ፍርዬ በስጦታ አንበሸበሸችን | የዱባዩ ሻንጣ ተከፈተ

  Рет қаралды 168,839

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Жыл бұрын

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzbin.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzbin.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 407
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ማማዬ በስጦታ ተንበሸበሽ እናት እኮ ልዩ ናት ለልጁዋ እንኩዋን ደስ አለሽ ማሚቶ ፍሬ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጃችሁን ያሳፍግላችሁ ጥሩ ደረጃ ያድርስላችሁ 🥰
@meroonmeroon5422
@meroonmeroon5422 Жыл бұрын
ወሸከሸጨዘሸጠሸሰሸቀ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
እህቷ ስታምር ስርአቷ ደሞ ልዩ ነው ፍሪዬ ታድለሽ ምረጥ እህት አለችሽ::
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fg4rq7dk3l
@user-fg4rq7dk3l Жыл бұрын
አሚንአሚንአሚን
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
አሚን ደምረኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-fg4rq7dk3l ውዶቼ ደምሩኝ
@user-fg4rq7dk3l
@user-fg4rq7dk3l Жыл бұрын
አሚ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ውይይይይይይይ ስደት ባለመመቻቸት ስንት ግዜ አይቻችሁ አላውቅም ነበር ይሄ ደስተኛ ቤተሰብ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለጥምቅት በአል ዋዜማ አደረሳችሁ / አደረሰን 🙏🏼
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b Жыл бұрын
ለእህትሺ አሳንሰሻታል ስጦታዉን
@onelove1703
@onelove1703 Жыл бұрын
ለእህትሽ ዩትዩ ቻናል ክፈቺላት በጣም አንጀቴን ትበላዋለች ድንግል ማርያም ታስብሽ
@japinuru1855
@japinuru1855 Жыл бұрын
አናት እኮ የቤት ድምቀት ናት ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እህቴ ለፍሬ እህት እንዴት ደስ የምትል ነች ደግሞ ምርቃቶ እማምላክን እየጠራች የምትመርቀው ደስስስስስስስስ ይላል ፍሬ ይገባሻል 🙏🏼
@toyebaemame8364
@toyebaemame8364 Жыл бұрын
ምን አይነት ጣፋጭ ልጅ ናት ሁሌ እንባዬ ይፈሳል እሷ ስታወራ ወላሂ አይ አስተዳደግ አላህ ያሳድግልሽ ወንድም እህት የሚሆናት አላህ ይስጥሽ ምርጥ ልጅ ናት ምርጥ አስተዳደግ ነው ያሳደግሻት ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከነሙሉ ቤተሸቦችሽ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
እደት ደስ ይላል በሻጣሙሊ ስጦታ ያውም ከውዶ እናት. መሽአላህ. ያረብ እኛንም ከፍሚሊጋር እምንደሳአርገን ባገራችን
@mekiyahaile7452
@mekiyahaile7452 Жыл бұрын
ያለው ሠው ማማሩ ማጣትን ያርቅልን
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
በጣም ኡፍ ድህነት አይኑይጥፋ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@umusebrina8622 ውዶቼ ደምሩኝ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
​@@blentube3002ብልፅግና ነሽ ከተደመርን ቆዬንኮ የት ከርመሽ ነው 😂😂😂😂
@user-mk7nf8yj9v
@user-mk7nf8yj9v Жыл бұрын
እህትሽ ትህትናዋ ደስ ስትል. 💃💃💃♥
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-ux7hk9tw9f
@user-ux7hk9tw9f 7 ай бұрын
​@@semiethiotub15:39 15:40 15:41
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
ማሚቶዬ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ አንቺ ደግሞ አድገሽ የምትጦርያቸው ያድርግሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ወይኔ ፍሬ እህትሽ ስርአቷ ❤የኔ ማር ዶይዬ አስተዳደጋቹ በስማም😍😍😍😍😍ጨዋ ጨዋ👏 ሁሌም ተደሰቱ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
በጥቅሉ ዱባይ የሄድሽው ለስጦታ ለማጣትነው ፍርየ ደስስትሉ በርግጥ ለሁሉም ቤተሰል አዳድሲባል ስደት እኛየቀለቸን ምንይዘን ምንአርገን እያልን ነው
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ፍርዬ በስንት ቀን ይህ ሁሉ ስጦታ እኔ ስንት አመቴ በአንድ ቀን ይህንን መግዛት አልችልም ለቤተሰብ ልብስ መላክ እፈልግና ምርጫን ካልወደዱስ እላለሁ በእርግጥ ከውጪ ሲመለሱ ስጦታን ይጠብቃሉ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Жыл бұрын
የኔ እህት በተሰጣት ስጦታ እንዴት እንደተደሰተች❤❤ለንዳንቺ አይነት ትሁት ምንም ቢሰጥ ደስ ይላል
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ማማዬዬ የኔ ጣፍጪ 😍😍😍❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤❤❤እናትኮ ልዩ ናት እናታች ገበያ ውላ ስትመጣ ለራሷ ሳትሳሳ የምታመጣልን የነበረቹ የሁሉም እናት 1000 እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ ያመጣሽላቸው ስጦታ በጣም ደስ ይላል ማሚቶ እንኳን ደስ ያለሽ
@ereyereyerey1376
@ereyereyerey1376 Жыл бұрын
Wow beautiful and happy family 🥰🥰🥰 God bless you all
@delina9054
@delina9054 Жыл бұрын
I love this family 💕they inspire us 🥰
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤
@user-nz8pe2zp8r
@user-nz8pe2zp8r Жыл бұрын
ፍሬ! ትለያለሽ። ምርጥ ሞደሎቻችን ናችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@amleworkketema5211
@amleworkketema5211 Жыл бұрын
Wow frie betam desi telalchu mamay tadel endeanchi ayent enat selesetat betam ewdachalehu emebete mariyam tetebkachu
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 7 ай бұрын
ማማዬን የምታሳድጉበት መንገድ አለማድነቅ ንፍጉነት ነው : በዚህ እድሜዎ ስነምግባሮ ጨዎነቶ ስርአቶ የመሳሰሉት ባጠቃላይ ጥሩ የቤተስብ ውጤት ናት ::
@chekolechababi7677
@chekolechababi7677 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@nebiytetasefy1915
@nebiytetasefy1915 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኔ በግሌ ሱሴ ናችሁ ፡፡ ይቅርታ ግን ከናንተ አላውቅም አሮጌ የማማዬ መጫዋቻ በየቤቱ አካል ጉዳተኛ ሆነው መጫወቻ ያጡ ህጻናት ለምሳሌ ሸገር ኢንፎ ላይ ቀርቦ የነበረው ልደታ አካባቢ ሁለት እግር የሌለው ህጻን ብዙ ምኞት አለ 4 አመቱ ግን እናት ምንም የላትም ለደዚህ አይነቶቹ ብትሰጡ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦችሁ
@wabbii4211
@wabbii4211 Жыл бұрын
ቦርሳው የግብረ ሰዶማውያን ነው አረ ወገን እያየን ሁሉንም ብንገዛ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያሳችሁ በጣም ደስ የምትሉ እና ለሌላም አርአያ የምትሆኑ ናችሁ አላህ እድሜ ይስጣችሁ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 7 ай бұрын
Friye betam des yemil vidio nw tebareku fiqeracu ayqezqiz medhaniyalem ay leyachu 🙏🙏🙏🙏friye ebakeshin bebet weste yemisera sira negerign please.
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ፍሬ እግዛብሄር ይስጥሽ ሰው ማስደሰት እንዴት ደስ ይላል እግዛብሄር ፍቅር ይስጣቹ ቅድስት ድንግል ወንድ ልጅ ብሰጣቹ ማርያም በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 Жыл бұрын
ደስ የምትለው ጥዶች ማማዬ እንኳን ደሰ አለሸ 😍😍😍❤️❤️❤️❤️
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ማማየ እንኳን ደስአለሸ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰሰሰ ሰትሉ የምር በጣም ነው ደሰሰሰያለኝ😍😍❤
@Sadaaymim
@Sadaaymim 7 ай бұрын
ፍርዬ አላህ ደሞ ለማማዬ እህትና ወንድም ይወፍቅሽ ያረብ የሁሌም ዱአዬ ነው
@tgabab6759
@tgabab6759 7 ай бұрын
ተባረኪ ደስ ትላላችሁ❤
@user-mq8js8ib7h
@user-mq8js8ib7h Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላማችሁይብዛ
@Remlashemsu
@Remlashemsu 8 күн бұрын
ስታምሩ ምርጦች እናደናንተ በፍቅር የተሞላ ኑሮ ይስጠን ❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያቹ እስከመጨረሻው
@tigist7
@tigist7 Жыл бұрын
ተባረኩ ደስታቹ ይጋባል
@henimak2727
@henimak2727 7 ай бұрын
እኔስ መቼ ነው ሞልቶልኝ ልጆቼን እንዲህ የማስደስታቸው ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁልግዜ ደስስስስስስስ ያድርጋችሁ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Жыл бұрын
ታውቃላቹ ወገኖቼ ስጦታ መስጠት እዴት በረከት እደሆን wow Amazing ❤ እኔ አክስት ነበረችኝ እስራኤል ብታምኑም ባታምኑም 13 ዓመት ተቀምጣ ወፍ አላመጣችልኝም ግን የናቴ ባባት የምትሆናት እህት ነበረችና አጋጣመ እግዚአብሔር ረድቶኝ ወደ ሀረብ ሀገር ከዛም እግዚአብሄር ረድቶኝ ወደ Canada 🇨🇦 ሄኩኝ ታዳ እምዬ ሀገሬ ስሄድ ለጎረቤቶቻችን ገዘብ ለዘምድ አዝማድ ልብስ እዲሁም ቁሳቁስ ምን ልል እደፈለኩ ይገባችዋል ብዬ አስባለው በመሰጥት ውስጥ ትልቅ በረከት አለ ለማለት ነው ውዶችዬ ተባረኩ ለሰው ስትሰጡ ያ ሰው ምን ያህል ይደሰትል❤❤!!!
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ እመብዙሀን ድግልማርያም ፍቅራችሁን ያብዛው
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
Beautiful family ❤
@meseretayash335
@meseretayash335 7 ай бұрын
የኔ ውድ ጣፋጭ ልጅ ከስጦታ በላይ ማማዬ እናትሽ ናት ላንቺ ስጦታሽ ያለቀሽው እንባሽ እፊቴ ላይ ነው❤❤❤❤
@abebashenkuteyoutube7868
@abebashenkuteyoutube7868 Жыл бұрын
ዋዉ ፍርየ በጣም ጎበዝ ስታምሩ❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ዋው የምወዳችው ቤተሰብ ፍሪታ እህትሽ እውነት ጨዋ ሰው አክባሪ ናት ስታምሩ ሌላ ጉዜ ጉን ጃንዋሪ ላይ ብዙ ሴል አለ በዛን ግዜ ነይ❤❤❤
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ትዳራቹ ይባረክ ፍሬ ለኔስ ስጦቷ አይሰጠኝም
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እማማዬእንኳንደስአለሽ።ሁልግዜሳቂ።አባትሽናእናትሽንምፈጣሪበጤናናበፍቅርይኑሩልሽ።በጣምደስየምትሉቤተሰቦችናችሁ።
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ዋው እንዴት እንደምታምሩ በስጦታ ተንበሸበሹ ፍርዬ ምርጥ ላንቺም የሚያስደስተውን ሁሉ ይስጭሽ
@user-ix7fm2js4z
@user-ix7fm2js4z Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እኳን ደስ አለሽ ስወዳችሁ
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
ዋው ፍርየ ስወድሽ ❤❤❤❤
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Жыл бұрын
Geta yibarksh yichmrelsh melkam sew nesh balshim lejachunm geta yibarkachu
@yenetube313
@yenetube313 Жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@user-pu1nk7gi9l
@user-pu1nk7gi9l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅረ ያኑራችሁ ስታምሩ
@astertekste4810
@astertekste4810 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ዋውውውው የዳጊ ጫማዎች ወደድኳቸው ማሚቶ እንኳን ደሳለሽ 😍😍😍😍😍😍
@eyerusalemtekeba2731
@eyerusalemtekeba2731 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉ ማማየ ቶንዴ ፍርየ ፍቅር የሆነች ነገር በስጦታ አምበሸበሸቻችሁ
@laylaabdulla4370
@laylaabdulla4370 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግላቹ እህትም ወድም ይስጣቹ
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 Жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው አስለቅሰሽን ነበር አሁን ግን ደስ ስላለሽ እኛም ደስ ብሎናል 💞💞💞💞
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እኛም እናመሰግናለን
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ ፍሬ።
@user-ju2oo4sl8k
@user-ju2oo4sl8k Жыл бұрын
የማርያም እዬ እንዴት እንደምወድሽ ከነስምሽ ጣፋጭ የሆንሽ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚልፋሚሊ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ማሻአላህህ ስታምሩ የኔ ጣፈጪ እንኮን ደስ አልሺ 😍❤👍
@betybecho6188
@betybecho6188 Жыл бұрын
Dese yelale gen mama bezawume share ena makafel bezawume edetelemede aregiyate betam teru leb yalate leje selehonech
@beetyube
@beetyube 7 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰሰሰሰ አለሸ ማሚዬ ሰታለቅሰ አለቀሸ ነበር በርቱ ዋውውውውውው ፍሬዬ🙏👌👌👌👌👌
@user-wc2fv7mp3k
@user-wc2fv7mp3k Жыл бұрын
wow dess setelu fetari yetbekachihu ewdachihuwalehu fri yene melkam weddd
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እኔ የምጠቀመው ሻፖ ነው ቶንዴ በጣም አሪፍ ነው ፈርየ ዱባይ መተሺ ሳላገኝሺ
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j Жыл бұрын
እንኳንአደረሳቹለጥምቅትበሀል
@mekdelawitberhanu2692
@mekdelawitberhanu2692 Жыл бұрын
Hi fire. Ezi setgebi tax areguesh ende? Endet neber hunetaw?
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጣችሁ።አይ እናት ለልጇ የማትሆነው የለም ከነሱ ደስታ በላይ ምን አለ።
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምረኝ
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ማሚቶዬ እድግ በይልኝ ስጦታዎቹ ሁሉ ልዩ ናቸው*
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 Жыл бұрын
ፍሬ ዳጊ እንዲሁም ቲኒጧ ቅመም የልጄ እኩያ በጣም ነው ምወዳችሁ ጌታን ችግሬን የምረሳው እናንተን ሳይ ነው ተባረኩ። አብራችሁ በፍቅር ጃጁ
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ 🥰
@asterzeleke9459
@asterzeleke9459 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍርዬ በውነት ትልቅ ሰው ነሽ
@proudethio1594
@proudethio1594 Жыл бұрын
Eweye , betam mitsasa .edig beye 😊kimem yehonesh lij
@MmMm-dg3in
@MmMm-dg3in Жыл бұрын
እናንተም ውድ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ. ፍርየ የኔ ልዩ ፈጣሪ ፈቅዶ ሀገሬ ስገባ በአካል ላገኝሽ እፈልጋለሁ.
@konjitdametie2881
@konjitdametie2881 Жыл бұрын
You guys deserve more and more
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አላህ አይለያቹው ምርጥ ቤታሰብ
@beztes2432
@beztes2432 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ደስታቹ ይብዛ, ቶንዴ ኮሜዲያን ሆነህ አዝናንተኸኛል 😁😁😁😁😁🤣🤣
@sofiweloyewa5793
@sofiweloyewa5793 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@user-mk7nf8yj9v
@user-mk7nf8yj9v Жыл бұрын
ደስ ሚሉ ቤተሰብ 👨‍👩‍👧
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
Yezi bet nigist liyu nesh yegebachewal🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Fireye tebareki
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከዚ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ከደስታና ከፍቅር ጋር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s Жыл бұрын
ምርጫ አንደኛ ነሽ ፍሬ በሁለት ቀን መዋከብ ምርጥ ምርጥ ነገር ነው ያመጣሽው አንደኛ👌
@molomolo1018
@molomolo1018 Жыл бұрын
አሜን ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ 🥰🥰
@HanaHana-pn5qp
@HanaHana-pn5qp 7 ай бұрын
So happpy for this family
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 ай бұрын
የኔ ቅመም እኳን በሰላም ለዚህ አበቃሽ እህቴ
@elza253
@elza253 7 ай бұрын
You guys a wonderful couples ❤❤❤❤
@hayathayat597
@hayathayat597 Жыл бұрын
እኔ ለባል ምንም ሳልገዛ አገር ልገባ ነበር እና ወደ ሱቅ ልሂድና ልግዛ ምርጥ ትምህርት
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ግን ፍርዬ በሶስት ቀን ምን ሰርተሽ ነው ስጦታ እምትገዢ በሶስት ቀን ስራ ይህ ሁሉ ይገዛል ተሰርቶ
@merhawitmehari2548
@merhawitmehari2548 Жыл бұрын
Nice famile ❤🇪🇷
@sanyimer409
@sanyimer409 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍሬ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ስወዳችሑ እኮ ማርያምን ❤😘ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ ሑሌም ሳቂልኝ ❤😘
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝትይበል ፍርዬ ቅን ሴት ባለቤተሽም ቅን ስው ነው
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ፍርዬ እውነት ትለያለሽ እራሴን እንዳይ መነፅር ነዉ የሆንሽኝ እውነት ትለያለሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እፍፍፍ እውነት አንቺን የምገልፅበት ቃላት አጣሁ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
She is the queen ❤
ሊያለያየን የሚችል ነገር ተፈጥሮ ነበር
29:47
Frie Dagi Family
Рет қаралды 205 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 34 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,2 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 90 М.
ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት
21:38
Frie Dagi Family
Рет қаралды 81 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 34 МЛН