ያመቺሳ ጣጣ እና ድንግልና አጥፊው ዛር | በፓሪስ ኦሎምፒክ ሰበብ ኢትዮጵያን ያተራመሳት የድርቅና መንፈስ

  Рет қаралды 7,271

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

ያመቺሳ ጣጣ እና ድንግልና አጥፊው ዛር
በፓሪስ ኦሎምፒክ ሰበብ ኢትዮጵያን ያተራመሳት የድርቅና መንፈስ

Пікірлер: 49
@azebberhe
@azebberhe 29 күн бұрын
ከሰውየው ስም ይጀምራል አሸብር ብሎ ሰላም ሊገኝ አይችልም
@menberemulugeta829
@menberemulugeta829 Ай бұрын
በጣም ትክክል ነዉ ❤❤❤❤
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል !! ይባላል ዬሄ ሰውዪ ግን አሸብር ተብሎ መቼም ሰይጣን የሾመው ከነስሙ ሃኪም ህኖ ደግሞ የጨረሳቸውን እግዚአብሔር ይቁጠራቸው ስፓርቱስ ደህና በሚቀጥለው አመት ይመጣል። ለልጆቻችሁ ስም ስታወጡ ጥንቃቄ አድርጉ ስሙን ተከትሎ ሰይጣን ይተገብራል እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og Ай бұрын
ሰላም ወንድማችን❤ሁሌ እከታተላለሁ እና የሁለተኛዋ ባለ ታሪክ ከኔ ህይወት ተመሳሳይ ነዉ።😢
@michaelj1743
@michaelj1743 Ай бұрын
Yihe yetelemede new ene ymnorew habesha yemolabet USA state(Minnesota) gin bezer yetekefafele silehone gimashu be amaregna yiketes yilal gimashu oromigna, gimashu beTigregna eyalu betechristanun silakefafelu kezih zeregninet hulu lela alem orthodoxoch ( Greek , Russia )gar fellowship adergalew. des eyalegn kenesu gar amelkalew enesu baynoru phente church ehedalew. Phentewoch gin andi aynet amelekaket silalachew. Ye Ethio-orthodox binorum woyzeregna nachew woy degami nachew likawunt(Margeta) tebyoch temtimo yhenin besew hager hono erasu sirachewn aytwum yetim alem orthodox wust yelewun timrt ethiopia wust Tibeb new teblo abat yetebalutm chimir yhenin yseralu.. Bergitegnet Mistrachew bekerb Audio/Vedio record tedergo wode adebabay muwtatu aykerim. Yhenin koshasha sira(Witchraft, Blackmagic) kalakwaretu deport skemidergu enseralen. Matthew 6:24, No one can serve two masters. Either you will hate the one and love the other, or you will be devoted to the one and despise the other. You cannot serve both God and money.
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 29 күн бұрын
ለውጤት ማሽቆልቆል ተጠያቂው የኦሮሞ ብልጽግና ግድያ ዝርፍያ እስር ማፈናቀል ርሃብ ጥም ውንብድና ነው። ድል ለአማራ ህዝብ። ፋኖ ውርቅ ያስገኝልናል።
@yetinayetgirum
@yetinayetgirum 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@EpiTulu
@EpiTulu 29 күн бұрын
Good እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም መረጃ በርታ ወንድሜ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Ай бұрын
ወንድሜ ወርቅ አፈራው ከዚህ በፊት ብዙ ግዜ ተገፍታ በእመብርሃን ምልጃ መሰረት ደፋር ለኦሎፒክ ውድድር ተመርጣ ሄዳለች እኮ እዛ ኦሎፒክ ላይ ለመሳተፍ ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን እዛጋ የደረሰችው በፀሎት ነው ከደረሰባት አድልኦ በድል የወጣችው እናም ፀሎት እና ስግደት ሱባኤ በዲያቢሎስ የያዘብንን እድል እናስለቅቃለን ። ሌላው ወንድማችን ብዙ ገዳማት ቢሄድ መንፈሱ እሚያገናኘው መልካም አስመስሎ ደብተራዎችን ነው ከመልካም አባቶች ጋር እንዳይገናኝ መንገዱን ሊዘጋ ይችላል ስለዚህ እሱ ሐገሩ መቶ መጅመሪያ ንሰሐሃ ገብቶ ቄደር ይጠመቅ ከዛ ሱባኤ ይግባ በፆም በፀሎት በሱባኤ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጠ እየገሰፀ እግዚአብሔር ይጠይቅ በደንብ እራሱን ያበርታ የተዘጋው ይከፈታል የተያዘበት ይለቀቃል .... እድል እማ ምን ይወራል እንደ ቅርጫ ነው ወስደው እሚከፋፈሉት እኮ ሑሌም እግዚአብሔር እምጠይቀው ምን አይነት እንቁ መክሊት ሰቶን ይሆን ዛር ቡዳ ዲያቢሎስ አነፍንፎ ለሌላው እሚያስረክበው በእውነት ድል ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ን የያዘ ያሸንፋል 🕊 ይብላኝላቸው በምድር ተድላን ፈልገው ዲያቢሎስን እየተከተሉ ሲኦልን ለመረጡ እኛስ እምናመልከው እግዚአብሔር ነው 🙏
@user-yg3tn3xm2i
@user-yg3tn3xm2i 29 күн бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይፍረድ እንጂ ምን ይባላል,,,!!?
@WTrofi
@WTrofi Ай бұрын
ምን ማምጣት እንችላለን?ምንም ዳኛው ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል🙄
@samreyene6682
@samreyene6682 Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይሁነን ዘንድሮ በጣም ያሳዝናል ።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 29 күн бұрын
Dersehibeyal berta Emebete tirdahe yene lij azenku betam ayzohe!!!
@getuwebeshet9872
@getuwebeshet9872 29 күн бұрын
ልክ ነው አንዳንድ ኮንዶ ዎች ሰአት እላፊ አለው ድምፃ ማሰማት አትችልም
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 26 күн бұрын
Egziabhier ymesgen❤❤❤
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
የጭንቀት የውሸት የውርደት መንፈስ አለ እኔ በቅርቡ ነው የገባኝ የደረቅ መንፈስም ካለ እንፀልያለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 29 күн бұрын
ስዬም ተሾመን የሚከታተል ሰው ፖለቲከኛ አይደለሁም ማለት አይነፋም:እና አትፍራ የአዲስ አበባ ሰው ከየትም የመጡትን ፈርቶ ሊሞት ነው::
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 29 күн бұрын
መምህሬ የምንልክ ካአንድ መንፈሳዊ አስተማሪ የምሰማው ትምእርት ስለምታስተምረን ነው እንደውም የበለጠ ግን አንተ ካልተመቸክ እሺ እናስተካክላለን ❤❤❤❤❤
@ba7359
@ba7359 29 күн бұрын
ወንድም ወርቃፈራሁ ሰላም ላንተ ይሁን እንደ እኔ መምህር ብትባልም አያንስህም ለሁላችንም በምን መልኩ ያለብን ችግር እንደምንፈታው መንገዱን ስለምታሳየን ታድያ ምኑ ነው ላያስብልህ የሚችለው ባይ ነኝ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ !!!
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Ай бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ፥ በተከበረው ሙያህ ብጠራህ አትቀየመኝም ብዬ ነው። ወንድም ስምን መላክ ያወጣዋል ይላሉ አቨው፤ ስምህና ምግባርህ እውነትም ወርቅ ትውልድ፣ አማኝ ትውልድና ፍርሃ እግዚአብሄርን የሚያውቅ ትውልድ ለማፍራት በምታደርገው ጥረት፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ፣ ከአንተ ጋር ይሁን፣ በመንገድህ ሁሉ ይምራህ👏አሜን/3 🌺ምንም እንኳን እምነቴ የክርስትና ዕምነት ተከታይ ባልሆንም፣ ሰማይና ምድርን በፈጠረ በአንድ እግዚአብሄር አምናለሁ። 🌺ከወይን ፍሬዎች ሁሉ 🍇🍇እንደዚህ አይነት ቀለም ያለው ፍሬ ጣፋጭነቱ ከማር ወለላ ይበልጣል። ከአንተም ለሌላው የሚሰጡት ትምርቶች እንዲሁ ናቸው። ትምህርት ይሆናሉ፣ ትውልድ ይገነባሉ ብለህ፤ ጊዜህንና የእንቅልፍ ጊዜህን ሁሉ መስዋዕት አድርገህ፣ እንድንማርበትና እያንዳንዱ የአዳም ፍጥረት ካለው፤ በጾም፣ በስግደትና በፀሎት በእግዚአብሄር ኃይል ዲያብሎስን ድል እንደሚያደርግ፤ ከእለት እለት ስለምታስተምረን ምስጋናዬ ይድረስህ🙏🙏🙏
@laluyaha8361
@laluyaha8361 29 күн бұрын
ወረቅ አፈራሁ እደው ስዩም ተቮመ?
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Ай бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ድረስልን.❤
@eyassadera4956
@eyassadera4956 29 күн бұрын
ወንድሜ የካሊፎርኒያው ባለታሪክ የአንተ ታሪክ በከፊል የኔም ታሪክ ነበር እኔም እንዳንተ በመቁጠሪያ ለመቀጥቀጥ ሰው እረብሽ ይሆን እያልኩ እሳቀቅ ነበር በውስጤ ያለው ክፍ መንፈስ ምክንያት እየደረደረ እንዳልቀጠቅጠውና እንዳይጋለጥ የሚፈጥረው ምክንያት ነው ስለዚህ ዝም ብለህ ብቀጠቅጠው ጠዋትና ማታ በቅርብ ውጤቱን ታየዋለህ እመብርሀን ትርዳህ
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 29 күн бұрын
እረ እኔ ምኖረው አሌግዛንድርያ ውድ ብሪጅ ነው ሰው ኖሮም ከሰንበት በቀር በአዘቦቱ የፈለገው የአመቱም ቢሆን አይቀድሱም
@matilove3643
@matilove3643 29 күн бұрын
መቁጠሪያ ሰው ጎረቤት ይረብሻል ካለ ጡዋፍ. አስባርኮ መጠቀም ይችላል ።
@dawitgirma5866
@dawitgirma5866 27 күн бұрын
ወንድሜመፅሐፍ ቅዱስ ሰው የከምምፈሩን ፍሬ ይበላል ይላል ሰይጣን ምንም ሃይል የለውም ስንት ግዜ ይነገረን አንተ ግን ሁል ግዜ መአት ነው የምታወራው እረእግዚያብሔርን እመን ሰይጣንን ማስታወቂያ አትስራ እባክህ
@SaraMengustu
@SaraMengustu Ай бұрын
I been 12 yanr wihe out wiht
@user-fy2ez1ib5f
@user-fy2ez1ib5f Ай бұрын
Yes true
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 29 күн бұрын
አሽብርየተባለ ነቀርሳ ኢትዮጵያ እስፓርት ፊደሬሽን ፕሬዝዳንቱ ከስልጣን መነሳት ያለበት ምንም አያነት ያቅርታና ከስህተታ እናርማለ ምናምን ምክንያት እመቀበል የለብንም እንደው አሜሪካ ሃገር ከነቤተስቦቹ ሊፈረጥ እየተባ እዚ አሜሪካ በደረስበት ቦታ ውሻ መታየት ያለበትበ ክብር አያገባው ኢትዮጵያ ያዋረደ መዋረድ ያለበት( እርዬት ዬቲብ የስጠው ቃለመጠያቅ ኢትዮጵያ እንደማያ ንቀት ያዘለንግግሩ ከስልጣ ማን አያነቅለኝ ድምፅ ብልጫ ካልተደ አልወርድም እያለ ኢትዮጵያ ህዝብ ስላማያድልፍ መውጣት ያለበ ያህ አቶ እንካ ክብር አያገባእም ደሞ በዚህ ዶክተ ተብሎ አነገገሩ እሱ ማያጠበቅ ባለጌስው ነው
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 29 күн бұрын
Manew yihe qoshasha and yegema shimagile esu man hono new ende megref eko new ashebir minamin yihe digimtam gala mabarer newa tadiya
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 29 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል። ፋኖ ውርቅ እያመጣ ነው። ድል በድል ነው።።። አማራ ያሸንፋል።።
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 29 күн бұрын
ጅል ስለ መንፈሳዊ እየተነገረሽ ደም ስለሚፋሰሱ ፋኖ ወሬ ታወርያለሽ
@yosephmelese9088
@yosephmelese9088 29 күн бұрын
አሸብር ስልጣኑን በአስቸኳይ ይልቀቅ
@hanankbrom-l8k
@hanankbrom-l8k 2 күн бұрын
ቁጥርህን እንዴት ነው ማግኘት ሚቻለው
@SaraMengustu
@SaraMengustu Ай бұрын
I m living malta
@WATCHUP-to1mw
@WATCHUP-to1mw 28 күн бұрын
800 meter bid medalia alsemahim k huletu wuchi alk mejemeria akababi
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 15 күн бұрын
Ere abesha gin leysmula new
@arsemag7528
@arsemag7528 Ай бұрын
የኔም እድል በናቴ እና በታናሼ ተመትቼ ታስሬ ነው የነበረው: አሜሪካ ነው የምኖረው: ዘመኔን በሉት: መድኃኒትአለም ነፃ አወጣኝ እንዴት ላግኝህ: እባክህን: ያለፈው 18 አመት በቻልኩት ሁሉ ረድቻቸዋለው: በሱባኤ ሁለቱንም : እንዴትእንዳበሉኝ እንዴትእንደመተቱኝ አየሁት
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 29 күн бұрын
አባካችው ሰልክ ቁጥሩ ካላችወ ሰጡኘ
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 28 күн бұрын
Werkaferaw indet lagigihi
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 29 күн бұрын
አትሌቱ ከፊት እሩ አለበለዚ ትቀጣላቹ ያለ ግለ ማነው(?) ያህ ስው ኢትዮጵያ ጠላት ምንክንያቱ አትሌቶ ከፊት 25 ዙር ( 10ሺ ሱሮጡ 25 ዙርእሮጠው የሚያሽንፍት ስአት ተፈትልከው ሚሮጡበት ስአት ኢትዮጵያ አትሌቶ ተዳክመው ሊሽነፍ ችለዋል
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 29 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ያሸንፋል ለዘላለም።።
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
አመችሳምርቃትነውሌላትርጉምየለውምጥምቀትበክርስቶስመታመንማመንብቻነውለምንያልተፈጠረነገርእንደተፈጠረለምንእናምናለንለምንወደውስጣችንለምንእናስገባለንትርኪምርኪ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 29 күн бұрын
አመቺሳ ለጠንቋይ ማሳቀፍ ነው ከዛ ጠንቋዩ ላይ ያለው ሰይጣንና አጋንንት ጠንቋዩ የታቀፈውን ልጅ ይቆራኙታል ከዛ በኋላ ህፃኑ ልጅ የአጋንንትና የሰይጣን ማደሪያ ይሆናል።ሲያድግ የሚያጋጥመው ችግር ብዙ ነው ለምሳሌ እራስን ማጥፋት፣በረከት ማጣት፣መንከራተት፣መሰደድ፣ክፉ መሆን፣ትዕግሥት ማጣት፣ቂመኛ፣መተተኛ፣ለጠንቋይ መገበር፣ደብተራዎች ጋር መሄድ፣ነፍሰ ገዳይ፣አመንዝራ፣ዘፋኝ ወዘተ የመሳሰሉትን ኀጢአቶች በግዴታ ይፈጽማል በመንፈሱ ግፊት።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
ሲጀመር ኢትዮዸያ ውስጥ ከዋናው መሪ ጀምሮ ህዝብ እየጠላቸው በድርቅና ነው ስልጣን የሙጥኝ በልውህዝብን እያስለቀሱ የሉት ስለዚያ ሰውየው የበላዮቹን አይቶ ነው እንዲህ ድርቅ ያለው
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 14 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН