መተት ቢሮም ገብቷል/በቢሮው መተት የተረጨበት ሰው መጨረሻ

  Рет қаралды 8,560

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 74
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ከእንደዚህ አይነቱን ትብታብ ይጠብቅህ አሜን ጋዜጠኛ ወርቃፈራው በእንደዚህ አይነቱ ድግምት የኛም ቤት ህይዎት ተበላሺቶዋል ለ60አመት እያሳደሱ የኛን እድል ጤና የሰው ፍቅር ወስደው እኛን ያሰው ያለ ትዳር አኑረውናል እንደዛም ሆና በፊቱንም በጣም አክራሪ አማኞቺ ነበርን ግን ያለመሞታቺን እሱ ነው የጠበቀን በዘመድ በጎረቤት በጋደኛ በማናውቃቸው ሊገዙን በሚመጡ ሰዎን ተደግሞብናል በውሻ ባይጥ በጂብ እግር በድብ ጥፍር በእባብ ቆዳ በበግ ሞራ በፀጉራቺን በልብሳቺን በደብተር በእስኪርብቶ በበላነው የበግ አጥንት ብዘረዝርልክ አያልቅም ግን እኛ በጤና አለን እነሱ ግማሾቹ ሞተዋል
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 3 ай бұрын
Ere yihe gud behulum bet new libel
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ተበቀለላችሁ ለ እድሳት ዘብር ገብርኤል ብትሄዱ ደግመዉ አያድሱም መንፈሱ ወደ ራሳቸዉ ተመልሶ ልክ ያስገባቸዋል
@mekdeshabesha4054
@mekdeshabesha4054 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍታላችሁ አይዞህ
@meazaassefa
@meazaassefa 2 ай бұрын
እንጦጦ ማርያም ተጠመቁ
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 2 ай бұрын
አዎ በኔ ቤተሰብም ይህ ሆኖብናል እንዲህ ያደረጉብን ሰዎች ዛሬ እነርሱ ባለሐብትናቸው ጥሩ ህይወት ላይ ናቸው።የኔ ቤተሰብ ውጪ የኼደውም የተጎሳቆለ ህይወት ነው የሚኖረው እኔም በአገሬ ተጎሳቁየ ነው ያለሁት።
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 3 ай бұрын
ይህን ችግር መታገል የሚቻለው ሁሉም ሰው እንዲያዉቀውና እንዲጠነቀቅ በማድረግ ነው ። ችግሩ ከተፈጠረም ምን ማድረግ እንዳለባቸው ማስተማር ነው ። በየጊዜውም ስለሚታደስ የሰይጣንን እርኩስ መንፈስ በፆም በፁሎት በስግደት በእግዚአብሄር ቅዱስ መንፈስ ለማስወገድ መጣር ነው ።
@Embete-
@Embete- 3 ай бұрын
አደንዝዘው አደንዝዘው ህዝቡን መና አስቀሩት። ለእውቀቱ ዘገየን በጣም በእውነት
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq 2 ай бұрын
የዛሬ ሳምንት የሆነ ሰው ለስራ እስክርቢቶ አውሸው ወደድኩት አለኝ ውሰደው አልኩት አሁ እስክርቢቶው ከእርሱ ጋር ነው። ስለዚህ ይህ ሰው መተት ሊያሰራብኝ ይችላል ? እባካቹህ ይህን ጥያቄ መልሱልኝ ። መተት ከሰራብኝ እንዲት ማምከን ወይ መከላከል እችላለሁ ? ምክራቹህን በሉዕል እግዜብሔር ስም እጠይቃቹሃለሁ ? ።
@Embete-
@Embete- 2 ай бұрын
@@Tiku-cs1uq እስክሪብቶውን አትቀበሉ ማታ በፀሎት ሰአት የአምልኮ ስግደት ከመስገድ በፊት በመቁጠሪያ እየቀጠቀጡ በአጋዕዝእተ ስላሴ ስም ማሰር እና አብዝቶ መስገድ ቢያሰሩም ባያሰሩም ይህን ማድረግ መልካም ነው
@geneteden4343
@geneteden4343 3 ай бұрын
በጣም የሚገርመው መተቱ የሚሰራው በቅርብ ዘመድ ወዳጅ ጋደኛ ቅርብ ያለ ሰው መሆኑን ነው 😨😨😨😨😨
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
አንፀልይማ ሰነፎች ስለሆን ይጠቀምብናል
@sositadess8432
@sositadess8432 3 ай бұрын
ሠው በክፍት ከሠይጣን ይበልጣል ።በኔም ስለደረሠ አምናለሁ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
ወርቅዬ በርታ ይሄንን ያጋንንት የክፋት ጥግ እግዚአብሔርን ረግጠው ላጋንንት የተንበረከኩ ቁሻሾች በሙሉ ከምድሪቱ ላይ እስኪጸዱ መበርታት አለብን። ወያኔ ከሱዳን ጎትቶት የመጣው የጥንቆላና የመተት ስር ትውልድን በከለው። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። አምላክ እንዲጸደ ስለፈለገና ሰአቱ ስለሆነ ነው ወንድሜ።እግዚአብሔር ይገስጻቸው።
@musemoges7546
@musemoges7546 2 ай бұрын
እንደባንክ ቤት ሰራተኞች በመተት የተካኑ አይቼም ሰምቼም አላቅም
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 ай бұрын
Absolutely
@handeabo-berhanuhunsore7945
@handeabo-berhanuhunsore7945 3 ай бұрын
Thanks my brother May God bless you and for this reason must Gov. new law reforms.
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 2 ай бұрын
እስኪ የዚህ ገፈት ቀማሾች ሰብሰብ ብለን መፍትሔ እንፈልግ። መተት፣ድግምት ምናምን በሀገራችን ታሪክ ሆኖ እንዲቀር እንተባበር። ወርቃፈራሁ እባክህን የመፍትሔ መንገድ እንፍጠር። ከፆም ከፀሎት ከስግደት ያለፈ ርምጃ የሚያስፈልገው ከባድ ችግር ነውና።
@akliletesfaye1221
@akliletesfaye1221 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ደብተራን ያጥፋልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ትርዳን
@geta9722
@geta9722 2 ай бұрын
ወርቅዬ የምታነሳቸው መልህክቶች ምህተ አመት የፈጀ ጉዳይ ነው። ግን የትኛውም ቤተ እምነቶች መፈተሽ አለባቸው እንደምታውቀው የሃገራችን የዲያብሎስ ክፉ ስራዎች ዛሬ ወጣቱንም የወረረው ችግር ነው። ከእያንዳንዱ ህንፃ ስር የሚቀበሩት የሰው እና የእንስሳት ሙሉ አካልን መረጃ ይኖርሃል ብዬ አስባለሁኝ። እንደ ሃገር የሞትንበት ችግር ክርስቶስን በትክክል ባለመስበክና የለየ ህምነት ስለሌለን ሃይማኖተኛ እንጂ አማኝ አልሆንም። ስለዚህ የሚቆም ነገር የለም የህምነት ቤቶች ግዳንግስ እና ቅራቅንቦ ትምህርቶችን ካላጠፉ።
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅መፀለይ መስገድ መጠመቅ መቁረብ አለብን ያለፀሎት አለመዉጣት😅😅😅 ይህነዉ መፍቴዉ ይህዉ እስካሁን እየተጋደልነዉ😅😅
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ ለምን ወረተኛ ሆንክ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ለምን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ ብለህ አባታችን ሆይ ፀሎት ተዉክ ፕሮግራምህን በዚህ አስማተ መለኮት ጀምረህ ነበር ለምን አቋረጥክ የምትዋጋዉ እኮ ከመናፍስት ጋር ነዉ እሱ ደግሞ በስክሪንም በ እይታ ቡዳ ሆኖ ልትበላ ትችላለህ አታቋርጥ በስመ ስላሴ አማትበህ ስትጀምር መናፍስት ከሚያዮህ ሰዎች ተነስተዉ በአይን አማካኝነት ወደ አንተ እንዳይመጡ ይታሰራሉ። ይሄን ሀይል ነዉ ያቋረጥከዉ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
ፕርግራም ከመጀመሩ በፊት ይጸልይ ይሆናል።
@heranimichael8243
@heranimichael8243 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን በእውነት እኔም ዛሬ እሱን ሳስብ ነበር በቃ ሀገራችን ወደ ኋላ የቀራችው ምክንያት አንድ ይሔ ነው። ወርቅአፈራሁ ትልቅ ነጥብ ነው እግዝያብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
@zewdieabebe3365
@zewdieabebe3365 2 ай бұрын
አኔ የምልህ በ1987ዓም በመንፈስ የጀመርከውን ሕይወት ምን አረከው ቀበርከው ወይ መክሊቱስ ኮተት የምትሰራው ሆነህ ነው የተማርከው ወንጌል ብርሃን ነው ስጋ ስጋ ሸትተሃል ከጨለማ ውጣ ብርሃን አብራ ሻሎም 🕛🕛🕛🕛🕛🕛🕛🔥👌👍🙏
@bizubizu379
@bizubizu379 2 ай бұрын
Thank you.
@Welaya9
@Welaya9 3 ай бұрын
ልክነሕ ሰው ዲያብሎስ ዳቢሎስ ሰው የሆነበ ዘመን ነው
@geneteden4343
@geneteden4343 3 ай бұрын
ይገርማል እኮ እዝያም የጥንቆላ ስራ አለ ግን ለራሳቸው ነው የመንፈስ አሰራር የምያሰሩት ለሰው መሆኑን ለዛዉም የሰው ጤና እብደት ድህነት ሰላም ፍቅር እንድያጣ በመንፈስ የሚያሰሩ ብትላቸው ለእዝያ ሰዎች የሰይጣን የሚባለው አፍሪካ ነው ለካ ይሉን ነበር ወይ ኩፉዎች ይሉን ነበር ምክንያቱ ሀብት ጤና እድሜ ሞገስ የሰው ፍቅር ሰላም ስጠን ብለው ነው የምያሰሩት እኛስ ሰው የሚጎዳ 🤔😨😨😨😨😨አይ እኛስ በስንቱ ነው የተጎዳነው 😨😨😨😨🤔
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ያዉ ነዉ ዙሮዙሮ😅😅😅 ፍቅር ስጠን የሚሉት ሰይጣንን ነዉ?😅 መስተፋቅር ነዉ። ጤናም አይሰጥም ሰይጣን ዙሮዙሮ የነዛ አፍዝ አደንግዝ ነዉ የነዚህም ያዉ ነዉ። ዙሮዙሮ ሰይጣን ለጥፋት ነዉ የሚሰራዉ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
እግዚኦ መጨረሻችን ምን ይሖን
@memehailu1316
@memehailu1316 3 ай бұрын
Ewenet new wenedemachen adelem ened Ethiopian ened African eyadekemen yalew metetena yemenefes aserar new Egeziabeher lebona yeseten
@zelalemtegistu
@zelalemtegistu 3 ай бұрын
እውነት ነው ቢሮ ወሰጥ መተኞች የሞሉበት ነው ስራ መስራት አልቻልንም እኔም በፀበል ሐይል ነው ያለሁት
@ynanam-ms2bv
@ynanam-ms2bv 3 ай бұрын
የዚህ ችግር ተጓጂ እኔም አንዷነኝ ሰው እንዴት በቤቱም ተሰቃይቶ በስራ ቦታውም ተሰቃይቶ ጤናውን አጥቶ ወዴት ይደረሳል !!
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 3 ай бұрын
Seytani oko Alem sezerati new yemiwelow mane ale yeneka ye Egzeabeheri lije eyale 🎉🎉🎉Ye Ewente wengelawi bealemi layi ketegenge kealemi atefuti blo be menfesi alemi awejewali 🎉🎉
@kalip1499
@kalip1499 3 ай бұрын
በጣምየገርመለ
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 24 күн бұрын
Ba muslme hagre dgmte yarga bhge ytaykal❤
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 ай бұрын
በደንብ መበርታት አለበት አግዘው ወንድማችን
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በርታ!!!
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 3 ай бұрын
ካርታው ለምን አስፈለገ? ዘረኛ ልቦና ይስጥሽ/ሕ አሳፋሪዎች ኢትዮጵያ 1ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስር ነች እኛ አንድ ነን
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
​​@@Abuneharadengil ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት ኣገሮች ናቸው፡ የድሮ ታሪክ ኣሁን ኣይሰራም።.
@huruymangsteab8837
@huruymangsteab8837 3 ай бұрын
እንዴት ብለን ጥሩ ነገር እንስራ ተይዘናል ተሳስረናል መተት በሰይጣን
@jesusalive3984
@jesusalive3984 2 ай бұрын
መፍትሔው መተተኞችን ከምድር ማጥፍት
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 2 ай бұрын
በምን ዘዴ እናጥፋቸው ነው ጥያቄው አንዳንዴ ጠንቋዮችን እና አስጠንቋዮችን ሰብስቤ ባደባባይ መረሸን እፈልጋለሁ። የሀገር መሪነት እድሉን ባገኝ በርግጠኝነት አደርገዋለሁ ።
@AsterAstu-c1y
@AsterAstu-c1y 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@pomimengistu4939
@pomimengistu4939 3 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ ነበረች በስራዋ ነገር ግ ጎደኛዋ መነፅሯን ጃኬቷን በተለያየ አጋጣሚ ወሰደች አሁን ላይ ስራ አቁማ ቤት ተቀምጣለች ቤተሰብ አይረዳትም ስንፍና ነው እያሉ ባለቤትዋም ተቀየረባት እባክህ መፍትሄ ካለህ ግራ ገብቶኝ ነው
@abrshhero3355
@abrshhero3355 3 ай бұрын
Ye memhir tesfayen tmhrt tadamt ehte❤
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 3 ай бұрын
ስገጂ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ። በያት።
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 3 ай бұрын
ሱባኤ ጊቢ በያት ሁላቹም ፀልዩ ስንያዝ መቆም ብቻ አይደለም ለእግዚአብሔር ግዜ መስጠት ስራ ብቻ አይደለም መሮጥ ብቻ አይደለም እናስተውል መሮጥ መሮጥ መሀላይ መቆም ብቻ አይደለም
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 3 ай бұрын
የእለት ውዳሴ ማርያም እና የእለት ዳዊት እየደገምሽ በእጅሽ የእህትሽን ክርስትና ስም ጽፈሽ ስገጂ ለውጥ ታያለሽ በፀሎት በርቱ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
ጽሎት ስግደት መጀመር ኣለባት ንስሓም ትግባ።
@mimihabtewold1905
@mimihabtewold1905 3 ай бұрын
Batam yasazinal fatari yirdan hulachinim fatana wust naw😭😭😭
@SaraBekle
@SaraBekle 2 ай бұрын
የዋሕ ቅን ልብ ያለው ሰው ጌታ ይገልፅለታል
@StmarryTega
@StmarryTega 3 ай бұрын
መተተኛ ከመቼ ወዲህ ነው ለሀገር የሚቆረቆረው??? ብድግ አርጎ በአብር አንከርት ያችን ወንበርህን መንጠቅ ነው የሚፈልጉት!!! እረ እኔ እግዚአብሔር አቆይቶኝ እንጀ ማስደዳቸው፣ ማደሳቸው አንሶ በመተት በስራይ ሊገሉኝ ነው ጭራሽ!!!
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 ай бұрын
የኔ ወንድም ያሳዝናል እመቤታችን ትርዳው
@genetdubei9894
@genetdubei9894 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅ሰዉ ክፍ መድህኒአለም ያፅዳልን በሁላችን ደርሳል ይፍረድ😅😅
@duvettejose9730
@duvettejose9730 2 ай бұрын
የስማይ አምላክ ይፍረድባቸው
@SaraBekle
@SaraBekle 2 ай бұрын
ስለእርኩስ መናፍስት ማወቅ የማይፈልግ ሰው አድራጊ ወይም የተደረገበት ነው
@SaraBekle
@SaraBekle 2 ай бұрын
የደረስበት ያውቃል
@tsige-ms-ig7qm
@tsige-ms-ig7qm 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaiymeMan-v5u
@HaiymeMan-v5u 3 ай бұрын
በየሱስ ስም
@AsterAstu-c1y
@AsterAstu-c1y 2 ай бұрын
ወድሜ ካገር ውጭ ነኝ በምን ብደውል። አገኝሀለሁ
@masershazemenfes1288
@masershazemenfes1288 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😡😡😡🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹😡🥹💔💔💔💔💔💔💔💔🥹😡😡😡😡. Evil 👿 world 🌎 🗺️. Don’t trust people quickly regardless how long you have known them. Always have 5% questions those people you are around out of 100% because if you give 100% trust to anyone you will be disappointed in life. They are a lot of shady people among us. This is heartbreaking 💔 story.
@Geni_love7
@Geni_love7 3 ай бұрын
I suggest 1..work on religious values
@RomanAlAlmahdi
@RomanAlAlmahdi Ай бұрын
ሰው ግን እንዴት ክፍነው?
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 ай бұрын
ሰላም ወረወቃፈራዉ እኒ በምን ላግኘህ ጥሩ አስተማሪ ታሪክ አለኘ የቢተሰቢ እ
@Sami-jo4uc
@Sami-jo4uc 3 ай бұрын
ኢትዮጵያውስጥ 100% በ መተት ውስጥ ነው ያለነው ወሬ በዝቶ ሥራ ጠፋ አንተም ታወራለህ መተቱም ወሬ ነው ጋሻው ወሬ ነው ሥራ ያጠፋዋል ምን የስራ ሁሉም ያወራል ለመተት ወሬ ምግቡ ነው አታውራ ሥራ ካልሰራህ ያው በለው ወሬ ወሬ ነው ቻዎ ❤❤❤
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
ጸሎትስ ለመተት ምኑ ነው፧
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 3 ай бұрын
❤❤❤❤
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ብናይ ሰዳን መተት ሓዳረይ ተበቲኑ
26:10
Bemnet Nkhu ብእምነት ንቅሑ
Рет қаралды 2,3 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН