KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውብዬ ቆንጅትን አስከፋቻት.በደረቅ ዳቦ አሳደረቻት😱ተባብረን ናሂን አስለቀስነው😭
43:13
ፊትህ ለዩቲዩብ አይሆንም እርሻ ብትጀምር ይሻልሀል . ናሂና ውብዬ አስለቀሱኝ 😭😭
25:33
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Support each other🤝
00:31
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
የልጃችን ናታንኤል ልደት በደማቁ ተከበረ ❤️❤️❤️ አንድ አመት ሞላዉ🎂🎂🎂
Рет қаралды 81,449
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 214 М.
Nahi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 462
@FuDu-f5m
Жыл бұрын
ዉይ የኔ ባቢ እንኳን ተወለድክልን❤ እኔም የአምስት ወር እርጉዝ ነኝ እግዚአብሔር ለዚህ ማዕረግ እዲያበቃኝ የተባረከ ጤነኛ ልጅም እዲሰጠእ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢 ዉብየ የኔ ሴት ከሰዉ ሀገር ስቃይ ከሰዉ ቤት አዉጥቶ ለዚህ ማዕረግ ስላበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት❤
@mulu5
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ናትናኤል ናሆም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለቁም ነገር ያብቃህ ለቤተሰብ ለሀገር እምጠቅም ያድርግህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MamunKsa-d7o
Жыл бұрын
ውብየ ግን ሆድዋ በጣም ገፍተዋል እርጉዝ ትመስላለች😊መልካም ልደት ባባየ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
😂😂❤ እኔኮ እደዚህ የምትሉትሁሉ ትንሸቆይተዉ አረገዝንይላሉ አረ ተዉግን😂
@mismtg5829
Жыл бұрын
Beserjeri siweled slemaytaser new
@ሰኒከምዛንቴፕ
Жыл бұрын
እርጉዝኮናት
@bbbbjjjj5979
Жыл бұрын
Ideg
@AyatMensur
Жыл бұрын
@FatumaFደምሪኝ ውዴatuma-gs8qr
@sofioffical
Жыл бұрын
እንኳን ተወለደ እደግ ቤታችሁም አምራል አባወራው የሳሎን እቃውን አሳምራል አንቺ ደግሞ የሴትነትሽን የወጥ ማቅረቢያ ሳህኖችና ጭልፋዎች ገዛዢ ከቤቱጋ አይመጥንም የቀረበው እቃ ብረትድስት አይቀርብም ብፌ ላይ
@hayatabdu212
Жыл бұрын
መልካም ልደት baby boy አመት ሆነው ማለት ነው ቀኑ ግን ይሮጣል አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉❤🎉
@aminatmohammad5932
Жыл бұрын
ሄሉ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል
@ryytrtty5114
Жыл бұрын
ባባየ እንኳን ተወለድክ ናሆምና ዉብየ ቀለበት ስታረጉ ስትዳሩ ስወልዱ የባባ 1አመት ሲከበር ቁጭብየ እያየሁ ቀረሁ ወይኔ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች ተመልካች ሁነንን አገርን ስናጋባ ስናፋታ እንዉላለን 😂😂😂😂
@balsyibalatim1095
Жыл бұрын
ወይኔ ባባየ አመት ሞላው በጣም ደስ ይላን የኔ እንቁዎች በተለይሐይማኖታችሁ ላይለምትሠሩት ስራ በጣም ደስ ነው የሚለኝ መልካም ልደት ባባየ
@layelaalayelaa6282
Жыл бұрын
ውብዬ እርጉዝ ነቺ እምትሉ በላይክ 👍🥰
@abayabay3382
Жыл бұрын
ባባየ እንኳንም ተወለድክ የኔጣፋጭ መልካም ልደት ፈጣሪ ያሳድግላችው ውዶች እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JoMan-l3j
Жыл бұрын
ባባዬ እንኳን ተወለድክልን ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግክ ሄሉዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😍😍🍬🍬🍫🍫🎂🎂🎂🎂
@awerubegom7346
Жыл бұрын
ስጦታው ሁሉም ልብስ 🙄ለምን ግማሹ ለየት ያለ ብሆን መኪና መጫወቻ ብሆን ኑሮ ዋው ነበር
@BeyduAli
Жыл бұрын
ኢት ሁሉ ልብስ ቢቻ ነዉ የልጅ ሌላ ነፐር ኤለ የተባለ ሚመስል ልብስ ቢቻ ይገዛሉ
@awerubegom7346
Жыл бұрын
@@BeyduAli 🙄ገርሞኝኮ ነው አሁን በሰለጠነ ግዜ ሁሉም ልብስ ብቻ ብዙ ነገር እያለ ለየየት ያለ
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
የኔ ጌቴ እመቤቴ ከክፍ ጠብቃ ታሳድግላቹ 🙏❤መልካም ልደት🎂🍰🍫🍬🍩🍦ልጅ መውለድ የምትመኙ በሙሉ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ🙏🙏❤
@JoMan-l3j
Жыл бұрын
ሄሉ ተናፍቀሻል እስከነ ጩኸትሽ የኔ ማር ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@GenetTadese-ig3fy
Жыл бұрын
መልካም ልደት ለባባዬ ሄሉ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ፈጣሪ የሳድግህ መልካም ልደት❤ይችን ኮመት እምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ 😢አሜን ❤😢🤲 ደምሩኝ❤
@Zahra-uq1nt
Жыл бұрын
መልካም ልደት ናትናኤል እድግ በልልን ናሂ አና ውብየ እንኳን አደረሣችሁ
@fetabeendalk
Жыл бұрын
መልካም ልደት ለናሂ እና ለውብዬ ልጅ 🎂 ፈጣሪ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ
@yeshieseta
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባባዬ ውብዬ ግን ሁለተኛውን ይዘሻል እርጉዝ ነሽ አይደል❤❤❤
@MesaMesaabera09
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ቤቢዬ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግክ🎉🎉🎉
@AuufYgcc-hk4vw
5 ай бұрын
አላህ ያሳድግላችሁ ውለዱ ደጋግማችሁ ልጅ በልጅነት ነው❤❤
@fatimaa9853
Жыл бұрын
እኮን ተወለድክ ከርሞ ደሞ አያትህ ድኖ መድረክ አቅፎህ የምናየው ይሁን ያረብ
@heniandtsi
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ባባዬ እደግልን ቀሪ ዘመንህን እግዚኣብሔር ይባርክህ
@maheltyeamanuelelij5081
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስይላል እንካን ተወለድክ መልካም ልደት 1000 ኑርልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 💔🌹❤🌹❤🎂🎆🎉🎊🌺💐🌷🌹🎊🎆🎉🎆🎊🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊💞🏑🚵🎈🎉🎈🎉🎈🎊🎈🎈🎈🎈🍬🎈🍬🎈🍬🎈🍬🎈🎈🍬🎈
@buzetube1
Жыл бұрын
ናቲዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድክልኝ መዳንያለም ያሳድግህ❤❤❤ H B D
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
ልደት ሳይሆን ሰርግ ነው የመሰለው ኦ😮❤❤❤ስታምሩ
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳግግላችሁ የሰው ዘር በሙሉ ልጅ ለምትወዱ ልጅ ይስጣችሁ
@ሜዲዕቛር
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ባባየይ በጣም ደስ ይላል እና ልጆች ያደረጉት ፈታቹ የመንፈስ ነው በደምብ እዩት የራሳቸው ቢኖር ደስ ይላል እመ ብርሃንያሳድግህ ታታንየ ❤❤❤❤❤❤
@BontuGemuchu
Жыл бұрын
ሄሉስ😢 የት ናት ናፈቀችኝ ቤብዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሰድግ👑🍬🍬🍬🌹🌹🥳🥳🐥🐣🐤🐦🐒🙊🙉🍈🍓🍓🍊🍐🍇🍉🍑🍍🍑🍌🍏🍐🍊🍊🍋🍈🥥🥥🥯🥞🥨🍡🍢🍰🥧🍬🍫🍿🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍩🍭🍦
@eyerus43enu
Жыл бұрын
እኔም ሄሉን ናፍቃኛለች
@miftahitube12
Жыл бұрын
Alech iko😮
@dbdhhheeh
Жыл бұрын
ታናኔኤምዬ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ. ❤❤❤❤
@tewahidoliginegn
Жыл бұрын
ለአመቱ በሰላም ያደርሰን ስል አመቱን ናፈቁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BujuStar
Жыл бұрын
Happy birthday little one❤
@FikirJon
Жыл бұрын
ዋው የኔ ማር እግ/ር በሞገስ በጥበብ ያሳድግ እድግ በል መልከም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዜድነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
አላህ ያሳድግላችሁ ውብየ ግን እርግዝና ካልሆነ ውፍረት ቀንሽ በጣም ወፈርሽ
@ووتاتغاغ
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ባባዬ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@spiderman6966
Жыл бұрын
ውይ የኔጌታ እንኳን አደረሳችው አደረሰን እኛም ኖረን ማየታችን ፈትለ ጋሽ ማሞ ናሆሜ ውብዬ ዳጊ ሄሉ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተወለድክ
@werkemekonen
8 ай бұрын
እንኩዋን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@ZeinaZeina-wh7ni
Жыл бұрын
መልካም ልደት ናታናኤል 🎉🎊❤
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
የኔ አባት እውይ ❤❤🎉በጥበብና በሞገስ ይደግላቹ እህት ይጨመርለት❤❤
@gebriemulugeta6444
Жыл бұрын
HBD nati nahon gin semu Ayihedem yemire
@bezualemabebe3019
Жыл бұрын
ፍጣሪለቁምነገርያብቃላችሁናሂናውብዬ፡መልካምልደት🎉🎉🎉🎉
@hellenhellen728
Жыл бұрын
አባቴ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SameraSamera-i3x
Жыл бұрын
መልካም ልዴት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባባየ እግዚአብሔር በሞከሱ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉
@medihussne
Жыл бұрын
አላህ ያሳድግክ ስጦታው ብታሽጉት አሪፍ ነበር
@Birtukanadefrs2112
Жыл бұрын
መልካም ልደት ለናታንኤል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግላችሁ አድጎ ቤተሠብ የሚጠቅም ሀገሩን ወገኑ ሀይማኖቱን የሚወድ የሚታዝዝ ልጅ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉👑👑👑👑🎂🎂🎂
@fanatube196
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድህ እግዚብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ 🎂🎂🎂🎂
@HiwotKidanemariam-bu6yn
Жыл бұрын
ኣሁንም 🤰 ነሽ100% በስላምይገላግልሽ🇱🇧
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ የአምላክ እናት ትጠብቅልን ናታንኤል ምን ማለት ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@እመቤቴማርያምሩፍታልበይ
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው
@adanechgobena8742
Жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላቹ ለብዙ ሰው ተምሳሌት የሆነ ፍቅር ነው ያላቹ ❤ፈጣሪ ልጃቹን አሳድጎ የፍቅር አምላክ ህይወታቹን ሁሌም በደስታ የተትረፈረፈች ያድርጋት ❤🙏Happy Birthday አቡሽ❤
@Tigest193
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ መልካም ልደት ለ ናትናኤል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abelmessyentertainment
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባባዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችው🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@GT-eg1fd
Жыл бұрын
መልካም ልደት እግዜብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏ኤሉ ሰላየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል እንዲሁም እነሰላም በጣም አምሮባችኋል አትጥፏ ❤❤❤
@hananhp4217
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን ባባዬ❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@werk-nl7gf
Жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ በምገሡ ያሳድግላችሁ
@አተያልከውይሁንየድግልማር
Жыл бұрын
መልካም ልደት ናትናኤል እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉
@ErTlBlEADDlSSlE
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባባየ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤ላልወለድን ደም ፈጣሪ የተባሪከ ልጅ ይስጣን አሜን በሉ እስኪ🙏🙏🙏🙏🙏
@ስደተኛዋነኝ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ናሂ@ ውብየ❤❤❤❤❤
@mekiyamekiya2744
Жыл бұрын
ምረጥወችየ ደስትላላችሁ ደገገማ ይስጣችሁ ናታነይን እድግ ብሉ ለቆምነገር ይብቃለችሁ
@tegestmenberu8082
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በእውቀት ያሳድግላችሁ እንኳን ተወለድክ ናትናኤል ናሆም
@bareehadesta2162
Жыл бұрын
በዚህ ግዜ በራሃብ የሚሞት ስንት ሰው አለ እናንተ ደግሞ ለልደት ተብሎ እንደዚህ የሚያህል ድግስ አይገባም ነበር ለተቸገሩት ብትረዱበት ትባረኩበት ነበር ለማንኛው ለልጃቹ መልካም ልደት ይሁንለት❤
@HopeHope-nu6km
Жыл бұрын
አይባልም
@GT-eg1fd
Жыл бұрын
ለምንድነዉ በሰዉ ፍላጎት የምንገባዉ በእነሱ ልደት አለመደገሰ የሚለወጥ ነገር የለም እንደኔ
@fuziyaademseid
Жыл бұрын
ግን አሁን ናሂ ለተቸገሩ አንድ ቀን አጉሎ ያውቃል አሁ የልጁን ልደት ቢያከብርስ ምን አለበት ደሞ እደዚ አይባልም
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
Жыл бұрын
ትክክለኛ ኮመት የምር ሰውበርሀብእየሞተ በድግስ መበሻቀጥ😢
@ENATMitku-bv7nk
Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በሞገሥ በጥበብ ያሣድግላቹሁ የቤቱ አገልጋይ ያርገው መልካም ልደት🎉🎉
@Sarah-oi2cm
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድህ ባባየ እድግ በልልን አሜን
@hawahawa9874
Жыл бұрын
መልካም ልደት ፍጣሪ በሰላም በጤና ያሳደገዉ ለወግ ለማረግ ያብቃዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባባየ እድግ በልልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ባባዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤ እነጋ ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤
@wanshtango5116
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድህ ባባዬ እድግ በል❤❤❤❤
@lubabaYimer-i5p
Жыл бұрын
መልካም ልዴት ባባየ አላህ ያሳድግላቺሁ
@tube-ef6sr
Жыл бұрын
እኳን ተወልድ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ምርጦችየ የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@komaistekle4512
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባባየይ
@የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ
Жыл бұрын
መልካም ልደት ይሁንልህ ናትናኤል ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ትዳራችሁ ለዘለአለም የተባረከ ይሁንላችሁ
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ባባዬ እንኩዋን ተወለድክ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🎉እንኩዋን ደስ አላችሁ ውቤ እና ናሆም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏❤
@dgggfghu4460
Жыл бұрын
መልካም ልደት ናታንኤል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤እመቤቴ ጥብቅ አድርጋ ታሳድግህ ጣፋጭ🎉🎉🎉🎉
@NanyTadese-wu4ek
Жыл бұрын
ውብዬ ናዪ እህት ወድም ልጃቹን እግዛብዬር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤❤መልካም ልደት
@sikosilo1259
Жыл бұрын
አቤት መታደል አቢየ በሀብት እድግ በል 🎉❤ እወዳችኋለሁ ስደተኛ እህታችሁ 😢😢😢
@tringotri6479
Жыл бұрын
መልካም ልደት ስታምሩ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GetaMelkamNew-h7r
Жыл бұрын
ዋዋዋውውውው ጌታ በጥበቡ እና በማስታዋል ያሳድግአችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tiji-b9w
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👑👑🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@astertasew2332
Жыл бұрын
ባባዬ እንኳን ተወለድክልኝ ነፍ ዓመታትን ኑርልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mametekola
Жыл бұрын
መልካም ልደት ናታንኤል እኳን ተወለድክ እድግ በል የኔ ልጅ❤❤❤
@ቲቲTube-p5p
Жыл бұрын
እንኮን ተወለድክ የኔ ማር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ናቲ ግን ኣላየሁትም 😅
@lemlemyohannes7043
Жыл бұрын
ንጉሱ እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በቁመት በሐይማኖት ያሳድግህ ብዙ የልደት በዓላትን ለማክበር ያብቃህ🎂
@flowersalain
Жыл бұрын
መካም ልደት❤❤❤❤ፈጣሪ ያሳድግ አድገህ ደሞ ሰግህን የምንበላ ያገን😅 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yashiyoutube5763
Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan Dhuftaan qaliwaan koo Congratulations 🎉
@teba1226
Жыл бұрын
ውብየ እርጉዝ ናትየምትሉ
@messi-ru8gs
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እንኳ ንም ተወለድክ ናታኒም
@Athashi-c9m
Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ የኔ ቆንጆ እማምላክ ታሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉
@نبررنلنق
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ መልዳም ልደት ባቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dgdbf6423
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት በሞገስ በፀጋ አምላክ ያሳድግህ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤
@NoorNoor-ti5xm
Жыл бұрын
ዎውውውው አንኮዋን ታዋልደህ ናትናአህል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dceesaun7374
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ መልካም ልደት ለናታኤል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rishan267
Жыл бұрын
Aseyyyyy Ellllelllll Ellllelllll Ellllelllll edmen tenan yhabeka fetari 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshesiyas2665
Жыл бұрын
Enikuwan tawolerki NAti 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
መልካም ልደት 🎉🎉🎉 ምርጦች❤❤
@aragasharagash1540
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ ባባዬ እድግ በል ❤🎉🎉🎉
@AddisFamily23
Жыл бұрын
እንኳን ተወለደ እድግ በልልን ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤
@TizitaTubeትዝታ6
Жыл бұрын
መልካም ልደት ባባዬ እድግ በልልን❤🎉
@Mahii645
Жыл бұрын
Hule yente video ayelo ❤gin ye wubye betsaboch ayech alkem???😢😢natinyeeeee hbd❤❤❤edgi belelny
@etyopis9292
Жыл бұрын
መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤❤
@Meri-j8w
Жыл бұрын
እንኳን ተወልክልን ባባዬ ናታንኤል መልካም ልደት ይሁንልህ ❤❤❤ ቤብየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neimcaabdoulkaderchardi1306
Жыл бұрын
አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
43:13
ውብዬ ቆንጅትን አስከፋቻት.በደረቅ ዳቦ አሳደረቻት😱ተባብረን ናሂን አስለቀስነው😭
Nahi Tube
Рет қаралды 93 М.
25:33
ፊትህ ለዩቲዩብ አይሆንም እርሻ ብትጀምር ይሻልሀል . ናሂና ውብዬ አስለቀሱኝ 😭😭
Sunset Tube
Рет қаралды 17 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
8:07
ህዝቡን ያስቆጣው የናታን ድርጊት || ሰርግ በመሰለው ፕሮግራም ላይ ምን ተፈጠረ|| ጥቁር አደይ | tikur adey || natay and helina
ልዩ 10 [Leyu 10]
Рет қаралды 458 М.
10:21
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 75 М.
10:09
የጋሽዬ ልደት አከበርንለት.እናቴ ደስ አላት 🎂🎂🥰
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 101 М.
28:54
//የቤተሰብ መገናኘት// "አባት የለህም ለሚለው ለልጆቼ ጥያቄ መልስ አጊንቻለሁ..." የአመታት ጥያቄ መልስ አገኘ /በቅዳሜን ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 293 М.
38:46
ልዩ የበዓል ፕሮግራም ከአገልጋይ ዶኢ እምሩ እና ከልጅ ሌዊ ዮናታን አክሊሉ ጋር
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 208 М.
36:47
በፈረንሳይ ፓሪስ የወጣቱ ጆሴፍ አሳዛኝ ህይወት ለ 6 ዓመታት በፓሪስ ጎዳና ላይ@shegerinfo |Ethiopia |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 209 М.
28:33
🛎️ይሄን ቀን መቼም አረሳውም እወዳቹሀለው💕
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 211 М.
51:44
እናንተን ባላገኝ ራሴን አጠፋ ነበር😭በእንባ ሸኙን😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 74 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 548 М.
25:25
ቆንጅት ሜካፕ ተቀባብታ ስትወጣ ደረስንባት.ናሂና ውብዬ በሳቅ ወደቁ😱😂
Nahi Tube
Рет қаралды 157 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН