
@wisdome2659
@wisdome2659 5 жыл бұрын
ቲጂ ትክክለኛ የክርስቲያን ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ መምህር ብሩክ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ስህተቶችን በእውነት መነጋገር በእውነት ወንጌል መስበክ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ኦ አምለኬ !!መምህር ጌታቸው ጌተ ይባርኮት !መግለጫዎችን ስምቻለሁ በጣም ጥሩ ነዉ ሚዛናዊነት ያለውን ያስረዱ ።
@almazabate
@almazabate 5 жыл бұрын
አገራችን እጂጉን የተባረከች ናት እነዚህን የመስሉ የወንጌል ጀግኖች አሏት:: የእግዚያብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ I have a lot of respect for you brother. Many blessing!! Sister TG you are a blessing!! Keep up the good job.
@yeneworktekle6540
@yeneworktekle6540 5 жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ የጌታ ሰላም ላንተ ይብዛልህ። የኔ ፀሎት እንደርስዎ ያለ ለነፍሳት የተቀጣጠለ አገልጋይ ያስነሳልን። ውስጤን በጣም ነው የቀስቀስው። መሠረቴ ኦርቶዶክስ ሆኖ ጌታን አግኝቼ አገር ውስጥ 15 ዓመት ሳመልክ እንኳን ክርስትና ሳይገባኝ ቤክ ተመላላሽ ነበርኩ።ግን ውጭ ስወጣ ያን ጊዜ ነው ክረስትናየ የገባኝ። የልጅነት መብቴና ግዴታየ የገባኝ። መመስከር እንኳን የተረሳበት እስካሁን ድረስ ክርስትና ነው።አንድ ነገር እንዳንረሳ፣ ጊዜው እንደ ተስፋ ቃሉ አገራችን የምትጎበኝበት ጊዜ ስለሆነ የሚሆነው ሁሉ እንዲሁ የመጣ አይደለም። መምህር ፣ እኔ የሰማሁትን በያንዳንዱ ጉዳይ ላይ እፅፋለሁ። 90% እደግፍዎታሃለሁ። በኦርቶዶክስ ውስጥ መሠረቱ በቂ የሆነ ትምህርት ማነስ ህዝቡ ዝም ብሎ ወደመሰለው እየተመመ ነው ያለው። ገና ገና ብዙ ነቢያት ይነሳሉ። መምህር የልቤ እሳት ጥማቴ ይህ ነው።አንገቴን በሰው አገር ደሃ፣ሴተኛ አዳሪዎች ሌላም ሌላ የተባልንበት አልፎ ዛሬ እስላሙ ሁሉ በብዛት እየፈለሰ ማየቴ ያስለቅሰኛል።ይህ ጅማሬ እንጂ ፍፃሜውም አይደለም።ጌታ ይባርካችሁ። እህቴ ጌታ ይባርክሽ።
@tedalmera8583
@tedalmera8583 5 жыл бұрын
ተባረክ ብዙ ተማርን በተለይ ጠባይና ባህርይ ደሞ የተስካር አጀማመር ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ ደጋግሜ ሳዳምጠው ብዙ እንደሚቀርልኝ አምናለሁ ተባረክ
@tamelijdanieltamelijdaniel
@tamelijdanieltamelijdaniel 2 жыл бұрын
መምህር ጌታቸዉ የተባረከ ድንቅ አገልጋይ ነው። ሀይማኖትን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር ከመመልከት ይልቅ ጽንፍ የያዘ ሃይማኖትኝነት እና የኔ ብቻ ልክ ነው በሚል አብረው እግዚአብሔርን ከማገልገል ይልቅ መለያየትን ከሚሰብክ ትውልድ መካከል የተከሰተ ድንቅ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርከው። ሁላችንም በሰከነ መንፈስ ቁጭ ብለን የሚንደማመጥበት ጊዜ ያምጣልን።
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
ፕሮግራሙን ምታቀርቢው እህታችን በአለባበስሽም፣ በአጠያየቅሽም እንዲሁም እንግዶችሽን ልብና ትዕግስትሽን ሰጥተሽ ለመማርና ለማዳመጥ ያለሽን ርሀብ ለሌሎች ምሳሌ ነሽና በዚሁ ቀጥይ። ተባረኪ!!
@afrohuman7022
@afrohuman7022 4 жыл бұрын
Ewnet bleshal
@hannagetachew9024
@hannagetachew9024 3 жыл бұрын
I am Agri with you💯/💯
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
@@afrohuman7022 ቮ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 5 жыл бұрын
በታላቅ አክብሮት ሰምቸ ስለጨረስኩ ጌታይባረክ ብዙ እውነትን ሰምቻለሁ ዘመነዎ ይባረክ እንዲህ እውነትን ግልጥ አድርጎ መናገር ከቤተክርስቲያን መከፋፈል ይታደጋል እንደተናገሩት የእስልምና ሃይማኖት መፈጠር የክርስቲያኖች መከፋፈል ወንጌል ለፍጥረት አለ መስበክ አለመፀለይ ቃሉን አለማወቅ አለመረዳት የክርስቲያኖች ድካምና ስህተት ነበር አሁንም ያለው ይሄው ነው እኛ በራሳችን ጉዳይ ላይ አተኩረን ዋናውን ጥለናል ከእየሱስ ይልክ ለራሳቸው ማስተዋቂያ የሆኑ ብዙ አሉ ።እባካችሁ ወደ ወንጌሉ እንመለስ ነፍሳት ግድ ይበሉን ።የእስልምና ሃይማኖት 622ከመጀመሩ በፊት ቴዎሎጂያን እንደሚሉት የስም ክርስቲያን የነበረው ሰው ለነብዬ መሃመድ መልክት ይነግረው ነበር አንተ እንደ ሙሴ ነህ እያለ ያበረታታው ነበር ይገርማል ምናለበት ወንጌልን ቢነግረው እየሱስን ቢያመለክተው ምክንያቱም በሶሪያ ገዳም የሚኖር የስም ክርስቲያን ስህተት አሁን የምናየውን ሆነ አሁንም ጥንቃቄ እናድርግ የግል ጉዳይ ገንዘብ መውደድ ወደኃላ ጥለን ዋናውን እንስበክ እላለሁ ።ተባረኩ
@aregaochocho7513
@aregaochocho7513 5 жыл бұрын
You got a wonderful understanding, God bless you abundantly. Remain blessed!
@aregaseseyume1573
@aregaseseyume1573 5 жыл бұрын
ዋውው ይሔን ሰው ስወደው ታላቅ የእግዛብሔር ሰው እውነት ነው የዚህን የእግዛብሔር ሰው እራይ ልንደግፍ ይገባል
@mamitadan5133
@mamitadan5133 5 жыл бұрын
ebidim mejemeriya ebid ayhonim endemanignawum himemtegna new sew new ebid ebid eyale yemiyasabidew.tenegnam tamamim sew yalihon teregagito lerasus bihon menfesqidusin yet yagegnewal kalarefe. ebakih beyerusaliem teregagiteh qoy belew kirisitos yimetal
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 2 жыл бұрын
@@mamitadan5133 mendenaw?????algebanm ehta
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
መምህ ጌታቸው ዘመን ይባረክ ስለሀተ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው የምወድክ ብስማክ የማልጠ ግብ በጣም የሚደንቅ ውይይት ነው እኛንም እኮ አደናበሩን ስለሀስተኛ ነብዬችም ይህ ሀስተኛ ነብይ ነው እያሉ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 5 жыл бұрын
በእውነት እንደ እግዝአብህኤር ሰው ነው እይታሆት ጌታ እየሱስ ይባርኮት እህታችንም አለባበስሽን ውድጄዋለው እንዲ ነው ክርስትና ማለት ተባረኪ
@GezahegnAsmamaw
@GezahegnAsmamaw 2 жыл бұрын
መምህር ጌታቸው አብዝቶ ይባርክህ።ሀጢአት የሌለበት ይውገራት እንዳለሁ፣ አንዳችንም አንተርፍም።ተቺዎች ራሳቸው ያለውን የስነ መለኮት ትምህርት የላቸውም። ትዕግስት መልካም ዘመን ይሁንልሽ።
@raheldaba
@raheldaba 5 жыл бұрын
God bless you Memher you are a real man of God. Keep teaching God is with you.
@humansuffer6434
@humansuffer6434 2 жыл бұрын
መምህር ማለት እንዲህ ነው፣ ልዩ ፀጋ ነው!! ተባረክ።ሙሉ በሙሉ አቅም ነው።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 5 жыл бұрын
*Wow, በጠም ደስ የሚል መንፈስ ያለባቸው ፀጋ የሞለባቸው በእውቀትና በጥበብ ነበር ሲናገሩ ነበሩት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት, የኔ አስተያየት በቤተክርስትያን ሸቀጥ ለሚባለው ድሮም ነበር, እኔ መካነ እሱስ ነው ያደኩት ብዙ ሽያጭና ጨረታ ይደረግ ነበር, እሐቶች በትርፍ ግዘየቸው ብዙ ስራዎችን ይሰሩ ነበር እነዚያ ስራዎች ለሽያጭ ይቀርቡ ነበር, ስብከቶች ሰባኪው ሰበኮ ከመድረክ ሳይወርድ በሲዲ ተሰርቶ ይሸጥ ነበር, ቲቲሸርቶች ይሸጡ ነበር, እነዚሕ ወጣቶች ከአባቶቻቸው የቀሰሙትን ልምድ ነው በስራ ላይ ያዋሉት, ያኔም ለሕንፃ ማሰሪያ ነበር ዛሬም ለተመሣሣይ ጉዳይ ነው የሚደረገው, ስሕተት መሆኑን እነዚሕ ወጣቶች ጠንቅቀው ያውቃሉ ነገር ግን ካለባቸው ወጪ አንፃር ይመስለኛል, ዛሬ ወነጌል በድሮው መነገድ አይደለም የሚሰራጨው, የቴሌቪዥን, የአገለጋዬች ደሞዝ ሌላም ብዙ ዎጪዎች አሏቸው, አባቴ ባሉት እስማማለሁ በዚሕምክንያት ብቻ ሐሰተኞች ተብለው መፈረጅ የለባቸውም, የገስት ሐውስ አገልግልግሎት በሕዝብ ጠያቄ የተጀመረ ሰሆን የሚሰጠውን አገልገሎት ከቤተክርስትያን ባለፈ በስፋት ለመስጠት በተለይ በዲየስፖራ ጥያቄ የተጀመረ ነው ማንም ተገዶ የሚገባ የለም በዚሕ ሊመከሩ አንጂ ሊወቀሱ ይገበቸውም, ባጠቃላይ በጣም የጠሐቀ እውቀት ነው ያካፈሉት ተባረኩ!*
@sukaredinssa1292
@sukaredinssa1292 3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ምን ይታወቃል በዚህ ዘመን እግዚህብሔር ግዜ ሰጥተው ይሆናል ተጠቀምበት እ/ብሔር ይረዳሀል፤፤
@rahmamth8034
@rahmamth8034 5 жыл бұрын
ምገርም አገለለጽ መምህር ጌተ እዬሱስ ዘመኖትን ይብፕርክ ብዙ ትምርት ነዉ የስተመሩን አሁንም በጸገ የ ጥበብ መንፈስ በእጥፍ ይጨምርሎት እግዚአብሔር በረዥምነ ሙሉ ጤነ ይስጦት።አቅረብ እህተችን ዘመንሽ ይበረክ ተበረኩ።
@tadesebegna4391
@tadesebegna4391 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ እውቀት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይጨምርልህ ትጉም ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ
@dghfh2600
@dghfh2600 2 жыл бұрын
ዋውውው አጌላለፁ እንዴት ዴስ ይላል ጸጋ ይጨምረልህ መምህር የቤቴርስትያን መልክ ያበላሽ ዝምብሎ በመፈረድ ነው እንዴዚ ዘርዘሮ ማወቅ ጠሩ ነው ተባረክ ትጅየ ዘመንሽ ይባረክ❤️🙌
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 5 жыл бұрын
Wowwww this man is really matured and anointed Man of God!!!God bless you more!!!!’
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
ለብዙ ጊዜ ጥያቄ የነበረብኝ ነው ተመለሰልኝ ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርካችሁ ❤️🥰😍
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 5 жыл бұрын
#wow መምህር ጌታ ይባርኮት ዘማሪት ቲጂ በዚህ አገጠም እንደምወድሽ ሰልነግርሽ አላልፍም በመዝሙሮችሽ ብዙ ተጽናንቼዋለሁ ተባረኪልኝ
@ermiyefikirsew132
@ermiyefikirsew132 2 жыл бұрын
ኤረ አማኞች በዚህ ሰው መልስ ደስ ያለው ሰው ካለ በላይክ ግለፁልኝ ሀሰተኛ አገልጋይ ለማለት የምያስችል ምን መልስ አለን ሰዎች ስላሉ ነው ወይስ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መልስ ነው መመለስ ያለብን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 5 жыл бұрын
A very good insight of the topic. Well explained. Thank you very much 'memihir' and presenter as well. Please forward us such a solid knowledgeable teachers in times to come. The very points have been dealt in various teachings of yonatan aklilu of Addis Kahinat Church. Good bless you all.
@azmerakidane4109
@azmerakidane4109 4 жыл бұрын
I'm blessed with yourshow,Stay blessed,wonderful teaching God protect you brother for His Kingdom.Love you in Christ .
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 жыл бұрын
የዘላለም አምላክ ይባርኮት በነብያቶቻችንና አገልጋዮቻችን ዘንድ ለምናየው እና የረጅም ጊዜ ጭንቀታችን ለሆነው ችግር እፎይ የሚያሰኝ እጅግ አይን ከፋች የሆነ ምክርና እርዳታ ነው ይሄ:: ጌታ ቀብቶ ያስነሳቸው ነብያቶቻችን በእቃዎች ሽያጭ የሚያደርጉት ግርግር ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ even በፈውሱ ላይ የየሱስ ስም የሚሸጠውን እቃ ያህል ጎልቶ ሲነሳ አለመስማታችን እቃው ንም ገዝቶ ለሚሄደው ህዝብ በዛ ነገር ላይ የሚሰራው በፀሎት የተጠራው የእየሱስ ስም እንጂ እቃው ተራ እቃ መሆኑን በቂ ግንዛቤ ሳያስጨብጡ ስለሚልኩአቸው ይዘው የሄዱ ሰዎችም ዘይቱን ወይም ውሃውን ወይም ጨርቁን ሲያሞግሱ መስማት እያስፈራን ነበር ። ዛሬ ጌታ ለምድራችን ያስነሳቸው ነብያቶቻችን ከዚህ ኢንተርቪው ለአገልግሎታቸው ትልቅ ትምህርት ያገኛሉ ብዬ አምናለሁ.።እንዲህ አይነት መካሪ አባቶችን የሚሰሙ ነብያት ረጅም ዘመን ይዘልቁልናል ብዬ አምናለሁ.። ደግሞም የነብያቱን አገልግሎት ትክክል ባልሆነ መንገድ መንቀፍና ከስይጣን ነው ማለት ልክ ጴጥሮስ ሊገደል ታስሮ በነበረ ጊዜ ጌታ ታምር ሰርቶ እንዲያድነው አጥብቃ ስትጮህ የነበረችው የጥንት ቤተክርስቲያን ልክ እንደፀለየችው በጌታ ታምር ጴጥሮስ ተፈቶ ሲመጣና በር ሲያንኬኬ ቅዥት ነው እንዳለቺው ዛሬም ያአሁና ቤተክርስቲያን ለረጅም ዘመን የተቀቡ ነብያቶችን ጌታ እንዲያስነሳ ስትጮህ ኖራ ጌታ መልስን ሲያመጣ ጥንቆላ ነው ማለት የጌታን ሀይል አለማወቅ ይሆናል ብዪ እፈራለሁ. ብቻ ለሁላችንም ጌታ ማስተዋልን ይስጠን አሜን!!!
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
3B ጌታ ይባርክህ/ሽ እዉነት ነዉ ነብያቶችን የምናይበት መንገድ መጠንቀቅ አለብን ሳንጠቀምባቸዉ እንዳንቀር ከጌታ የሆኑትን በተፀጠን ፀጋ እንመርምር
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 5 жыл бұрын
በትክክል ገልፀኸዋል እኔ ጌታን ከተቀበልኩ በዉሀላ ሀጥያት በየጊዜው አደርግ ነበር በተለይ መቀድስ ስፈልግ ይብስብኛል እና ክርስትናዬ ዝም ብሎ ነበር እንደውም አምላክ መኖሩን በልቤ እጠራጠር ነበር ነብያቱ ግን ሲያስተምሩ ያ ኅጢያት ሲያስደርገኝ ሲገፋፋኝ የነበረ ክፉ መንፈስ እንደሆነ እናም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያለ ማቁዋረጥ መቃወም እንዳለብኝ ሲናገሩ ገባኝ ሁሌ በ እግዚአብሔር ሕልውና ለመሆን ቃሉን መስማት መዝሙር መስማት እና መፀለይ ስለማመደው አሸናፊ ሆንኩ ጠላት በሰዎች አድሮ ወደኔ ስለሚመጣ የሰዎችን ሁሉ መንፈስ በስሙ ስልጣን አስራለሁ ነብዩም ቢሆን በኔ ላይ ስልጣን የለውም ነብያቱ ምዕመኑን እንደፈለጉ ማድረግ ይችላሉ ሕልም ማሳየት ፀሎት እንዳይሰማ ማድረግ እነሱ ቃል ሲያወጡ ብቻ ይሆናል ስልጣን አላቸው በ በበሽታ ላይ አብዛኛው በሽታ ከአጋንንት ስለሆነ ምዕመኑ ብራሱ ቃሉን ማወቅና መፀለይ አለበት የጥበብ መንፈስ ያስፈልጋል ቀላል ነው ጌታ ቅርብ ነው እኔ የቤተሰቤን የጉዋደኛዬ ሳይቀር ክፉ መንፈስ አስራለሁ የራሴንም እንኩዋ ቤተሰብ ዮሴፍን ማ ሸጠው የቅናት መንፈስ ባልንጀራህን ኑሮውን አትመኝ ይመኛል ምለት ነው ሁልችን ውስጥ ትንሽ ሴጣን አለች።
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው ሙሉወንጌል መሰረተክርስቶስ ቃለሕይወት ሰፈረገነት ሌሎችም ድሮ ከኦርቶዶክስ ምእመኑን ሙልጭ አድርገው ወሰዱ ዛሬ እነሱም ባዶ ቀሩ ነብያቱ ሲፈውሱ ደስ ይላል ምክንያትም እዚህ እየተሰቃየሁ በሰማይ ቤት እልህ ማን ያምናል አሁን ግን እምነቴ ጨምሮአል በምድር ሲሳካልኝ እንድይሳካ በረከቴን የያዘ የዘር መንፈስ ሲወድቅ በሽተኞች ሲፈወሱ ማየት ጌታ ለመኖሩ ማረጋግጫ ነው ክርስትና መንገዱ ጠባብ ነው መጠንቀቅ አለብን ለራሳችን ሕይወት ከሐሰተኛ ነብያት ለምሳሌ አንድ ነብይ እሱ ሁሌ ካልፀለየልኝ የማይሆንልኝ ከሆነ አስሮኛል ማለት ነው እሱ ጋ ሁሌ እንድሄድ እራሴንም ጌታ ሊሰማኝ ይገባል ስለዚህ ስልጣን አለኝ ነብዩን የመቃወም
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 3 жыл бұрын
ብሩክ ይሁኑ መምህር ሁሉም ነገር ትክክል እና በጣም ጠቃሚ ነው ክሎካል እስክ ግሎባል በ10 ደቂቃ ክብር ሁሉ ለኅያሉ እግዚአብሄር ይሁን:: ይህን ክህሎት ለሰጠዎት:: ትጂ እህታችንም ሞገስሽን እንደሁልጊዜውም ጌታ ያብዛልሽ::
@myYesus777
@myYesus777 4 жыл бұрын
What a wonderful explanation, please bring to your program this person. We will learn more and be protected. Thank you and God bless you.
@samuelmekonnen2698
@samuelmekonnen2698 5 жыл бұрын
በርቱ...እግዚአብሔር ይባርካችሁ...ሁለታችሁንም!
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልዩ ማስተዋል ! አሁንም ያብዛልክ!
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
አቤት ግሩም ትምህርት ! ቲጂ ሥርዓትሽን አደንቃለሁ ! በብዙ ተባረኩ !!
@selamtekle2886
@selamtekle2886 5 жыл бұрын
I am speech less God bless both of you. Tg betam geta abzito yebarkishe.... programmeshe betam astemri newo keep in touch...
@derejeshalom7442
@derejeshalom7442 5 жыл бұрын
እባካችሁ መልእክቱን እንስማው ወይንስ ማጀቢያ ሙዚቃውን።እባካችሁ በቀጥታ እንድንሰማው ማጀቢያ ባይኖረው
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 4 жыл бұрын
የሙዚቃው ድምፅ ትንሽ ቢቀነስ ተባረኪ ።
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 жыл бұрын
እግ/ር ዪባርክህ ወንድሜ በጣም የሚያሰደንቅ መልክት ነው
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 4 жыл бұрын
May God bless both of you for the wisdom he gave you. I admire the way you ask questions and also for your patience of listening skills. You are also directly to the point. You also dress very appropriate. Keep up the good work. God bless you!!!
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 2 жыл бұрын
በእውነት ይገረማል መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ አይነት ጭቅላት ያብዛልን በጣም የሚገርም እይታ ነው ምናለ በፍት በነበርክ ሀስተኞች ብለው ለሚፈርጂ ❤❤❤❤😍😍😍🙏
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 5 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክ እስኪ ንገሩልን አገልጋይ ነን እያሉ የስውን ቅስም መስበር ሌላው ደግሞ ከመቅናትን ወሬ ከማውራት ማስተማር ሲገባ አትጠጉ የስህተት ትምህርት እያሉ ከሚያጨፊሩ እደ ውታደር በብድን ከመደራጀት እግዚአብሔር እንድእርሶ ወትው እንዲያስተምሩ እግዚአብሔር ይርዳቻው እመኞለሁ እግዚአብሔር ይረዳልን
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኳት የተቀበሉትን ጌታ በዘመን ሁሉ ይጠብቁት ፀጋ ይብዛሎት
@tayeterefe779
@tayeterefe779 5 жыл бұрын
good idea GOD BLESS YOU
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ትእግስት እጂጉ ተባረኪ አስተዋይ... የሴት ወ/ሮ ለቃለ እግዚአብሔር ያለሸሸ ቅንአት ደስ ይላል የሚሰማ ሰው የማናገረውን አያጣም
@shlomesi77
@shlomesi77 5 жыл бұрын
Wowww! አሜን እውነት ነው ጌታ ይባርክችሁ!! 🙏💖🙌🙏💖🙌
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 2 жыл бұрын
Stay blessed! What a wonderful message & understanding!
@zea.6723
@zea.6723 5 жыл бұрын
Thank you and God bless you dear sister. People like this Gospel hero must be helped in everything we can do. Above all we all must pray for them.
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 5 жыл бұрын
Amazing understanding
@base6771
@base6771 3 жыл бұрын
Wow how a wonderful lecture.you don't even imagine.how much. you change my attitude and understanding .stay blessed.
@ganetgan1878
@ganetgan1878 Жыл бұрын
ተባረኩ❤
@gutamafana
@gutamafana 4 жыл бұрын
Wow! May the Lord bless you! Keep up revealing the truth. I see most balanced and worth considering explanation!
@bezae3300
@bezae3300 2 жыл бұрын
በጣምደስ የሚልየሚያስተምር ኮንቨርሴሽንምን አለእንደዚ ቁጭ ብለን ብንነጋገር እርግማኑ ስድቡ አንገት ለአንገት ተያይዞ መውደቁ ቀርቶ! እግዚአብሄር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን!! ቲጂዬ u look great!
@betelhemzeleke4806
@betelhemzeleke4806 4 жыл бұрын
ጌተ ይባርካቸዉ እንደዚህ አይነቱን መነጋገር ና መማማር ይበረታታል ተባረኪ እህታችን ትግስት።
@shemlesabuhay
@shemlesabuhay Ай бұрын
ወንጌላዊ ጌታቸው እግ/ርይባርክህ የእግ/ር ቃል መምህር አንድ ነው እያለ ለምን መምህር ይባላሉ
@asmaredegu3037
@asmaredegu3037 3 жыл бұрын
God bless you and your family. Very important message for all people .Thanks.
@selamawitassefa8716
@selamawitassefa8716 2 жыл бұрын
The first person who tell the truth about chelcedon gubaye i am catholic thnak you memeher
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 2 жыл бұрын
በሪታ፡የእግዚሕብር፡ስው፡ስው፡ከጨለማ፡ይውጣ፡እሲተሚሪ፡እየሱሲ፡ያዲናል፡እሜንንንን💓💓💓💓👋👋👋👋💞💞💞😍
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9 5 жыл бұрын
ተባረኩ ትልቅ ማስጠንቀቅያ ነው ለሁሉ በሳል ምክርና አነጋገር ነው
@martasila4172
@martasila4172 3 жыл бұрын
Thank you man of God. Your knowledge and wise advice will help many believers around the world.
@Pitanc
@Pitanc 8 ай бұрын
God bless you ❤️ mm Getachew .
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 5 жыл бұрын
MAY GOD BLESS YOU
@glorytogod2395
@glorytogod2395 5 жыл бұрын
Wow it is very nice no one like you God bless you get ybarkih
@titiyosdawit730
@titiyosdawit730 5 жыл бұрын
to be continue. God be with you
@elias2906
@elias2906 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር በእውቀት ተናገርክ እግዚያብሄር ይባርክህ የማምንበት እውነት ነው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 5 жыл бұрын
What a graceful person you are ? Stay blessed 🙏❤️👌🏽
@zachthese1437
@zachthese1437 5 жыл бұрын
አር መምህራ ጌታችው መራዳት አለባት እውነት ያምነጋር ሰው ያተዳበቀባት ዘመን
@fantujesusislord5871
@fantujesusislord5871 5 жыл бұрын
Wowww Geta Zamanihin Yebarik ba eyasus sim tebareki
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@agagnwuersumo8672
@agagnwuersumo8672 2 жыл бұрын
I see in my life this kind of teacher you are bast God bless you more ...
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 3 жыл бұрын
Amazing understanding that everyone of us ought to have! God bless you!
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 5 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ትምህርት ነው ሰትዮ ለትእግስትሽ እናመሰግናለን
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 5 жыл бұрын
Very good analysis! This is the truth. Thank you, brother!
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 5 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ይባርኮት ብዙ ተምሬአለሁ
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ይሄን ጀግና የወንጌል አርበኛ ምእመኑ ከጎኑ በገንዘብ ሊደገፍ ይገባን
@feraynagota5556
@feraynagota5556 5 жыл бұрын
Aderasawen esety lakuley lageyew efelgalehu
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
@@feraynagota5556 በአማርኛ ፃፍልኝ እመልሳለሁ ይሄን አላነብም
@feraynagota5556
@feraynagota5556 5 жыл бұрын
Sorry yena konjo amarey axefem mobayela
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 5 жыл бұрын
@@almeayalew7664 አድሬሱን አድራሻውን እስኪ ላኩልኝ ላናግረው እፉልጋለሁ, ነው ያለው!
@mars-t3i
@mars-t3i 2 жыл бұрын
@@almeayalew7664 አድራሻውን ላኩ እፈልጋለሁ እያለች ነው
@godisgoodallthattime3406
@godisgoodallthattime3406 5 жыл бұрын
God bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 жыл бұрын
ተባረክ ድንቅ ሥራ ፣
@chalashumi5491
@chalashumi5491 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኳት !
@emuye10
@emuye10 2 жыл бұрын
Betam bezu leteweld yemiker neger alachew, degagemesh akerbilen Tigi tebarekesh keri!!
@meselesisay7165
@meselesisay7165 5 жыл бұрын
ሐዋርያዊ መልዕክት። እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጉት አሁን ትልቁ ጥያቄ እንዲህ አይነት መረዳት ያላቸው ሰዎች አይደሉም የሚያተራምሱን።
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@wedemulat1430
@wedemulat1430 4 жыл бұрын
Wow wow tebarekuu🙏🙏🙏💕💕💕
@zewdusima8049
@zewdusima8049 2 жыл бұрын
መልካም አተያይ ነው። ለፍቅርና ለአንድነት ዋናው የእግዚአብሔር ቃል ሆኖ ፣ መነጋገር ያቀራርባል ። ለመነጋገር መዘጋጀት የቅንነት መንገድ ነው።
@hanawubishet1963
@hanawubishet1963 2 жыл бұрын
Betam emitigerm memihir egiziabiher yibarkik kechifin tilacha sitetin menegager tiru new enameseginalen tebarek
@UnitedhabeshaCushnation317
@UnitedhabeshaCushnation317 5 жыл бұрын
God bless you beloved brother in Christ
@fresh-life
@fresh-life 2 жыл бұрын
Very interesting message. I would say every Christian need to hear this. Specifically, Orthodox and protestant members.
@azalechlema6268
@azalechlema6268 5 жыл бұрын
ይዋሽ ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፤ ለዘለዓለም ተባረኪ፡፡
@aregaochocho7513
@aregaochocho7513 5 жыл бұрын
I like the word contact point. Yes God uses different contact points but the people must understand the way which works for someone may not work for the other. Oil for somebody, shadow for the other because God has different ways to contact.
@miramarkos977
@miramarkos977 2 жыл бұрын
Wow Amazing God bless you more ❤️❤️🙏🙏
@mulutafese420
@mulutafese420 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልል አሜን አንተ በውነት ጌታይጠቀምብሀል አየህ በቤተክርስትያን የጠፋብን ይህነው አምናለው ዛሬ ይህን የሠማ መመለስ ይሆናል በምድሬ ማንም ምንም ይበል ሰጠብቀው ሰናፍቀው የነበረ ነገር ነው ዘመንህ ይባርክ አነቺ እህቴ ለዛ ያለሸ ቁም ነገርኛ አስተዋይ ተባርኪ
@alemayehutsegaye4160
@alemayehutsegaye4160 2 жыл бұрын
GOD Bless you!!!!
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
ተባረኪልን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽
@elsaarega2607
@elsaarega2607 5 жыл бұрын
What Powerful message you are blessed
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 2 жыл бұрын
Amlak ybarkih memhir 👍👍
@bethelzerihun118
@bethelzerihun118 4 жыл бұрын
Wow! Great lesson !
@aleneneguse2153
@aleneneguse2153 2 жыл бұрын
ግሩም ትምርት
@godisgood6135
@godisgood6135 5 жыл бұрын
God bless you ❤❤🙏
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН