"የጉራጌ 'ክልልነት' ለምን?" የተስፋ ነዳ ዶክመንታሪ ፊልም Tesfa Neda new documentary film

  Рет қаралды 27,111

TESFA ONLINE TV

TESFA ONLINE TV

Күн бұрын

እማት ጉራጌ! የጉራጌን ድምፅ ለማሠማት የምደርገውን ጥረት መደገፍ ከፈለጉ በአካውንታችን በኩል መርዳት ይችላሉ።
1000042810251
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
206SAV2695
ንብ ባንክ
Go fund me
www.gofundme.c...
አዘጋጅና አቅራቢ - ተስፋ ነዳ
ካሜራ - እስማኤል ሀምራዊ ና ምንተስኖት መላኩ
ጋዜጠኛ - መሀሪ አብዱልከሪም
ኤዲተር - ፍሬ ሰላም ና ነብዩ ሀሠን
የጉራጌ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ አስፈፃሚ የአዲስ አበባ ግብረሀይል
ሀምሌ 2012

Пікірлер: 217
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
ይህ ዶክመንታሪ ፊልም የኔ ሣይሆን "የጉራጌ ህዝብ ንብረት" ነው። በዩቱዩብ ለቅቄ ገቢ የማግኘት ህልምም የለኝም። ዳውንሎድ እያደረጋችሁ ከዩቱዩብ ውጭ ባሉ ሶሻል ሚዲያዎች ሁሉ ብትለቁት .. ለወዳጆቻችሁ በmessenger, watsup , telegram ብትልኩ.. ኢንተርኔት ለማይጠቀሙ ወገኖችም በ ፍላሽ ብትጭኑላቸው... በስልክ ብታጋሯቸው.. መብታችሁ ነው። አመሠግናለሁ! ተስፋ ነዳ ዳይሬክተርና ደራሲ kzbin.info/www/bejne/iHPdc36fosyFpLc
@sitrazee13
@sitrazee13 4 жыл бұрын
Berta wendmachn srawoch betam des ylalu
@ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
@ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@haideshafi8995
@haideshafi8995 4 жыл бұрын
እንመሰግን አለን
@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان
@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان 4 жыл бұрын
ኮራሁብህ ወንድማችን አኩሪ ስራ ነው የሰራኸው በጣም ደስስ ብሎኛል ደጋግሜ ብሰማው አልሰለችህ አለኝ እውነት በጣም እናመሰግናለን ውበታችን ባለውለታችን ነህ የቀረቡት ሁሉም ለኔ ጀግኖች ናቸው አፋቸው ሲጣፍጥ ♥
@እሞአብድልመጅድ
@እሞአብድልመጅድ 4 жыл бұрын
ተሥፍሽ ኑርልን
@wolkiteMedia9902
@wolkiteMedia9902 4 жыл бұрын
ስትሰራ ለሚያግዝህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባዉ ? አርብ ማስታወቂያዉን አይቼ ቅዳሜ ጓጉቼ ነዉ ያየዉት #በርታልኝ ጓደኛዬ ።
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
ሊታይ የሚገባ ወሳኝ መልእክት ምርጥ ስብጥር ነው ምን አልባት የጉራጌ የክልል ጥያቄ የዲያስፖራ ብቻ አርገው ለሚስሉ ቅመም የሆነ መልስ ነው:: ዘንድሮ ህዝቤ ከየ አቅጣጫው ቆርጦ ተነስቷል ልማዳቸው ነው ለፍልፈው ይተውታል እንዳንባል ከዳር እስኪደርስ መበርታት አለበን በዝግጅቱ ለተሳተፋችሁ አባቶች እናቶች እና እህት ወንድሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ተስፋ ይህን የመሰለ ዝግጅት ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ዘድረሽ ቁርጡ ቀን ይውጣልሽ የኔ ጉራጌ
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 4 жыл бұрын
ተስፍሽ እድሜህን ያርዝምልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ታሪክና ማንነታችንን የረሳን ወጣቶች በዝተናል መቆጨት አለብን ወደራሳችን የሚመልሱ ስራዎችን እየሰራህ ነውና ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሀል
@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان
@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان 4 жыл бұрын
ኮራሁብህ ሁሉንም ስለምታቀው ምንም ማለት አልችልም ለስራህ ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል በጣምም ደስስ ብሎኛል
@julfarak9844
@julfarak9844 4 жыл бұрын
በጣም ደሥሥ ይላል
@ethiopia2206
@ethiopia2206 4 жыл бұрын
ጀግናው ወንድማችን የምር እውነተኛ ጉራጌ ነህ ለብዙ ወንድም እህቶቻችን አራያ ነህ ሲቀጥል ኦሮሞ አማራ ከተባለ በኋላ ሶስተኛ ደረጃ ጉራጌ ነው ከክልልም በላይ ነው ጉራጌ ለማ ማለት ኢትዮ ለማች ማለት ነው ለሀገር እድገት የአበሳው ድርሻ የተወጣ ህዝባችን ጥያቄ መግስት ለምን እንድሆነ አይገባንም ጉራጌ ለሺህ አመታት ራስገዝ የነበረ በአምደኝነት ፂዮን ጊዜ እንኳን ጉራጌ አንዱ ራስገዝ ነበረ ጉራጌ ባድራ ሳይሰቅል ክልል ነኝ ብሎ ፖስተር ሳይሰቅል ህጋዊ ሞገድ እየሄደ ለምን መግስት ለምን ህጋመግስታዊ መብታችን አዎንታዊ ምላሽ መስጠት እንዳልፈለገ አይገባኝም የጉራጌ ህዝብ ባጠቃላይ 1970ዎቹ ሬሾ ሲሰራ ከፍ17ምሊየን በላይ ነው ምክንያቱም ከኦሮሞ ከአማራ ቀጥሎ ነበረ በርግጥ የተወሰነ ፐርሰንቱ በመላው ኢትዮ ቢበተንም???
@capitankelifa1183
@capitankelifa1183 4 жыл бұрын
በርታልን አከቤአችን በምንችለው ሁሉ አለን አብሽር የክልላችን እናስመልሣለን ኢንሻአላህ 💪💪💪
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@bilalhebesha661
@bilalhebesha661 4 жыл бұрын
ጥሩ ዶክመንተሪ ነው ከተወሰኑ ዓመታት በፊት አጎቴ በዞኔ ኢንቨስት ላድርግ ብሎ ወልቂጤ ሄዶ ሲጠይቅ ብዙ ጊዜ አመላልሰውት መጨረሻ ላይ ሀዋሳ ሄደህ ኢንቨስት አድርግ አሉት እኛም ያኔ ነገሩ ሳይገባን በእግርህ ሄደህ ነው እያልን እንቀልድበት ነበር ዛሬ ቅርብ ከሆኑ ሰዎች ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ
@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان
@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان 4 жыл бұрын
በጣም ያማል 😥
@bilalhebesha661
@bilalhebesha661 4 жыл бұрын
@@اللهمأصلحلىشأنيكلهولاتكلنيإلان ወላሂ በጣም ያማል
@asefashmesfen7352
@asefashmesfen7352 4 жыл бұрын
ዋው አባ ሚፍታ አሜን
@አላህወኪሊአላህበቂዬነዉ
@አላህወኪሊአላህበቂዬነዉ 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች አላህ እድሜያቹዉን ያርዝምልን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122 4 жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች ልምድ ነው ሚድያ የማትጠቀሙ ሌሎች ልጆች እዩ ስንት በየ ሰፈሩ የተቸገሩ አሉ እኮ
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 жыл бұрын
እኔ ትልቁ አላማይ የጉራጌ ማህበረስብን ወደ ሚድያ ማውጣት ነው ዘንድረሽ ቁርጡ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
@@fasikatube9475 berchi hulunm anesashi pls bahlachn wegachinin, chferachinin asayi, lelochnm aberetachi yedi qumchedi, subscrib adrgeshalew. Kanchi bzu eteblqalew
@fghf7973
@fghf7973 4 жыл бұрын
የትንቢት ጉራጌ ክልል ሲያሰዉነዉ በርቱልን አላህ ያግዘን አላህ ዪጠቡቅችዉ
@wondimuwoldetsadik3411
@wondimuwoldetsadik3411 2 жыл бұрын
Hi Emat Gurage Endat Nachehu Betam Yemigermew Beken betam Bizu sew Yemigedelebet welega bezemeta Eyetaye neger gin beselamawi menged hege mengistu yefekedew Teyake Yeyeyeke Gurage Gin be aschekuay Giza awaj Eyeteketa new wey yefteh meguadel Yegermal!!!
@ይስሬሸባወና
@ይስሬሸባወና 4 жыл бұрын
ወድሜ የእውነት መመስገን ያለብህ ሰው ነህ ለሌሎችም ጥሩ ተሞክሮ ነው ሰውን በማባላት ለተጠመዱ ጥሩ ት/ት ነው በርታልን ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና 4 жыл бұрын
ብዙ ነገር ተማርኩበት እናመሰግናለን
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
እኛ ጉራጌ ከማንም ጋር ሁን የምን ባል እቃም ሟሟያም አይደለንም መብታችን ይከበርልን የክልልነት ቅያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነው!!
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ ዘንድረሽ ቁርጡ የጉራጌ ህዝብ ወደ ሚድያ መውጣት አለበት
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
@@fasikatube9475 ኤቄቃሩ !
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@yaredgirma7205
@yaredgirma7205 2 жыл бұрын
አእረ አደበብ ገግዘዙ
@hananidres757
@hananidres757 4 жыл бұрын
አላህ ያግዛቹህ
@onelovetube2032
@onelovetube2032 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን። ተባብረን ክልላችንን ልናስጠብቅ ይገባል። ጉራጌ ሰፊ ህዝብ ነን። ❤️❤️❤️
@شكرىشكري-ب2د
@شكرىشكري-ب2د 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በርታ አላህ ያግዝክ ❤
@Cece-qe3df
@Cece-qe3df 4 жыл бұрын
ተስፋይ በጣም ጥሩ ስራነው ብዙሰው ታነቃለህ የጉራጌ ተወላጃች እዲውም አድናቂውች ሺር ላይኪ እያረግን እናበረታታው
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
@እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 жыл бұрын
ተስፋዬ በርታ ክልላችን ይመለስልን ፍትህህህህህህ
@tarikuyibgeta4294
@tarikuyibgeta4294 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@lilysam3731
@lilysam3731 4 жыл бұрын
ተስፊሽ የኤዲቲንግ ብቃትህ ግን ሳላደንቅ አላልፍም። ከመልዕክቱ ባሻገር እጅግ የተወጣለት ለጆሮ የማይከብድ ጥርት ያለ የድምፅ ጥራት ያለው ምርጥ ዶክመንተሪ ነው። ከዚህም በላይ ካንተ ብዙ እንድንጠብቅ አድርጎናል። በርታ ወንድሜ
@hadra1873
@hadra1873 4 жыл бұрын
ኢሻአላአ ይሳካል በርቱ እኛም ከጎናቹ ነን
@kalebmulugeta2184
@kalebmulugeta2184 2 жыл бұрын
በርቱልን ከሃሳባችሁና ከስራቹ ጎን ነን ይህ የKZbin Channel ወደ TV Channel እንድታድጉ ባልን አቅም ሁሉ እንደግፋቹአለን
@ሰብተጅ
@ሰብተጅ 4 жыл бұрын
በርቱልን አላህ ያግዛቹ
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 4 жыл бұрын
ወንድሜ በርታልን!! እንደ ሀሳብ ትንሽ አጠረ 40 ደቂቃ ቢሆን ምርጥ ነበር! ሌላው አንደኛ ነው አባቴ! ዳውድ ካሚል ከጎንህ ነን!! እውነቱነው የሁላችንም እናቶች ናቸው በባዶ እግራቸው ሚሄዱት፤የወንዝ ውሀ ሚጠጡት! !! ባሪቅ እድሜያቹ ያርዝመው
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
አላለቀምኮ
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 4 жыл бұрын
እሺ አባቴ
@wosenw.404
@wosenw.404 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወቅታዊ እና አስፈላጊ የሆነ ስራ ነዉ የሰራኽው።
@hindyashamil675
@hindyashamil675 4 жыл бұрын
ተስፋዬ በርታልን ከጎንክ ነን
@zdzd1525
@zdzd1525 4 жыл бұрын
በርታልን ጀግናችን አሪፍ ነገር ነው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
አንድ ጉራጌ ጭኩን የለም በስንት ይበደል ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ ድምዕ ይስማ ክልል ለጉራጌ ነው።
@maryamsajicoffee3510
@maryamsajicoffee3510 4 жыл бұрын
ተስፍሽ የኔ ልዩ በርታልኝ አላህ ያግዝክ እወድሀለ
@ZekaRias-8
@ZekaRias-8 2 жыл бұрын
Thank you for this informative documentary.
