አያሌዉ ተመለሰ !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!

  Рет қаралды 23,838

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@sentayehubelachew6813
@sentayehubelachew6813 2 ай бұрын
አያሌው እንደዚኽ ሆኖ ማየት ነበር የናፈቀኝ አሁን ክንዴን ታግባ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@GdhdhHdhh
@GdhdhHdhh 2 ай бұрын
ትበይን አደራ ክንዴን አግቤው ድራማ ቤሆንም ክንዴን አግብተሽ አያሌው ሴቃጠል ማየት እንፈልጋለን የሁላችንም ተመልካቸ አመለካከት ነው 😢😢😢😢
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 ай бұрын
ጉድ አንችን የያዘ መጋኛ የተወጋ ይሁን አሜን በይ 😂😂ሰው ሲቃጠል ደስ ይልሻል ማለት ነው😂
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 2 ай бұрын
ይታረቁ የማይሳሳት የለም
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 2 ай бұрын
ለምን ተብሎ ሁልግዜ መሳሳት አይሰለቸውም እንዴ😅😅😅 ​@@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 2 ай бұрын
@@MomAlharrbi የዛሬን ብቻ😁😁😁
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 2 ай бұрын
@@NawaMawa-sw1zu ከዚህ በሆላ ከክንዴ ውጭ ወደ ውጭ ወንድ ልጅ የጣለውን ሳነሲበት አይወድም😅😅😅😅😅😅
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ደራሲው አመሰግናለሁ አያሌው እንደዚህ ሲሆን ማየት ነበር የፈለኩት ወይ አዩ እበድ እንግድህ 😂😂❤❤❤❤
@KKu-e9h
@KKu-e9h 2 ай бұрын
በጣም😅😅😅😅
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 ай бұрын
😂😂😂በጣም
@YySa-q2z
@YySa-q2z 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 2 ай бұрын
አያልነሽ አለች ትበይን ሁሉም የዘረዉን ያጭዳል 😂😂😂
@adddddddd
@adddddddd 2 ай бұрын
አያሌው ሞኙ ሰው ( ሴት )አማኙ እሰይ ያቺን የከተማ ዱርዬ ተማምኖ እንደዛ ሲራቀቅ የኖረበትን ህዝብ ንቆ የማያቅበትን ውቴል እንከፍታለን እስቱቢዶ የማያልፍለት ህዝብ 😅እያለ ሲጨማለቅ ትበይኔን እንደዛ እርክስክስ አድርጓት ሄዶ 😂እስይ ምንም ድራማ ቢሆን እውነት አስመስለው ስለሰሩት ሁሉም ደስ ይል ነበር በተለይ አያሌው የተቀጣው ቅጣት አሹ 😮የሚያሰኝ ነው ይሄ ለቀበጡት እና አዙሮ ማሰቢያ አይምሮ ለሌላቸው ሴትም ሆነ ወንድ ትልቅ ትምህርት ነው ክክክክክክክ አያልነሽ😂 ለማንኛውም እወዳችህዋለሁ በርቱ ጎበዞች😂😂🎉❤
@Dallol253
@Dallol253 2 ай бұрын
ክክክክ አያሌው ዋጋህን አገኘህ ደስስስስስ ብሎኛል ፈልቶብህ እግርህን አንስተህ ሰትራገጥ አሁን ለትበይንና ክንዴ ሰርግ መምጣታችን ነዉ 😃😃😃😃😃❤❤❤
@DemewoeAlemu
@DemewoeAlemu 2 ай бұрын
አተ ደረቅ አያሌዉ የዉነት ይመስላል አብቅተሀል እኮ በል ክንደ እንደ ባህላችን ከሆነ ወንድ ልጅ የጎደኛዉን ሚስት እንኳን ለማግባት ተህትነት አዉርዶ አያይም አሚሮ ላለዉ ሰዉ አስማረ መልካም ሰዉ ነህ አስተዋይ
@MinaluFikadu-x5f
@MinaluFikadu-x5f 2 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ የሚገባዉን ያገኛል ልክ እንደ አያሌዉ😂😂😂😂🎉🎉🎉
@JannatAbbew
@JannatAbbew 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 ай бұрын
አያሌው መመለሡ ጥሩነው አለዛ ይሄ ፊልም ሊያሥጠላ ነበር😅
@de4xi
@de4xi 2 ай бұрын
አይካ😂😂😂 አማራየ ድል❤❤ለፋኖ❤❤🎉🎉🎉
@amanhailu8454
@amanhailu8454 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ሁሉም የእጁን ያገኛል
@Ayu-a12
@Ayu-a12 2 ай бұрын
ያለ አዩካ ፊልሙ አይጥምም ነበር እንኳን ተመለስክ ተንከሲሱ 😂😂 ድራማን አንተ ተውናት የእውነት ተችላለህ አያሌው🎉🎉🎉
@GechoDebalkie
@GechoDebalkie 2 ай бұрын
ሰው መቸም ቢሆን የትም ቢሆን የፈለገውን ነገር ቢሞላለት የተወለደበትን መርሳትና ሀገሬ አልገባም ማለት የለበትም።ምክንያቱም አንድ ቀን ጊዜ ጥሎት ቀየውን መርገጡ አይቀርምና
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c 2 ай бұрын
አያሌዉየድራማዉ ድምቀትነዉ ሊወጣመስሎኝ ደብሮኝነበር እኮን ደናመጣህ መልካም መቃጠል አቃጥለህንነበር አሁን የኛተራነዉ😂😂😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 ай бұрын
ባለ ሆቴሉ አያሌው ተመለስ ሲያስተናግድ እንኳ ሳናየው😂❤
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@AzebGizachew
@AzebGizachew 2 ай бұрын
አሁን የልቤ ደረሰ እሰይ አያሌው አቃጥለህኝ ነበር ትበይኔ ❤❤❤
@GdhdhHdhh
@GdhdhHdhh 2 ай бұрын
ዛሬ ኑ ቤተሰብ ሳቅ በሳቅ እንሁን በአያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 2 ай бұрын
አያለው የጅህንአገኘህሢነግሩህአስማ😅😅😅😅
@tube6497
@tube6497 2 ай бұрын
አያሌዉ እደዚህ ስኮን ነበር የምንጠብቀዉ😂😂😂😂
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 ай бұрын
እኮን ደህናመጣህ አያሌው መልካም መቃጠልይሁንልህ😂😂😂😂😂😂😂
@khdra1236
@khdra1236 2 ай бұрын
አየ አያሌው እኛም ታወቆን ነበር መጨረሻህ😂❤
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 2 ай бұрын
አያሌውእደዚህ ሆኑማየትየናፈቃችሁ😂😂😂😂😂
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 2 ай бұрын
😂😂😂😂አያሌው ተከሲስ😂😂😂ይገባሀል
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 2 ай бұрын
አየ ወድ መጀመራ ያዙኝ ልቀቁኝ ሆላ እልቅሶ 😂😂😂
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 2 ай бұрын
አዩካየ አይዞህ የማይሳሳት የለም ተማርበት ይቅር ተባባሉ 😁😁😁
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 2 ай бұрын
አዩካ ገምቸ ነበር የታባክ ቅሌታም አቤት ውርደት😂😂አያልነሺ አላለችም ትበይን😂😂😂😂😂😂😂
@wubete10
@wubete10 2 ай бұрын
በጣም😂😂😂መሸረጫችን ፈጣሪ ያሳምርልን
@MadinMadn
@MadinMadn 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Moaza-fi1zc
@Moaza-fi1zc 2 ай бұрын
ክፉ ሰው በቆፈረው ጉድጓድይገባልማለት ይሄነው❤❤
@Hdhh-st2xo
@Hdhh-st2xo 2 ай бұрын
አይ አያሌው ሙቻለሁ አላለም😂😂😂😂
@abebakibret4565
@abebakibret4565 2 ай бұрын
አያሌው የጅህን አገኘህ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
ሁሉም የዘራዉን የጁን ያጭዳል አይ አያሌዉ🤣🤣🤣🤣🙄🙄
@maeritube21
@maeritube21 2 ай бұрын
ውይ አያሌው መጣ አገልግል ሳይቀር ተካፍሎ😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
😂😂😂
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኧረ አያሌው ይገባሀል
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
አያሌው ገና እንዳናደድከኝ የጅህን አግኝተህ ስታለቅስ ማየት ናፈቀኝ ትበይን ቆፍጠን በይ የፈሰሰ ወሃ አይታፈስ ተመልሰሽ እንዳትግማሚ
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 2 ай бұрын
አይ አዪካ ሆቴል እከፍታለሁ ብለህ አሥማረን ለዘበኛነት ስታሥበው ዞሮ ዞሮ አሥማረ ደረሠልህ😂😂😂😂😂
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 ай бұрын
Asmare le eregninet kefelegew tadilual 😂😂😂
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 2 ай бұрын
@@Heavennebiyu 😂😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
እሰይ እልልል እኔምብያለሁ ተመልሶእደሚመጣ😂😂😂 አይአያሌው እደዛተጎራስትል 😂😂😂ግንትምርህአለው
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 ай бұрын
አያሌው እዲህ ሆኖማየት ነበር የናፈቀኝ😂😂😂😂😂😂እሠይ
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 2 ай бұрын
በርግጠኝነት አገልግሉን ሊወስድ ሲመጣ ነዉ ልጅታ የተሰወረችዉ እሱ እደሚለዉ አይመስለኝም😂😂😂😂😂😂😂😂
@YySa-q2z
@YySa-q2z 2 ай бұрын
😂😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ 2 ай бұрын
የኔ አያልው😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bettyyenegeta
@Bettyyenegeta 2 ай бұрын
አያሌው የጅሕን ነው ያገኘሕው😂😂😂😂
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤣አያለዉ ወራዳ ግን እዳስማር መልካም ጎረቤት የለም እደዛ ከፍ ዝቅ አድረጎ ሂዶ አመጣዉ👌አስሜ ሆሰፉሰፉ አያለዉ😋😋😋😋 ስራህነዉ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 ай бұрын
ክክክክ ቀላል ዘበኛዬ አደርግሀሉ ብሎት ሂዶ አንን በተራዉ አያገኘዉም እጂ አስማረ ዘበኛየሁን ቢለዉ በአንድ አፍ ይቀበል ነበር
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 2 ай бұрын
@@ekramweleyuwa1207 😁😁😁😂😂😂😂😜😜
@AzebGizachew
@AzebGizachew 2 ай бұрын
እልልልልልልልል😅😅😅😅😅😅😅
@HawaBaba123
@HawaBaba123 2 ай бұрын
እሰይ አያሌዉየጅህን አገኘህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 ай бұрын
አቤት አያሌው አሁን ምን አፍ አለህ እህህህህ 😂😅😊
@ناصراحمد-ش9ض
@ناصراحمد-ش9ض 2 ай бұрын
አያልነሽ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayahaya-si5wb
@hayahaya-si5wb 2 ай бұрын
ሰራችልህ አያሌው የጅህን አገኘህ😂😂😂
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 2 ай бұрын
በጣም ይገባዋሎ😂😂😂😂
@feradesa9188
@feradesa9188 2 ай бұрын
ይበልህ አያሌው አንተ ሽምድምድ😂😂😂😂😂
@HfgRsf
@HfgRsf 2 ай бұрын
ሆቴሉስ አያሌዉ😂😂😂😂😂አተ ባለ ሆቴል ሁነህ አስማረን ልቀጥር ነበርኮ ያልከዉ😂😂😂😂😂😂😂አያልነሸ አላለችም አይ ትበይን😂😂😂😂😂
@AsmareZenebe
@AsmareZenebe 2 ай бұрын
እኔ አያሌው ነኝ ግን እንደሱ አልሆንም አበላሸኸው አዩሻ ተጋፊህ ነበርኩ።አይዞህ ነገ ሌላ ሆነህ ሴቶችን አቃጥላቸው የትበይን ደጋፊወች።
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 ай бұрын
😂ይኸ ቀን ነበር የናፈቀን😮😮😮😅😅😅
@SimChance21
@SimChance21 2 ай бұрын
አዩ መጣህልን ናፍቀህን ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NerozeAl-n7r
@NerozeAl-n7r 2 ай бұрын
😁😁😁😁😅😅😅 ሰራሽለት ትበይን😅😅😅❤❤❤❤
@Melat-Meli
@Melat-Meli 2 ай бұрын
አይ አያሌው ለአንተ ይህ ሲያንስህ ነው ይገባሀል😂😂
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 2 ай бұрын
አያሌዉ ዉቴሉ እዴት ነዉ 😂😂😂😂
@Amsalu-ey4cb
@Amsalu-ey4cb 2 ай бұрын
በትክክልብለሻል
@ZemuSeid-b9o
@ZemuSeid-b9o 2 ай бұрын
ምኞታ አችን ተሳካ😂😂😂
@فاطمه-ذ9ذ
@فاطمه-ذ9ذ 2 ай бұрын
ገልቱነህ፡አላለም፡አየአስማረ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😊
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውይአያሌው
@MediMohammed-kg7hq
@MediMohammed-kg7hq 2 ай бұрын
ተመለስ አያሌው አናደኸናል 😂😂 አንፈልግህም😊
@MuhammadYasin-qj5yj
@MuhammadYasin-qj5yj 2 ай бұрын
@@MediMohammed-kg7hq ያለሱ አይሆንም
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 2 ай бұрын
😂🤣🤣🤣 weyie Ayhlew tewardike eko😂😂😂
@AmenMidea
@AmenMidea 2 ай бұрын
አስሜ ምርጥ ጓደኛ❤እዴት እደምወደው😂አዮካ ወድልጅ የሠራውን የረሳ ለት ነው መሞቻው እምር በምልስ ፍራሽ እዳላልክ ጥልቅ😂ትበይን ልቧ ራራ 😂ባላችን አላለች😂አያልነሽ አያሌው😂😂
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 2 ай бұрын
አስተምሮው ሰው የዘራውን ያጭዳል😂😂😂
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 2 ай бұрын
እደው ትበይን የሳቄ ምንጭ. ክንዴን አግቢ አያልነሺ. ምንጥደሺ ነው. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KaremaEthyobia
@KaremaEthyobia 2 ай бұрын
አያሌው።😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@amenahmorning7228
@amenahmorning7228 2 ай бұрын
ወየው አያሌው አይይይ😂😂😂😂😂😂
@Makdes-t5u
@Makdes-t5u 2 ай бұрын
አዩካ የሰራህን ነው ያገኘህው😂
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 2 ай бұрын
አያሌዉ የሥራህን ❤❤❤❤❤
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 2 ай бұрын
አያሊው ሆን ሰራቺልህ😂😂😂
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 2 ай бұрын
አያሌው ተመለሰ 😂😂😂 መግባህን ፈልግ 😅😅
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s 2 ай бұрын
ይችን ቀነባር የጠበቅነው አያሌው 😂😂😂😂😂 እግድህ ትበይን ክደን አግቢና አናጅው😂😂😂
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
ትዳር እንደ ኢሻሙሽና አስማረ ስወዳችሁ 😘😘😘😘😘
@מלסהמלסה
@מלסהמלסה 2 ай бұрын
ትበይን ክንዴን ማግባት አለባት ከላገባችው እሱን ድራማው ይበላሻል ይዛዛል ምንም ትምህርት የማይሰጥ ይሆናል ክንዴን ከትበይን ጋር አርጉት ጎበዝ ነው
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 ай бұрын
እሰይ አያሌው ወጋክን አገኘክ እንዴት ተመለ ስክ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ناصراحمد-ش9ض
@ناصراحمد-ش9ض 2 ай бұрын
😢😂😂😂😂😂😂አዩካ😅😅😅😅
@MeriamBaharu
@MeriamBaharu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይአያሌዉ😂😂😂😂
@حسينإبراهيم-م2ن4ق
@حسينإبراهيم-م2ن4ق 2 ай бұрын
አገልግስየትነው😂😂
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 2 ай бұрын
እሰይ ደግ😂😂😂😂😂😂
@AdaneTessema-k9l
@AdaneTessema-k9l 2 ай бұрын
ክንዴ አትቸኩል ትበይን ክንዴን ላግባ ካልሽ አሸብርና አሥማረ አይደግፉሽም ያ ማለት ደግሞ ብቻይሽን ሆንሽ ማለት ነዉ አያሌዉ ከስህተቶችህ በጣም መማር ይኖርብሃል መምጣትህን ካሳወቅክ ትዕግሰት አድርግ
@SalamSalamah
@SalamSalamah 2 ай бұрын
አዩካተናግሬሳላበቃ🤣🤣🤣🤣🤣
@amelework8204
@amelework8204 2 ай бұрын
አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ😂
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 2 ай бұрын
አዩሻ ለእስክሳ የሚወርድ መስለሽ ወገብሽን አደግድገሽ መጣሽ 😁😃
@ማሂሀበሻማሂሀበሻ
@ማሂሀበሻማሂሀበሻ 2 ай бұрын
አዩካ መጣህ እደ አይንህን በጨው አጥበህ 😂 በል ቻለው
@SelamSelam-s3s
@SelamSelam-s3s 2 ай бұрын
እስቶቢድ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂
@mwale8371
@mwale8371 2 ай бұрын
Tebeyen😂😂😂❤
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 2 ай бұрын
❤❤❤ ‏‪7:38‬‏
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ 2 ай бұрын
😁😁😁😁😁 አዩካ ጪላት በላው 🙈
@GashawAsemu-g5h
@GashawAsemu-g5h 2 ай бұрын
አያሌው ያ ወኔሕ የት ሔደ እስኪ አሁን ወኔሕን አሳይ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 2 ай бұрын
አዩሻ ተመለስክ እስቲ በተራክ እዛች ቤት ውስጥ ፈታ በልባት የእጅክን ነው ያገኘከው 😂😂😂
@rgfghg794
@rgfghg794 2 ай бұрын
ክክክክክክአያሌዉእኳንደህናመጣህ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 2 ай бұрын
😆😆😆🙊🙊🙉አቤት ቅሌት አያሌዉ😛😛
@NanyeGetu
@NanyeGetu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 2 ай бұрын
Asemare terue gorbate ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EeEe-f8g
@EeEe-f8g 2 ай бұрын
አይአያሌው😂😂😂😂
@Amenamen4094
@Amenamen4094 2 ай бұрын
አንተ ሚንሚና አያሌው 😂
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p 2 ай бұрын
ሰራይልሕ.አያለዉ😂
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አዩካ
@aliyeeyeewaalaa7717
@aliyeeyeewaalaa7717 2 ай бұрын
Wow naamati toltu ijoolee Ethiopia jaabadha!
@SaraSimenyTariku
@SaraSimenyTariku 2 ай бұрын
Wayinee wurdet😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 2 ай бұрын
ትበይን አደራሽን ሳታቃጥይው እዳታስገቢው አደራሽን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሄሸፍፍ
@ZeynebaHuseen
@ZeynebaHuseen 2 ай бұрын
አይ አዩካ😂😂😂😂😂😂😂😂
@EbrahimBashir-j2b
@EbrahimBashir-j2b 2 ай бұрын
እኮ ተመለሰ😂😂
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 2 ай бұрын
አይትበይን😂
ሰርጌ ነው ዛሬ!! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:56
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
ቅምጥ ይዟል !!🥵🥵 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮምዲ ድራማ።
16:52
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 32 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Shatema Comedy - ፈተና  / Fetena.
16:57
Shatema Comedy shorts
Рет қаралды 1,4 М.