"የልጄን ክርስትና ጥዬ ነው የመጣሁት"... በጭንቀት ያለቀው የአሸናፊዎች ትንቅንቅ /በምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 209,575

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 168
@leylatube7153
@leylatube7153 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ጀግና ናቸው ግን ለምን ምግብ ሲሰሩ ፀጉራቸውን አይሸፍኑም ማንኛውም ሼፍ የምግብ ባለ ሞያ ምግብ ለማብሰል ሲያስብ ፀጉሩን መሸፈን አለበት ሴትም ይሁን ወንድ በተረፈ በርቱ 💪💪❤😍
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ትክክል።
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Betekekekl
@bezabeza9644
@bezabeza9644 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@sirmretdemisie8248
@sirmretdemisie8248 2 жыл бұрын
Tikikil
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@nazitytube8355
@nazitytube8355 2 жыл бұрын
ሄለን ለሌላ ግዜሽ አስብበት ይህን ቪዲዮ ለራስሽ ደግመሽ እይው ለሌላ ግዜሽ እኔ ካሎንኩ አሸናፊ አስመሰለብሽ አዋቂ ነኝ አይነት ነገር በርግጥ ትችያለሽ ጎበዝም ነሽ እና እልሻለሁ የቻለ ሁላ አያሸንፍም ልክ እንዳንቺ መሸነፍ አለና ለወደፊትሽ አስብበት #ሰብሊ ግን ጎበዝ እርጋታሽ በራሱ ውበትሽን አፈካው የሮጠ ሁላ እንደማይቀድም ስላሳየሻት ደስ ብሎኛል አንበሲት😘🙏😘
@ellenibekele6824
@ellenibekele6824 2 жыл бұрын
ሼፍ ዮሐንስ እግዚአብሔ ይባርክህ ሔለን ንግግርሽም ድርጊትሽ ያስጠላል በጣም ትጨማለቂያለሽ አሻሻይ
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن 2 жыл бұрын
ምግብ ስሰሩ ፀጉራቸዉን ብሽፊኑ ጓኒት ብጠቀሙ ባይነኝ👍
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን እቃውን እፈጀው ነበር ከመቸኮሌ የተነሳ ክክክክክክክየምር ጀግኖች ናችሁ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
ይቺ ሄለን ተብየዋ እራሱዋን ሰቅላ ነበር 😂😂 ዝቅ በማለት ከፍታ አለ ልብ በል ወገን
@sababogale808
@sababogale808 2 жыл бұрын
በጣም እንጀ አክት ስታረግ መየትነዉ ያስጠላኘ።
@የማሜልእልት
@የማሜልእልት 12 күн бұрын
ክክክ ክፉ በዎ😅
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 2 жыл бұрын
ቁይ እመጣላችዃለሁ ebs ትንሽ ግዜ ሔልዬ የኔ ቅመም ጀግና እኮነሽ እህቴ እኔም አለሁ ስመጣ አብረን እንወዳደራለን እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰
@aynalemasefa6970
@aynalemasefa6970 2 жыл бұрын
እስካሁን ፕሮግራምህን በማዳመጥ ነበር ያሳለፍኩት ህዝቡን በበጎ አመለካከት ለማንቃት የምታደርገው ጥረት በጣም ተመችቶኛል በርታ
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 2 жыл бұрын
ጎበዞች ናችሁ ሲጨቅ ቢስሚላህ ዲፍረታችሁ ራሡ በቂነው
@mmsmms1171
@mmsmms1171 2 жыл бұрын
በረቱልን የዛሬ አሸናፌ በጣም እድልኛ በልተ ግብሪኤል
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 2 жыл бұрын
ሀይሚ ደምሪኝ
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 2 жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 ነይ እንደማመር
@ፂዮንዳንኤልሣራ
@ፂዮንዳንኤልሣራ 2 жыл бұрын
👂እንደው ይቅርታ የኢትዮጵያ ሼፎች ለምን ፀጉራቸውን ሸፊኑ አይሏቸውም አዘጋጅተው ኮፊያውን ምክንያቱም አለም አቀፊ እኮ ነው የሚያያቸው ምግብ ሰሪቹን ይሄ የኔ ጥያቄ ነው 🤔
@Hiwww2323
@Hiwww2323 2 жыл бұрын
I Do I Do አታብዚ ተሸንፈሻል እንግሊዚኛ አልተፈተንሽም የቀባጠርሽ አልመሰለሽም ሆኖ መገኘት ነው ጫወታው ሐገሪ ሰላምሽ ይብዛ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 жыл бұрын
ይገባታል፣ ትችላለች፡፡❣💕
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 2 жыл бұрын
" የተሻለውን ለማግኘት የተሻለውን በብቃት መስራት "
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 2 жыл бұрын
እእ ሸፈ መክበቢ ምንሆኖ ይሁን በማረያም ናቀኝ just ምናምን እያልሸ ተሸነፈሸ ለዳኞች ደሞ መልሰ አፊ አበዛሸ ድቡሸቡ እንኳን ደሰ አለሸ
@meku8667
@meku8667 2 жыл бұрын
ሰብሊ ይገባሻል አድናቂሽ ነኝ መኪያ ከአዳማ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 жыл бұрын
ሰብሊ በጣም ጎበዝ
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 2 жыл бұрын
የቱና በሪያኔ ነው የስራችው እረጎ ይገባበታል ጎበዝ ናት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ምግቡ፡ግን፡አቀራረቡ፡የሄለን፡ምርጥነው፡አይን፡ይገባል፡የሰብለ፡ቡዙም፡አልታየኝም፡ያው፡ፊርዱ፡ለዳኞቹ፡ብቻ፡ጎበዝ፡ናቹ
@hawitube
@hawitube 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ደስ ስትል 👌👍
@hargehaliue9167
@hargehaliue9167 2 жыл бұрын
wow wow ebs👍👍👍👍👍👍👍
@alfiyaahmed744
@alfiyaahmed744 2 жыл бұрын
የጸጉሩ ነገር ቢታሰብበት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ዩሴፊ፡እርጋታህ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡ወደ፡ክርስትናው፡ሂድ፡ልጂህም፡ይደግ፡
@chanal3787
@chanal3787 2 жыл бұрын
ወላቃ ወደ ክስትናው ካሌደ ልጁ አያድግም ማለትሽ ነው? ነውርነው አይባልም ሀይማኖት የግል ነው አገር የጋራ ነው ሠምተሻል
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
everything from the beginning was great! 👏
@leratub6791
@leratub6791 2 жыл бұрын
ዋዉ የዘሬዎቹ ጎብዝ ነቸው
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
ጎበዝ ናችሁ ሁላችሁም ግን ወላቃዋ ልጅ ምነው የፈረንጅ ቡዳ ነው እንዴ የበላት ስልጣኔ መስሎዎት 😂
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ሀገር የገባችሁ የት ናችሁ ከእኛ በላይ ባለሙያ ማን አለ ሂዱ አስጠሩን እንጂ እኔ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ
@shifa9868
@shifa9868 2 жыл бұрын
انشا الله
@abacustech0912
@abacustech0912 2 жыл бұрын
ሸፍ ዚ እናመሰግናለን
@Batibati380
@Batibati380 2 жыл бұрын
ፐ እንዲህ ነው እንጂ ውድድር ማለት የምር በጣም ደስ ይል ነበር ወንዱ የልጁን ልደት ስለሆነ ቢያሸንፍ እሱም ደስ ብሎት ቤተሰቡንም ቢያስደስት ብዬ ተመኝቼ ነበር ለማንኛውም ጎበዝ ነህ አብሽር ሰብለ እንኳን ደስ አለሽ ሄለን አንቺም ውድድሩን አጓጊ አድርገሽዋል ደግሞ ስትናገሪ ሙልቅቅ አትበይ 😂ሰውዬውንም እናመሰግናለን አሪፍ ባለሙያ ስላቡረከተልን🙏ይሄን ኮመንት የምታነቡ ውዶችዬ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አመሰግናለሁ
@nomore3027
@nomore3027 2 жыл бұрын
እኔም😥
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 2 жыл бұрын
ለማኝ ላሽ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 2 жыл бұрын
የምግብ ውድድር ደስታን ይፈጥራል ።
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
እንደኔ ሼፍ መክብብን የናፈቀ እኔ እሱ ከሌለ ምርጡ ገበታ ሙልት ኣይልልኝም የሆነ ነገር ይጎልብኛል ሼፍ መክብብዬ ውዴት ነው ያለሀው??
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 жыл бұрын
Really Thank you just busy with some new project and availability
@Nafkote12
@Nafkote12 2 жыл бұрын
Same here ሼፍ መክብብ ከሌለ ጭር ይልብኛል
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
@@simonmekibib3130 Thank you for responding so quick. ያለምክንያት ኣይደለም የምወድህ ስለክብረትህ እግዚአብሄር ያክብርልኝ!!
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
እኔራሱ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
2gobezoch.nachew💚💚😘😘😘
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 7 ай бұрын
it is ok you can
@medina3257
@medina3257 Жыл бұрын
እኔም መወዳዳር እፈልጋለሁ በአላህ አወዳዲሩኝ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 2 жыл бұрын
ሄለን ትንሽ ሳይሆን በበዛ መልኩ ብልጥጥ አልሽ ሰብለን አይተሽ ተማሪ ሰብለ ችሎታ አላት ግን ረጋ ብላ ሰራዋ በሚያስደስት መልኩ አቀረበች አንቺ ግን እኔ የሚያቃጥል እወዳለሁ ስህተትሽ ለራሰሽ አይደለም የምትሠሪው ለተመጋቢሽ ነው ጉረኛነት ጥሩ አይደለም ጥርስሽን መነገጃ አታድርጊው የምታሳይው እንቅስቃሴሽ ይጥልሻል እንደ ሰብለ ረጋ በይ የማትጨርሽው እንግሊዘኛ አትጀምሪው
@kamplcimporter2520
@kamplcimporter2520 2 жыл бұрын
Only Iamgood, its good , idid good, gin wef yelem seble gobez
@ethioland4938
@ethioland4938 2 жыл бұрын
@@kamplcimporter2520 Lol...
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 2 жыл бұрын
Welaka mehone berke meslshe gurgna ngre seble bashnfche
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 2 жыл бұрын
Betame nwe des yalgne
@HnanHnan-z6u
@HnanHnan-z6u 9 ай бұрын
ምግብ ምርጥ ነው አፍሪካ
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 жыл бұрын
Chief z rut alalem! his the most entertaining
@azizaalamayhu4185
@azizaalamayhu4185 Жыл бұрын
Yesu gin bayni des elali
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 7 ай бұрын
wow yaa that is game
@Samf3031
@Samf3031 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ 😍
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ 2 жыл бұрын
ዋናው እስቴኩ ነው እስቴኩ ደግሞ የሄለን ይበልጣል ዳኛች 🤔🤔🤔🤔
@fatimaahmed2330
@fatimaahmed2330 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy 2 жыл бұрын
I don't know why people think speaking in English makes them professional or know everything 🤔. Helen batemolakeke teru neberech
@kidanuhagos1476
@kidanuhagos1476 2 жыл бұрын
It was good!!
@richobiruk1398
@richobiruk1398 2 жыл бұрын
አንተ እራሱ የፃፍከው በአማርኛ ነዎ እንዴ?
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 2 жыл бұрын
Antes tadiya lemin be amaregna altsafkem tadiya
@sababogale808
@sababogale808 2 жыл бұрын
አረ ጥሬ አሩን አራች እንጂ!!
@dohacity7635
@dohacity7635 2 жыл бұрын
ፀጉራቸው ሳይሸፍኑ እንዴት ምግብ ይሰራሉ
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 2 жыл бұрын
ወደሗላ ከታሰረ በቂነው:: ኮሜርሻል ሼፎች አይደሉም
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 2 жыл бұрын
" Organization Is Winner Organization Is Best "
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 2 жыл бұрын
Woow.konjo naw batem balamoye nachihu asetarchihu erasu batem des yalal ejachihun kurtemst ayekawu.barase matamaminchahu des.yalal.bakitaye baselm yaganagnin hagerchi in selm yadatgiln
@raheltewolde5391
@raheltewolde5391 2 жыл бұрын
መወዳደር እፈልጋለሁ
@Ekr348
@Ekr348 2 жыл бұрын
ሰላምፍቅር ያምጣልን ያረብ
@Simo-q6j
@Simo-q6j 2 жыл бұрын
የፀጉራቸው ነገር መላ ይባል ?????
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 2 жыл бұрын
የመደም ቅመም ነኝ የምግብ ዎግ ፀጉር መሻፈን አለበት
@Shiatey
@Shiatey Жыл бұрын
Wowwwww
@mommylife6997
@mommylife6997 2 жыл бұрын
Amen egzabehir yasadglk
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 2 жыл бұрын
የልጁ ክርስትና ሆኖ ባይመጣ ይሻል ነበር። መረጋጋት ውጤቱን ይለውጥ ነበር እላለሁ።
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
እርጎ ይገባል ውነቷን ነው ሳታቅ አትፍረድ
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv 2 жыл бұрын
Mgb stseru plis tsegur yishefenn...ok
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ሼፍ ዚ አሳቅኸኝ ያለፈው ምግብ ሽታው አልወጣም ስትል
@HanichoWerkneh
@HanichoWerkneh Жыл бұрын
Salem new Hana Nene Mewodader eflglwu
@abetesfu1166
@abetesfu1166 2 жыл бұрын
It was nice
@sudansudan2790
@sudansudan2790 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል 👌😋
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Keyua lj yemtgerm nat waw
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 жыл бұрын
ወላቃዋ ባልሽ ህንድ ነው ክክክክ እኛ አበላም በርበሬ ደሞ እንግሊዝኛ እንጂ አማርኛ አላቅም አልሽ ምነው ፈስ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@yadenicooking6818
@yadenicooking6818 2 жыл бұрын
lol 😝
@ethioland4938
@ethioland4938 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 жыл бұрын
ሳቁ እናተ ገርማኝ እኮ ነው ክክክክክ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@temufikadu8440
@temufikadu8440 2 жыл бұрын
Welcome brother's
@zenebbelayneh3445
@zenebbelayneh3445 2 жыл бұрын
የምርጡ ገበታ አንዱ መስፈርት ምግብ መብሰል አለበት ነው ነበር የምትሉት ያልበሰለ ስጋ እንዴት አሸናፊይሆናል ፍትሀዊአይደለም ቦዶሳህን መሆን ነበረበት
@ፀዳለማሪያምዮቱብ
@ፀዳለማሪያምዮቱብ 2 жыл бұрын
እዲ ፆም የለም እንዲ እነዚህ ቤት ቆይ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 жыл бұрын
እኮ ምናልባት ፆም ሳይገባ የተቀረፀ ይሆናል
@ፀዳለማሪያምዮቱብ
@ፀዳለማሪያምዮቱብ 2 жыл бұрын
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ነው ብለሽ ነው እንጃ
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈
@safiyaimam8222
@safiyaimam8222 2 жыл бұрын
amiiiiiiin yaa rabbii
@ኑሪትአደም
@ኑሪትአደም 2 жыл бұрын
امن يارب
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
አሚንንንያርብ❤❤❤
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny Жыл бұрын
አሚን
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
እርጎ ኮምጧል አላለም ውይውሸትት ይገባል ዝቡያቸው
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ወላቃዋ ጉረኛ ነሽ ድንቡጬ እንኳን አሸነፍሽ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
😅😅😅😅በቃ ነጭ ነጯን መናገር
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 2 жыл бұрын
ዋው በረቱ ወግኔቸ በጣም አሪፊነወ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 жыл бұрын
ኧረ ሼፍ ዮሐንስ ተዋቸው
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 2 жыл бұрын
They are good judges
@yam7614
@yam7614 2 жыл бұрын
ውድድሩ ተወዳጅ እንደመሆኑ ዳኝነቱ ላይ በጣም ቢሰራበት ጥሩ ነው:: በተረፈ በእንግሊዝኛ ፅፌው ማንበብ እንዳትቸገሩ አስቤላቹ ነው ምደረ የአቦጊዳ ሽፍታ መብቷ ነው እውቀት ነው
@mulu9531
@mulu9531 2 жыл бұрын
እበይ ማይም
@kidestdebela8325
@kidestdebela8325 2 жыл бұрын
Ebs mertu gebeta tsegur bishefen
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
ስራሽ እና ሌላም ነገር ስላለሽ ነው ትኩረትሽ ስራው ላይ መሆንሽ ነው ያሸነፍሽው ተፎካካሪሽ ችሎታ አለ ጉራም ወሬውም በዛ ለዛ ነው የተሸንፈችው ፎከስ ወደስራ እንግሊዝኛ ውም በዛ
@Simo-q6j
@Simo-q6j 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ አንድ ምግብ አብሳይ የመጀመሪያ ስራው እጁን መታጠብና የፀጉር መሸፈኛ ማድረግ ነው።
@hehehu6929
@hehehu6929 2 жыл бұрын
Ye zare gen tashalamiw tikikil adele
@hehehu6929
@hehehu6929 2 жыл бұрын
Yesu esteku irasu albeselem ye megemeram lay wixetu aybelxim nebere
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@ethiopiasol5836
@ethiopiasol5836 8 ай бұрын
🎉
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 2 жыл бұрын
መሸአላ
@betelabrham4214
@betelabrham4214 2 жыл бұрын
Ere englizegna ere bizu mawrat eyastewalsh welakit
@webtube21
@webtube21 2 жыл бұрын
እስኪ ቀቡኝ ውዶችየ
@erastube9032
@erastube9032 2 жыл бұрын
Hi
@Kazachis
@Kazachis 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔I just disappointed with the judges , (ሁለተኛ የውጣችው ማሸነፉ ነበረባት) ምክቱም main course meal አሸንፋታለች.. steak አሪፍ አድርጋ ነው ያበሰለችው 👌👌
@azizanesro1740
@azizanesro1740 2 жыл бұрын
mashenef yalbat lej nech yashnfchew
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 2 жыл бұрын
ኮንፊዴስ ነበራት እንዴምታሸንፍ በጣም ጎበዝ
@ناناهلمانانانا
@ناناهلمانانانا 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ
@ameco952
@ameco952 2 жыл бұрын
እዚህ ላይ ስህተት ሰርታችኻል ያልበሰለ ስጋ ቀርባል
@Simo-q6j
@Simo-q6j 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ፀጉር ይሸፈን ??????
@mekdesbewket4355
@mekdesbewket4355 2 жыл бұрын
What is EBS phone no.?
@mekdesbewket4355
@mekdesbewket4355 2 жыл бұрын
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ቀጥታ ስልካቸውን ነው የፈለኩት
@ሀያትአህመድ-ዀ7ሐ
@ሀያትአህመድ-ዀ7ሐ Жыл бұрын
አቦ ለይክ ታይም አትበሉ በቃ 😂😂
@mommylife6997
@mommylife6997 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👏👏👏👏
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@sadasada4221
@sadasada4221 2 жыл бұрын
ሸፎች የምግብ ስራ ለፀጉራቼው ማሰሪያ ውይም መሸፈን አለባቼውው
@Mebabrobro23
@Mebabrobro23 2 жыл бұрын
3ተኛ ነኝ 😂
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 Жыл бұрын
የህንድ ቡደ የበለሽ ነሽ አንችማ ህንድ ህንድ አበዘዝ😂😂😂😂
@sabrinacampos857
@sabrinacampos857 2 жыл бұрын
Chef yohanese thinks he’s all that you need to come down. Be humble
@samisheger6745
@samisheger6745 2 жыл бұрын
ወላቂት ቀዝቀዝ በይ እንጂ
@jesusking3536
@jesusking3536 2 жыл бұрын
Ekul neber yemigebachew mknatum spawn laylaun absla wstun tra adrga serta beyetgnaw melku bchawan wesedeche
@meryemabajemal1620
@meryemabajemal1620 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍⭐🌹👌🏆🏆🏆🏆👌👌👌👌
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН