No video

ያለ ስጎ ፓስታ እንስራ//በትንሽ ደቂቃ //ልዩ ጣዕም//special pasta recipe

  Рет қаралды 4,287

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #pasta

Пікірлер: 38
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🥰 ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሁላችሁንም ከልብ በሆነ ምስጋና እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@Bese7777
@Bese7777 3 ай бұрын
Belugn belugn yelal ejesh yebarek 🙏👍👌🏽❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@amiram.6620
@amiram.6620 3 ай бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ❤️ እባክሽ ሶያ ሶስ አሰራር አሳይን
@genetdebele7702
@genetdebele7702 3 ай бұрын
ልዩ ነው ቤትዬ::
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 3 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ ምርጥ እና የተለየ አሰራር ነው ያሳየሽን🙏😘😘 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 3 ай бұрын
ቤትዬ ዋው ነው ሶያ ሶሱን እስከማየው ቸኩያለሁ ተባረኪ ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አለምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 3 ай бұрын
great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 3 ай бұрын
Bettwa's betam arife aserare new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስልኝ የእኔ ውድ🙏(❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
Betty enquan aderesesh happy Easter amsegnalhu tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ናርድዬ አሜን የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@saaa9448
@saaa9448 3 ай бұрын
ኑኑኑኑኑኑ ምርጥ ሙያ ተማሩ አቤት ስወድሽ ገና ሳላየው ሰው መጋበዝ ምን ይሉታል
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ🙏🥰❤
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 3 ай бұрын
አንች ባለሙያ ሴት ወይዘሮ ዋው እንዲያው ምግቦችን አሰማምረሽ እና አጣፍጠሽ ታቀርቢያለሽ ብዙዎች ካንች ያለምንም ወጭ ቁጭብለው መማር ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው አንዳድ ሴቶች ምን ይላሉ መሰለሽ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያን ከእንደ አንች አይነቱ ባለሙያ ሴት እማራለሁይላሉ ዋው ጎበዝ ሴትነት ወይዘሮዋ እርግጠኛ ነኝ የአንች ባለቤት ይህን የመሰለምግብ አየመገብሽው ጤነኛ እና ቶሎ የማያረጅ ነው/ ሃ ሃ ሃ / በርች 💜💜💜🌹🌹🌹💙💙💙
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ይትባረክ ከመቀመጫዬ ተነስቼ እያመሰገንኩ ነው የእናንተ ድጋፍ ነው ብርታት የሆነኝ እጅግ አድርጌ ምስጋናዬን አቀርባለሁ በእውነት እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈል በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 3 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ለታይዬ አሜን የእኔ መልካም ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰🥰
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሰንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 ай бұрын
Betty Thank you Looks yammy.....
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ስንዱዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 ай бұрын
ምን ልበልሽ ቤቲሻ ጤና እድሜ ይስጥሽ ለእኛ በተለይ ውጭ ለምንኖር ከቤት ስራ ከውጭ ስራ ከልጆች ጋር እንዲህ ቀለል ባለ ዘዴ ስላሳይሽን አመሰግናለሁ። ሶያሶሱንም በሌላ ቪዲዮ አሰራሩን ሼር ብታደርጊን ከውጭ ከምጠቀም ለጤናችን እቤት ብሰራው ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ራሔልዬ የእኔ ብርታቶች በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለሁሉም እሺ እሰራለሁ🙏🥰❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 3 ай бұрын
አቦ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሒወትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@mulubelay5356
@mulubelay5356 3 ай бұрын
እጅ ይባርክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሙልዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 ай бұрын
በጣም ቀላል ግን አያቃጥልም
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
🙏🥰❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
ቤቲዋ አንቺ ካለሽ ችግር የለብኝም የምፈልገው ምግብ ካለ ያንቺን ቻናል ማየት ብቻ ነው የሚጠበቅብኝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብርታቶቼ ናችሁ🙏🥰❤
@asniabera2682
@asniabera2682 3 ай бұрын
እባክሽን ሶያሱሱን አሳይን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አስኒዬ እሺ የእኔ ውድ አሳያለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 7 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 221 М.
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 7 МЛН