"የሁሉም መቋጫ!"፣ ለጃዋር የታዬ ስጦታ፣ "ከወደቀ ጋር አንደራደርም"፣ "ጉዞ ወደ ትንሳዔ?"

  Рет қаралды 25,251

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@galmoadam
@galmoadam 12 күн бұрын
Thanks!
@GGU900
@GGU900 10 күн бұрын
በአቶ ታዬ ደንዳኣ የጃዋር መፀሃፍ ግዢ ውስጥ የብልፅግና እጅ ከሌላ የባቴ ኡርጌሳ እጣ ይገጥሟል ብዬ ፋረሎው ብልፅግና በጣም ጨከኝ ቡድን ነው☝️☝️☝️
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 11 күн бұрын
ሰላም ኤርሚያስ.....ፖለቲካዊ ትንተናህን አደንቃለሁ....ያላወኩትን እንዳቅ፣በጥቂቱ የማውቀውን በደንብ አብራራኽልኝ አመሰግናለሁ...ስለ ብሔርተኛ አፈጣጠር...ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h 10 күн бұрын
ሪፐብሊኩ ፈርሰዋል ከተባለ እንዴት እንደሚቀጥል ለመገንባት መፍትሄ ከሌለው ፓለቲከኛ እንዴት ሊሆን ይችላል ።
@SleepyHikingWaterfall-lu2oc
@SleepyHikingWaterfall-lu2oc 11 күн бұрын
የታዬና የጀዋር ጉዳይ ለኔ ኣንድ የኦሮሞ ታረት ያስታዉሰኛል እሱም አንድ አይነት ማንነት ያላቸዉ ሰዎች አንድ ላይ ከብቶቻቸዉን ያዉላሉ ። ሁለቱም የሓሳብ ድርቀት የመታቸዉ ነገርግን ኣሳቢ ለመምሰል ኣሉባልታን ያጧጡፋሉ ሰዎችን የሚመሩት በሌሎች ላይ በመንጠልጠል ነዉ ችግር የለም ማለት እነጀዋርም የሉም ኣበቃ, ።
@GGU900
@GGU900 10 күн бұрын
መተወቂያ ሌላ መሞ ሌላ የሆነበት ሀገር ውስጥ ምክሮቹ ለማነው እየተነገራ የለው🤔🤔🤔 የሰለምን መንገድ የዘጋው ህዝብ አይደለም ህዝብ ሰለሜን አትበጥብጡብኝ ስል ጓራ ይዞ ህዝብ ለይ ስቶክስ ውሎ የምያደራው መንግስት ና ተጠቂ ነው ስለዚህ እኔ ህዝብ ለይ አልቶክስም መለት የለበት አንዱ መንግስት ነው ንግግሩን መጀመሪያ እረሱ ይተግብራው☝️☝️☝️☝️
@Mekelakeya
@Mekelakeya 11 күн бұрын
ስመኘዉ ሰአረ ሀጫሉ በቴ=ህወሓት/ጃዋር ደምቢዶሎ ተማሪዎች እገታ/የወለጋ አማሮች ግድያ ፋኖ/መአዛ መሀመድ አጠር ባለ መልክ
@mulugetaayalew5800
@mulugetaayalew5800 12 күн бұрын
የእርስ በእርስ ጦርነት አሸናፊ የሌለው ሀገርና ህዝብን ዎጋ የሚያስከፍል አደገኛ መንገድ ነው ።መንግስትና ተፍላሚዎች ከንግግር ውጭ ሌላ አማራጭ የለንም።
@samri1215
@samri1215 11 күн бұрын
Selam selam
@freedomseeker7258
@freedomseeker7258 11 күн бұрын
ብልፅግናን መጨረሻ ላይ የሚተወዉ አሻግሬ ነው የሚሆነው ። ታዬ በዚህ ድርጊቱ የጃዋርንም ሆነ የኦሮሞን ልብ ማሸነፍ ግን አይችልም ። ጃዋር አይወላውልም ። ሀገሪቱ የዛሬ አራት አምስት አመትና ዛሬ ያለችበት ሁኔታ በጣም የተለያዩ ስለሆነ ብቻ ነው ።
@danodebessay
@danodebessay 12 күн бұрын
GREAT ORATOR❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 12 күн бұрын
ኤርሚ የብሄር ፓለቲካ ህዝቡ ቢፈልግ ኖሮ ወያኔን ባልታገለ ነበር ::
@mulu65
@mulu65 12 күн бұрын
በስም መፍረስ እና በሀሳብ መፍረስ ይለያያሉ ልብህ በጭሆት እንዳይፈርስ ሆዶ።
@NuredinSeid-g8l
@NuredinSeid-g8l 11 күн бұрын
Amechach Menged meri
@NuredinSeid-g8l
@NuredinSeid-g8l 11 күн бұрын
Gojew Teneza
@greenlife4790
@greenlife4790 10 күн бұрын
Jawar's Mobocracy could be worse than Anocracy.
@family5677
@family5677 12 күн бұрын
መቼ ፈረሱ እየጠነከሩ ነው በኢትዮጵያ ውስጥ የብሔር ፖለቲካ በምንም ሁኔታ አይጠፋ ።
@AbdiGudata-i3l
@AbdiGudata-i3l 11 күн бұрын
Tirii yidarhilat alu end
@fufachalla9603
@fufachalla9603 11 күн бұрын
ኤርሚሻ ጉርሻ ልጨመርልሽ ቃል ገቡልሽ እንዴ!?
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 10 күн бұрын
Kosii
@mamehika6943
@mamehika6943 11 күн бұрын
አስረስ "እርምጃ አትዉሰዲባቸዉ፣ ብዙ ቦታ እንደዛ ስለበዛ እንትን እያሉ ነዉ..." በሚለዉ ንግግሩ ዉስጥ እየገ*ደሉ መሆኑን አረጋግጧል። በሌላ አነጋገር ብዙ ቦታ መግ*ደል ስላበዛን ጫጫታ እየበዛብን ስለሆነ እነዚህን ግን በገንዘብ ቅጣት እለፏቸዉ ነዉ ያለዉ።
@elwoyeyabelo3979
@elwoyeyabelo3979 11 күн бұрын
ምነው አገርና መንግስት ይለያያል ስትል አልነበር? ለነገሩ ወደ ብልፅግና ስትቀርብ ፋክት እና ሎጁክ ይጠፋብሃል የሚባለውን አረጋግጠህልኛል።
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 11 күн бұрын
Ermias,TAYE DEDEA didn't buy any book, Jjawar just did it for his own political reasons or for another purposes Mr taye didnt buy his book.😮
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 11 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለናንተ አይነቱ
@mulugetaayalew5800
@mulugetaayalew5800 12 күн бұрын
ኤርምያስ ፕሬዚዳንት ታየ የተናገሩት ንግግር ብዙዎቹ ጥሩ ናቸው።ይህ ዘመን የጎንደር ነው ፣የሚለው ንግግር ወልቃይትና ጠገዴን ስለተመለሰላቸው ነው።ይህ ጊዜ የጎጃም፣የየአዊም፣ወሎም፣የሰሜን ሽዎም ቢሆን ጥሩ ነው።
@EyobSelassie
@EyobSelassie 11 күн бұрын
ሚሊየን ህዝብ በግፍ ከቀየው አፈናቅሎ ጨፍጭፎ ግዛት መለሰ ሰላም አመጣ ነው ያልከው ?
@mulugetaayalew5800
@mulugetaayalew5800 11 күн бұрын
@@EyobSelassie የፕሬዝዳንቱ አነጋገር የጎንደር ጊዜ ነው የሚለው ከዚያ አንፃር ከሆነ ለማለት ብየ ነው።ሰው ገድለህ የሚፀና ሰላም መሬት የለም።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 12 күн бұрын
ኤርሚ ታጣቂዎች ለመረበሽ ሞክረው ነበር ነገር ግን ህዝቡ በመጠቆም እርምጃ ተወስዶባቸዋል ከፊሉም በቁጥጥር ስር ውሏል ::🇪🇹
@mesfinbogale3282
@mesfinbogale3282 12 күн бұрын
Selam endet nehe ene me selale nw metsefele egna ga hiwot kebdonal gin lela sewoch demo began habtam eye honu new bizu sino track yigezalu . sewoch beye kenou eye tewesedu 100000 eske 1000000 yeteyikalu egna oromoo wochi meronal .yemir Melesi nafeken esu yeshalen neber .beye kenu memoti meronal😢
@alula961
@alula961 12 күн бұрын
ወደ አገር ቤት እንዴገቡ የምትጋብዘው የደህንነት ዋስትና አንተ ልተሰጣቸው ነው? እንደ እነ ክርስቲያን ታደለ እንደ አቶ ዩሃንስ ቦያለው ወደ አዋሽ አለመግባታቸውን ወይም እንደ ኦቦ ኦርጌሳ የፍጥኝ ታስረው አለመረሸናቸው ዋስትና ትስጣቸዋለህ?
@ethioethio4061
@ethioethio4061 11 күн бұрын
ስለዚህ እነሱ ውጪ ሆነው ስም የሌለው ይታሰር ይሙት ነው
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 11 күн бұрын
Ermias you are delusional ! How could pp succeed to dismantle this federalism by getting popular support?
@SeidAbdurahman-v6t
@SeidAbdurahman-v6t 11 күн бұрын
ይብላኝ ለቤተሰብህ ምን አይነት አቋም የሌለህ ግለሰብ ነህ የማትረባ
@fayyineeseedaa798
@fayyineeseedaa798 12 күн бұрын
Jawwar is obsolet buddy, he can’t steal the struggle as when the OLF was lousy during the 2018, now the politics,advocacy, the leadership are well led under one umbrella from within Oromia.
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 12 күн бұрын
አኤረሚያስ; በሶሸያል ሚድያ የተደገፈ፣ አብይ አህመድን ስለማርያምእሚል ልመና ላይ እንደወደቅ ክ ይገባሀል ወይ?ልጆች ካሉህ በጂኖሳይድ አረማጅነት ተንጠልጥለህ ስትከስስ ያፍሩብሀል፣ ሊክድሁም ይችላሉ።
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 11 күн бұрын
እንዳንተ ሽብር ማውራት አለበት ታዲያ???😂
@volo401
@volo401 12 күн бұрын
What did you expect from FANO towards ጥምቀት? I think this man is doing to satisfy his personal feelings.
@MillionsStrong
@MillionsStrong 12 күн бұрын
እኤርምያስ በፍጥነት ነጭ ጸጉር እያወጣህ ነው። ነገር ውስጥ ትይዛለህ መሰለኝ። ንዴት አቁም።
@seifutolossa5947
@seifutolossa5947 11 күн бұрын
Ermias your political view is declining.
@AbdiGudata-i3l
@AbdiGudata-i3l 11 күн бұрын
Ante eko dagafii silhonkii minim
@AhmedinTemam-t4w
@AhmedinTemam-t4w 11 күн бұрын
Ermias ye pp promotion new yemitsaraw
@NuredinSeid-g8l
@NuredinSeid-g8l 11 күн бұрын
Yilical Gedu Lidetu አይመቹኝም
@YacobHailu
@YacobHailu 12 күн бұрын
ኤርምያስ አልፋና ኦሜጋ የምትለውን ተው።
@amhaermias2332
@amhaermias2332 11 күн бұрын
ኤርምያስ!!! እባክህን ደብተራ የተከበረ ስምና ማእረግ ነው። ለስድብ አትጠቀምበት፤ ብዙዎች እናዝንብሀለን። አመሰግናለሁ ።
@SAMUELNigatu-k1o
@SAMUELNigatu-k1o 11 күн бұрын
አርሚ እውነቱን ነው ይሄ ሰው ዬ ይሄን የማርገጃ ዱርዬ ደብተራ አትበለው ፕ/ር መስፍን ደንኤል ክብረትን ደብተራ ስላሉት የሰጣቸውን መልስ አላነበብክም ?
@meyekasa5478
@meyekasa5478 12 күн бұрын
እኔ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ ሀጫሉን የተገደለው በወያኔ እና በጀዋር ሴራ ነው ለዚህ ሎጂካዊ ማስረጃ አለኝ የመጀመሪያዊ ማስረጃ ሀጫሉ የተገደለው በፓለቲካ ሴራ ነው አላማው ደግሞ የ ኦሮሞ ወጣቶችን በማበሳጨት ሀገር ማተራመስ ነው ሀገር ሲተራመስ ደግሞ ተጠቃሚ የሚሆኑት የመንግስት ባላንጣዋች ናቸው በዛ ጊዜ መንግስት መቋሚያ መቀመጫ ሲያሳጡ የነበሩ ባላንጣዋች ወያኔ እና ጀዋር ነበሩ ሁለተኛው ማስረጃ ሀጫሉ በተገደለ ጊዜ omn እና ድምፅ ወያኔ ላይ ሲሰራ የነበረው ፕሮፓጋንዳ አማራ እና ኦሮሞን ለማጨፋጨፍ በቂ ዝግጅት የተደረገበት ነበር ሶስተኛው ማስረጃ በርካታ የ ኦሮሞ ወጣቶች አዲስ አበባን በሰልፍ እና በተቃውሞ ሲያጥለቀልቋት አራት ኪሎ ቤ/ መንግስት በር ላይ ደርሰው ነበር መንግስት ሀጫሉን ገሎ እንደዚህ አይነት ሪስክ አይወስድም እነ ጀዋርም የሀጫሉ ሬሳ ከ አዲስ አበባ እንዳይወጣ ከፍተኛ ግብግብ ፈጥረው ነበር ግን ሴራው ከከሸፈ በኀላ እነ ጀዋርም ሲታሰሩ ወያኔዋች ላይ የፈጠረው ድንጋጤ እና ብስጭት ሀጫሉን ማን እንደገደለው በቂ ማረጋገጫ ነው ሀጫሉ የተገደለው በወያኔዋች እና በጀዋር ሴራ ነው አሁን እነዚህ ሁለት ነፍሰ ገዳይ ሀይሎች ተዳክመዋል ግን አልሞቱም የ አብይ አህመድን መንግስት የመገልበጥ እድላቸው 99% ሟቷል ነገር ግን 1% እድል አላቸው ይሄ የመጨረሻ እድላቸው ደግሞ አንድ ታዋቂ ሰው በመግደል ነው ሊያሳኩት የሚችሉት እሱም ቴዲ አፍሮን ነው የ አማራ ፅንፈኞች እና ታጣቂዋች ትግል በ ከፍተኛ ሁኔታ እየተዳከመ ነው በርግጠኝነት ቴዲ አፍሮ በ ሻብያ በ ወያኔ እና ኦነግ ራዳር ውስጥ ነው መንግስት ለራሱ ሲል ቴዲ አፍሮን መጠበቅ አለበት ቀላሉ ዘዴ ምርጫው እስኪያልፍ ቴዲ አፍሮ ከ ሀገር መውጣት አለበት
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 11 күн бұрын
ትክክል ገልፀከዋል
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 11 күн бұрын
"Ahyaawun ferto daawulawn"!
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 11 күн бұрын
ሥዬም ቤቲም ሆነች አንተ ኤርሚ ዳርዳር ከማለት ወጥታችሁ ዕውነቱን ተናገሩ በሃጫሉ ግድያ ኳሷን የፍፁም ቅጣት ቦታ አስቀምጧት ፊሽካ የነፋው ማነወ?
@alemituabata3097
@alemituabata3097 12 күн бұрын
ቆም ብለህ አስብ ሰዎች ኃይል ያገኙህ በመሰለህ ቁጥር አስተያየትህ ይለያያል ።በመሰረቱ አቶ ታየ መጽሐፉን አልገዙም ከማውራትህና አንድ ከማድረግህ በፊት አጣራ።
@SolomonGesesse
@SolomonGesesse 11 күн бұрын
አኤርምያስ ብልፅግና ወጥ ፓርቲ ነው ብለህ ታምናለህ ? ባለፈው ግዜ አንተው እራስህ የኦሮሚያ ብልፅግና ለምክክር ኮሚሽኑ ለብቻው ያቀረበው ምክረ ሀሳብ ብልፅግና ወጥ ፓርቲ ለመሆኑ ጥርጣሬ ውስጥ እንደከተተህ ተናግረህ ነበር ።
@murutseyeabyo6172
@murutseyeabyo6172 11 күн бұрын
ኤርሚያስ ማስፈራራትህ ነው? ፖለቲካ ነወ እያወራህ ያለኸው? መተንተንን የተውክ ይመስልክ ነው። ከጭቆና ኣልፎ በኣገሪቱ ጀኖሳይድ ተፈፅመዋል በሚባልባት ኣገር የብሄር ጥያቄ እየተዳከመ ነው ትላለህ? የሚገርም ነው።
@shaggarfinfinnee8372
@shaggarfinfinnee8372 12 күн бұрын
ለጃዋር የታዬ ስጦታ፣ ብለህ ዛሬ ያስተላለፍከው የተሳሳተ ከ እውነት የራቀ መረጃ ነው የደረሰህ። የጃወር መፀሓፍ በውድ ዋጋ አልገዛ ስለ ኣላቸዉ የውሸት ድራማ ሰርተው ነው እንጂ እውነት አይደለም። ስለሆነ መረጃውን ለማጣራት ሞክር፤። ታዬ ደንዳኣ ከደሙ ንፁህ ነው። Please try to verify it. As I got an information it was a drama.
@GutagoFonte
@GutagoFonte 12 күн бұрын
አሁን አምኜህ ሰበስክራብ አድርጌሃለው እንደቀድሞው ሚድያ ምትንቦጫረቅ ከሆነ የአንሰብስክራብ መብቴ በሞራል የተጠበቀ ነው።
@TesemaWube
@TesemaWube 12 күн бұрын
😂
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e 12 күн бұрын
ስለጃዋር እና ታየ የቀባጠርክልን ምን ልታስተምረን ፈልገክ ነው ኦቦ ዋቅጅራ🤣😂🤣😂🤣ሲበርደን እንገጠል ሲሞቀን አያዋጣም የሚልን እንስሳ እዚህ እያመጣክ አትጩህብን😢
@alula961
@alula961 12 күн бұрын
አብይ ነፍሰ ገዳይ እንደሆነ ምን ጥርጥር አለው ባይሆንማ እራሱ እውነተኛ ገዳዩን ለፍርድ ባቀረበ? ከእንጂነር ስመኞ ጀምሮ እሱ ብቻ ተጠያቄ ነው
@WalelignKetsela
@WalelignKetsela 12 күн бұрын
ታዬ የአብይ ቀኝ እና ግራ እጅ ነበር. ልያጠዉ የማይገባው ነበር.
@alula961
@alula961 12 күн бұрын
ኤርሚያስ እውነት ፖለቲካ ታውቃለህ ግን ግን የሴራ ፖለቲካ አታውቅም ለሴራ ፖለቲካ ገና እሩቅ ነህ
@alula961
@alula961 12 күн бұрын
ወደ አገር ቤት እንዴገቡ የምትጋብዘው የደህንነት ዋስትና አንተ ልተሰጣቸው ነው? እንደ እነ ክርስቲያን ታደለ እንደ አቶ ዩሃንስ ቦያለው ወደ አዋሽ አለመግባታቸውን ወይም እንደ ኦቦ ኦርጌሳ የፍጥኝ ታስረው አለመረሸናቸው ዋስትና ትስጣቸዋለህ?
@alula961
@alula961 12 күн бұрын
አብይ ነፍሰ ገዳይ እንደሆነ ምን ጥርጥር አለው ባይሆንማ እራሱ እውነተኛ ገዳዩን ለፍርድ ባቀረበ? ከእንጂነር ስመኞ ጀምሮ እሱ ብቻ ተጠያቄ ነው
ሽሽት ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ፣ "ተቃርኖ አስታርቃለሁ" ያለው ፓርቲ?
1:50:34
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
The importance of tawheed and  staying away from shirk - Ustadh Abu Salma
1:06:15
Manchester Mutoon Lessons
Рет қаралды 1,2 М.
ዋነኛው የፍልሚያ ሜዳ፣ ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው መረጃ
1:59:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
የፋኖ አባላት ጉዞ ወደ ኤርትራ?ለምን?
46:44
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
Kyiv and Lviv Under Siege / The Kremlin’s Plan Revealed
12:52
NEXTA Live
Рет қаралды 667 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН