ያለ እናት ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው | ያለፍሬ የቀን ውሏችን

  Рет қаралды 86,089

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

8 ай бұрын

ያለ እናት ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው | ያለፍሬ የቀን ውሏችን
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzbin.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzbin.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 507
@marizatube5186
@marizatube5186 8 ай бұрын
የኔወርቅ ወርቅ ወርቅ እህህህ እንደው አላህየ ሁለት መታ ወንድ ልጆች ስጥልኝ ለፍሬ. ወላሂ ከልቤ ነው ዱአ አርጉ መታ መታውን ይስጣት
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 8 ай бұрын
ላንችም ይሰጥሽ የኔ መልካም
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 8 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 8 ай бұрын
አሚንን
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v 8 ай бұрын
አሚንንን
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 8 ай бұрын
Anedem yelelew ale temesegen new
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
አንተ እንደውም በጣም ጎበዝና የስራ ልምዱም አለህ ❤ምንም የቤት ስራ የማይችሉ ወንዶች አሉ አደል እንዴ ለእነሱ አይነቶች ደሞ በጣም ይከብዳል ወገቤን ላሳርፍ ኡፍፍፍ ያልክበት ፓርት አሳከኝ😂 የኛን የሴቶች ድካም እዩ እንደዚህ ወንዶችዬ ቤት ሲዋል ድካም የሌለ ለሚመስላቹ😅
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 8 ай бұрын
እኔ ደግሞ መጥረጊያውን ይዞ እንደ እስክታ ያለው ፓርት ጥዋቴን ነው ያስታወሰኝ አይ ሼፍ ተወልዴ ምርጥ ነገር 😂😂😂😂❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@MaarY-zg7niአዎ እሷ ፓርትም ታስቃለች ይዩት እስኪ ሃሃሃ
@AsterBeyene-cp4gu
@AsterBeyene-cp4gu 8 ай бұрын
​@@MaarY-zg7ni❤❤
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 8 ай бұрын
በዚ ልክ ሀላፊነቱን የሚወጣ አባት ለሚስትህም የልብ እረፍ ት የምትሰጥ ባል በመሆንህ ደስ ይበልህ። ጎበዝ 💪 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ፍርዬም በሰላም ትመለስ ማማም በጥበብ በሞገስ ትደግላችሁ ❤❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 8 ай бұрын
ጎበዝ አባት ነህ ለሌሎዎች ወንዶች ተምሳሌት ትዳራችህ ይባረክ ልጃችሁ ትደግ ፍርዩም በሰላም ትምጣላችሁ ❤
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
እናንተም የምር ወላጅ ናችሁ ልጅም ወልዳችኋል አሳድጋችኋል እመብርኃን ለቁምነገር ታብቃላችሁ ምርጥ ቤተሰብ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 8 ай бұрын
በጣም ጣፋጭ የሆነች ልጅ !!!! እድለኛ ነሽ ማሚቶ ይህን የመሰለ አባት ስላለሽ ❤️❤️
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 8 ай бұрын
ጀግና አባት ነክ ቶንዴ ክብር ያገባካል ሴቶች ስታገቡ ባል የሚሆን አባትየሚሆን በደንብ ምረጡ
@redukebede3856
@redukebede3856 8 ай бұрын
True
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ጠንካራ አባት ነህ። የኢትዮጵያ ወንዶች ለሚስት፣ለልጆቻችሁ ቅን ሁኑ፣ታማኝ ፣ለቤታችሁ ሁኑ፣ሁሉም ሳይሆን አብዛኞቹን ነው ያልኩት ።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 8 ай бұрын
ማርያምን ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ ሰው እንዲህ ነው ሁለ ገብ የሆነ ሰው❤❤❤❤❤❤
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 8 ай бұрын
ጉበዝ የአመቱ ምርጥ አባት ነህ በጣም ይምታስቀኑ ቤተሰባች እድሜ ጤና ይስጣቹህ❤❤❤❤!!!!
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤የኔ ማር እናትሽ ስትባል በኣንድ ሰኮንድ ብድግ ቶሎ ትምጣላቹ ቤት ምንም ቢሆን ያለ እናት ያለሚስት ኣይሞላም በጣም የምወዳቹ ኤርትራዊ እህታቹ❤🎉
@bza7792
@bza7792 8 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አባት ❤
@seaditube7269
@seaditube7269 8 ай бұрын
የኔ ባልም እኮ ይሀው 2አመት በሙሉ ብቻው እያሳደገ ነው ትምህርት ሲሄድ ቁርስ አብልቶ ምሳ ቋጥሮ ይሸኘዋል አንተን ሳይ ባለቤቴ አስታወስከኝ ኢንሻአላህ ከጥቂት ወራት በኋላ እገባለሁ 😊
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
ሰላም ግቢልን እህታችን❤
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 8 ай бұрын
የኔም እንደዛዉ የ2 አመት ልጅ ትቼበት ነዉ የመጣሁት ተይ ብሎ ሲለምነኝ😢
@user-fj4gl6ld8p
@user-fj4gl6ld8p 8 ай бұрын
ቶንድዬ እዳንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን ቤቱን ቤተሰቡን የሚያከብር ሰው እግዚአብሔር ያከብረዋል በብዙ ይባርከዋል ብቻ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ❤❤❤ ፍርዬ በሰላም ተመለሽ እህታለም አለ እንጅ አንዳንድ ወንዶች የገማ ጫማቸውን እንኳን ሳሎን ላይ ለሚስታቸው ነው ሚተውላት
@ethio4421
@ethio4421 8 ай бұрын
Tikikil
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
ጨዋ የሆነች ልጅ አቤት ስትል ሲያምርባት እድግ በይ የኔ ቆንጆ ❤
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 8 ай бұрын
ምርጥ አባት ባል ከዛ አልፎ ምርጥ ሰው ነህ ቶንዴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፍርየም በሰላም ትመለስ❤❤❤❤
@emeyteshom8597
@emeyteshom8597 8 ай бұрын
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤
@etiokonjo7551
@etiokonjo7551 8 ай бұрын
You are the best dad ever. Your wife and your daughter are very lucky to have you.
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 8 ай бұрын
ያለፍሬ ከባድ ነው ግን ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
እውነት አድናቂህ ነኝ የበሰለውን እንኳን አቅርቦ. መብላት ሞት የሚመስላቸው ስንቶች አሉ እንተ ግን ጀግና ብዬሀለሁ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 ай бұрын
ቶንዴ አንደኛ ጀግና ነህ 🎉 በእውነት ልትመሰገን ይገባሃል ተባረክ!! ማሚቶዬ የኔ ቅመም ውድድድ❤❤ ፍርዬ በሰላም ተመለሽ
@yordanosberhe9635
@yordanosberhe9635 7 ай бұрын
በጣም ጣፋጭ የሆነች ልጅ ።እድለኛ ነሽ ማሚቶ ይህን የመስለ አባት ስላለሽ ❤❤❤።ምርጥ ቤተስብ❤❤❤
@tarkibalayn-hd3gn
@tarkibalayn-hd3gn 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ የምር እመብርሃን ጤናህን ትስጥ የምር ምርጥ ሰው ነህ ነባረክ
@Danat_21
@Danat_21 8 ай бұрын
You are a amazing dad . God bless you and your family 🙌🏿
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 8 ай бұрын
ቶዲ ላንተ በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም ትልቅ ስራ አለህግን ምንም ሳይገዲብህ ዝቅ ብለህ እደዚህ አይነት ስራ ትህትና ማሳየትህ ያስከብርሀል
@zekariasgebremicheal2640
@zekariasgebremicheal2640 8 ай бұрын
ጎበዝ ጌታ አሁንም ጸጋ ያብዛልህ።
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
ከአስተማሪው ነው ፍሬ በደንብ ነው ያስተማረችህ በጣም እምትደነቅ ሴት ነች ወንድን ማስተማር በጣም ብዙ ትእግስት ይጠይቃል አንተም ቶንዴ ጥሩ ባል አና ጥሩ አባት ነህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ :: እግዛብሄር ማማታን ለወግ መአረግ ያብቃላችሁ::❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር በሰላም ወደ ቤተሰቦችሽ ይመልስሽ ሼፍ ጥሩ አባት ነክ ቸባረኩ
@user-yd1zr9jz1e
@user-yd1zr9jz1e 7 ай бұрын
እኔ መንታ ልጆቼን ጥዬ የመጣውት 1አመት 2ወር ነው ምግብ እየሰራ የሚያበላ እሱ ነው ብዙ መሰዋት ለልጆቹ ከፍሏል ለእኔ ባሌ ጀግና አባት❤❤ ነው
@bezawitgeberedengle
@bezawitgeberedengle 8 ай бұрын
ቶንዴ በጣም ጎበዝ ነህ በተለይ በጠዋት ተነስቶ ለልጆች ምሳ ማሰር በጣም ከባዱ ነገር ነው i respect u❤️🙏🏻
@fikirteahmed9881
@fikirteahmed9881 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልላችሁ ምርጥ ወላጆች ናችሁ ማሚቶ ውለታችሁን እንዴት እደምትመልሰው እድሜ ለሁላችንም ሰጦን ለማየት ያብቃን
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 8 ай бұрын
ከሁሉም ነገር የገረመኝ ቶንዴ የማሚቶን ሻሽ እንኳን አልረሳም:: በእውነት ምርጥ አባት ነህ:እግዚአብሄር ይባርክህ!!
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 8 ай бұрын
ማርያምን በጣም ጎበዝ ነህ ቶንዴ ወንዶች ስልቹ ናቸው ወገቤን ላሳርፍ አይዞህ
@bettybelete3570
@bettybelete3570 7 ай бұрын
You're an amazing father and husband. Thank you for understanding that mothers' roles are not easy. Your daughter is beautiful and smart. Beautiful family! God bless you!
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 8 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቃቹ ክፉ ከቤታቹ ይራቅ ምርጥ አባት ለሁሉም ሞዴል የምትሆን 1ሼፍ አቦ እጅግ ይባረክ❤❤❤❤❤ፍሪታ ትናፍቂናለሽ ሰላም ተመለሽ ❤❤❤
@merrymegra
@merrymegra 8 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናናኸኝ ቶንዴ በተለይ የመጥረጊያዋ😂ጎበዝ አባት ነህ ጀግና በርታ
@sanaymeneda
@sanaymeneda 8 ай бұрын
ጉበዝጉበዝ ሼፍ ቶዴ❤❤❤አይዟችሁ በርቱ❤ፍርዬበሰላም ለቤትሽያብቃሽ❤❤❤❤
@marthatilahun5385
@marthatilahun5385 8 ай бұрын
ቶንዴ ምርጥ አባት፣ አንደኛ ነህ፣ ልክ እንደኔ ባለቤት ስለሆንክ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ በዩቲዩብ አስተያየት የሰጠሁት። ባለቤትህም አንደኛ ናት፣ ልጃችሁም የናንተን አርዓያነት ስለምትከተል አንደኛ መሆኗ አያጠራጥርም፣ ታድላችኋል።
@user-mg8dj9ec8m
@user-mg8dj9ec8m 8 ай бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ። እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ።።።።።።።
@user-xu5oq2kv5g
@user-xu5oq2kv5g 8 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ ወንዷች ከአንተ መምር አለባቸው አድናቂህ ነኝ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
ቶዴ ጀግና አይገልፀህም ምርጥ አባት
@natinuke
@natinuke 8 ай бұрын
Amazing dad❤ long life this family 💞
@TsigyDesalegn-ms3bw
@TsigyDesalegn-ms3bw 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አባት ነህ። ፍሬ ታድለሽ የሚያሳርፍ ባል አለሽ።
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 8 ай бұрын
Nice Father . Bless U
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 8 ай бұрын
Dagi, you are a good father and husband. God bless you and your family! Appreciate you👍
@rahelahenok
@rahelahenok 8 ай бұрын
Well-done Tunde. You are such an amazing dad 👏👏👏
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝና ጀግና ነህ ለሎች ወንዶች ካንተ ይማሩ ምግብ የበሰራዉን ለመብላት የምጨማለቁ በምስቶቻቸው ላይ ብቻ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤ግን የፊርይን ስራ አላወኩም
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 8 ай бұрын
ምርጥ አባት ማማዬን ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ❤❤❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 8 ай бұрын
ማሚቶየ እያሰብኳት ነበር የኔ ቆጆ❤ ጭር ብላቺሗ ያለ ፈሪ ቤቱ ጭር ብሏል
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 8 ай бұрын
Welldone!May God blessed you!
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 8 ай бұрын
ምርጥ ባል ነክ ለልጅክም ድንቅ አባት ነክ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@AkuFekade
@AkuFekade 8 ай бұрын
You are such a good father and husband, love you all .
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
እዳውበጣም ጎበዝ አባት ነህ ማሚቶዬ አይዞሽ ማማዬ ፍርዬትመጣልሻለች😢
@peaceforall6968
@peaceforall6968 8 ай бұрын
Amazing father
@user-vx7fr5oy6w
@user-vx7fr5oy6w 8 ай бұрын
You are the best dad God bless you and your family long life 🥰
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 8 ай бұрын
ማርያምን የማማዬ ነገር አሳስቦኝ ከረመ ቶንዴ ጀግና አባት ጀግና ባል ነህ የኔ ጎበዝ ፍርዬ በሰላም ተመልሰሽ ከልጅሽና ከባለቤትሽ ጋ ያገናኝሽ የኔ እናት ተናፍቀሻል😢❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 8 ай бұрын
በእውነት ዳጊ ጀግና አባት ማሚዬ እግዚአብሔር ይባርክ ጣፋጭ ❤❤❤
@alemkibru7688
@alemkibru7688 8 ай бұрын
ጎበዝ ቶንዴ በርታ እንደውም እያሰብኳቹ ነበር ቪዲዮህን ሳይደስ አለኝ ፍርዬ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ እናቴ🙏
@birhanafework9450
@birhanafework9450 8 ай бұрын
Bewunt gegina yetebarekih Firye beslam timeles mamaye chewa molawu betesebi yetebarekachhu nachihu bewunt 🙏
@mulukenbayisa7229
@mulukenbayisa7229 8 ай бұрын
በእውነት ምርጥ አባት ምርጥ ባል ነህ ከዚህ በላይ ቃል የለኝም !!! ፍሬ ከእንደዚህ አይነት ባል መንታ መንታ እመቤቴ ትስጥሽ የኔ ወርቅ ማማዬ የኔ አስተዋይ አባትሽ ድክም እዳይልብሽ ጠገብኩኝ አልሽ አይደል እናትሽን በሰላም ያምጣልሽ
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ቶንዴ በርታፍርዬንም ብዙ አታሰጨንቃት
@aberaareda6206
@aberaareda6206 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔጣፋጭ
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 8 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ መልካም አባት ነህ
@user-qv2ho8cn3i
@user-qv2ho8cn3i 8 ай бұрын
እውይ ልጄ ስታሳዝን 🙏ጎበዝ አባት ነህ❤️🥰
@babebe850
@babebe850 7 ай бұрын
You are such a good dad . God bless you and your family. Well done
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 8 ай бұрын
በእውነትጀግናነህ
@ethiopahagere6577
@ethiopahagere6577 8 ай бұрын
You are the best dad ever and all the best for your family and your douther god blessed all your family members and friends 🙏
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 8 ай бұрын
ቼፍ ቶንዴ ለትዳርህ ጐበዝ የሆንክ ሰው ነህ። በተለይ ያሳቅከኝ፣ እስኪ እንደ እናቶች ወገቤን ላሳርፍ ያልከው በጣም ያስቃል። ማሚቶ የኔ ፍቅር እደግ በይልኝ❤❤❤
@mitselalabera
@mitselalabera 8 ай бұрын
በርታ እዉነተኛ በል መልካም አባ ወራ ነህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁንና ትዳራችሁን ይባርክ ፍርፍየንም በሰላም ይመልስሽ
@jesusismysaviour8611
@jesusismysaviour8611 8 ай бұрын
You are amazing dad God bless you and your family🙏❤️
@user-dx3kl4ph2d
@user-dx3kl4ph2d 8 ай бұрын
ወይኔ የኔ ምርጦች ስታምሩ እሞ የኔ ማሚቶ እጅህ ይባርክ ስትል ስታምር የኔ ልጅ እምወድሽ 💚😘
@seble6210
@seble6210 7 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ምርጥ አባት ነህ ፍርዬ በሰላም ተመለሺ ማማዬንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት ልጅ ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@efrataeyasu4230
@efrataeyasu4230 8 ай бұрын
Very good father😊
@astekastek1000
@astekastek1000 7 ай бұрын
እጅህ ይባረክ በርታ ደስ ይላልአይለያቹ
@astertasew2332
@astertasew2332 8 ай бұрын
ሼፍ ቶንዶ እውነት ጀግና ነህ አይለውጥህ ፍሬ በቶሎ ተመለሺ እባክሽ
@henoshagos8046
@henoshagos8046 8 ай бұрын
Weye betam gobezi neke tonde ....firye tadeleshal yene konjo..wedddddd argachwalwe ...mamaye yene wede egzabher be mogese yasadegesh ❤❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 8 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ጎበዝ አባት ነህ❤❤❤❤❤
@betelhemasres1739
@betelhemasres1739 7 ай бұрын
Betam gobeze fereye & ena yetadelen nen betam egzyabehare yemsgen berta feram beselam temelse
@zainabyzz
@zainabyzz 8 ай бұрын
አባትና ልጂ ስታምሩ❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ አባትነህ
@msrak4498
@msrak4498 8 ай бұрын
ጀግና,,አባት,,ተባረክ❤❤❤
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም ጎበዝ ነህ ዋዉ ምርጥ አባትም የቤት አባዎራም አድናቂህ ነኝ ፍርዬ እድለኛ ነች
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 8 ай бұрын
በእዉነት እንዴት ጎበዝ እንደሆንክ መግለፅ ነው የሚያቅተኝ ።ብዙ ጉድ አለ በቤቴ እና ማነፃፀር ከባድ ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲🤲🤲
@user-oj7df3in4i
@user-oj7df3in4i 8 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ቶንዴ ጠንካራ አባት ነህ ፍርየ ታድለሻል ጥሩ ባል ስላለሽ ፈጣሪን አመስግኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Huyuh-fq8mm
@Huyuh-fq8mm 8 ай бұрын
ዳግም ምርጥሰዉ እግዛቤር ይጠብቃቹ ማማዬ እድግበይ❤
@fnansebhatu5538
@fnansebhatu5538 8 ай бұрын
Tondi I really appreciate you my dear you are best dad & husband you guys are lucky for each of you may GOD bless ur beautiful family & we miss you freye❤️❤️
@bettyzeyede8840
@bettyzeyede8840 8 ай бұрын
You are a amazing dad God bless you and your famille ❤
@samirahamid9739
@samirahamid9739 8 ай бұрын
Dagi I always enjoy your program you are perfect as a husband, father and a human being god bless you and your family. Love you ❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 8 ай бұрын
የአባት ተምሳሌት ነህ ለብዙዎች አርእያ ነህእጅግ በጣምብርቱ አባት ነህ ደስ ይላል
@bizuyemohammed2939
@bizuyemohammed2939 8 ай бұрын
ቶንዴ እዉነት በጣም ጎበዝነህ ፍርየም በሰላም ያምጣት ሁሉም ወንዶች እንዲህ ቢያዩት ደስስስስስስ ይለኛል 1ኛ ማስተር ሸፍ
@misbeke
@misbeke 8 ай бұрын
Ewyyy God bless you more Chef, Frie i can see that you are blessed having a husbnd and a father likeTonde is a blessing by itself. Exemplary husband to all concerned❤
@topiyanhelo6992
@topiyanhelo6992 8 ай бұрын
አሸፍ ቶዴ ምርጥ አባት ፍርዬ የኛ ፍልቅልቅ ተሎ ነይልን❤❤❤❤
@tar5792
@tar5792 8 ай бұрын
ዋው ቶንደን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምርጥ አባት ግን ይሄ የፍርዬ ውጤት ነው ማሚቶዬ እድቅ በይ የኔ ጨዋ ጣፍጭዬ ውድድድ❤❤❤❤
@seadi5
@seadi5 8 ай бұрын
ማሻአላህጎበዝነህ
@wesenrodas1570
@wesenrodas1570 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አባት ነህ በርታ ከይቅርታ ጋር ልጃቹን በቀኝ ብትበላ መልካም ይመስለኛል
@user-ys7qq4tx2q
@user-ys7qq4tx2q 8 ай бұрын
የኔ ዉዶት ደስ ትላላቹ ማማየ የኔ ፍቅር አንዴት እንደ ምወድሽ እጅህ ይባረክ ሰትል ልቤ በላችኝ
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያን ያለ ወንድ በደንብ ቢያየው ጥሩ ነው ጥሩ ይማርበታል እላለው ተባረክ
@selameshetu4594
@selameshetu4594 8 ай бұрын
You Are Amazing dad
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 8 ай бұрын
ምርጥ አባት ነህ ጎበዝ🙏🙏
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v 8 ай бұрын
አተ መልካም አባት መልካም ባልም ነህ መልካሙን ሁሉ ይለግሳችሁ እዝነት መተሳሰብ መከባበር የምናየው በናተነው
@netsanettesfaye7863
@netsanettesfaye7863 8 ай бұрын
Tondyeee ... You are best ... I swer ...Good job
@selamisare5466
@selamisare5466 7 ай бұрын
You are a amazing dad god bless you and your sweet family🙏❤❤❤
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 380 М.
አውቃችሁ ነዉ ያደረጋችሁት😭😭😭
17:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 22 М.
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 26 М.
ስዊት በልደቷ ቀን ምን ገጠማት?
18:33
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 324 М.
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 8 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 26 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,1 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 8 МЛН