የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 309,755

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እኔን በስልክ ለማማከር የምትፈልጉ ዘወትር ቅዳሜ ከ 9 እስከ 11 ሰዐት ብቻ መደወል ትችላላችሁ። 0974163424 ወይም ደሞ በአካል ቀርቦ ለመታየት በዚሁ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል። አመሰግናለሁ።
@usercell3788
@usercell3788 Жыл бұрын
እኔ በጣም የማንአለ አሁን አይችልክም 😢😢😢😢😢በ እውነት 😭
@asiya-ur9uj
@asiya-ur9uj Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ጤና እድሜ ይስጥልን ግን የኩላሊት ጠጠር መዳኒትንን አለው
@MhMoh-cu7ft
@MhMoh-cu7ft Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍👍
@umunuhኡሙኑህ
@umunuhኡሙኑህ Жыл бұрын
ዶክተር እባክክ ቁጥርክን ስጠኝ ማማክርክ ነገር ነበር
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ስታረዳ ትህትና የተሞላበት ላሳደጉህ በተስቦችህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ymariyami2127
@ymariyami2127 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር በጣም እፈልጋለው እንዴት ላገኝኪ እችላለሁ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Жыл бұрын
የሱን ቪድዮቾች ገበተሽ አይ አለ ቁጠሩ ዉዴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuእኔደሙሸትሸትንወይሜለኚ
@ፍቅርተማርያም-21
@ፍቅርተማርያም-21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
ሃላፊነት እና ሙያዊ ስነ ምግባር የተሞላበት ትምህርት ስለምትታስተምር ተባረክ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር ጥያቄየ ሠሞኑን የመሀፀን መድሀኒት ሶስት ሀባ ከኒና 500 ግራም አንዱ 3 ቱ 1500 ግራም ነበር የወሰድኩትና ከዛ ጀምሬ በጣም አመመኝ ኩላሊቴን ዶክተሩን አመመኝ ሥለው በጭራሺ ኩላሊት አይነካም ብሎ የሚቀባ መድሀኒት ሠጠኝ እኔ ግን እየባሠብኝ መጣ ውስጥ እግሬ እራሡ ይቃጠላል ምን ይሻለኛል😢😢😢😢
@alhammdulillh9711
@alhammdulillh9711 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር ስልክ ቁጥርህን ፃፍልኝ
@butajrawit
@butajrawit Жыл бұрын
​የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጧል ወይም በተሌግራም ዶክተር ሰይፈ ብለው ሰርች ያርጉ ያገኙታል
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
@@butajrawit 🥰🥰🥰
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
ማነው ግን እንደ እኔ የዶርተር ምክር ሰምቶ ሰላም ያገኘው ከእግዚአብሔር በታች እናመሰግናለን ዶክተር😍😍😍
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ Жыл бұрын
እረ ላይክ አድርጉ ያአላህህ ይሄን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ በነፃ አዳምጦ ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነው ሀኪም ቤት ብንሄድ ስንት ብር በከፈልን ነበር ያውም ይሄን ያክል ለማያብራሩት
@HALIMMAHASSAN-zl6qh
@HALIMMAHASSAN-zl6qh Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ቅን ሰው ደክተርዬ እርሜህን ያርዝምልን❤
@kingcod6475
@kingcod6475 Жыл бұрын
😊
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@HALIMMAHASSAN-zl6ደምሪኛqh
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
የምረ ሁሉጊዜ ለሰው ልጅ ግድ ብሎህ ማንም ሳያስገድድ በእርስህ ፈቃድ ለሰው ልጅ ጤና ግድ ብሎህ ሁልጊዜ ስለምትሰጠው ምክር “ ምስጋና ከልቤ የመነጨ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እርጅም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርክህልኝ በጣም አክብሮለሁ እወዳለሁ ❤" በሷሸል ሚድያ በጣም ከምያምነች እና በጣም ከሚሰማቸው አንድ አንተ ነህ „ ሰይነስ በጣም አፍንጫየን መተንፈስ እስክያቅተኝ አስቸጋሪኛል Please መለ በለኝ😢😢
@Muhesurur
@Muhesurur 3 күн бұрын
ዶክተር የኛ ጀግና አሏህ እድሜህን ያርዝምልን በእውቀት ላይ እውቅት ይጨምርልህ ❤❤❤
@halimaali9837
@halimaali9837 Жыл бұрын
የሥደት ወድም እህቶች 2016 የእረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጠን
@QqqQqqkdeb
@QqqQqqkdeb Жыл бұрын
Amenewede
@QqqQqqkdeb
@QqqQqqkdeb Жыл бұрын
Bymoilggshe
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb Жыл бұрын
አሜን
@ሀዉይYouTubeቻናል
@ሀዉይYouTubeቻናል Жыл бұрын
አሚንንን🎉
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
አሚንን
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አቤት ይሄ ዶክተርኮ ከልቡ ዶክተር ነዉ ግን ሁሌ ቢድዮ አትለቅም ሱሴ ነህኮ ድምፅህ ቅልጥፍናህ ትህትናህ ጪዉነትህ ደስ ሲለኝ ሙስሊም ብቶን ለ3ትም ለ4ትም አገባህ ነበረ ዶክተርዬ ብቻ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ታካሚወችም ወዳተ ለመታከም ሲመጡ በደብ አስተናግዳቸዉ ዶክተርዬ በታማኝነት እክብካቤ አድርግላቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seniseni9963
@seniseni9963 Жыл бұрын
የሚያረጋጋ ትምህርትን ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን ዶክተርየ
@aaatebarkebbb4819
@aaatebarkebbb4819 Жыл бұрын
ተባረክልኝ❤❤ እውቀቱን ይጨምርልክ ከዚህ ቀደም ስለ አሰተማርከን አኔ ወገቤን እና ጎኔን ያመኝ ነበር አሁን ለውጥ አለኝ ገን አንዳንድ ጊዜ ያመኛል ብዙ ውሃ ብጠ ጣም ሽንቴ ብዙ አልሸናም ምን ላድርግ ልጄ ውሃ 8_10ብርጭ ቆ እጠ ጣለሁ ሙቀት ስለሆነ ያለሁ በተ ከዛም በላይ እጠ ጣለሁ ግን ያመኛል ጎኔን ዶክተር ጋር መሄድ አልችልም ምን ላድርግ ልጄ ከይቅርታ ጋር ተባረክ እመ ቤቴ ትጠብቅ👏👏👏
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ደሞ እኮ ደስ የሚለው ቪድዮህ ማየት በጭራሽሽሽሽ አይሰለችም አጠር መንጠር ያለ ግሩም ጥቅም የምንወስድበት ነው
@EatifanosMelaku
@EatifanosMelaku Жыл бұрын
ዶክተር እኔ አዲስ ነኝ ያንተን ምክሮች እና ትምህርትቶችህን ስሰማ በጣም ደስ ትላለህ እና የኔ የህመም ስሜት ወገቤን ተቀምጨ ስነሳ በጣም ህመም አለው ትራንስፖርት ላይ ነው የምሰራው ሰው ሳማክር ብርድ መቶሽ ነው ይለኛል ግን አሁን ተደጋገመብኝ ተንሽ የግር መንገድ ስሄድ በጣም ይደክመኛል ከታች ወገቤ እስከ ዙሪያውን የመሀፀን አካባቢ የሚገብድ አይነት ስሜት አለኝ ስራ በጣም ነበር የምወደው አሁን አሁን ግን የመሰልቸት ስሜት መቶብኛል ሰሞኑን ሌሊት በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ይሄ ነው
@muslimateshome6435
@muslimateshome6435 Жыл бұрын
አናመሰግናል ዶክተርዬ አላህ እወቀትን ይጨምርልህ ጤና እድሜ ይስጥህ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አቦ ኑርልን🙏🥰 አቀራረብህ የትም ንቅንቅ አያስደርግም እስከመጨረሻው በጉጉት ነው እምከታተልህ👍👏👏👍👍🥰🥰
@Debsayt
@Debsayt 9 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@jeeranmeeran1525
@jeeranmeeran1525 11 ай бұрын
እግዚ አብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ዶክተርዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@የጉድቤት
@የጉድቤት 7 ай бұрын
ወላሂ የሄን ዶክተር ስወደው ኣላህ ይጠብቅህ እዳተ ያሉ ዶክቶሮችን ያብዛልን 🎉
@ዜድተስፈኛዋ
@ዜድተስፈኛዋ 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አይባልም ምክንያቱም እሱ በአላህ እሚያምን ፍጡር አይደለም !!
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
​@@ዜድተስፈኛዋ ባያምንምኮ የሚጠብቀውም የፈጠረውም አላህ ነው ዳዎ ማድረጉ አይከለከልም በሂወት ላለ
@ዜድተስፈኛዋ
@ዜድተስፈኛዋ Ай бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ እረ ሙስሊም ለክርስቲያን ክርስቲያን ለሙሥሊም እንደት ዱአ ይደራረጋል እረህሚ ምክንያቱም እኛ በነሱ ሀይማኖት አናምንም እነሡም እንደዛው እ ንያ እሚባል ነገር አለ ሁቧዬ ወላሁ አእለም
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
@@ዜድተስፈኛዋ እነሱማ ዱአ ያደርጉልናል በነሱ ምንም ስላላደለ እኛ ግን አሚን አንላቸውም ምክንያቱም የማናምንባቸው አምልኮ ስለሆነ እኛ ግን አላህ ከክፉ ይጠብቀው አላህ ሂዳያ ይስጠው ብንል ችግር የለውም የሞተ ከሆነ አዎ ዳአዎ አናደርግለትም
@ሀይሚይዝናቤየ
@ሀይሚይዝናቤየ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ለሰው ልጅ እሚስብ ያብዛልን ይህን የምታነቡ በሙሉ እመብርሀን ከክፉው ሁሉ ትሰውራችሁ
@hayathussen920
@hayathussen920 Жыл бұрын
አሚን እህቴ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@hayathussen920ደምሪኛ
@jgghhh6807
@jgghhh6807 Жыл бұрын
በቀ እኔ ልምትነው ውዶች ለገረሽ አፈር የብቀሽ በሉኝ ወለሂ ሁትም ኩለልቴ ከጥቅም ውጪነው አሉኝ😢😭😭😭😭
@HalimahBesher
@HalimahBesher 9 ай бұрын
ተስፋ አትቁረጭ ከጌታሺ እህቴ
@arsemaworkineh4949
@arsemaworkineh4949 9 ай бұрын
Konjo yedetereshen emengi
@madinamed5487
@madinamed5487 9 ай бұрын
አብሽሪ አይዞሽ
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 9 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ተስፈ አትቁረጭ ደአም አድርግ ሂክምነ ማከተተል አችይም ነው
@HayaJamal-cn8kj
@HayaJamal-cn8kj 8 ай бұрын
አብሽሪ አላህ አፊያ ያርግሽ ተስፋ አትቁረጪ
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ❤🤲 ለምትሰጠን መረጃ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን 🤲
@zedtube6289
@zedtube6289 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክትር የኩላሊት ኢፌክሽን ህመምቹ ያልከው ሁሉ እኔ ላይ ሁነዋ ህመሙ ከባድ ነዎ ለ2 ሳምንት በጣም በሚባል ህመም ነበርኩኝ መዳኒት ስወስድ በግልኮስ ነበር ከባድ ነው በተለይ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ ኩላሊት በሽታ መጥፎ ነው
@BjyHyt
@BjyHyt 3 ай бұрын
ምን እናርግ እኔምእያመመኝ ነው
@gdsf3612
@gdsf3612 Жыл бұрын
ደ/ር ሰለ ምክር በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ እድሜና ጣና ይስጥህ እና እኔ የኩላሊት ኢንፌክሽን አለኝ 6 ወር መዳኒት እየወሰድኩ ነበር አሁን 5 ወር የሚያክል በስራ ምክንያት አቆረጥኩት አሁን በጣም ወገቤ እና ግማሽ የኩላሊት ጉኒ ህማም ይሰማኛል እና ምን ማድረግ አለብኝ አባክህ ተገድሰህ መልሰለኝ❤❤
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl Жыл бұрын
❤❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ ❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@moamna9019
@moamna9019 Жыл бұрын
እቢክህመልሰልኘ ብዙግዜ። እኮምታለሁ ግን አትሐልሰልኘም። ። እኔ። ቀቀን ሸቴ ነፁህነዉ። ግን ማታማታ። ሰተኝ። ጥዋት ተነሰቸ ሰጠቀም። በጣም ይቀየራል። ከቢጫ አልፎ። ድማቃ ይሆናል ከቀኑጋረ በጣም ይለያያል። ምድማረግ አለብኘ። እባክህን መልሰልኘ
@raheemaraheema9402
@raheemaraheema9402 11 ай бұрын
የትነህ አባቴን ትመረምርልኛለህ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@moamna9019ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@raheemaraheema9ደምሪኛ402
@samsomgaim
@samsomgaim Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እና ካሁን በፊት መርመራ አድርጌ ነበር ኩላሊት ጸጸር አለህ መድሐንትም ታዞልኝ ብዙሕ የጉልበት ስራ ስሰራ የወገብ ሕመም ይሰማኛ ምን ማረግ አለብኝ እና ማስታገሻ ስውጥ ደና እሆናለው ስለ መግለጫሕ በጣም አመሰግን አለው❤❤❤❤
@burtee3103
@burtee3103 Жыл бұрын
ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ አረብ ሀገር ላለን❤❤❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ቅንነት .ትህትና መልካምነት እውቀት እንዴት መታደል ነው አምላክ ጨምሮ ያብዛልህ የኛ መልካም ሰው ጥበብን ያብዛልህ ዘርህ ይለምልም
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ዶክተርዬ አላህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሁ አመሰግናለህ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮራሁ፣እድሜ ይሰጥህ
@YemsirachYo
@YemsirachYo Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እንዲሰጥህ እመኛለሁ ተባረክ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
እኔ የምመኘው ሀገሬ ሰገባ አተን አግኝቸ ምርመራ ማረግ እፈልጋለሁ ማነው የሚስማማ👍👍👍አረጉ ሀገራችሁስገቡ ታከሙ እሱጋር🎉
@semahegndesalegn2434
@semahegndesalegn2434 Жыл бұрын
እግ/ር ጨምሮ እውቀት ይስጥህ ዶ/ር ተረጋግተህ ታረጋጋለህ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አረጋጋኸኝ ።
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
ዶክተርየ እንኳን ደና መጣህ ❤ እየጠፍህብን ነዉ😢 ጥያቄ ነበርኝ ፡በፊት ግምባሬ ተጋጭቼ ነበር ፡በሰአቱ አዙሮኝ ፡ነበር ከዛም ልብ ሳልል ተዉኩት አሁን በመታኝ በቀኝ አቅጣጫ ህመም ይሰማኛል ግጥም አድርጌ ሳስረዉ ያስታግስልኛል ፡ወይ ጫን ስለዉ ትዉት ያደርገኛል ፡አሁን ደሞ ከአንገቴም ጭምር ይሸመቅቀኛል ፡ብታየዉም Normal Naw ይሉኛል፡ከዚህ በፊት በሌላ ህመም የሰጠሀኝ ምክር ጠቅሞኛል ድኘበታለሁ ና አሁንም ትብብርህ አይለየኝ አባቴ 🙏ለዛሬዉም እናመሰግናለን 🙏
@Eden976
@Eden976 Жыл бұрын
Ayzosh emeamlak alech atfri🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ተጨማሪ መረጃ ያስፈልገኛል፣ ቅዳሜ ከሰአት ይደውሉልኝ ስልኬ የቻናሉ መረጃ ላይ አለ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
@@Eden976 አሜን እማ 🙏
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ እደዉላለሁ
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuእሽእንደውላለን እኔም መጠየቅየምፈልገውጥያቄአለኝ
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጥልክ ዶ/ር እናመሰግናለን❤ እኔ ጥያቄ አለኝ ካየከው ኮመንቴን ማንስትሬሽኔ በየወሩ አይመጣም በ3or በ4.5.6 ወሩ ነው ሚመጣው እና በደንብ አይፈሰኝም ከዛ ሊመጣ ሲል ጡቴን በጣም ያመኛል ቢያንስ ከመምጣቱ በፊት ከ10-15ቀን ልብሴ ራሱ ሲነካኝ ያመኛል ጡቴ ትንቅ ይሆናል እስከሚፈስበት ስአት በጣም ያመኛል😢 እስኪ የሆነ ነገር በለኝ በዛ ላይ ወገቤን ያመኛል😢
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ ዶክተርየ ዘመንህ ይባረክ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን፣ አመሰግናለሁ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር በማርያም መልስልኝ ማወቅ ፍልጊነዉ ሰዉ በልብ ድካም ኖሮበት ቆይቶ ልቡ ሲፈርስ ሲሞት ያዉሰዉ ልቡ በማህፀን የመወርድ አለዉእዴ እስኪ ግለፅልኝ ሰዉ ሲሞትስ አሩፍ በአፍ ይወጣል እዴነዉ 😢😢😢 መልስ ስጠኝ
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ Жыл бұрын
አረ መለ በሉኝ እግሬን በጣም አሞኛል መቆምም አልቸልከም
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸደምሪኛ
@wossneKume
@wossneKume Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ ተባረክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ ከፍ ከፍ በል የማመሰግንበት ቃላቶች በቂ አልሆነልኝም ግን ያገልግሎት ዘመንህ እንዲባረክ እፀልያለሁ
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@خديجةداوود-ث8ز
@خديجةداوود-ث8ز Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
አሚን
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@خديجةداوود-ث8زደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@shadamedan5593ደምሪኛ
@የጉድቤት
@የጉድቤት 8 ай бұрын
ወላሂ ሰይፉየ አላህ ያቆይህ በደስታ ትምርት ደሞኮ ደቆሮ እራሡ ይሰማሀል ተባረክልን ለማንኛውም ❤❤❤❤❤❤❤
@teje7615
@teje7615 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤
@aloginlove
@aloginlove Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር❤️የኮላሊት ጠጠር ያለው ምን ኣይነት ምግብ መመገብ ኣለበት🙏
@hanademse6559
@hanademse6559 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mitiku5068
@mitiku5068 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወደህ ዶክተርዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጥ በእውነት እም ብርሃን ትጠብቅ ❤❤❤
@jujujuju9780
@jujujuju9780 Жыл бұрын
Happy New year Ethiopia family ❤❤❤❤
@wasokhan8496
@wasokhan8496 7 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ዶክተር ሰይፉ አናመሰግናለን በጣም ነው ማስረዳት የምትችለው❤
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ትለያለህ ዶክተር ክፉ አይካህ እረጅም እድሜ
@ayumedia-2578
@ayumedia-2578 2 ай бұрын
ምክርክ በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመስግናለን❤❤❤❤
@sintayehugebremariam6
@sintayehugebremariam6 Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ ለምትሰጠን አስፈላጊ መረጃ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ. ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ. የምጠይቅህ ጥያቄ ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን፣ በሁለቱም ኩላሊቴ ጠጠር እና በቀኝ በኩል ኩላሊቴ ላይ ውሃ የቋጠረ እንዳለ የደም፣ የሽንት፣ ተደጋጋሚ የአልትራሳውንድ እና የኤክስሬ ምርመራ ተደርጎልኝ ተነግሮኛል እስከ አሁን ድረስ በቀጠሮ በየወሩ እየተመላለስኩ ማስታገሻ መድሀኒት ሲሰጠኝ ቆይቶ ከወር በፊት ደግሞ ሲቲስካን እንድነሳ ታዞ ተነስቼ ደብዳቤውን እና ሲዲውን አቀረብኩላቸው በወቅቱ ኮምፒውተሩ ሲዲ አላነብ ብሎናል ብለው ደብዳቤውን ብቻ በማንበብ ታምሱሎሲን ለአንድ ወር ታዘዘልኝ መድሀኒቱን ስጨርስ አልትራሳውንድ ተነስቼ በድጋሜ መድሀኒቱን ለአስራ አምስቀን እንድቀጠል ተደረገ. ነገር ግን ፔኑ መድሀኒቱን መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ በጣም ባሰብኝ በዚህ ሳምንት ደግሞ እግሬን ሁሉ በጣም ያመኛል. አሁን ህመሜን ነገርኩአቸው. በየጊዜው የሚያዩኝ ዶክተሮች የተለያዩ ናቸው የተለያየ መረጃ ነው የሚሰጡኝ. ሲቲ ዩሮሎጂ አሰርቼ እንድቀርብ አዘዙኝ እሱን ይዜ እንድመጣ የአንድ ወር ቀጠሮ ተሰጠኝ. እባክህን ዶክተር ህመሙ እየጨመረ ስለሆነ ምን እንዳደርግ ትመክረኛለህ. እንዲሁም ይሄንን ምርመራ ኮስቱ የሚቀንስ አገልግሎት ሰጪዎችን ብትጠቁመኝ. ለምትሰጠኝ ቀና መልስ ከወዲሁ አመሰግንሀላሁ. 🙏
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ሀኪም ቀይሮ መታየት ይሻልደሁ
@BrhaneNuri
@BrhaneNuri 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@Cvs-ft4qg
@Cvs-ft4qg Жыл бұрын
ዶክተርየ እናመሰግናለን 😢 መደወል ይቻላል
@KadKad-u7i
@KadKad-u7i 6 ай бұрын
አሏሕ ይጠብቅሕ ዶክተር ያካባድነውን ሕመማችንን ቀለል አድርገን እድናስብ ታደርጋለሕ ትትና ለተሞላው አቀራረብሕ ጀዛከሏሕ
@bitubini2
@bitubini2 11 ай бұрын
100% ምርጥ ዶክቶር ኖት !!!
@eede1534
@eede1534 Жыл бұрын
ስለ ምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው ምናመሰግነው ዶግተርየ እና ስተኛ ግራ ጉኔ ያመኛል ተነስቼ ስንቀሳቀስ ግን ምንም ኣይሰማኝም ኣልኮን ከጠጣሁም ይብስኛል ያለሁበት ቦታ ሙቆት ነው ና ቀን ስራ ላይ ብዙ ውሃ እየጠጣሁ ሽንቴ ግን ብጫ ነዉ ሚሆነዉ ህክምና መሄድ ኣልችልም የሰዉ ኣገር ህገ ወጥ ነኝ እና ኣንድ ነገር በለኝ
@ritaabera878
@ritaabera878 Жыл бұрын
ዶክተር አንተን የወለደች እናት የተባረከችበጣም እናመሰግናለን
@meseretmengistu2182
@meseretmengistu2182 Жыл бұрын
እድሜ ዘመንህን በጤናኑር ተባረክ መዳኒትነህ ነህ
@samreyoutube
@samreyoutube Жыл бұрын
እንካን አደረሰህ እስኪ የጣፍያ መዳህኒቶች ንገረኝ🙏🙏
@Same-cz5cd
@Same-cz5cd 3 ай бұрын
ተባራክ እግዝአብሔር ይጣብቂህ።ኑሪልን እና ወራፍ ብየው ነባራ የት ነው አድራሻው ዶክተር?
@TsionGebere
@TsionGebere 3 ай бұрын
ዶክተር ስለቪዲዬ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው ያገኘውበት ተባረክ
@Tariku-f6i
@Tariku-f6i 6 ай бұрын
አቀራረብ ሳይዛዛ አደኛ።ዶ/ር እናመሰግን አለን
@Hikma-v1v
@Hikma-v1v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጣሪይጠብቅህ በጣም ሀሪፍትምህርትነው
@nigate757
@nigate757 11 ай бұрын
እናመሰግናለን አንተንም እግዚአብሔር ያቆይልን ዶክተር 🙏🙏❤️❤️
@DargieMelese-Yerayaw
@DargieMelese-Yerayaw 3 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም አሪፍ ነው ምክሮችህ ሁላ ደስ ይላሉ እኔም አንዱ የኩላሊት ህመምተኛ ነኝ እና ምልክቱን ልንገርህ ቀንም ሆነ ሌሊት ሽንቴን አላርፍም ከፍተኛ የሆነ ሽንት የወጣኛል ሽንቴን ዝም ባልኩት ቁጥር ያቃጥለኛል እና ደሞ ስራ ስሰራ ወገቤን ያመኛል እና ሽንቴን መቋቋም አልቻልኩም ዶክተርየ አልኩት አልኩት አሁንስ ሰለቸኝ እና ይሄ ደሞ ሽንቴን ከሰው ጋ ቁጭ አያደርገኝም በየ ደቂቃዋ ነው እና ግራ እግሬ ላይ መርፌ ከምንወጋበት በጣም ሁልጊዜ መጠቅጠቅ በተለይ ሽንቴን ዝም ስለው እናዶክተርየ ይሄን ነገር እንፌክን ነው ጠጠር ነው እንደው ተባባረኝ ሞትኩ 😭😭
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኮን ሰላም መጣህ ስለምሰጥን ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መልካምንግግርሠደቃነው
@መልካምንግግርሠደቃነው Жыл бұрын
ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትህ
@fatumawase
@fatumawase 11 ай бұрын
​@@መልካምንግግርሠደቃነውደምሪኛ
@fatmafatama5789
@fatmafatama5789 Жыл бұрын
እኔም ጎኔን ጠቅጥቆ ሊገለኝ ነው እህህህ😢😢😢 ለዚህ ነው ስለ ጤና ጉዳይ ዩቲብ የማልከታተለው የብስ እጨናነቃለሁ እያልኩ
@ktube8920
@ktube8920 11 ай бұрын
የሰውን ልጅ በዚ ሁኔታ የፈጠረ ጌታ ጥራቻ ይገባው ሱብሀን አላህ 😢 የተቀጣጠለ መብራት ማለት ነን ለካ እኛ የማናየው ታሪክ አለን 😢😢
@semirawollo
@semirawollo Жыл бұрын
ትምህርቶቺህ ሁሉ አስላጊ ናቸዉ በርታ እኔ ከላይክ ዉጭ ኮሜት ሰጥቸ አላዉቅም እናም እናመሰግናለን
@የማታአራት
@የማታአራት Жыл бұрын
ዶር እንኳን አደረሰህ❤ወገቢን በጣም ያመኛል በተጨማሪም ከጉልበቴ በታች ያለው እግሬ በጣም ይደነዝዘኛል የምን በሽታ ምልክት ነው አመሠግናለው😍😍😍😍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ተጨማሪ መረጃ ያስፈልገኛል ቅዳሜ ከሰአት ይደውሉልኝ
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር እባክህን ተበርኝ በእርግዝናየተከሰተ ደም ግፊት አለምኝ እናም መዳኒት አቆምኩኝ ያለሁት በስዴት ነው በምነውየማገኚክ
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 Жыл бұрын
@@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ እልገባኝ እህቴ በእርግዝነየመጣ ደም ግፊት አለብኝ ነበር እስካሁን ሂጀአላቅም ሆኪቤት ዘልቆሳየው እየደነገጥኩኝ ከታየሁት ቆየሁ
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
@ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ Жыл бұрын
ማሬ በሽታው ምድን ነው አሉሽ በአላህ መልሽልኝ
@matube5052
@matube5052 Жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ሀሪፍ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር እባክህ ለፈጣሪ ስትል እንዳታልፈኝ የልጆቹን በሽታ መድሀኒት የምታውቅ ከሆነ እባክህን ተባበረኝ በቤት ውስጥ የሚሰራ ካለ
@AdisuAbera-cn6tf
@AdisuAbera-cn6tf Жыл бұрын
ዶ/ር የምትሰጠው የጤና ት/ት በተለይ በተለያዩ የኣካል ህመም የምትሰጣቸው ት/ት እናመሰግናለን ስለBPH መንስኤውና የበሽታው ምልክት እንደዚሁም ህክምናው በመድሃኒት ወይም በቀዶ ህክምና ኣስተማማኝ የህክምና መፍትሄው ብትነግረን ኣመሰግናሎህ!
@getahunmelise
@getahunmelise 11 ай бұрын
ምርጥ ዶር ነህ ወንድሜ በርታ።
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ አመሰግናለሁ
@RabiaFirdos
@RabiaFirdos 2 ай бұрын
ፈጣሪ እርዥም እድሜ ይስጥህ ዶክተር
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ ትህትናህ የሚገርም ነው ስለጤና የምታስተምረውም ትንትን አድርገህ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ተባረክ አላህይጨምርልህ
@لاالهالاالله-د9ش6و
@لاالهالاالله-د9ش6و Жыл бұрын
ዶክተር አላህ እድሜህን የተባረከ ያድርግልህ እባክህ ወንድሜ ቁጥርህን እንደት ማገኘት እችላለዉ ተባበረኝ ጨቆኛል ከአሏህ በታች መፍትሄ ብሠጠኝ
@ferida4432
@ferida4432 Жыл бұрын
ቅኑ ወንድማች ዶክተር ጀዛክ አላህ ከልብ እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን
@wondimuessayas8460
@wondimuessayas8460 Жыл бұрын
Educative and nicely presented. God bless you!
@tigist7315
@tigist7315 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አለቀስኩ ለማናው ምለፋው 😭😭😭😭
@SelamawitNegashSelam
@SelamawitNegashSelam 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ጸጋውን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ
@tibltskelati7858
@tibltskelati7858 Жыл бұрын
egziabher yebarkeh enamsgenalen DR
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ ዶክተር ለትምህርትህ እናመሰግናል ግን በምንድነው የምናገኘህ ?
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ስልኬ የቻናሉ መረጃ ላይ ተቀምጧል፣ እዛ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት ብቻ ቢደውሉ ያገኙኛል
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ኢንሻአላህ እደውላለሁ
@ssoo3513
@ssoo3513 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ ለምሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ ሀያትህን ያሳምርልህ ወንዲም አለም ኑርልኚ በሰላም
@muhamedebrahim-r5x
@muhamedebrahim-r5x Жыл бұрын
ዶ/ር በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ ሽ አመት ኑርልን!!❤❤❤ ወደ ጥያቄየ ስመጣ የጥፍር ፈንገስ ምንድን ነው? ማህበራዊ ሚዲያ ለይ የምናየው መዳኒት የተበላሸ ጥፍርን ያስተክላል ምን ያክል ትክክል ነው ?
@HadiahM-et5vm
@HadiahM-et5vm 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንልክ ዶክተር ድንቅ ሰው ነክ በእኔ የተሞከር ነው የኩላሊት ኢንፌክሽኑ
@MelakuErmias-x9j
@MelakuErmias-x9j Жыл бұрын
ደ/ር ,በጣም አመሰግናለዉ , እኔ እነዚ ከዚ በታች የተዘረዘሩ ምልክቶች ደጋግመዉ ይታዩብኛል,,,ረጅም ሰኣት መቆም አልችልም,,በሆዴም በግኔም ስተኛ ያመኛል,,እግሬ ያብጣል,,እንደ ማቅለሽለሽ ያደረገኛል,,እንደ መደካከም ያረገኛል,,ጉልበቴ አከባቢ የመጠዝጠዝ ስሜት ይሰማኛል ና ማታማታ ነዉ ህሙ በጣም የሚሰማኝ,,,,የ ሽንት ና የ ደም ምርመራ አድርጌ ምንም ችግር እንደሌለብኝ ተነግሮኝ ነበረ ነገረ ግን ከምረመራዉና ከዉጤቱ በ ኋላም እነዚ ከላይ የዘረዘረኳቸዉ ምልክቶች አለተዉኝም ,,,,ደ/ረ ምን ማደረግ አለብኝ እባክህ እርዳኝ,,, Please
@sekinabh5406
@sekinabh5406 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ከ2003 ጀምሮ አልፎ አልፎ ያመኛል የጀመረኝ ጊዜ ልጅ ነበርኩ ምንም አላውቅም ነበር አሁን አድጌ አረብ ሀገር መጥቼ ሶሻል ሚዲያ ስከታተል ግን ኩላሊት በጣም ከባድ መሆኑ ተረዳሁ ሀኪም ቤት ለመሔድ እልና የዚህ አገር ዶክተሮች አያስተማምኑም ብቻ አልሐምዱሊላህ ጌታዬ ምን ይሳነዋል አለሁ እንግዲ ልክ ሲያመኝ ውሐ በደንብ ሥጠጣ ህመሙ ይቀንሣል
@Suzan-z1u
@Suzan-z1u 2 ай бұрын
Enem ፈራሁ
@NibretSolomon-o1w
@NibretSolomon-o1w Жыл бұрын
ግራጎኖንየሚቀስፍእናወገብየሚቆርጥምንድነው
@MohammedSofiyamohammed
@MohammedSofiyamohammed Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ሰለምታደርግልን ገንቢ የጤና ማብራሪያዎች እናመሰግናለን
@ቤቲየማርያምልጅ
@ቤቲየማርያምልጅ Жыл бұрын
እናመስግናለን ደኩተር እንኳን አደረስህ🌼🌼🌻🌻🌻
@ZinatZinat-th2cs
@ZinatZinat-th2cs Жыл бұрын
ዶክተር ቃላት አጣሁ ጀዛክአለሕ ኸይር አለሕ ይስጥልን
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርዬ
@SilaBar-so3uw
@SilaBar-so3uw Ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ምክረህን ሠምቸ ኩላሊት ጠጠር ስለታደከኝ
@almasmosad5578
@almasmosad5578 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጥ እውቀት ይሰጥህ እድሜህን ያረዝመው
@Jesustc8oo
@Jesustc8oo Жыл бұрын
betam enamesegnalen doctor
@abebegashaw4361
@abebegashaw4361 Ай бұрын
Ena yamegnal yet new botam
@MejenTube
@MejenTube 7 ай бұрын
ጥሩ የአገላለፅ ችሎታ አለህ በርታ❤
@otebeoo875
@otebeoo875 Жыл бұрын
ዶክተርየ በጣም ነው እምናመስግነው ተባርክልኝ በጣም ነው እማደንቅህ በርታ
@azebngusu8698
@azebngusu8698 23 күн бұрын
ዶክተር ሰይፈ ጥያቄ አለኝ ሽንቴን ሰሸና የማስማጥ እና የመቁረጥ ሰሜት አለኝ ምንድ እባክህ መልስልኝ 🙏🙏
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 Жыл бұрын
እናመስግናለን ደክተር ፋጣሪ እድሚና ጤና ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏
@genetmk468
@genetmk468 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሀለን።
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች
18:10
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
10:21
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 85 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30