የማንቸስተር የታሪኩ መጥፎ ቡድን !የአርሰናል የዝውውር ስህተት እንደገና ?የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ መመለስ !

  Рет қаралды 12,650

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport

Күн бұрын

#fikiryilkal #tribunesport #football #arsenal #manchesterunited #championsleague

Пікірлер: 16
@MitikuJemal
@MitikuJemal Сағат бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@grmayWeldekidan-p8b
@grmayWeldekidan-p8b Күн бұрын
ፍቅር ሁሌም ትመቸኛለህ በአንተ ደምሴ ዳምጤንና ጎርፍነህን አስታውሳለሁ
@addisnehderibe1753
@addisnehderibe1753 12 сағат бұрын
ፍቅር እና ኤፋ እንዴት ናችሁ? ... የጥምቀት በዓል እናንተም ጋር ጥሩ እንዳለፈ ተስፋ አደርጋለሁ በርቱልን
@BisratGurmamo
@BisratGurmamo 23 сағат бұрын
በለፈው አርሰናልን ስያሸንፉ በጣም ስትክባቸው ነበር እባክህ ወንድሜ ማንቼ የሞተ አንበሳ ነው ይልቁንስ ስለ መድፈኛው ተንትን በለጎርናናው ድምፅ
@DagimHone
@DagimHone 23 сағат бұрын
@@BisratGurmamo ችግሩ ከማንችስተር የከፋ ለሆነ ቲም አያወራም
@AbdinMohammed-b7b
@AbdinMohammed-b7b Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AshebirGirma-f7v
@AshebirGirma-f7v 22 сағат бұрын
Man United motual kebir endatikeru be season mecheresha
@mikiman4098
@mikiman4098 Күн бұрын
Ye wechi sport sejemer emelsalhu
@solomonassefa9364
@solomonassefa9364 16 сағат бұрын
ኤፍሬም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ዛሬ ግን በትንተናህ ያልተስማማሁበት ነገር አለ። እሱም ምንድነው በሩበን አሞሪም ፍቅር የወደቅህ ይመስለኛል። ምንም ሀሳብ አስታያየት ወቀሳም እንዲሰጥበ አልፈለክም። United ጥሩ ሆኖ ባልተገመተ ሁኔታ ትልልቅ ቡድኖችን ሲያሸንፍ እና ነጥብ ሲያስጥል አሞሪምን ታወድሳለህ United መልሶ ሲወርድ Ten hag ላይ ታለቃቅሳለህ እንዴት ይሆናል???? Already Ten hag ሄዳል እዬዬው እስከመቼ ነው በ Ten hag ላይ? የተጫዋቾችን እግርና ጭንቅላት Ten hag ይዞባቸው አልሄደ። Amorim ቡድኑን ከተረከበው ዘንዳ ወቀሳውንም ሙገሳውንም እራሱ አሞሪም መውሰድ አለበት። ከ Ten hag የተረከበው ዩናይትድ የወረደ ቢሆንም በ ፈጣን ጥገና ለውጥ ማሳየት ግዴታው ነው። ይሄ ማለት በተከታታይ ያሸንፍ ማለት ሳይሆን ወጥነት ያለው ነገር ማሳየት ነበረበት። እና ኤፍሬም Bro ማቆለጰስህን ሽፋንህን በልክ ብታደርገው መልካም ነው። አለበለዚያ ምን ይሆናል መሰለህ አሁን ያለው የሀገራችን መሪ የራሱን ድርሻ ተወጥቶ ለሀገርችን ሰላም ማምጣት እየቻለ በቀድሞው መሪ ሲያለቃቅስ ማለት ነው። ስለዚህ Ten hagን ተወው በቃ። በዚህ ሰዓት አሞሪምን መውቀስ መታወር ነው ያልከው ደሞ ፍፁም ስህተት እና ከጋዘጤኝነት ስነምግባር አይደለም። ሰው የፈለገውን ሀሳብ እንዲሰጥ ፍቀድለት። አንዳንድ ስነምግባርን ከፍቅር መማር ይኖርብሀል።
@desalegnashebr9891
@desalegnashebr9891 23 сағат бұрын
እረ ፍቅርም ያዉራ እንዴ!!!
@FikaduBekele-g9f
@FikaduBekele-g9f 22 сағат бұрын
14ነጥብ በሉ
@aliadem9778
@aliadem9778 23 сағат бұрын
ለከሽፈ መጥፎ ቡደን እንደዚህ ሰፊ ሽፋን መስጠታችሁ ያሳዝናል 😁😁
@DagmawiAbera-s8p
@DagmawiAbera-s8p 9 сағат бұрын
ክለቡ ዩናይትድ ነው እኮ ብሮ ወድቆም መነጋገሪያ ነው አርሰናል ቢሆን ግን ተረስቷል
@mulatdenberie1119
@mulatdenberie1119 7 сағат бұрын
💗💗💗💗
@halidjafer1122
@halidjafer1122 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
አነጋጋሪው የአሞሪም የብስጭት ድርጊት
36:27
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 599
በሻምፒዮንስ ሊግ TOP 8 ለመጨረስ | አርቴታ "በዝውውሩ ዘና እያልን ነው "
15:48
ሐረግ ( ክፍል 45)
34:26
ለዛ
Рет қаралды 62 М.
የእሮብ ምሽት ወቅታዊ ስፖርታዊ ዜናዎች ጥር 14 - 2017 | Addis sport
20:51
Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Рет қаралды 2,4 М.
የሰዓቱ ወሳኝ የዝውውር መረጃዎች
30:37
Sheger Sport With Abebe Gidey
Рет қаралды 1,1 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН