ያሉትን ይበሉ አዲስ ሙሉ ፊልም (Yalutin Yibelu New Full Length Ethiopian Movie...2024

  Рет қаралды 108,729

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 262
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ለልጆቸ እደዙማም አይነት እናት ያርገኝ ቀና በይ አገትሽን አትድፊ ብላ ስታቅፋት ሳላስበው አለቀስኩ 😢😢😢😢😢
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu Ай бұрын
😢😢😢😢❤❤🙏🙏
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x 2 ай бұрын
እናትኮ ድሀም ሆነች አብታም ለልጆቿ ሁሌም ሩሩ ነች 😢🥹❤️ዝማምዬ ❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ወይኔ እትዬ አልማዝዬ እር እንደው እንዴት እንደምወድሽ ተናደሽ ስትናገሪ እናት ሆንሽማ ስትስሪ ንፍስ ንሽ በጣም ንው የምወድሽ ሺ አመት ኑሪ ከጤና ጋር ሁለተኛ እመቤት እንዴት ጎበዝእንደሆንሽ ይታወቅሻል የተስጣችሁን ካራክተር እኔ መቼም በቃ ትችላላችሁሁሁሁሁሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ ሁላችሁም በጣም የሚያስደንቅ ንገር አላችሁ በስመአም ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hailuwm7260
@hailuwm7260 2 ай бұрын
የሰው ልጅ የወደደውን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሄር ፈቅደዋልና ስሙ ይባረክ።
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 ай бұрын
አቤት አማራ መሆን እትየ አልማዝና ገረመው ከውጭ ሲመጡ አይታቹሀል ያላቸውን ክብር ከተቀመጡበት ሁሉም ሲነሱ ❤❤❤❤❤
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 ай бұрын
እውነት ነው ቀና በይና አውሪ አንገትሽን አትድፊ መልካም እናት ነሽ❤
@felizhappy253
@felizhappy253 2 ай бұрын
ድህነት ውበት አይደለም እንደዚህ ያሉ ነገሮችን አርሙ 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ወይኔ እመቤት ግን የወሬ ጥማት 😂😂የኔ ድመቀቶች ስወዳችሁ 💖💖💖😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@geneteden4343
@geneteden4343 2 ай бұрын
ጎበዝ ጅግና እናት ነብር ናት ልጆችዋ የትም ቦታ አትጥልም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
አማራ ሰሬቱ ቅኔ ነው አንክዋን ሰራው👏አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከእርስበርስ የዘር ጥላቻ በሽታ ፈውሳት🙏🙏🙏
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 2 ай бұрын
ገርየ የኔ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@muluwork5313
@muluwork5313 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ እዉነተኛ ፍቅር አሸናፊ ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-cx7os4oj5n
@user-cx7os4oj5n 2 ай бұрын
😢 በጣም አስተማሪ ስራነዉ እዉነተኛ ታሪክነዉ ወይ ዝማም ተዉነሽዋል እናትነት❤
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu Ай бұрын
❤❤❤😢😢❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 2 ай бұрын
ገረመው,እረዥሞ,እድሜና,ጤና,ይሥጥህ,ጥሩ,ትምርት,ነውጠንክሩ❤❤❤❤
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d 2 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልክ ሲሳይ ክርስቲያን ነኝኮ ሲል አንጀቴን ነው የበላው
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
ለዚያዉ ሆድ ብሶኛል 😭😭 ዝማምዬ አስለቀሽኝ 😭😭 ወገኖቼ ስለሀገራችን ጸሎት አድርጉ እስኪ 😢 በተረፈ በርቱ የኔ ደሞቼ ወርቆቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤😢
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw 2 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ እናትእና ልጅ እንዲህ አይነት ቤተሰብም አለ ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
@burteteferi6970
@burteteferi6970 2 ай бұрын
ገሬ ትሁትና አስታራቂ ነህ ተባረክ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ዝማምዬ በጣም አስለቀሽኝ ማሪያምን አነባሁ ስንት እናቶች በአካባቢያችን ስንት እናቶች ያለ አባት ቀርተዋል ፡፡ዝማምዬ አይምሰልበት ለባልሽ
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 2 ай бұрын
እስቲ እደኔ እሚወዳቼው በላይክ አሳዮኝ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 ай бұрын
በሸክላ ዶሮ ወጥ አምሮኛል ገና ስገባ ሸክላውን ሳይ የእቴቴ ዶሮ ወጥ ናፈቀኝ መቼ ነው ሞልቶልኝ ሀገሬ ምገባው🥹🥹
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 ай бұрын
ፍቅር ምንግዜም ያሸንፋል ❤
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d 2 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልክ ሲሳይ ክርስቲያን ነኝኮ ሲል አንጀቴን ነው የበላው ☺☺
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@MerkebAsefa
@MerkebAsefa 2 ай бұрын
❤❤❤
@mobileshop9760
@mobileshop9760 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 2 ай бұрын
እፍ የመዝሙሩ ድምፅ ስሰማ መቼ ይሆን ደጅህን ለመርገጥ እምበቀው 😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ባለሽበት ማዳመጥ የራስሽ ገዳም ስሪ በቤትሽ ካልተመቸሽ ያለሽበት ቦታ እግዚአብሔር አለ እኮ ዉዴ
@user-ee6po7fy8u
@user-ee6po7fy8u 2 ай бұрын
አይዞሽ አድቀን ትረግጫለሽ
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s 2 ай бұрын
ሲሳይ እንዳንተ አይነት አፍቃሪ ያብዛልን ዝማምዬ አስለቀስሽኝ ሰዉ ወዶ ሱስ ዉስጥ አይገባም የምር 😢😢😢
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 2 ай бұрын
Wow ልጂቱ የወደደችውን ታግባ ይእነሱ ጊዚ ከእኛ ይ ለያል ስለዚህ ተስማሙ ❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 ай бұрын
ለዝህ ህዝብ እኮ ጥይት አያስፈልግም ነበር😢😢😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ ❤የኔውድ
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu Ай бұрын
❤❤❤😢😢🙏🙏
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
😭😭እህህህህህ ደጉ የገኔ💔💔💔💔💔
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ቆይ አይቸ እመለሳለሁ የኔ ባለቅኔወች ❤❤❤😘😘😘
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 2 ай бұрын
ዋውውው 👌👌👌 የዛሬው ይለያል የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤❤💖💖💖🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@abayabay3382
@abayabay3382 2 ай бұрын
የእመቤት የወሬ ጥማት 😂😂😂😂😂😂😂😂ገረመው መጨከንህ እንዴት የመቤትን ወሬ አገረጣህባት 😂😂😂ምናለ ብትሰማት ገሬ😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅ስታምሩ በርቱልን እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meriy-uh6vu
@meriy-uh6vu 2 ай бұрын
😜😜😜🤪🤪😂😂😂😂emebet shokaka
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 2 ай бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ አማራዬ 💚💛❤
@fekrett6942
@fekrett6942 2 ай бұрын
ውይ ዝማምዬ በዚህ ባማረ ድምፅሽ ለእግዚአብሔር ብትዘምሪለት 🥰🥰🥰
@lovehistory236
@lovehistory236 2 ай бұрын
ድህነት አያሳፍርም ዙማምዬ አስለቀስሽኝ እኮ ማሪያምን። ተይ ውዴ ሲሳይን ተረጅው❤❤❤❤😂😂😂
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤እመቤት ወሬሽ አሳቀኝ ትችያለሽ😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@user-xw6tq8gx5x
@user-xw6tq8gx5x 2 ай бұрын
ይኸ ድራማ ተከታታይ መሆን አለበት እና ደሞ እመቤት የወሬ ጥማት እግዚኦ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 ай бұрын
በርቱ ትምህራታዊ ለታሪክ የሚቀመጥ ድራማ
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 2 ай бұрын
ሲሳይን ስደወድው ❤ በርቱ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
ሠላም የመዳም ቅመሞች ❤❤❤🎉🎉የኔ ባልቅኔ ❤❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 2 ай бұрын
እትየ አልማዝ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም ሰከን በሉ ልጆቹ ልክ ናቸው ሰው ከወደደው ጋር እንጂ ከማይወደው ሰው ጋር በሀብት ሴቀመጠል መኖር ተገቤ አደለም❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 2 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 2 ай бұрын
ዝማምዬ የኔ ቆንጆ ጠጭ ጠጭ እንዳታቋርጭ! መጠጥ ኩኔታዎቹን አይቶ የማይከዳ ታማኝ ጓደኛ ነው። እየቀለድኩ አይደለም! በተረፈ ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ።ማርያምን ስላችሁ!በርቱ~~~
@user-ni3os9tw5w
@user-ni3os9tw5w 2 ай бұрын
እረ
@abedalkader3770
@abedalkader3770 2 ай бұрын
ዝማም ፍጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 2 ай бұрын
እመቤት አችነሺ ዛሬኳ የታመምሺ አቤት የወሬሡሥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
ዝማም ሰርታዋለች የእውነት አስመሰለችው!
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 2 ай бұрын
የሤት ጠጪ የግመል ፈጪ ብሏል ያገሬሠዉ የዙማም ነገር😢❤❤😂
@MeseretDemeke-hw9wr
@MeseretDemeke-hw9wr 2 ай бұрын
ለላይክ አልታደልኩም 😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 ай бұрын
ደና አደራችሁ ውዶች❤❤❤
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Ай бұрын
አማራነት ደግነት ጀግንነት💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ድጋፍ ለጀግኖቻችን ፋኖ ❤❤💪እናድርግ በድጋፍ አጠናክረን እንበርታ ለጀግኖቻችን💚💛❤💔
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 2 ай бұрын
ሲሰይ ጥሩ ትምህርት ነው
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf Ай бұрын
ወይኔ ከሰወቹ ያገሩ የኛ ወገን ባኮኑ ይቆጨኝ ነበር ገራገሩ ህዝቤ😢😢😢❤❤🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤞
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 2 ай бұрын
እመቤት አንች ሾካካ👀👀😂
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኔ ውዶች
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 2 ай бұрын
ሲሳይ ምርጥ ሰው 😢👏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 2 ай бұрын
የወንዶች ልክ ሲሳይ ስወድህ ጎበዝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ ❤የኔውድ
@user-hana365
@user-hana365 2 ай бұрын
ሰርጋችሁን እንጥብቃለን ❤👌👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ ❤የኔውድ
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እመቤት የወሬ ያላህ ሲሳይ ጎበዝ እንዳንተ ያለ ፍቅረኛ ፈልጉልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b 2 ай бұрын
እሙዬ ለወሬ ሞትኩኝ ለህል ሰለመኩኝ አተሁኚ😁
@endeshaw527
@endeshaw527 2 ай бұрын
ደና አደራችሁ ቤተ ጥበቦች።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
እንደት አደርክ ወንድምነት❤❤
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 2 ай бұрын
አህለን
@yitu8355
@yitu8355 2 ай бұрын
እመቤት ሲያምርባት😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@AfiaKargo
@AfiaKargo 2 ай бұрын
ደናአደራቹ❤
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 19 күн бұрын
ወንድም ጋሼ ትልቅ ሰዉ ነህ፣እግዚአብሔር ይባርክህ
@AmsaleTekola
@AmsaleTekola Ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ።
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 2 ай бұрын
አይይይይ የመቤት ምላስ ወይኔ😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 2 ай бұрын
ሲሳይ መልካሙ ሰው፣ ትክክለኛ ባህሪው ራሱ እንድሁ የተረጋጋ የመልካም ስብዕና ባልተቤት ሰው ይመስላል።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 ай бұрын
እመቤት ግን ስትችልበት😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 19 күн бұрын
ዝማምዬ እናትነትሽ አቤት ሲወደድ፣ደስ ስትይ
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 2 ай бұрын
ወይ እመቤት ትክክለኛ ካራክተር ነው የተሰጣት ደግሞ እኮ ወሬ ሲሳካላት
@zdtube5432
@zdtube5432 2 ай бұрын
ዝማም አስለቀሽኝ 😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 2 ай бұрын
ዝማም የእውነት ባሏን የተጎዳች ነው ምትመስል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 ай бұрын
ዙማም ትተውነው❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ኡፍ 💝ሲሳይ 💝ስወድህ 💝ገረመው 💝የዉዴ እናት ስታሳዝን ዉበቷ ጨምሮ ልዩ ችሎታ እመቤት 🤣የወሬ ሱስ 😂 ሁላችሁም ዉብ ድምቀቶቻችን 💝ናቹ 💝🙏👌
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 ай бұрын
እኔ ግን ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ገረመውን ግን እያፈቀርኩት ነው መሰል ግርማ ሞገሱ ወግና ስርአቱ በጣም ይማርካል ትክክለኛ የሀገር ባላባት ነውጨእሚመስለው
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
የኔ አማሮች ድንቆች ናችሁ❤❤❤❤
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 21 күн бұрын
ዝማምደ እናቴን አየሁብሺ የኔና የናቴን ታሪክ ሰራሺው የኔ መልካም እናት የናትነት ጥግ😢😢😢😢😢❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
አይ እመቤት ንፍሴ ኩም አልሽ😂😂😂😂😂
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j 2 ай бұрын
እትዬ አልማዝን በጣም ነዉ አምወዳት ❤❤❤❤❤❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
ወይ የዛሬዉ ይለያል ወገን ላይክ ሰብስክራኘ አርጉዋቸዉ በቅንነት❤❤❤
@MeriMTube
@MeriMTube 2 ай бұрын
እውነትነው
@user-rm9gn8id6i
@user-rm9gn8id6i 2 ай бұрын
ዝማምየ ድምፅ እራሱ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ❤❤❤🎉
@yitu8355
@yitu8355 2 ай бұрын
እስይይይይይይይይ አሉ እትየ አልማዝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ ❤የኔውድ
@user-yi9wl5zc5x
@user-yi9wl5zc5x 2 ай бұрын
አያረገዉም😂😂
@AsnakGebeyehu
@AsnakGebeyehu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አቤት እመቤት😂😂😂😂😂😂😂
@awelendris-xc4tl
@awelendris-xc4tl Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አይለልጆችሽ ኑሪላቸዉ😢😢😢😢😢😢
@jonijoni534
@jonijoni534 13 күн бұрын
ፍቅር ነው የሚበልጥ ግሩም ድራማ
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 2 ай бұрын
ውይ እመቤት
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 2 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝኮ አለ ሲሳይ ❤❤❤❤ስወዳቹ❤❤ወዶችዬ ተማሩ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@adanadanish6456
@adanadanish6456 2 ай бұрын
ዋው ምርጥ
@Zack19187
@Zack19187 2 ай бұрын
ሲሳይ በችኮላ "ለኔ ብታስቢልኝማ በማርገዜ ደስ ይልሽ ነበር" ያለው ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 2 ай бұрын
ከዚች ድስት የተሰራ ማርሳ ወጥ አማረኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@tebikachewalmawabitew-yb8sz
@tebikachewalmawabitew-yb8sz 27 күн бұрын
ውይ ዝማም ሊላ ድብቅ ታለንት ይገርማ ል አይዛሽ አሻራሽን ኦያስቀመጥሽ ነው
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 2 ай бұрын
እውነታኛል ፍቅር ምን ጊዜም ያሻንፋል ❤❤❤❤
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 2 ай бұрын
መጡመጡ ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Ай бұрын
በዚህ ድራማ፣ እመቤት አንደኛ🎉
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 2 ай бұрын
ዝማም አስለቀሰችኝ 😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 2 ай бұрын
@@-againyoutube5771 ነይ የኔ ማር
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተናፋቂወቺ
@haimanottareku4474
@haimanottareku4474 Ай бұрын
ውይ እናት አንገትሽን አትድፊ ቀና በይ አለች አስለቀሰችኝ 😢😢😢
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 2 ай бұрын
ውይ እመቤት ነገር እንደ ማስቲካ ማላመጥ ስቶድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@QumnegerBantayew
@QumnegerBantayew 2 ай бұрын
መጣቹ ናፍቆቾቼ ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ ❤የኔውድ
@saraashenafi7305
@saraashenafi7305 2 ай бұрын
አይ እመቤት ካራቲ ብቻ ሳይሆን ወሬ ማቀበልም ትችያለሽ እውነትም ትግርት😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
እናትአለም ሽአመት ትኑረ😢😢😢
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ገረመዉን ቁጥር ስጡን አያ አጥሌን እንደሆነ አላገኘሁትም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 2 ай бұрын
ደምሬኝ ደሜዋ እህታለሜ ❤ኔውድ
@NuraNura-ss7gq
@NuraNura-ss7gq Ай бұрын
አንዲ ነገር ላይ እኚክ ባይሉ ሀሪፍ ነበር
ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:16:41
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
እኛ እና ሙዚቃ አዲስ አቀራረብ (Egna Ena Muzika) New 2024
45:14
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 16 М.
ሰሞነኛ የ tiktok አስቂኝ ቀልዶች#comedianeshetu
7:57
ፈገግታ SHOW
Рет қаралды 2,3 М.
እኔም ጨንቆኛል አዲስ  ሙሉ ፊልም /Enam Chenkognal / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:00:28
ልካፈልህ አለኝ አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Likafelih Alegn New Ethiopian Dirama) 2024
30:13
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 55 М.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН