ቶንዴ ፍሬን ደበደባት | ስንት ያየሁበት ትዳሬ ፈረሰ | ትዳራችን አደጋ ላይ ወደቀ | My Marriage is over **Bad Idea*

  Рет қаралды 117,046

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene

Пікірлер: 740
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 9 күн бұрын
ጉዞ ወደ 200K please subscribe ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ kzbin.info
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 9 күн бұрын
አይ ፍሬ እንግዲ በቀጣይ ያስለቅስሻል እኛም አብረንሽ እናለቅሳለን ጦስሽ ለኛ ነው ሚተርፈው የቶንዴን መልስ ታውቂያለሽ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 9 күн бұрын
😮ወላሂ የተማረ ሰዉ ይግደለኝ አሁን አዱ ባላገር ቢሆን በጥፊ ደርግሞሽነበር ፣ቶደ ሙህር ነህ👍👍
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 9 күн бұрын
ተሳክቶልሻል።ግን ባለቤትሽን አደነቅኩት። የተማረ ሰው ያለው ስነስርአት ያለው በጣም በተከበረ ቤተሰብ ማደጉን ያሳያል።እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ትዳራችሁን ይባርክ። ደንቆሮ ወንድ ቢሆን ግን እዛው ቢላ ነው እሚያነሳው።ወንዶች ከዚ የተባረከ ወንድ ባለቤት መከታ አባት ወንድም የሆነ ሰው ተማሩ ሚስቶቻችሁን በማስረዳት እንጂ በመደብደብ ሂወት በማጥፉት ሂወታችሁን አታበላሹ።❤❤❤
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f 9 күн бұрын
የቶዴን ትግስትና ስረአት ሳላደቅ አላልፍም ግን ፍርዬ በቀጣይ ምላሹን ቻይው😅😅😅እዳው ፈረደብንእኛም ስታለቅሽ ልናለቅስ😅😅😅አይይይፍርዬ
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج 9 күн бұрын
እስኪ ዱአ አርጉልኝ እንደናት ያለ ትዳር ይስጠኝ ማሻላህ ደስ የምስሉ ጥንዶች ናችሁ ሽ አመት ኑሩልን ግን አወለቀሽ ብየ ስሳቀቅ ነበር ወንድ ልጂ በሚወደው ነገር ሲመጡበት እራሱን አይቆጣጠርም ❤❤❤❤❤
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 9 күн бұрын
ልክ አይደለሺም በትዳር ለይ ቀልድ ብዙም አይመቼኝም አንተግን በጣም ትዕግስተኛ ነህ 🎉
@munaabdu7359
@munaabdu7359 9 күн бұрын
ፍሬ ማርያምን ማልቀስ አምሮሻል የባሰ ፕራንክ እንደሚጠብቅሽ እወቂ ፡፡
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 9 күн бұрын
ፍሬ መልሱ ከባድ ነው የሚሆነዉ እኛ ተሳቀን ሞትን
@alkxbcfdj7281
@alkxbcfdj7281 6 күн бұрын
ስለማርያም ብላችሁ እዚህ ያላችሁ 14 አመት ስደት ተስቃይቼ ተገባሁ 5 ወሬ ስገባ ምንም አላገኘሁም አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ አባቴ ከናቴ ጋር ከቤት አባረረን. ምን ልሁን. ግራ ገባኝ እራሴን ላጥፋ. ምን ላድርጋት እናቴን ስደት ተመልሼ ልሄድ መሄጃ የለኝ
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 9 күн бұрын
😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገዳላችሁኝ ይወድሀል ትለዋለች እረ ገደል ይግባ አላለም ሰራሽለት አይ ፍሬ
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 8 күн бұрын
የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ ነው ማሻአላህ ባል ብሎ ዝም 👍ስረአት አንደኛ
@JjsBeb
@JjsBeb 11 сағат бұрын
በጣም ነዉ ያዝናናችሁኝ ባለቤትሸ ግን በጣሞ ጥሩ ሰዉ ነዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@HabtamH-n6d
@HabtamH-n6d 9 күн бұрын
መልሱን ለማየት ጓጉቻለሁ 😂😂😂 ፍርየ ጠንቀቅ በይ ከባድ ነዉ ሚሆነዉ ለማንኛውም 😂😂😂👍👍 ተሳክቶልሻል👍👍👍❤❤❤❤
@ChristianRonaldo-h4o
@ChristianRonaldo-h4o 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ታድለሻል ትዕግስት ሌላ ውድ ብሆን ዶቄት አድርጎሽ ነበር በትዳር አትቀልጅ የኔ ውድ❤
@emumohammed-x5i
@emumohammed-x5i 9 күн бұрын
የኔ ባል ቢሆን ገሎኝ ነገ ቀብሬ ነበር ቶንደ ትግስት አለው
@MelkamYalew-q4p
@MelkamYalew-q4p 8 күн бұрын
ቻይው እንግዲ የመልስ ምት congratulations 200k🎉🎉🎉🎈🎈🎁🥰🥰🥰
@HhdHjjx-k4f
@HhdHjjx-k4f 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@zeritutube
@zeritutube 7 күн бұрын
ካሁኑ የመልስ ምቱ አሳስቦኛል😂😂😂 በይ ለማልቀስ ተዘጋጂ ፍርዬ
@Daniroyal1234
@Daniroyal1234 9 күн бұрын
ኧረ ወይኔ እናንተ ይሄ ፕራንክ ግን አታብዙ😂😂😂😂😂
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 күн бұрын
❤እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም ፍሪዬ ምርጥ አክተር ይወጣሻል በርቺ❤
@WoynishetAmare
@WoynishetAmare 9 күн бұрын
ጎበዝ ፍሬ ማማን ያስለቀሳት አናዶኝ ነበር በተራው ያልቅስ ማናደድሽ የማማ ብድር በምድር ማርያምን ደስ ነው ያለኝ
@XjxXxj
@XjxXxj 8 күн бұрын
ትግስክ ዋዉዉዉዉዉዉ 100❤❤❤❤❤❤
@geteneshgebre5313
@geteneshgebre5313 6 күн бұрын
በጣም ጨዎ ወንድ። በጣም ታድለሻል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@azebgizaw3849
@azebgizaw3849 9 күн бұрын
የኔ ውዶች 😂 ቶንዲ ተናደደ እኮ ምስኪን ፍርዬ ደግሞ እምር ብሎብሻል❤
@mahlethallegebriel7827
@mahlethallegebriel7827 8 күн бұрын
በጣም ትመቹኛላቹ ደሰ ትላላቹ በሳቅ ገደላቹኝ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 9 күн бұрын
ውይ ፍርዬ ተሳክቶልሻል 😂😂😂❤❤❤❤ግን የመልስ ምቱን ሳስብ ውይ አብሬሽ 😢😢😢😢😢
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 9 күн бұрын
ፕ ፕራን ትጠላላችሁ❤❤❤ መልሱ ግን ለእኛም ነው የሚተርፈን ፍርዬ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 9 күн бұрын
ፍርየ ሠርተሽለታል። ግን👌👌👌👌👌አምላሹን። ቻይዉ 😂😂😂😂😂😂😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 күн бұрын
ቶዴ የተማረ ማለት አተነህ በንግግር እምታምን ጀግና ወድ ፍሬ ብድሩን ደም እባነው እሚያስለቅስሽ ጠብቂ❤❤❤
@KkHh-q5l
@KkHh-q5l 9 күн бұрын
ስታምሩሩሩሩ🎉🎉🎉🎉🎉
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 8 күн бұрын
እንኳን,ድሰአላችሁ 200k💪💪
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 8 күн бұрын
ምላሹን ፈረሁልሽ እዳታለቅሽ ፍርየ😂😂😂
@AlmitoAlmito-f3z
@AlmitoAlmito-f3z 5 күн бұрын
ደስትላላችሁ ሳላደንቅ አላልፍም ትግስትህ ቶንደ
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 9 күн бұрын
ወላሂ ጀግናው 💪💪💪💪💪
@MekdiiNeyayu
@MekdiiNeyayu 8 күн бұрын
ፍሬ የቶንዴን ትግስት በጣም ደሰ ይላል ❤❤❤ ፍቅሩን የብዛላችሁ
@BkAsd
@BkAsd 8 күн бұрын
ፍሬ ትእግስቱ ይገርማል ማሪያምን ምርጥባላለሽ❤❤❤❤
@sunsun466
@sunsun466 9 күн бұрын
ፍርዪ,መልሱን,ፈራሁልሽ,❤❤❤😂😂😂😂
@MuridMudsir1458gmilacom
@MuridMudsir1458gmilacom 6 күн бұрын
ዬማር❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 9 күн бұрын
ፍርዬ ሰራችልህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@bezaassefa6386
@bezaassefa6386 8 күн бұрын
በይ ቆንጆ ቡና አፍይለት ንዴቱም ድካሙም ይልቀቀው
@mennibeke2912
@mennibeke2912 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ተገኘህ ቶንዴ። ወዮ ፍሪታ ጌታ ይርዳሽ ምላሹን።
@ሔዋን2121
@ሔዋን2121 7 күн бұрын
መልሱን እንጠብቃለን😂😂😂
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 9 күн бұрын
አይ ቶንዲ ገን ታጋሽ ነህ ❤❤❤በእውነት ተሳክቶልሻል ❤ምላሹን ግን አደራ❤❤❤
@SamA05-x2l
@SamA05-x2l 8 күн бұрын
ወልሂከልክ በላይ ነው ይሳኩትወፋርየ አናደድሺው ምንድን ጨዋ ነወላሂ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 6 күн бұрын
የምሰሩት ፕራንክ በጣም ያዝናናል
@sikosilo7977
@sikosilo7977 5 күн бұрын
የኔ እናት ፍርዪ ታዪኝ አብርንሺ ስናለቅስ አይ ቢቀርብሺ ይሻል ነበር
@Sss-gn7qc
@Sss-gn7qc 7 күн бұрын
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ 👌👌👌👌 ተሳክቶልሻል😂😂😂 ዛሬ የስተዛሬውን ምት ነው
@konjonesh
@konjonesh 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ምርጦች ከባድ ፕራንክ የስራሽን ይስጥሽ አልልሽም ፍሬዬ የኔ ደርባባ ሴት ❤❤
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 9 күн бұрын
ፍሬ ቀጣይ ከማማ ጋር ይጫዎቱብሻል ጠብቂ😂😂😂😂
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 9 күн бұрын
ጠብቂ ፍሬ የመልስ ምቱን መቻዬው ይስጥሽ😂
@abdidebela3399
@abdidebela3399 7 күн бұрын
በጣም አስተዋይና ጨዋ ባል ነው ያለሽ እንጂ ሌላ ቢሆን
@bettybetty1621
@bettybetty1621 2 күн бұрын
Frie agegneshew melsshun tebki❤
@SamrawitAyele-l6u
@SamrawitAyele-l6u 9 күн бұрын
Swedahu eko ❤❤❤❤❤❤❤
@KarlKfoury
@KarlKfoury 7 күн бұрын
ወይኔ ፍርዬ የመልስ ምት ጠቢቂ ታለቅሻታለሽ😂😂😂😂
@AliSeyd-h5y
@AliSeyd-h5y 8 күн бұрын
ለባለፈዉ ፕራንክ የመልስ ምት ነዉ
@werketesere750
@werketesere750 8 күн бұрын
100% ተሳክቶልሻል
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 8 күн бұрын
አይ ፍሬ ብቻዬን እንደ ሞኝ አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂 ከባድ የመልስ ምት ጠብቂ😂😂😂
@astertbue5632
@astertbue5632 8 күн бұрын
እንካን ደስ አላችሁ 200K🙏🙏wow
@genetgebre1255
@genetgebre1255 6 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በጣም ደስ ይላል አገንሽው yes yes yes ፍርዬ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 8 күн бұрын
እሰይ ጥሩ ብራንክ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰራሽለት ፍሬ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 8 күн бұрын
ኮንግራ 200k❤❤❤❤
@user-bh2vx7xq4sfaseka
@user-bh2vx7xq4sfaseka 9 күн бұрын
በጣም ነው ያሳአቃቹኝ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 9 күн бұрын
ቶንዴ ተገኝተሀል የመልስ ምት እንጠብቃለን 😊😊😊😂😂😂😂
@ZeynebEbrahim-j2t
@ZeynebEbrahim-j2t 9 күн бұрын
መሸአላህ ፀጉረሸ ሲያምረ አላሀምዱሊላሂ እኔም አለኝ ❤❤❤❤
@almazababa4570
@almazababa4570 6 күн бұрын
Ahbetiii...tigisitiii....tohodee ❤❤❤❤
@Amsalu-ey4cb
@Amsalu-ey4cb 6 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉ታምራላችሁ
@kcalid
@kcalid 3 күн бұрын
Ahunmko Weteshal wchi kemiayush qutr belay eyayensh new
@seblewongeledenekeadraro8774
@seblewongeledenekeadraro8774 8 күн бұрын
erreeeee rfe besaq gedeleshegne, tondene betam newe yanadedeshewe..............tesaketoleshale
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 9 күн бұрын
ያንሰዋል እሱኮ አሰቃይቶሻል😂
@EmuAdmaw
@EmuAdmaw 6 күн бұрын
አቤት ትግስቱ❤❤❤
@MesiS-j7r
@MesiS-j7r 6 күн бұрын
😂😂😂😂ፍርዬ የሰራሺለት ያበደ ፕራክ ነው ቶዶ ግን ትግስትህን ሳላደቅ አላልፍም ቶዶ የመልስ ምት እንጠብቃለን ፍርዬም አስቢበት 😂😂😂
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 7 күн бұрын
ፍሬ መልሱን ጠብቂ
@ayacell1360
@ayacell1360 7 күн бұрын
😂😂😂እንደው ምን ይሻለኛል ደሞ የመልስ ምት ይሰጥሽና አብሬ ላነባ ነው😂😂😂
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 8 күн бұрын
ፍርዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለመልሱ😅
@WelansDebebe
@WelansDebebe 6 күн бұрын
Wiyyyy Frye endet endemwodsh tonde demo besak new yemigelegn
@mihirettassew7007
@mihirettassew7007 8 күн бұрын
You did it! Frie, I'm clapping 👏 for you 🎉🎉
@ZelalemLema-o9w
@ZelalemLema-o9w 9 күн бұрын
በእውነት አንተ ግን በጣም ስርአት ያለህ ሰው ነህ፣ ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም፣ ፍሬ ደግሞ በጣም ተዋቶልሻል፣ በደንብ አግኝተሽዋል
@PcSign
@PcSign 9 күн бұрын
❤❤❤ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ማለት አሁን ነው ጎበዝ ፍርዬ የማሚቶ እናት❤❤❤❤
@lidudxb8764
@lidudxb8764 8 күн бұрын
የቶንዴን ስነስርአት አለማድነቅ ንፉግነት ነው በእውነት ጨዋ ያሳደገህ ነህ አንተን የወለዱ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤
@martawedaj7370
@martawedaj7370 8 күн бұрын
ወይኔ ትግስቱ በጥፊ ባለሽ ብዬ ነበር
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 8 күн бұрын
ተገኝተካል በቃ ያው እንጠብቃለን ምላሹን አንደኛ ነሽ ፍሬ🎉❤
@Sumayafanit
@Sumayafanit 8 күн бұрын
ለማልቀስ ተዘጋጁ ጎዶች የቶዴ መልስ ከባድነው አላህ ይሁንሽ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 7 күн бұрын
ጀግና ነህ😂😂😂ይመችህ
@dottube74
@dottube74 6 күн бұрын
ቶንዴ ኪስህ ውስጥ ኮንዶም ያገኘችበትን ፕራንክ አሁን ገና መልስ ምት አገኘችለት😂😂😂😂😂❤❤❤
@tirunesh-j4d
@tirunesh-j4d 5 күн бұрын
ተገኘ ቶዴ😂😂😂😂😂😂የምልስ ምቱን ፍርዬ በቃጣይ ቻይው😅😅😅😅
@DanayitTesfaye-g1h
@DanayitTesfaye-g1h 8 күн бұрын
እቤትሽ እየመጣሁ ነው ብሎኛል ብትይው ቆንጆ ነበር 😂😂😂ጎበዝ ፍርዬ ቀጥይበት
@MasaratGetu
@MasaratGetu 9 күн бұрын
እውነት😊 ሁሌም ይመቸኛል 🎉🎉🎉🎉 እንዴት እንደሳኮት 😅
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 9 күн бұрын
አምሮብሻል ፍሬ❤❤❤❤
@Tig12342
@Tig12342 9 күн бұрын
ፍርዬ የቶንዴን መልስ ፈራው ይከብድሻል እግዚአብሔር ይሁንሽ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 күн бұрын
እኔ ሚስቴ እንደዚህ ብታረገኝ ስናደድ ማስረዳትም ስለማልችል ቦክስ ነው የሚቀድመኝ የድሮ ጏደኛ ብላኝ እንዴ ወዲያው divorce ነው የምጠይቀው እንደዚህ ቻንስም አልሰጣትም
@Saudi2023-s3g
@Saudi2023-s3g 7 күн бұрын
የኔ አባት😂😂😂😂😂
@alem_totot
@alem_totot 9 күн бұрын
አባ ተንኮሉ ቶንዴ አገኝችህ ይገባሃል ሁሌም እዳስለቀስካት
@TerezaWeldu
@TerezaWeldu 9 күн бұрын
Wwwwwwwww it's really nice pronk. Beautiful sis .chaf Tande yes nice nice
@AddisZegye
@AddisZegye 9 күн бұрын
ወይኔ ያንቺን እምባ አየሁት ጉድሽ ፈላ
@hanankm4587
@hanankm4587 8 күн бұрын
ኧረ እህታለሜ ውይጉድሽ መልስ ምቱን ከብዳል ነው እህት አለም ፈጣሪ ይሁንሽ እማ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ሁሊምፍቅርይብዛላቹሁ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 5 күн бұрын
እረየትግስት ጥግ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ 8 күн бұрын
ወይ ቴንዶ ዛሬ ተገኘህ እስከዛሬ ፍሬን አንተ ነበርክ ፕራንክ የምታረጋት ዛሬ ተገኝተሃል እኔ በሳቅ ሞትኩ ያንተ መናደድ እና የፍሬ ደግሞ እውነት ነው የሚመስለው
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 8 күн бұрын
ቀላል ተሳካልሽ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 7 күн бұрын
ተራሺን ጠብቂ😂😂😂
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ፍርዬ ሰራችልኝ ተጣላን | ፍሬ ጨከነችብኝ
13:47
Frie Dagi Family
Рет қаралды 91 М.
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 137 М.
🛑 ማስፈራሪያ እየደረሰብኝ ነው አንላቀቅም😡
24:08
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 138 М.