@nejahkhelil2359
@nejahkhelil2359 4 жыл бұрын
Good job Tesfa!!! I happy that we are articulating our legitimate question of being a statehood.
@guragemusichouse4963
@guragemusichouse4963 4 жыл бұрын
God bless you bro, an amazing documentary. We Gurage's need to wake up, we are not gonna sleep anymore.
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 4 жыл бұрын
ዋው ተስፍሽ ተባረክ እናመሰግናለን በርታልን አባቶቻችን እናቶቻችን በርቱልን ልፋታቹ መና አይቀርም እውነት አላቹ እውነት ደግሞ ታሸንፋለች💪
@shitunsran9092
@shitunsran9092 3 жыл бұрын
Betam enamesegnale Egzabhar yrdan 100 yasfelgenal
@seidadier4767
@seidadier4767 4 жыл бұрын
Tesfish berta allah yagizik
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
በርታ ተስፍስ ያሰብከው እንዲሳካልክ ምኞቴ ነው 👌👌👌👌👍👍👍👍
@muntehamuzemil8626
@muntehamuzemil8626 2 жыл бұрын
በርቱልን
@safanajmu7102
@safanajmu7102 4 жыл бұрын
ያማል የኛ ነገር
@mubarekbirgumubarekbirgu673
@mubarekbirgumubarekbirgu673 4 жыл бұрын
Allah yrdanal eshallh
@familyfood4363
@familyfood4363 4 жыл бұрын
የጉራጌ ባለሀብቶች የመጡበትን ማህረሰብ በኢንቨስትመንት መደገፍ አለባቸው 👌👌👌
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ1ጰ 4 жыл бұрын
በርቱ ክልል ይሰጠን
@mintesnotkebede32
@mintesnotkebede32 2 жыл бұрын
በርታልን ተስፋችን!!
@ibrahimmohamed5685
@ibrahimmohamed5685 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርታ
@yaredalemu2944
@yaredalemu2944 4 жыл бұрын
Wow yamirale
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
አሜን
@noraaljme5640
@noraaljme5640 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት በሩቱ
@ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
@ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 жыл бұрын
በርቱልልን አላህ ይርዳቹ
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 4 жыл бұрын
Egziabher hasabachu yasakalachu amen amen
@shitunsran9092
@shitunsran9092 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 Жыл бұрын
You are right🌹🌹🌹
@hailuberta7101
@hailuberta7101 4 жыл бұрын
NICE YOU BIG MAN
@himedemissie3770
@himedemissie3770 2 жыл бұрын
ወንድም ተስፋ ስለ ሕዝቤ..ስለ ማንነቴ.. እንዳስብ እንዲሰማኝ..እንድረዳ..እንድቆረቆር ስላደረከኝ አመሰግናለሁ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 4 жыл бұрын
ተስፍዬ በርታልን ጀግናችን አንተ የጉራጌ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ
@mdvip7684
@mdvip7684 3 жыл бұрын
አበንራ የምሪ አኪም ቤት አቦሮ ትናዝኖ አባና መሰረወንም አላህ አፊያ ያሪጋቸው እጃቸው አይቼ አለቀስኩኝ ሰውነቴ ሁሉ አዘረኝ
@zoreyahajee1093
@zoreyahajee1093 4 жыл бұрын
በረታየኛጀግኖች
@aliyachannel
@aliyachannel 3 жыл бұрын
አሚን
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 4 жыл бұрын
ድምፃችን ይሰማ 💪💪💪
@liliahemedlili7599
@liliahemedlili7599 2 жыл бұрын
አላህ.ይጠብቃቹ.አባቶቻችን💛💚
@liliahemedlili7599
@liliahemedlili7599 2 жыл бұрын
my.king💪💪💪💪
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 4 жыл бұрын
Bravo
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 жыл бұрын
የተንቢ እንማሁ መምር ነሪ አሜን እድሜ ያብሁ ጔታ አባ
@shudiyaabdrahim6540
@shudiyaabdrahim6540 2 жыл бұрын
Be strong
@abebedesalegn327
@abebedesalegn327 4 жыл бұрын
Betam des yilal , Hulachinim eniberta kefetari gare
@mekamumudesir
@mekamumudesir 4 жыл бұрын
ከሀገር ውጭ የተወለደ ልጅ አለኝ የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ይዤው ሄጄ የተወለድክበት ቦታ አሳየኝ ብሎ በጠየቀኝ መቅረት የጌቶ ተወላጅ ስለሆንኩ ይዤው ሄድኩኝ።ሁኔታውን አይቶ እዛው ገጠር የተወለዱ ልጆች የሚናገሩት አማርኛ ነው በጉራግኛ እንካ ስታናግራቸው በአማርኛ ነው መልስ የሚመልሱት ልጄ በጣም ተገርሞ የራሳቸው ቁንቁዋ ያለመናገራቸው አይቶ ይህ ቁዋንቁዋ በጥቂት ጊዜ ሊጠፋ ይችላል ያለኝን አረሳውም ።በእርግጥ እንደተባለው በሲስተም ብዙ ማደግ የሚችለው ህብረተሰብ እኛን አልመረጥክም በሚል እየተስራበት የነበረው ግፍ መብቃት አለበት።ክልሉን በማልማት ደረጃ ከአርባ አመት በፊት የጉራጌ መንገዶች ድርጅት የልጅነት ትውስታዬ ነው ማንንም ሳይ ድል እራሱን በልማት አደራጅቶ የሚንቀሳቀስ ህዝብ በምሳሌነት ሊወደስ እንጂ ሊታፈን አይገባውምና መንግስት በአፋጣኝ ምላሽ ይስጠው ዘንድ እንዲሁም ይቅርታ ይጠይቅ እላለሁ በነገራችን ላይ ልጄ ገጠሩን ከመውደዱ የተነሳ እዚህ መኖር ነው የምፈልገው ብሎኝ ነበር ገና የኮሌጅ ተማሪ ስለሆነ ከግራጁኤሽን በሁዋላ የፍላጎቱን እንደሚያደርግ ተነጋግረን ተመለስን የምንኖረው በስሜን አሜሪካ ነው ።የክልሉ ተወላጅ ነኝ
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
yes indeed i have a plan to do more for our culture. As a participant audience all of you have to support the project to make it sustainable . 1000042810251 commercial bank of Ethiopia
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 3 жыл бұрын
አጎቶቼ ይመቻቹ😘😘😘😘😘😘😘😍😍እናቴ ከነ ሌጆቻሙሉ ቤተሠባየጉራጌ መቸበያ ናትኩራት ይሠማኛልደሞቼ ሦሬሣ
@linajemal6842
@linajemal6842 4 жыл бұрын
Well done kip it up
@ኩነኝያባቷልጆ
@ኩነኝያባቷልጆ 4 жыл бұрын
በርቱ ጉራጌ ክልል ስያንሰዉ ነዉ ጉራጌ የኢ ት ዬ ኩራት ነዉ ዉደደም ጠላም ጉራጌ ክልል ነዉ
@hibstnitkin2877
@hibstnitkin2877 4 жыл бұрын
Amazing presentation!!
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ጀግኖች
@ahmedinshifa9616
@ahmedinshifa9616 3 жыл бұрын
እጅጉን የሚያስቆጭ ነገር ነው አሁንም ለመብታችን ከመታገል ወደ ሗላ አንልም
@ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ
@ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ 3 жыл бұрын
አሚንንንንን አሚንንንን
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም ተባረክልኝ እኔ ልድከም
@abeshamerga3854
@abeshamerga3854 4 жыл бұрын
I appreciate you bro standing together this time right time gurage I know you do more!!!!!!!!!
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@hailuberta7101
@hailuberta7101 4 жыл бұрын
niceeee
@bubugnunug972
@bubugnunug972 4 жыл бұрын
አገራቸውን ባስዋስብትንበት ግብር እየከፈልን ምጣኔ ሀብታችውን ከፍ ብድር ግን አካባቢያቸውን ባለማንብት እንደ ባለውለታ መቅጠርቆ ጠር ሲገባን በመጨርሻም ለኘ ትርፍ የሆነልን በየቦታው መገደልነ የንብርት ውድመት ነው ስለዚህ አሁን መብታችን ይከበርልን በጣም ተበድለነል በጣም ተጨቁነናል እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
ይህ ዶክመንታሪ ፊልም የኔ ሣይሆን "የጉራጌ ህዝብ ንብረት" ነው። በዩቱዩብ ለቅቄ ገቢ የማግኘት ህልምም የለኝም። ዳውንሎድ እያደረጋችሁ ከዩቱዩብ ውጭ ባሉ ሶሻል ሚዲያዎች ሁሉ ብትለቁት .. ለወዳጆቻችሁ በmessenger, watsup , telegram ብትልኩ.. ኢንተርኔት ለማይጠቀሙ ወገኖችም በ ፍላሽ ብትጭኑላቸው... በስልክ ብታጋሯቸው.. መብታችሁ ነው። አመሠግናለሁ! ተስፋ ነዳ ዳይሬክተርና ደራሲ kzbin.info/www/bejne/iHPdc36fosyFpLc
@indichecewecentil7932
@indichecewecentil7932 4 жыл бұрын
ተሥፍሽ በርታ
@misganawteniasena5661
@misganawteniasena5661 4 жыл бұрын
ጣቶችህ ይባረኩ ሀቅ ይውጣልህ የሚሊዮኖች ድምፅ ሆነሀልና ምን ልበልህ
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@mubadelil1679
@mubadelil1679 4 жыл бұрын
First bezi sira lay gizayachu ,genzbachu,betsbachu tilachu setlfu lenbrachu hula ejg lak yal mesganye akrbalhu esp derasy Tesfa Neda. Ato Damo belet artcle 47 teksw ytnagrut....
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
Bravo !! show them who is gurage🦾
@bubugnunug972
@bubugnunug972 4 жыл бұрын
ይህ መልእክት ለጉራጌ ተውላጅ ለሆነ ጋደኛቹ ሁሉ ሺር አድርጉ ቸላ ዝም አትበሉ ይህ የመኖርነ የመሞት የህልውነ ጉዳይ
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
ይህ ዶክመንታሪ ፊልም የኔ ሣይሆን "የጉራጌ ህዝብ ንብረት" ነው። በዩቱዩብ ለቅቄ ገቢ የማግኘት ህልምም የለኝም። ዳውንሎድ እያደረጋችሁ ከዩቱዩብ ውጭ ባሉ ሶሻል ሚዲያዎች ሁሉ ብትለቁት .. ለወዳጆቻችሁ በmessenger, watsup , telegram ብትልኩ.. ኢንተርኔት ለማይጠቀሙ ወገኖችም በ ፍላሽ ብትጭኑላቸው... በስልክ ብታጋሯቸው.. መብታችሁ ነው። አመሠግናለሁ! ተስፋ ነዳ ዳይሬክተርና ደራሲ kzbin.info/www/bejne/iHPdc36fosyFpLc
@reemreem9464
@reemreem9464 4 жыл бұрын
በርቱ እስከመቼ ? ጉራጌች በርቱ ጠንካራ ሰራተኛ ነው
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 4 жыл бұрын
አይዛችሁ በርቱልን ትውቂ ባለሀብቶችም አሳትፉ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ጉራጌ ህግ አዊ ነው የጠይቀው ጉራጌ ክልል ነው ። ድምዕ ይስማ ለጉራጌ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 4 жыл бұрын
ወይ ጉራጌ የት አቀውና አሁነው ችግሩ የገባኝ ምክንያቱም የተወለድኩት ከተማነው አላውቀውም ሀገሩንም ችግሩንም ቻናሉንም አሁነው ያገኘሑት ባላቀውም ደሜነው አለው በርቱ
@montahamohammed8371
@montahamohammed8371 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ጥያቄ ነው። የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያበስር ጥያቄ ነው።
@wabilemma
@wabilemma Жыл бұрын
በርቱ እንበርታ ህገ መንግሥታዊ ጥያቄያችን እስኪመለስ መንግስት ሳይመሽብህ ጆሮህን ለጉራጌ ህዝብ ስጥ በሀይል :በኩማንድ ፖስት በማሰር በማስፈራራትና በመግደል ለጊዜ መግዣ እንጂ የጉራጌ ከእንግዲህ ጥያቄው ሳይመለስ ትግሉን ያቀጣጥለዋል እንጂ መቆሚያ የለውም::
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 4 жыл бұрын
አዞቹ በርቱ እግዚአብሄር ከናተጋ ይሁን
@ፍቅርን
@ፍቅርን 4 жыл бұрын
ወደደም ጠላም ጉራጌ ክልል ነው ጉራጌ ጨዋ ሀገር ወዳድ ህዝብ ነው ጉራጌ ክልል እንዲሆን የግድ የመንግስት ንብረት ማውደም አይጠበቅበትም ጥያቄያችን ነገም ዛሬም ጉራጌ ክልል እንዲሆን እንፈልጋለን አገራችን ማልማት እንፈልጋለን የማንም ጥገኛ መሆን አንፈልግም
@tigyjoka6995
@tigyjoka6995 4 жыл бұрын
በርታ ወድማችን ተመልካቾች በተቻላቹ መጠን ሼር አድርጉ
@TESFAONLINETV1
@TESFAONLINETV1 4 жыл бұрын
ይህ ዶክመንታሪ ፊልም የኔ ሣይሆን "የጉራጌ ህዝብ ንብረት" ነው። በዩቱዩብ ለቅቄ ገቢ የማግኘት ህልምም የለኝም። ዳውንሎድ እያደረጋችሁ ከዩቱዩብ ውጭ ባሉ ሶሻል ሚዲያዎች ሁሉ ብትለቁት .. ለወዳጆቻችሁ በmessenger, watsup , telegram ብትልኩ.. ኢንተርኔት ለማይጠቀሙ ወገኖችም በ ፍላሽ ብትጭኑላቸው... በስልክ ብታጋሯቸው.. መብታችሁ ነው። አመሠግናለሁ! ተስፋ ነዳ ዳይሬክተርና ደራሲ kzbin.info/www/bejne/iHPdc36fosyFpLc
@getayemetal7026
@getayemetal7026 4 жыл бұрын
በእውነቱ ያሳዝና የደረሰበት በደል የጉራጌ ሕዝብ።
@tigyjoka6995
@tigyjoka6995 4 жыл бұрын
@@TESFAONLINETV1 ተስፉ ሁሉም በየfbሼር ቢያርገው ብዙ ሠው ይመለከተዋል እውነቱ ያቀዋል ብይ ነው
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Hulum mesanger lay or viber lay share adrgu
@mdvip7684
@mdvip7684 4 жыл бұрын
ትክክል
@julfarak9844
@julfarak9844 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@alitahseen1230
@alitahseen1230 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 4 жыл бұрын
Ewunet new
@tarekegndegife8593
@tarekegndegife8593 4 жыл бұрын
ትልቅ ስራ ነው።
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
በየክልሉ እየዞርን ጫካ እየመንጠርን የምንታረድበት ከተማ አንቆረቆርም!!ይብቃን በቃ ክልላችንን እናልማ
@lubababasher2420
@lubababasher2420 4 жыл бұрын
ትክክል
@kabenawolkete3976
@kabenawolkete3976 2 жыл бұрын
የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::
@abdulrezakkemal2669
@abdulrezakkemal2669 4 жыл бұрын
በእውነቱ የደረሰብን መከራና ስቃይ በጣም ያማል.አሁን ግን በቃ መንግስትም ሆነ የሚመለከተው አካል ጥያቄያችን ህገመንግስታዊ ጥያቄ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊመለስልን ይገባል. በነገራችን ላይ ወንድማችን ላደረከው ነገር ሳላደንቅህና ሳላመሰግንህ አላልፍም.we will never give up!!
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 187 М.
የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እናትና አባት ስለልጃቸው
5:06
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.