ያለህ ነገር ሁሉ ያንተ አይደለም #1 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

  Рет қаралды 190,133

Bilal Media

Bilal Media

6 жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@FatimaAli-qt9be
@FatimaAli-qt9be Жыл бұрын
እንደኔእስታዝ ካሊዲን ክብሮ የምትወዱ እስኪ በላይክአሣዉቁኝ"!!🌿🌿💚💚🌹🌹🌹🌹
@user-if6dv4xs5m
@user-if6dv4xs5m 6 жыл бұрын
የኔ ሚኞት አንድ ሰለሀድን እምበል ልጅ አለኝ እንደንተ አንደበተ ርቱ ደኢ አለህን ፈሪ ለእስለም የምጠቅም እንድሆንልኝ ነው የረብ .ውድ እህትነ ወንድሞቼ ዱአ አርጉልኝ . ኡስተዜ በለሀበት አለህ ይጠብቅህ መሸ አለህ አለይክ
@rahmarabe1230
@rahmarabe1230 6 жыл бұрын
ሰለሀድን ሹኩር አላህ የምኞትሽን ያረግልሽ ምን ይሳነዋል
@user-if6dv4xs5m
@user-if6dv4xs5m 6 жыл бұрын
አሚን የረብ
@yethiopiasiltanyedulakibib4507
@yethiopiasiltanyedulakibib4507 6 жыл бұрын
ሰለሀድን ሹኩር kelijnetu mangnawnim nigigr asilemidew enshallah allah yasakalihal
@hidaya1212
@hidaya1212 5 жыл бұрын
Allah ke megnotsh bellay yargellesh
@jojoyouness5762
@jojoyouness5762 5 жыл бұрын
ሰለሀድን ሹኩር ..alaykbla
@jemilaseid5213
@jemilaseid5213 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዙና አላህ ይጅዛክል ኸይር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ያረብ የዱንያን ፍቅር ከልቤ ውልቅ አልገህ አውጣልኝ ያረብ ጠፊናውሸታም ሀገር ዱንያ!!!! አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@fedlafedla8120
@fedlafedla8120 6 жыл бұрын
አሰለመለይኩም ወረህመቱ ሰሀእውነት ጀከለሀይረን አለሀ ቤተሰብ ቀተኘጎደይምረል የአረብየሙጂብ
@Fatiha-ft7yx
@Fatiha-ft7yx 6 жыл бұрын
ዋአላይኩምአሰላምወራህማቱህላሂወባረካቱሁ ከልደኪብሩ ጄዛከላህ ከይር አላሀ ስባተው ተለ ወዳዲን ስለማጥክ ሚስግነ ይጋበው አላሀምዱሊለሂአላኩልአል ማሻአላህ አለሁ አከበረ
@mekiadetamo1771
@mekiadetamo1771 6 жыл бұрын
Masa allha eusetaza allha yetabikbi
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@aliabdulkadir2848
@aliabdulkadir2848 2 жыл бұрын
ሯጻጺረጰጨጰኣ ኣኣ
@fathiam41
@fathiam41 6 жыл бұрын
ያረብ እንዳንተ ለኡማው ሚበቃ ልጅ አላህ እንዲሰጠኝ ነው ዱአ አርጉልኝ ያረብ እንዳንተ አንደበተ ጣፋጭ ማሻአላህ
@bikalo281
@bikalo281 3 жыл бұрын
Allah l alem dai yemihone yistesh lahulum yist
@fateebrahim7569
@fateebrahim7569 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና ካሊድ ክብሮም🤲🤲🤲
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
በእስልምና ከቆዩት ይልቅን በክርስትና ቆይተው የመጡት ወደኢስላም በደንም ያብራራሉ በተለይ በንጽጽር ወቅት
@tyuuyuuu6921
@tyuuyuuu6921 4 жыл бұрын
ط ك ٠ جذ؟ ولا ح ح
@hailmayemar1451
@hailmayemar1451 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማሻአላህ ትምህርቱ ተሠምቶ አይጠገብም ጀዛከላሁ ኸይር
@hadira.1
@hadira.1 3 жыл бұрын
ምክነያቱም በደንብ አጥንተው ነዋ የሚመጡት
@user-ml8oz7or4o
@user-ml8oz7or4o 3 жыл бұрын
@@hailmayemar1451 ል
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 3 жыл бұрын
ትክክክል
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Ай бұрын
አላህ ሁላችንንም ከዱኒያ ፈተና ከአሄራ ጭንቀት እሱ ይጠብቀን አላህ ኡስታዝን እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@hekmazayun7168
@hekmazayun7168 6 жыл бұрын
ጄዛከላ ኸይረን ውስታዝ ስታብራራ በጣም ነው የሚገባን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ እኛም ሰምቶ ተጠቃሚ ያረገን
@norashukran102
@norashukran102 4 жыл бұрын
አሚን አለሁመ አሚን
@jgbc1772
@jgbc1772 4 жыл бұрын
አሚንን።ያርብ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@hayatesmsel3288
@hayatesmsel3288 6 жыл бұрын
ውይ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ
@rabiaassdabab3732
@rabiaassdabab3732 5 жыл бұрын
ያርብ የአንተ አይነቱን ወንድሞቺ ያብዛልን ኡስታዜ ያርብ
@user-om8cw2fx8d
@user-om8cw2fx8d 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም.አሰላምወረህመቱላሂ.ወበረካትሁ. እንኳ. ደህናመጣክ.ኡስታዙና.ከክፉ.ነገር.ሁሉ.አላህ ይጠብቅህ.ዘንድ.ምኞቴ.ነውኢንሻአላህ
@user-wb9ij8ou3x
@user-wb9ij8ou3x 6 жыл бұрын
Saddah Hidoo አሚን
@meryemseidm9264
@meryemseidm9264 6 жыл бұрын
Aslam walykwm jza kllh hyrrr jza
@toybabelay5412
@toybabelay5412 6 жыл бұрын
Walikumselam werahmetulahi webrekatu jezakellh ustazuna allh yetebekeh
@Gd-nn4bo
@Gd-nn4bo 6 жыл бұрын
Saddah Hidoo አላህ ይጨምርልህ
@saadahasan6803
@saadahasan6803 6 жыл бұрын
Saddah Hidoo ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡሥታዝ ሀሊዲ ጀዛከላህ ከይር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@user-kg4vc1py1i
@user-kg4vc1py1i 6 жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ አላህ ይጨምርል በምትናገረው ንግግር እራሴን እንደመረመር ያደርጋል በእውቀት ላይ እውቀት ይለግሥክ በዱን በአኼራም የምትፈልገውን ያሣካል
@mmiskyabintbaba3287
@mmiskyabintbaba3287 4 жыл бұрын
ወአለይኩምአሠላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ ኡሥታዝ ጀዛካላህ ኸይራ አላህይጠብቀን አላህ ለአተም አላህይጨመርልህ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 4 жыл бұрын
አላህይጨምርልህውድአሚራችንአላህይጠብቅህ
@rahmatmustafa5373
@rahmatmustafa5373 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ የኢስላም ዉብ አበቦች
@mastiahistaman6339
@mastiahistaman6339 6 жыл бұрын
Rahmat Mustafa m. Meshalah meshalah alahokber alahokber
@mastiahistaman6339
@mastiahistaman6339 6 жыл бұрын
Walikum yeselam yaestaz
@mastiahistaman6339
@mastiahistaman6339 6 жыл бұрын
Aten ena enin kechelema yawetan gita alah mesgana ygebaw
@mastiahistaman6339
@mastiahistaman6339 6 жыл бұрын
Alahedulila
@jhvert1080
@jhvert1080 5 жыл бұрын
Rahmat Mustafa ዝዝዝዝዥ
@user-yd5ch8be3t
@user-yd5ch8be3t 4 жыл бұрын
ዋሌኩም አሳለም. ወራመቱለህ. ዋበራከቱ ኡዝታዝ. እዳታ አይነቱን. ያብዛልን. እኘም. በሳመነው. ታጣቃሚ የርገን
@user-ei9qy1od5r
@user-ei9qy1od5r Жыл бұрын
ማሻአላህ ምንገድህን ሁላ ብረሀን ያርግል ኡስታስ
@user-ft9jr7lc1t
@user-ft9jr7lc1t 4 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ከይር ኡስታስ አላህ በሰማናዉ ምንጠቃም ያርገን
@kwt8273
@kwt8273 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ውደም ኻሊድ አሚን ከዱኔያ ፍቀር ያላቀን በውነት ያተን ዳዋ በስማሁቁጥር ቁረአን ሁሉነም ሀፍዥ ባለመጨርሴ እራሴን እውቅሳለሁ አተን ውደትክክለኛው መግድ መርቶህ ቁረአን ያግራልህ ለኔም አላህ ያግራልኝ ለሁላችነም አላህ ያግራልን
@haniaseli7722
@haniaseli7722 Жыл бұрын
A w w ostaze lealhe beye ewdhalh jezaklah heyre alahe yetbkh
@ibrahimbaloch2527
@ibrahimbaloch2527 4 жыл бұрын
ሁላችንም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@user-eg1wh1to4n
@user-eg1wh1to4n 6 ай бұрын
❤ወላሒ ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮም ምርጥ አሥተማሪነው በጣምነውነምወደው
@user-if6dv4xs5m
@user-if6dv4xs5m 6 жыл бұрын
ኡስተዝ ጀዘከለህ ከይር ሰምቶው ከሚጠቀሙት የርገን እንሸ አለህ.
@fatmabakala4518
@fatmabakala4518 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@makeykamal2802
@makeykamal2802 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይር ኡሠታዝ
@sooqusabya1117
@sooqusabya1117 6 жыл бұрын
Fatma Bakala ማሻአላህ አላህይጠብቅህ የኔጀግና
@ozexmyfunnyvides9131
@ozexmyfunnyvides9131 6 жыл бұрын
ማሻአላህ፡ኡስታዝ፡አላህይጨምርልህ፡
@rajabrajab7703
@rajabrajab7703 5 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
@samiramohammad2265
@samiramohammad2265 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝዬ ጀዛከላ ኸይር አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን
@user-hz1zu8od7k
@user-hz1zu8od7k 6 жыл бұрын
ኡሥታዜ ጉፋንዞሀልየኔወድምአይዞህ ጀዛኩሙላህከይረልጀዛአላህይጠብቃቹኡሥታዞቻችን ካልድዬአላህከጨለማዉ ሀይማኖት ወትሀል ቤተሠቦችህንም ይህዲቀልበሁምኢሻአላ
@user-ly3zm7og2j
@user-ly3zm7og2j 6 жыл бұрын
መጀመሪያ ሙስሊም አይደለም ወይ
@hikeabc7862
@hikeabc7862 6 жыл бұрын
+Zamzam Hasen Hasen awo
@anshamahammed2050
@anshamahammed2050 6 жыл бұрын
Zamzam Hasen Hasen እህት መጀመሪያ ሙስሌም አልነበረም ከቤተሰቡ ውስጥ እሱ እና ወንዱሙ ናቸዉ ሙስሌሞች ምኞቴ ነው ሁላቸውም ዉደ ቀጥተኛው መንገድ እድመጡ
@user-ly3zm7og2j
@user-ly3zm7og2j 6 жыл бұрын
ኢሻአላህ አንድ ቀን ይመለሳሉ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@seadiweloywa5766
@seadiweloywa5766 6 жыл бұрын
አህለን. ካሊድየ ምርጥ እና ምርጥ ኡስታዛችን ኡሉም ትምህርትህ ሳህ የምትቀላቅላቸውም እንግሊዘኛ ዋው ጣፍጭ ነህ አንድበተ ጣፍጭ ነው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@hayathussein2778
@hayathussein2778 4 жыл бұрын
ውአለይኩም ሰላም ወራ.ወበረካቱ ኡስቷዙና ልቤ ስወድክ እኮ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ዱዐዬ ነው ❤❤❤😘😘
@jemilalove6005
@jemilalove6005 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ ኻሊድ ጀዛክ አላሁ ኸይረን ጀዛ የአኺ እርስወ በተናገሩት እኛ ባዳመጥነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገኝ የአኺ አላህ ይዚይዲልክ ኢልመ
@user-qe3ng5jh2m
@user-qe3ng5jh2m 6 жыл бұрын
አላህ የጨምርልህ ባረከላሁ ፊኩም ጀዛኩም አላህ ኸይር ዳዋህ ውስጤ ነው።
@user-lr8zu3wm2u
@user-lr8zu3wm2u 6 жыл бұрын
ውይ ኡስታዝ ካሊድ አላህ ይጠብቅልኝ የኔ አዋቂ ቤተሰቦችህንም ሂዳያ ይስጣቸው ዘንድ ምኞቴ ነው
@aminamohammad3733
@aminamohammad3733 4 жыл бұрын
ወአለኩሙ አሰላሚ ወረማቱላሂ ሹኪራን ጄዘከለ ከዪሪኒ ፊዲኒየ የሊ አሄራ
@h.h9159
@h.h9159 6 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኽይር የኔ ምርጥ የኢስላም ጀግና ያድርግህ ኢሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ አላህ ከፈጠረው ሁሉ ክፋት ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ ኢሻ አላህ ለኢስላም ኡማ ሁሉ አላህ ነስሩን ይስጠን በእስር ቤት እሚሰቃዩ ወድሞቻችንን አላህ በቃ ብሎ ይፈቱልን ያረቢል አለሚን ወላሂ ማሻ አላህ አላህ ይጥብቅልን እንዳንተ ያሉ ወድሞችን ያብዛልን ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይውደድህ ከኔ በላይ መችም አላህ የወደደው ሰው ሰወችም እድወዱት ያደርጋል እንወድሀለን
@jamela-3030
@jamela-3030 6 жыл бұрын
زرتبنب ةؤويتزؤز jemila
@user-jb3yr8gc2m
@user-jb3yr8gc2m 5 жыл бұрын
መሻአለህ ጄዘከለህ ኡዝታዜ፡አለህ፡ይጨምርልክ እኛንም፡በሰማናዉ፡ታጠቃም፡ያድርግን
@user-wl6xi5rm8m
@user-wl6xi5rm8m 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ሠምተን ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አንተንም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@nesrayaajamal3198
@nesrayaajamal3198 4 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዬጵየ ልዩ ስጦታችን ኡስታዝ አንተ ነህ አለህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜነ ጤና እውቀትንም ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ እንዳንተ አይናቶችን የብዛልን። አረዳድህ በጣም ነው ሙገባው ደሞ ምታስረዳው በ 3 ቀንቃ እንግዚዘኘ አማርኘነ አረብኘ እንሻአለህ ወንድልጅ አለህ ይስጠኝነ እንዳንተ ደኢ እንዲሆንልኝ ምኞቴ ነው
@user-po4xi9py6s
@user-po4xi9py6s 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ ሰምተን የምንተገብረው ያድርገር ጀዛኩን አላህ ኸይር
@user-vu5vp3wq2j
@user-vu5vp3wq2j 6 жыл бұрын
አላሁምመ ሪዝቅኒ ተዉበተን ነሲአንተ ቀ
@aishasexyetopia885
@aishasexyetopia885 6 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ጀዛከላህህር
@anshamahammed2050
@anshamahammed2050 6 жыл бұрын
ኡስታዝነ ጀዛህ አላህ ኸይረን አላህም ያሽርህ ከጉፍን ኡስታዜ።
@user-ys3gh4wx5i
@user-ys3gh4wx5i 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ አለህ ኡስታዛችን ማሻ አለህ በጠም ደስ ያሚል ፖሮግረም ነዉ ሰምታን ታጠቀሚ አለህ ያድርገን ያረቢ ያዱኒያን ፍቅር ከልበች ያዉጠልን ያረህማን ኡስታዛችን አለህ ይጠብቅህ ጀዛከ አለህ ኸይረን
@asaa1094
@asaa1094 6 жыл бұрын
አወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ኦ ኡስታዝ ካሊድ የምርጦች ምርጥ አቤትትት ትምርትህን እዴት እደምወደው ብደጋግመው የማልጠግበው ትምርቶች ነው የምታቀርበው አላህ ይጨምርልህ ክፉ አይካህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ጀዛኩሙላህ ኽይረን
@user-up7jd3qw6h
@user-up7jd3qw6h 6 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@asmashure450
@asmashure450 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም!ኡስታዜ♥ጀዛካሏህ ኸይራ!አሏህ ይጠብቅህ ፕሮግራሞችህ ሁሉ ውፖች ናችው በቃ ቃላት የለኝም አንተን ምገልፅበት አሏህ ይሀፍዝክ ያኡስታዝ
@nejmnejm4129
@nejmnejm4129 4 жыл бұрын
@nematekebedegeru5994
@nematekebedegeru5994 6 жыл бұрын
ሁሉም ትምህርቶችህ. እደማር ጣፈጮች ናቸው ማሻ አላህ አሌይክ አተመናልኪ ፈዱለኒ ኢልመን ናፊአ እማ ፊል አኸይወራ ጀነተል ፍርደወስ. ፍርደወስል አእላ ያረብ ይበሽርክ አተመናልክ ዳኢመን
@bvvb4056
@bvvb4056 6 жыл бұрын
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ኡሥታዝ ካሊድ ግን ጉንፋን ይዞሀል አላህ አፊያህን ይሥጥህ ጀዛክአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እኛም ሰምተን ተጠቃሚዎች ያድርገን
@n.naiemaa6906
@n.naiemaa6906 6 жыл бұрын
ማሸ አለህ ኡዝታዜ ምሰጠው ትምረት ይጠፍጠል ማሸ አለህ አለህ ይጨምረልክ
@zzebeba272
@zzebeba272 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ማሻላህ ወዴሜ አላህ ይጠብቅህ
@rabiyassin4068
@rabiyassin4068 6 жыл бұрын
zze beba Rabi. Manshala. Wa.wr.wb Jezakum. Allah. Hayr. Wendmachn Khalid... Manshala
@jvsm4446
@jvsm4446 4 жыл бұрын
መሻአላህ ኡስታዝአላህይጨምርልህክከፉነግርይጠብቅህ
@hanaanradwaan8689
@hanaanradwaan8689 6 жыл бұрын
wa as wr wb wonidma kalid jazak allah allah yitabikhk allah basamanawu tatakami yadirhgan
@user-tz6iu2vr6k
@user-tz6iu2vr6k 6 жыл бұрын
አሕለን ኡስታዝ እኳን መጣሕልን አልሐምዱሊላሒ ጀዛከላሕ ኸይር እደውትምርትሕ ይገባኛል አልሐምዱሊላ አላሕ ይጠብቅልን ያረብ ያረሕማን አላሕ አፊያ ያርግሕ ትንሽ ዲምፂሕ ቀየር ቦሏል ያረብ ምጊዜም ሰላማችሑን መኛለሑ አላሕ ይጠብቅልኝ
@hayatahmed5469
@hayatahmed5469 6 жыл бұрын
Qurbanali Khan
@kaalkall2623
@kaalkall2623 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለይ ወበረከቱ ኡስታዙነ ጀዘከለሁ ከይራን ጀዘ ፈዱኒየዉ ወልአኬራ አለሀ ይጠቢቅክ
@ZainabZainab-bo6uj
@ZainabZainab-bo6uj 6 жыл бұрын
ما شاء الله
@user-ei9ux9wy4g
@user-ei9ux9wy4g 6 жыл бұрын
ኡስተዜ ጄዘኪአለህ ካይር አለህ ይጣብቅክ፣
@halimahalima9349
@halimahalima9349 6 жыл бұрын
ወሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሥታዝ ኸሊድ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምረልህ
@alwaaa9413
@alwaaa9413 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር አላህ ይጥብቅህ ኡስታዝ
@SamSung-tu3hi
@SamSung-tu3hi 4 жыл бұрын
ማሻአላ ኡታዚ አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ
@lailah2625
@lailah2625 6 жыл бұрын
ጀዛ፡ከሎህ፡ኸይር፡ዉስታዜ፡ማሻአላህ፡ይጨምርልህ
@user-xy4lz4fn2i
@user-xy4lz4fn2i 4 жыл бұрын
ወአለይኹም ሠላም ወንድሜ አላህ ኸይር ሥራህን አላህ ይቀበልህ ውዶቸ ዱአ አርጉልኝ አላህ ምንገዱን እንዲመራኝ በዱአ አግዙኝ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 3 жыл бұрын
ያአላህ በቃሉ ይሁንበት እድሜ ጤና ርዝቅ ዘርህ ይብዛ ኢንሻአላህ
@user-nn3gu2yz5w
@user-nn3gu2yz5w 6 жыл бұрын
Mashallah jeza kallah hayer ustaz Halid besmanw yemenetakm allah yadergen
@user-ui1sw7qp5g
@user-ui1sw7qp5g 6 жыл бұрын
ዎሌኩም አሰለሙ ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡስተዝ ጄዘካለህሁ ከይረን
@aishayehasenlijjiyahasenli5038
@aishayehasenlijjiyahasenli5038 6 жыл бұрын
ፖሮግረሙን በማስማት /በማካታታል በጣም ዳስተኝ ነን አላህ ይጣብቃቹ.
@pakpak9423
@pakpak9423 4 жыл бұрын
Allhaychamerelhe
@sameerashafi8081
@sameerashafi8081 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምረጥ ፕሮግራም ጃዛክ አላህ ወምድሜ
@dxbatia2497
@dxbatia2497 6 жыл бұрын
Sameera Shafi አላህበናተህይርበሰሩት.ይሁንበእኛንምእንደናተያርገን
@user-vp6bv8ob2b
@user-vp6bv8ob2b 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝነ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ በደብ አብራረተህ ነው የገለፅክልን
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ በጣም ለኣላህ ብዬ እዎድሃለው ያረብ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልክ ያረብ በራህመተክ
@abashiabashi936
@abashiabashi936 6 жыл бұрын
jezak Allah heyr austaz
@mayemunayasin916
@mayemunayasin916 6 жыл бұрын
Abashi Abashi አሠላማሊ ረመቱሊላሂ ወበረካቱ አህለን በአለህበት አላህ ይጠብቅህ ውድ ሁዝታዝ
@AdemAAhmed
@AdemAAhmed 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 6 жыл бұрын
አህለን አህለን ኡስታዙና ጄዛኽ አሏህ ኸይራን ናአም ያአሏህ ናጋር ሁሉ የኛ አይደለም ከማቼው ቃደማችሁኝ እነንተ ዩቱብ በር ናችሁ ሆሆ
@neimabintislam4273
@neimabintislam4273 5 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እንካን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ትምህርትህ ናፍቆን ነበር
@sabnas5829
@sabnas5829 6 жыл бұрын
Ma shaa Allah Shukran brother
@zuleycajemal8019
@zuleycajemal8019 6 жыл бұрын
አህለን ውድ ወድማችን ጀዛክ አላ ኸይር
@user-ei9ux9wy4g
@user-ei9ux9wy4g 6 жыл бұрын
አለህ ይጫምርክ በጠምጠቀም ምክርነው
@zanaibmuhammad3060
@zanaibmuhammad3060 6 жыл бұрын
Maryamj Ahmed ዘነ
@user-ec5dc5qu3i
@user-ec5dc5qu3i 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ካሊድ ጀዛኩም ኸይር
@user-nv8fj4zk7c
@user-nv8fj4zk7c 4 жыл бұрын
መሸአለሀ ኡስተሰችን አለህ ይጠብቅህ
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
Ws wr wb ufff uztazyeeeee swedk eko demo tefak jezakellah hayir english quanquak ymechal abo yante aynetu bal ysten biznillah gunfan yzokal ayzok
@mariyamzamzam3729
@mariyamzamzam3729 6 жыл бұрын
Sam Riderz kkkkkk
@hayataman192
@hayataman192 6 жыл бұрын
Sam Riderz Kkkkkkkkkkkk engilshi yamaweqi bal kafalagishii amerika hijii
@user-cg2mg8zz1o
@user-cg2mg8zz1o 6 жыл бұрын
وستاز ماشاء الله
@user-up7jd3qw6h
@user-up7jd3qw6h 6 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን። ቀጣዩን
@mahboobamahbooba464
@mahboobamahbooba464 4 жыл бұрын
Mashallah tebareki airehiman ausitazi kalydi kibirom leallah biye widdddd yarebi. allah kemikegan yitebikih anidebete tafahci
@user-vf2zy6xx5f
@user-vf2zy6xx5f 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ምርጥ ዳኢ
@aliali-iu9gx
@aliali-iu9gx 6 жыл бұрын
።እኔስ ሰሰትኩላችሁ። ብቻ ተጠቃሚ ያድርገን
@sheytesetu425
@sheytesetu425 6 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም። ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዘክ አሁሀ ኸይር ኡስተዝ አለህ አፊየ የርግክ
@semiraendris6032
@semiraendris6032 6 жыл бұрын
Walykum selem wrhemtuleh wbrketu Masha allah jzakealleh ustzena Allah ycamrleh
@hutaehere4660
@hutaehere4660 6 жыл бұрын
Masha allahe eda ata ayenate wademoce allahe yabezalene allahe etabekehe. Alahe wakebare walahe metesatane temerete batame new dase yamelawe
@sadas3306
@sadas3306 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላምወረህመቱላህወበረካቱህ ኡስታዝና ጀዜክአላህ
@aminamohammed3337
@aminamohammed3337 5 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር አዱንያ ወል አኸይራ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w 3 жыл бұрын
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠለላሁ አለሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ አንተን በዲንህእንዲህ የጠነከረህአላህ እኛንም ያጠንክረን ፈገግታህ ብቻ እንዴት ደስ ይላል
@user-eo9vz2vz1u
@user-eo9vz2vz1u 3 жыл бұрын
ማሻ አላላህ ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልህ ውዱ ኡሥታዛችን
@hayattube8302
@hayattube8302 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-vd8ip2zi8j
@user-vd8ip2zi8j 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሰታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ነአም ኢሰታዞቻችንም አላህ ባሉበት ይጠብቅልን
@habla16
@habla16 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@fatimahbemedinawulayialayi4884
@fatimahbemedinawulayialayi4884 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ ያረብ እኔንም ልጆቼንም የቁረአን ሀፊዝ አርገን ኢሸአላ
@ayshamahmud3619
@ayshamahmud3619 6 жыл бұрын
Masha'allah jezakillah keyir ustazna allah yitebkh
@user-ii6ve9yo9l
@user-ii6ve9yo9l 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል የኛ የሆነ ሁሉ የኛ አይደለም በጣም ትክክክክልልልል አሏህ ይጨምርልህ
@islamselamnewalhamdulilaha3307
@islamselamnewalhamdulilaha3307 6 жыл бұрын
Jezakallah heyir Ustazi Allah yitebikih yabiii
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 5 жыл бұрын
Masha allaah JZK uzitaze Allah gichamirlk Allah gixabikik balehibat
@fedakaabewaaumafedayehonlo4916
@fedakaabewaaumafedayehonlo4916 6 жыл бұрын
Waleykume Aselame Werahmetulahe Weberakatuhu masha Allah Allah yetabikelen Allah Bawukate laye Ewukate yechamerleh jazakaallah
@zeryegashawu3357
@zeryegashawu3357 Жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
@hawatube6387
@hawatube6387 4 жыл бұрын
Mashaallah Jezakilahu keyiren ustaz
@aminasaeed571
@aminasaeed571 4 жыл бұрын
ኣሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ ኡስታዜ ጀዛኪም አላህ ያሠብከውን ይሥጥህ ቀጥልበት
@zahraabesia5919
@zahraabesia5919 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጀዛኩም አሏህኸይርን ኡዝታዝ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 6 жыл бұрын
ወአለኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ተአላኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@amerahseydi722
@amerahseydi722 6 жыл бұрын
ዋሊኩም ስላም ወርህምቱላሂ ወበርካትሁ ጀዞክላህ። ustazi kalhd kibrom. Betam desi yemil berogeram naw allh ytebiqeh
@tybhadm460
@tybhadm460 6 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቶላሂ ወበረካተሁ ጀዛኩሞላህ ህይራ ኡስታዝ ካሊዲ አላህ በተናገራክበት እኚም በሰማንበት አላህ ይጨምራልህ አላህ ይውደዲህ እኔም ላላህብየ ከልቢ እወዲህአላሁ ሰላምህ ያብዛልን አሰለሞ አለይኩም ወራህመቶላሂ ወበረካተሁ።
@fafifikr4822
@fafifikr4822 6 жыл бұрын
wa wr wb ahlen fik ustaze enkan dena metah jezakelah heyren allah ytebkh ahabek filah
@alainbahffg3874
@alainbahffg3874 6 жыл бұрын
masha allaha allah yetbeqa ya allab usetaz
@user-bs5ly5xn9q
@user-bs5ly5xn9q 6 жыл бұрын
ጀዘአ ከላህ ኡታዚ ያረብ በሰማነው ተጠቃሚ አርገን
@user-qk4wr6rh1y
@user-qk4wr6rh1y 6 жыл бұрын
Waleykum Selam Werehmetulahi Weberekathu Jezak Allah Keyr Ustazna Keyren Jeza Eduniya Wel Akira Ensha Allah Betam New Yemwedk Ustaze Allah Balehbet Yetebkh
@semiradesalegn2248
@semiradesalegn2248 5 жыл бұрын
አላህ ወኪል ❤️☝🏿❤️👍
@husenabera5834
@husenabera5834 6 жыл бұрын
ጀዛአ ከላህ ኻሊዴ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
@user-tp4xm6pr7t
@user-tp4xm6pr7t 2 ай бұрын
ማሽአላህ ያኡሥታዝ አላህይጨምርልህ
@rahima.4568
@rahima.4568 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 4 жыл бұрын
Mashaallah astemeroteh betam yemarekal allah yetebekeh
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 3,7 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН