ያለምንም የቁጠባ ጊዜ ሁሉንም አይነት ብድር |መኪና|ቤት|ብር| credit| microfinance | business| Ethiopia | Tirita

  Рет қаралды 41,558

TIRITA BUSINESS REVIEW | ትርታ ቢዝነስ ሪቪው

TIRITA BUSINESS REVIEW | ትርታ ቢዝነስ ሪቪው

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@HamduAdis
@HamduAdis 3 ай бұрын
ዋናዉ ነገር ሚዲያ ላይ የምታወሩት ነገር እና መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ላይ ብቻ ነዉ እኛ በጣም አድርገን ትኩረት ማድረግ ያለብን። አባል መሆን(የአ/ድርሻ መግዛት እና አለመግዛት የሚባለዉ ነገር ምንም ችግር የለዉም።1 እኛ የግል ባዶ ቦታ ያለዉ ሰዉ ቤት መስራት(መገንባት ቢፈልግ እንዴት ነዉ? 2 እኛ አንድ ደንበኛ የአ/ድርሻዉን ብቻ ገዝቶ እና 30% በአንድ ጊዜ ቢቆጥብ እንዴት ነዉ
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 3 ай бұрын
የሞባይል ሳይሆን የቢሮ ስልክ አላቸው ወይ!? በህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ ተመዝግበዋል ወይ? ምን ያህል አባል አላቸው!? የፋይናንሰ ወይም የካፒታል መጠናቸው ስንት ነው!? ከተመሰረተ ስንት ጊዜ ሆናቸው!? ከፌደራል ወይም ከከተማ አስተዳደሩ የተሰጣቸው የማህበራት የስራ ፈቃድ አላቸው ወይ!? ካላቸው የታደሰ !? ያልተሰረዘ!? በሳኮ ተመዝግቧል ወይ!? እንዲህ ብለህ ብስል ጥያቄዎችን አንሳ!? ያኔ አንተም ተማኝ ተከታይ ታፈራለህ የሰማህም ይጠቀማል። ለምሳሌ መኪና ያገለገለ የመቼ ምርትን ይጨምራል ወዘተ በተረፈ በርታ
@yonasyoni9146
@yonasyoni9146 3 ай бұрын
የእውነት ከሆነ ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ ግን እዚህ የሰማኸው እና እነሱ ጋር ስትደርስ በይበልጥ ቁጠባውን ከጀመርክ በኋላ የሚያመጡብህ ፕሮሰስ በጣም ከባድ እና ብሩን ላለመስጠት የሚመስል ነገር ስላለው እውነቱን ተናግረው የእውነት ቢሰሩ በጣም ጥሩ ይሆናል አብዛኛው ሰውም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
@BiniyamYoseph-w3y
@BiniyamYoseph-w3y 3 ай бұрын
ግልፅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እናመሠግናለን እንደቃላችሁ እንጠብቃለን
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 3 ай бұрын
አንተ ልጅ ቅንነትህን ወደድኩት ነገር ግን ስለ ህጋዊነቱ ድርጅቱ ከተቋቋመ ምን ያህል ግዜ ሆነው ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ኢትዮጲያውያን እንዴት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ ይሄን አይነት ጥያቄዎች መጠየቅ ነበረብህ በተረፈው በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክልኝ
@BekoTube-BM
@BekoTube-BM 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/qmSzcol8qZKae9U
@neimamessei
@neimamessei 3 ай бұрын
ወላሂ ሁሉም የተናገረችው ውሸት ነው እኔ መረጃ አለኝ
@neimamessei
@neimamessei 3 ай бұрын
ብድር የሚመቻቸው ከ21ቀን በኋላ ነው በጠም ያሰፍራል የሚያወርት ሌላ የምተገብሩትሌላ😅
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 3 ай бұрын
@@neimamessei አምንሻለሁ ሁሉም የሚያወሩት ሌላ ነው የሚሰሩት ሌላ
@RashuJarso
@RashuJarso 3 ай бұрын
ምን​@@neimamessei
@HaysemJaefer
@HaysemJaefer 3 ай бұрын
Ateyayeqih betam des yilal Berta eande rasih huneh now mititeyiqew yallehew ❤
@melakuayalew9132
@melakuayalew9132 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስላምታቀርብልን ነገር ሁሉ ግን ወደ ክፍለ ሀገር ብራንች ቢኖራቸው።
@neimamessei
@neimamessei 3 ай бұрын
ውሽት ነው ለሀብታም ብቻነው የምያበደርት
@tesfalemhayle-ob1ip
@tesfalemhayle-ob1ip 18 күн бұрын
eshi yeniewud tadiya beziwu beneka tekawumos arif mtywu yebdr ena kuteba kale mansion argin Please
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 3 ай бұрын
ጎበዝ ነህ! በሳል የሆኑ ጥያቄዎችን ነው የምታነሳው። ብዙ ግዚ እንዲህ አይነት ድርጅቶች የሚያወሩት እና የሚሰጥት አገልግሎት አይገናኝም። ለምሳሌ አዋጭ የዚህ ችግር ሰለባ ነው። ያም ሆነ ያንተን ጥያቄዎችና ሐሳቦችህን አመሥግኛለሁ! ቀጣይ ስለ ዋስትና የብድር ወለድ ምጣኔ ና የመመለሻ ጊዜ ! ወዘተ ቢነሳ
@TeketelewMamuyeBogale
@TeketelewMamuyeBogale Ай бұрын
ያለምንም የቁጠባ ጊዜ የተባለው ውሸት ነው።3 ወር ወይም 4ወር መቆጠብ ግዴታ ነው።ይህንን ቪዲዮ አይቼ ሄጄ ስጠይቅ ቁጠባ ግዴታ ነው ብለውኛል። ስለዚህ ከሌሎች የቁጠባ መህበር የተለየ ነገር የለውም።
@gosayea.6648
@gosayea.6648 3 ай бұрын
ወለድ የለም ግን የአገልግሎት ክፍያ ነው😂😂😂
@TemaledegnAyele-cb5hv
@TemaledegnAyele-cb5hv 3 ай бұрын
Hawassa atimetum?
@tamefieshek9165
@tamefieshek9165 2 ай бұрын
ትጋት የሚለው ስም በስክሪኑ ላይ ከስልክ ቁጥር ጋር በትልቁ ቢጻፍ የበለጠ መከታተል ይቻላል
@GanoAndia
@GanoAndia 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:10
@BayushAyanu
@BayushAyanu 3 ай бұрын
Ene kutaba majamari efaligalo Arabi hagari negni echilalo semata ebadaralo katachale nigarugnu❤❤❤❤
@ZelalemAmsalu-g8q
@ZelalemAmsalu-g8q 3 ай бұрын
gobez teyaki neh berta
@AdnewMulaw
@AdnewMulaw 3 ай бұрын
መስቀሌ ከልብ እናመሰግናለን
@DemelashAlemu-l6l
@DemelashAlemu-l6l 3 ай бұрын
ወለድ አከፋፈል እና የእርሱ ተቀማጭ የሚወልደው ምን ያህል ነው?
@nahom27
@nahom27 3 ай бұрын
Were becha minim antekemimim telalche weld sent new clear?
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k 3 ай бұрын
እንዴት ማመን ይቻላል ?. በሚዲየያ የሚቀርበዉ የቢዝነስ ምክር እና ቁጠባ ፣ ብድር.. የሚባሉ የአየር ላይ ተቋማት አጠገብ ደርሰዉ ሳዩት ባዶ ዉሸት ሆኖ የገኘኛለሉ ፡፡ ይህኛስ ምን መተማመኛ አለዉ ?.
@MENGESHAGEMECHU
@MENGESHAGEMECHU 2 ай бұрын
your telephone is not worked please solve it.
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 3 ай бұрын
ከወለድ የፃ ከሆነ የድርጅቱ ጥቅም ምንድነው ግልፅ አልሆነልኝም
@ensharmohammed3415
@ensharmohammed3415 3 ай бұрын
How many members do they have? Do they have insurance for their members money? What was the dividend for the last 2yrs? Thank you.
@insidetheworld1360
@insidetheworld1360 3 ай бұрын
Oooooohhhhhhh betyyyý
@AbuMehifuza
@AbuMehifuza 2 ай бұрын
ከደንወዝ ውጪ ስንት ብንቆጥብ ተጠቃሚ እንሆናል? ምክኒያቱም አነሰተኛ ነጋዴ ነኝ።
@YafetGulelat-bk8rv
@YafetGulelat-bk8rv 3 ай бұрын
ይሄ ነገር ለአዲስ አበባ ብቻነው ወይስ ለሁሉም
@seifuhaile7762
@seifuhaile7762 3 ай бұрын
በቤት መበደር ይቻላል?
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 3 ай бұрын
እኔ የምለው እኔ አንድ አመት አለፈኝ መቆጠብ ከጀመርኩኝ ግን (ምንም የለም እንዴት እንዴት ነው ግን ነገሩ? መልስ እፈልጋለሁ ግን?
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 2 ай бұрын
zim belesh gunecheshen atadekim....manem bider ayesetem ....awachi arif new ahun balew huneta
@AschalewWendemneh
@AschalewWendemneh 26 күн бұрын
የቢሮ ስልካቸውን አሣውቀን
@AlfenurAlfa
@AlfenurAlfa 3 ай бұрын
ሰልካቸዉ ቢዚ ነዉ ሌላ ልናገኛቸዉ የምንችልበት ሰ ቁ ይኖርሀል ??
@kokortube5086
@kokortube5086 3 ай бұрын
Be wushet atmulun vision micro finance endezy bilow gn aydelem
@FullScollar
@FullScollar 3 ай бұрын
Egzeoooo😂😂😂😂😂 kededa tuuuuuu mafriya😅😅😅😅😅
@Nanikedir
@Nanikedir 2 ай бұрын
Hi how are iam living in South Africa nationally ethiopia I want buy car like taxi pls tell what you need from me
@Ashenafi-dz7lo
@Ashenafi-dz7lo 2 ай бұрын
Hawassa ale waye yezi kuteba mahiber
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 ай бұрын
ድርጅቱ በርከት ያሉ ተበዳሪዎች በነርሱ በኩል አሟልተው የብድር ጥያቄ ሲያቀርቡና እናንተ ግን በቂ ካፒታል ባይኖራችሁ ምን ታደርጋላችሁ?
@Alexiron-v9l
@Alexiron-v9l 2 ай бұрын
ወለዱ ስንት ፐርሰንት ነው
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 3 ай бұрын
tkami mker adrasha endelgalen
@musieasefa9159
@musieasefa9159 2 ай бұрын
አባል መሆን እፈልጋለሁ።
@erimyastaye9329
@erimyastaye9329 2 ай бұрын
ሀሳባቸው ጥሩነው በተግባር ባዶ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 3 ай бұрын
ለቤት ብድርም ሆነ ለመኪና ብድር አንድ ሰው 30 ፐርሰንቱን መቆጠብ ያለበት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው...? ወዲያው ቆጥቦ ብድሩን ወዲያው ማግኘት ይችላል...?
@tiritareview
@tiritareview 3 ай бұрын
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ ሙሉ መረጃውን ያገኛሉ
@denelsonkebede2037
@denelsonkebede2037 3 ай бұрын
አታዳምጡም እንዴ መልሱም እኮ ቪዲዮው ላይ አለ። አንድ የታዘብኩት ነገር ሁሌ ጭብጡን ከሃ እስከ ፐ ሳንረዳና ሳናዳምጥ ለጥያቄ መቸኮልና ኮሜንት ለመጻፍ እናስቀድማለን። 30 ወዲያው ቆጥቦ ወድያው ፕሮሰስ መጀመር እንደሚቻል ተብራርቷል። ጎሮ ሄድ ኦፊስ መሄድ ነው።
@fraoltesfaye1497
@fraoltesfaye1497 3 ай бұрын
Yet ale silku​@@tiritareview
@ayanuurgie3631
@ayanuurgie3631 2 ай бұрын
Wushet new
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 ай бұрын
ምን ያህል ካፒታል አላችሁ አሁን ላይ? ትጋት ከተመሰረተ ስንት ጊዜዉ ነዉ። እነዚህን ጉዳዮች ካልገለፃችሁ ፣እኔ አላምንም።ኸኸኸኸኸኸ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
ምርጥ ጥያቄ ነው!... ሰውዬው የተነገረውን ብቻ ከሚያዳምጥ በተለይ የሚሰጠውን አገልግሎት ሳይሆን ስለ ድርጅቱ ህጋዊነትና ካፒታል ወዘተ እርስዎ ያሏቸውን ጥያቄዎች መጠየቅ ያሻል😊
@wollokabie
@wollokabie 3 ай бұрын
2yrs
@MengistuGirma-j7k
@MengistuGirma-j7k 3 ай бұрын
በኦፕሬሽናል ማኔጄሯ የተነገረው እውነት ከሆነ በትክክል ለማህበረሰቡ የቆመ እና ዘመናዊ ቁጠባና ብድር ተቋም ነው:: ልመሰገኑ ይገባል:: ነገር ግን እንዴት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ አርባምንጭ መውረድ ይችላል:: አስቡበት::
@hailem9116
@hailem9116 3 ай бұрын
ለምድን ነው ቀጠባ ላይ ብቻ ትኩርት የምታደርጉት ጥሩ ደሞዝ ኖሮት ከደሞዙ በእየወሩ እየከፍ መኪና መግዛት ቢፍልግ ለምን የግድ 30% ቆጥብ ትላላችሁ?በተጋነነ ወለድ አበድራችሁት እንዴት 30% ቀድመህ ቆጥብ ትላላችሁ?ለምሳሌ እዋሽ ባንክ ደሞዜን አይቶ በእየወሩ የምከፍለውን ተሰማምተን ያለምንም ቁጠባ መኪናወን ገዝቶ ይስጠኛል ለምን እናንተ ጋር ቅድመ 30% የሆናል ከየት ያመጣል ሰው?ማህበረሰቡን ትንሽ ብታግዙት ጥሩ ነው ለምሳሌ 10% ቢሆን የሚቆጥበው
@mohammedburahaba8710
@mohammedburahaba8710 3 ай бұрын
Awash endeza yadergal ende?
@MeskeremTesfayeBekele
@MeskeremTesfayeBekele 3 ай бұрын
​@endeza ke sayehon hebertesebum tasabi bederg bizu sew taterfubetaleahewmohammedburahaba8710
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 3 ай бұрын
አድራሻ የት ነዉ
@ZerubabelTefera
@ZerubabelTefera 2 ай бұрын
የት ነው ስልክ ካለ?
@GjjrDer
@GjjrDer Ай бұрын
ምን አለ ለክፍለ አገር ብሰጡ ምንአለ
@meftasiman5195
@meftasiman5195 3 ай бұрын
ሠላም እናተን እዴት ማግኝት እችላለሁ
@gashawdemissie7199
@gashawdemissie7199 3 ай бұрын
አደማ የትአለችሁ?
@EsayasMossie
@EsayasMossie Ай бұрын
Enante sitakeribu 20000 esike 30000 menesha kapital liseru yemichilutin sira akiribu sera atun yemenesha chigiri new yalbet
@AsnakeBalcha-eo2xj
@AsnakeBalcha-eo2xj 3 ай бұрын
በቤት ካርታ ማስያዣ ለመኪና መግዣ ብድር ማግኘት ይቻላል ወይ ???? ከክፍላገር ከሞጆ ነው መልስ ስጡን
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
ለምን ባንክ ኣያናግሩም!?... ይህ ዓይነት አሰራር አላቸው ምናልባት ከወለድ ነፃ ከፈለጉም ሊኖራቸው ይችላል!... ያናግሩ!..... ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ይባላል!😊
@BettyHussen
@BettyHussen 3 ай бұрын
ባንክ ለመኪና ይሰጣል ከሰጠስ መስፈርቱ ምንድነው ካወቁ ያሳውቁን​@@ShegerBusiness
@Yaya16280
@Yaya16280 3 ай бұрын
6 meto she bidir feligalew ebakachu kewelid netsa kehone sira alegn kefilalew
@Sassy387
@Sassy387 3 ай бұрын
KeWeled netsa kehone yedirijitu tikim min lihon new?
@AsheBakala
@AsheBakala 3 ай бұрын
Hawassa atimetum woynim indemitnegr kehone kelela yeteshale yimesila
@masifimayalaw
@masifimayalaw Ай бұрын
weshet wheshet yemetawerawena yemiserut ande aydelm haden nebere gene ayegenagnme weregna
@Salahayoub-p4s
@Salahayoub-p4s 3 ай бұрын
Wshet new eza sthedu mesfertu betam kebad new yebet karta asyzu ylalu
@tiritareview
@tiritareview 3 ай бұрын
Hedo mayetu ayikedmim
@Betty12195
@Betty12195 3 ай бұрын
@@tiritareviewene 1 million alegn ena kenrsu yekrun tebdire megzat echilalew malet new
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 3 ай бұрын
አድራሻዉ የት ነዉ????
@YIBELTALAYENEW-h3n
@YIBELTALAYENEW-h3n 3 ай бұрын
መጀመርያ.ስልካችሁን.ክፈቱ
@eliabe7879
@eliabe7879 3 ай бұрын
በስንት ቀን ፕሮሰሱ ያልቃል ጠይቃት
@fraoltesfaye1497
@fraoltesfaye1497 3 ай бұрын
Jamo yet sefer
@hayatahmad5777
@hayatahmad5777 3 ай бұрын
Ke weld nsa ye aglglot kefya men yahel new alxeksachehutm
@fiyorizewde8570
@fiyorizewde8570 3 ай бұрын
This,is,one of the secret promotion. What you are not telling us is the high interest rate of those so called mico credits. at tines reaching a net level of 25 to 30 percent per annum.
@Alexiron-v9l
@Alexiron-v9l 2 ай бұрын
በቁጥር ቢገለፅ
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu 3 ай бұрын
ደሞዝተኛ ሰው ከሌሌንስ
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 3 ай бұрын
እንደሚያወሩት አይደለም። hiden info የማይገጡት ልትበደሩ ስትሉ ያመጡታል
@abelardost8013
@abelardost8013 3 ай бұрын
ወሬ ነው አቃቸዋለሁ❗️ ቶሎ እንደሚሉት አይሰጡም፣ ሲቀጥልም ብር ሳታስቀምጥ አይሰጡም። ያለ ቁጠባ ጊዜ የሚሉት ተረት ተረት ነው❗️
@tesfuseni8001
@tesfuseni8001 3 ай бұрын
betam yemiyaberetata hasab nw ena pls mulu mereja lemeteyek beakale hedo sele kuter betasawekun elalewe
@MeseretDani
@MeseretDani 3 ай бұрын
Terw new gerg mene ga new
@LoveMy-uq4xs
@LoveMy-uq4xs 3 ай бұрын
Let's know the right info, it's not clear, don't make it ambiguous, no need to hide ur createria
@gashawdemissie7199
@gashawdemissie7199 3 ай бұрын
አደማ ከተማ የላችሁም ?
@zafugetachew-uz4yn
@zafugetachew-uz4yn 3 ай бұрын
Weshtam
@shemlesgeletu9923
@shemlesgeletu9923 3 ай бұрын
30 persent bezu new kenesut
@AfibiyaIjigu
@AfibiyaIjigu 2 ай бұрын
ግን እኮ 4 ወር እና6 ወር ነው በዛላይ ዲፖዚት አድርገን ወዲያው አይሰጡም
@Ashenafi-dz7lo
@Ashenafi-dz7lo 3 ай бұрын
በክልል ከተሞች ቅርንጫፍ በቶሎ ቢከፍቱልን ከሀዋሳ
@feyiselawol8915
@feyiselawol8915 3 ай бұрын
Interest rate is too high
@DagimFamily
@DagimFamily 3 ай бұрын
ቀደዳ ነው ለቤት ግዢ 1 ዓመት እና ሌላ ብድር ከ 21 ቀን ይላሉ very very sad please give us real info or don't😪😪😪😪 post it.
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 3 ай бұрын
አንድ ሰው ወደፊት የሚፈልገውን ዓላማ ለማሳካት ይችል ዘንድ መቆጠብ ለመጀመር ሲፈልግ ለሚያስበው ዓላማ ምንያህል መቆጠብ እንዳለበት ምክር ትሠጣላችሁ ወይ?
@ሰለሀ
@ሰለሀ 3 ай бұрын
በርታ አኛን ዉክላህ አስፈለጊዉን ኢንቴርቪ ስአዳረካልን
@JulietDelta007
@JulietDelta007 3 ай бұрын
Scammers are on another level ,...brrroooooooo. Do not fooled by sxammers.
@እቢ
@እቢ 3 ай бұрын
መቶ ሺ የሻይ ነዉ😂
@HaniHailu-xs6ue
@HaniHailu-xs6ue 3 ай бұрын
Yale kuteba nw inde ?
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 2 ай бұрын
were becha
@NazrawiwNeba
@NazrawiwNeba 3 ай бұрын
አጠቃላይ ወሬያቹ ከመቶ ሺ ብር አይወጣም ምንድነው አናበድርርም አትሉም እንዴ
@HaniHailu-xs6ue
@HaniHailu-xs6ue 3 ай бұрын
100 shi be kuteba nw inde yemiyabedirut?
@alemashmeles6630
@alemashmeles6630 3 ай бұрын
ውሸታም ሚዲያ ላይ መሬት ላይ ሌላ
@NazrawiwNeba
@NazrawiwNeba 3 ай бұрын
ኮንዶሚኒየም ከ 4 እስከ 8 ሚሊየን ብር እየተባልን ነው የምንበደርበትን መንገድ ይንገሩን
@doctorsolomon8893
@doctorsolomon8893 3 ай бұрын
አቤት ውሸት !!!!¡!!!!!!!! ወለድ ሳይኖረው ትርፍ kkkkkkkkkkkkkkk benatish አንቺ ሴትዮ በጣም ተቀደድሽ ዝም ብለሽ እዛው ማሳጅ ቤት ብትሰሪ ይሻላል 15000 ሺ ብር ለማግኘት ብለሽ ደሀ አታስበይ ለማያውቅሽ ውሸታም እንዳትበሉ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 ай бұрын
ቱሪ ናፉ አለ ጣሊያን።ኸኸኸኸኸኸ
@Yemi-G
@Yemi-G 3 ай бұрын
አዋጭ በስንት ጣዕሙ .. 25%
@DagimFamily
@DagimFamily 3 ай бұрын
ere kededa nw le bet 1 amet ena lela bidir eske 21 ken lies lies please five us the real info 🥲🥲🥲🥲
@insidetheworld1360
@insidetheworld1360 3 ай бұрын
Oooooohhhhhhh betyyyý
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН