የማርያም ከሙታን መነሳት ሐሰት መሆኑ ተረጋገጠ

  Рет қаралды 17,752

Ermias Abebe Official

Ermias Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 278
@yffjj6487
@yffjj6487 3 жыл бұрын
ኤርሚዬ ግልፅ ነው ስትል አባባልክ ሲመቸኝ እኮ ፀጋን ያብዛልክ ጌታ ባንተ ላይ ሆኖ ሚያስተላልፈው ቃሉ እንዴት እየለወጠኝ እንዳለ ብታቅ ወደዋላ ላላይ ያለፍኩበትን ተፀየፍኩት የረዳኝ ጌታ ይባረክ
@selamberhe7055
@selamberhe7055 5 жыл бұрын
I have been orthodox all my life and one day I was at church kedase the deacon read if you hear tamere mariam it is counted as taking Sega wedemu ! That raised a question in me I started studying the bible and I got saved ! I trust what Jesus christ did on the cross for me for my salvation! Nothing else! Jesus christ is the only one who shed his blood and died on the cross in my place to save me from the bondage of sin ! Amen he is risen!!! And I am free ! I respect and love Mary the mother of Jesus christ! But she is not the way to Salvation!
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
Selam Berhe GOD bless u pray for all Ethiopian people and whole world too !! Jesus the only way!!
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 5 жыл бұрын
Tebarek
@rainman1775
@rainman1775 5 жыл бұрын
That is the key read your bible.
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
ጌታ እረዳሽ ለምታውቂያቸው ሁሉ ወንጌልን ንገሪ ተባረኪ
@tr7094
@tr7094 5 жыл бұрын
@Selam Berhe You are a compulsive liar 🤥 Deep inside you know the truth, you are just an attention freak bitch
@sunnyabebe6020
@sunnyabebe6020 5 жыл бұрын
ተባረክ የኢየሱስ ወታደር ኤርሚ ስለ አንተ ጌታን እባርካለው ከዚህ በበለጠ ተገለጥ በእግዚ ቃል
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ! ኤርምያስ: ከዚህ በፊት እማይገባ አስተያየት ስለፃፍኩልህ! እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ! እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ!!!
@selamselam4583
@selamselam4583 5 жыл бұрын
አንተ የወንጌል አርበኛ ሰላም አላንተ ይሁን ወንድሜ ተባረክልን
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
ኤርሚ ሰላም ለንተ ይሁን ለእውነት የቆምክ የእግዚአብሔር ሰው
@monaali9356
@monaali9356 5 жыл бұрын
ሰለም ላንተ ይሁን ኤረሚ ተባረክ ግራ ገብቶ ለነበረ እንደእኔ ላለሰው የእውነቱን የምትመሰክር ወንድም ተባረክ ።
@danaitflawlessdelina1384
@danaitflawlessdelina1384 5 жыл бұрын
አኔ ኢርትራዊ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኣንድምትለው ሁሉ ስምቼ ኣላውቅም መዳን ብጌታ በክርስቶስ ብቻ አንድሆነ ነው የሚስበከው።
@amanuel2087
@amanuel2087 5 жыл бұрын
Lemen tewashalesh enem endanchi Erterawit Selehonkugn new yegeremshegn Abate Mariamen Ekul ke EGZABHER gar Yemiyay betam tekawami ortodox neber betam Yeortodox Amagn neber ena Atewashi Yelekun Endalshew Medan Be EYSUS Becha new Amnesh dagni. MAMEN Enji MAWEK Ayadenem Tebareki
@danaitflawlessdelina1384
@danaitflawlessdelina1384 5 жыл бұрын
@@amanuel2087 dear sister ስድቡ ለምን ኣስፈለገ አኔ ምንም ውሸት ኣልትናገርኩም የስማሁት ነው ያልኩትኝ በነገራችን ላይ ኣባትሽ ሙሉውን ኦርቶዶክስ ሊያካትቱ ኣይችሉም ግን ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቸው ማለት አፈልጋለሁ ምክንያቶም በሃይማኖታቸዎ የሚመኩ ና የሚኮሮ ኣባት ሰለሆኑ ። ሰለ ስድብሽ አግዚኣቢሄር ይባርካስሽ ሳልልሽ ማለፍ ኣልፈልግም ኣመስግናልው። kzbin.info/www/bejne/Zn-vemuHprh6l7s
@amanuel2087
@amanuel2087 5 жыл бұрын
Betam yekerta yenehet yetenagershew EWENET Yehone neger aydelem lemalet felgenew kegodahush sorry gen Anchiw kalshew neger teneseche yemelesh neger binor Abatesh ortodoxen aywekelem endaleshew hulu Anchem YE Ertran ortodox letwekey atcheyem maletenew. Lemangnawem ene memelales alfelegem Ewenetu gen Pente yemilewem or ortodox yemilewem SAYHON HEYAW YEHONEW YE EGZABHEREN KAL EWENETUN NEGRONAL ENDEKALU ENDENENOR MENFESKEDUS YERDAN SELETEHETENASH Thank U🙇‍♀️ Degeme yekerta eteyekeshalehu Tebarekilegn🙏❤
@sophihaile4091
@sophihaile4091 5 жыл бұрын
ከእንተ ብዙ ተምሪያለሁ . አንተ አታመቻምችም እውነቱን ስለምታስተምር ትምህርቶችህን ብጣም ወዳቸዋለሁ.አንዳዴ ቢያምም የምትናገሩው እውነትን በማስረጃ ስለሆን ወደእውነት መምጣት ግድ ይላል.እግዚአብሄር ይስጥህ . እኛቢት ብዙ አፍታሪክ አለ.
@etyealemi2219
@etyealemi2219 5 жыл бұрын
ከሙታን ተለይቶ ሞትን በስልጣኑ ድል አድርጎ በትንሳኤ አካል የተነሳ እየሱስ ብቻ ።
@maitedola6511
@maitedola6511 5 жыл бұрын
ኤርትራኖች ኣለን እንከታተልሃለን ኤርሚ።
@aliyahya8373
@aliyahya8373 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@etyealemi2219
@etyealemi2219 5 жыл бұрын
ኤርሚ ሀሰት መድረሻ እስኪያጣ አገልግሎታችሁን እንዳታቆሙ በክርስቶስ ላይ የተዋሹ ውሸቶች በሙሉ በእየሱስ ስም ስፍራ ይልቀቁ።እየሱስ ብቻውን ህይወት ነው።
@ruthyohannes3663
@ruthyohannes3663 5 жыл бұрын
Bless you, true gospel teach
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን ኤርምዬ ወደ መንግስተ ሰማይ መግብያው በር ኢየሱስ ነው ኤርምዬ ተባረክ
@ahmcadama1549
@ahmcadama1549 5 жыл бұрын
preach and teach pure Gospel.It is what we need.Bless you brother.
@moganmogan5826
@moganmogan5826 5 жыл бұрын
ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድና በሩ ወደ መንግስቱ ለመግባት። ማንም እያታልለን።።
@fetleakale4520
@fetleakale4520 5 жыл бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ።ኤርሚ ምንም ብትላቸው አይነቁም
@jesusislord7855
@jesusislord7855 5 жыл бұрын
እውነትሽ ነው አውቆ የቴኛ ብቀሰቀሱትም አይሰማም ክክክክክክ እግር/ር ይርዳን
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 5 жыл бұрын
wedet newe yemimetute BEABE BEWELED MENFESEKEDUS ortodox tamelalech egzabiher hawaryatoche yealem berhan nachu alachew jesus berhan nenge ale enesun endeberhan tekebel ENE TEBETABAWE NEBEY ISRAEL GAR KEMEHED
@hanyanbesu7611
@hanyanbesu7611 3 жыл бұрын
ጌታ የባርክ አየሰሚን ነው በረታ ቀጣል እኔም እፀሌላኀለው
@tesf3805
@tesf3805 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እምነት ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ባህል ነዉ:: ህዝቤ ሆይ መዳኛ መንገድ እንፈልግ !!!!
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 5 жыл бұрын
Indeed!
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 5 жыл бұрын
Lord, I pray for our country that we may once again rediscover the power of the word of God and listen to you, who speak the truth. May there be repentance and a change of heart in the CHURCH leaders and in our nation. Many blessings wondem Ermias.
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
እሄ ሁሉ የእየሱስን ብቸኛ አዳኝነት ህዝቡ አምኖ እንዳይቀበል ዲያቢሎስ ሰዎችን ተጠቅሞ ያፃፈው ነው። መቼ ይሄን ተረታ ተረቱ የሚያቆመው ጌታ ይርዳቸው
@አብይየፈጠሪስጦታነው
@አብይየፈጠሪስጦታነው 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክህ ኤርም ሁሌም እከተታላለሁ ትምህርትህን ፀጋው ይብዘልክ
@soloyns
@soloyns 5 жыл бұрын
ye E rmiasin yefacebook address letnegrign tchyalesh sis?
@አብይየፈጠሪስጦታነው
@አብይየፈጠሪስጦታነው 5 жыл бұрын
Ermias Abebe yemilawun Follow adirgek maketatel tichilalek tabarek
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ወይ ኤርሚ ተረታ ተረታቸው ማለቂያ የለውም ያለ ማንበባቸው ነው ባይብልን ቢያነቡ በአንድ ለሊት እውነቱ ይገለጥላቸው ነበር ችግሩ አያነቡም ጌታ ኢየሱሴ ለእኔ እና ለቤተሰቤ ስለደረሰልን አመሰግነዋለው ሁሌም ጅል ሆነው አጃጅለውን ነበር
@besrateskias7992
@besrateskias7992 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አይነት የወንጌል አርበኛ ያብዛልን ልፍስፍሶቹን ደግሞ ልብ ይስጣቸው ::
@ayenabebaberhanu5151
@ayenabebaberhanu5151 5 жыл бұрын
አንተ እኮ አንደኛ ነህ ጌታ ይባርክህ
@matewosmisgana8578
@matewosmisgana8578 4 жыл бұрын
Thank you Ermi, that is it.
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 5 жыл бұрын
May the Lord richly bless you brother for shading light in this darkness and for exposing the secret of Satan tactics,keep spreading the truth and the whole truth,may you be covered in the precious blood of Jesus always
@lucybelay9153
@lucybelay9153 5 жыл бұрын
It is extremely disturbing to hear this truth. I knew there are a lot of fairytales in that religion but I never expected it to be this silly. Extremely disturbing and scary that people settled for this. All I will say is that let the Heavenly Father open their hearts to the truth, the life and the bread of life Jesus Christ as he is THE ONLY WAY to be saved. My heart is crying for my people. We should really have a responsibility to pray.
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 2 жыл бұрын
Pray for them I was like you.
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 5 жыл бұрын
ዕብራውያን 10 (Hebrews) 23፤ የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ 24፤ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ 25፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
@jossytamene5915
@jossytamene5915 5 жыл бұрын
Eg/r abzito yibarkik Ermiiii
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 5 жыл бұрын
ኤርሚ ስላም ለአንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ ውድ ይአባቴ ልጅ ጌታዬ ዘመንህ ይባርክ ተባረከ ፀጋውን ያብዛልህ
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 5 жыл бұрын
All you say about the Bible Vs teachings orthodox and catholic churches is perfect.Even their teachers know the real truth but where can they get their food,Anyways keep-up teaching the solid truth. may God bless you!!!
@መኖሪያዬነህጌታ
@መኖሪያዬነህጌታ 4 жыл бұрын
tebarekrlrge...........erimmmmm geta yebarkehhh ...........edmena tenaa yesthehhhhh
@f.t9067
@f.t9067 5 жыл бұрын
Don't Stop Ermi tell the true
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 жыл бұрын
❣️የእግዚአብሔር አላማ አንድ እና አንድ ብቻ ነው፣.. ..እሱም በእየሱስ ክርስቶስ ዓለምን መጠቅለል ነው።
@genbaw542
@genbaw542 5 жыл бұрын
Jesus
@memiytadse6714
@memiytadse6714 5 жыл бұрын
ሰላም ኤርሚ ትናንት አምልጦኝ ማለቂያውን ነበር ያየሁት ዛሬ በደንብ አዳምጥሀለሁ ኤርሚዬ ተባረክ
@atzion9230
@atzion9230 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚገርመኝ የድርሰት መፅሐፍትን እያተሙ ሰውን ወደገሀነው የሚያስልኩት ነው እስቲ ተመልከቱ ድርሳነ ሚካኤል ድርሰት ነው ሰኔ ጎልጎታ እረ ምኑ ቅጡ ::እኔ ግን የሞተልኝን እየሱስን እሰብከዋለው እ/ር አይኖቻችንን ይክፈት እኔም ከነሱ እንደ አንዱ ነበርኩኝ ዛሬ ግን ነፍሴን እየሱስ ባማረ ስፍራ አሳረፋት ክብር ለእየሱስ ይሁን ኤርሚ እ/ር ያበርታህ እውነትን አውጣው አትደብቀው
@meseretkohano3996
@meseretkohano3996 5 жыл бұрын
Tabaraki batami dasilele ba takabalke iwnati endet tsana geta iyesus ba manfs kidus yirdaki
@ethio...2123
@ethio...2123 5 жыл бұрын
ኤርሚ ውበቱን ጨምሮብሀል መገለጡንም እንዲሁ ተባረክ
@tadesseayalew8039
@tadesseayalew8039 4 жыл бұрын
ታምረ ማርያም ፉሩሽካ የሆነ መጽሀፍ ነው፥ ሰዎችን ለሲኦል ያደልባል፥ አእላፍ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሲኦል የከተተ መጽሀፍ ነው
@tobayani7032
@tobayani7032 5 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክ ለዘላለም አተ የተባረክህ ለእዉነት ሁሉ ዘመንህ ይለምልም
@ygarduy5393
@ygarduy5393 5 жыл бұрын
Gata egzabhar ybarkh brother .the truth is the truth .God bless you
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 3 жыл бұрын
ጉድ ይሄን ሁሉ ተረት የላም በረት ሳንል እኮ ነው ስንሰማው የቆየነው
@teferylikeey6410
@teferylikeey6410 5 жыл бұрын
እየሱስ
@meseretkohano3996
@meseretkohano3996 5 жыл бұрын
Tabaraki Geta yibaraki
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 5 жыл бұрын
ወንድም ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነቱን እንደዚ ንገርልኝ ኢትዮጵያን ሆይ ወደ ሲኦል እንዳትሄዱ ቆም ብላችሁ ማንን ነው ማምነው የእግዚያብሄር ቃል ምን ይላል ወደ ዘላለም ህይወት የሚያስገባችሁን ቃል ተመገቡ እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርካት
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
Tikikil.
@adonairoi3516
@adonairoi3516 3 жыл бұрын
ዘበነ እና ምህረተአብ ተብዬዎቹ ዝም ብለው በውሸት ይበጠረቃሉ ትውልድን ያስታሉ
@mesertwake9009
@mesertwake9009 5 жыл бұрын
ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ ከማያልቀው በረከት በእየሱስ ስም ይባርክህ እግዚአብሔር የልቦና አይናችንን ያብራ ክርስቶስ ብቻ እንድናይ ኪዳነ ምህረት እየሱስ ብቻ ነው ለአለም ለዘለአለም አሜን ።
@yonatangetachwe4857
@yonatangetachwe4857 4 жыл бұрын
ኤርሚ የ ኢየሱስ ወታደር እንወድሀለን ዮናታን ነኝ ከ ኢትዮጲያ
@hayanasser9663
@hayanasser9663 5 жыл бұрын
ተባረክ ወድማችን
@chaladabala774
@chaladabala774 5 жыл бұрын
Bless you Ermi
@askalemekonnen7434
@askalemekonnen7434 3 жыл бұрын
ጉልበት ሁሉ ለእግዜአብሔር ክብር ይምበረከካል ። ጀሮ ያለው ይስማ መስማት የሚችሉትም እርሱ የረዳቸው ናቸው ። የሚገርመኝ መስማትም እኮ አይፈልጉም።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 5 жыл бұрын
Tebarek betam Ermi!!!❤ aynihn benetsuh shai ketel wiha tateb, siquar yelelew yihun tselot mejemerya new elalehu adera 🙏
@billyga2666
@billyga2666 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አሁን ብዙ ነገር ሳስተዉል ቄሶቻችን ትክክል አይመስሉኝም ወንጌልም አይሰብኩም ።
@Mahletgrim
@Mahletgrim 5 жыл бұрын
Ermiye tebark
@jiratadhayesusabdikoyesus4058
@jiratadhayesusabdikoyesus4058 5 жыл бұрын
Uiuufffffeeeee Tabarak ermiye geta tsegawon yabzaleh
@samzayati8200
@samzayati8200 5 жыл бұрын
ወየኒ ህዝቤይ ።እቅር በላቸው ጌታ ሆይ ።
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 5 жыл бұрын
God bless you abundantly.
@ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ
@ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ 5 жыл бұрын
Ewnat nawe geta ybarki tesgawe yebzalhi📚📚📚📚💕💕💕💕💕💕
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 5 жыл бұрын
Someone please tell me if this is live.
@hawzyshayahu8230
@hawzyshayahu8230 5 жыл бұрын
ሃሌሉያ አባቴን በዘመናት ስለሚነሱት አንበሳ አንበሳ ስለሆኑ ልጆቹ ባረኩት እውነት ሲገለጥ እንዴት ደስ ይላል ኤርሚ ተባረክ በብዙ ስለአንተና አንተን ስለሚመስሉ ወንድሞች በእውነት እሳሳለሁ ጌታ ይጠብቃችሁ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ በብዙ!
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 5 жыл бұрын
ኤርሚ ይህ መንፈስ ለኢትዬጵያ የተላከ ለዛሬ ችግር እንዲመጣ ሟርተኛ አጋንንት ነው እላለሁ ዛሬ እንደምንሰማው ከዚህ መጣሁ እንደሚሉት ለችግር የተላከ የተመደበ አጋንንት ነው
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዘርህም ይባረክ
@arjunmeharena8285
@arjunmeharena8285 5 жыл бұрын
Glory to God almighty tebarek ermi tenawn ystih you are amazing
@wengeltesfaye3632
@wengeltesfaye3632 5 жыл бұрын
God bless you brother Ermi
@detteddy9666
@detteddy9666 5 жыл бұрын
God bless you🙏
@bellezadecorandsound7275
@bellezadecorandsound7275 4 жыл бұрын
Egziabeher yebarkeh ermi
@hiwetyaleeyesusbadonatbech9812
@hiwetyaleeyesusbadonatbech9812 5 жыл бұрын
beru And Ena And Geta Eyesus keresetos becha New Tebarek wendeme
@melkamudoboch931
@melkamudoboch931 5 жыл бұрын
አምላክ እግዚአብሔር ይባርክ ። እግዚአብሔር ይበሪክ
@aleesauae6668
@aleesauae6668 4 жыл бұрын
Geta yebarki Tabarki wodmchin 👍❤
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 5 жыл бұрын
Erim egzabher ybarkh
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 5 жыл бұрын
kzih beate emnet new yawetan geata hizibun lemanim ayitewim simu yibarek
@lowinodroso7428
@lowinodroso7428 5 жыл бұрын
በየሱስ ስም የቡዲዚም መንፈስ እና ትምህርት የተገለበጠ ይሁንንንንን
@lionheart7429
@lionheart7429 5 жыл бұрын
ኤርሚ ፀልይልኝ ቃል ይብራልኝ እንጂ እኔ ከጌታ ጋር እጅና ጓትነን በጣም ነው ምወደው ግን ውስጤ እየጋለ ያለው ቃሉ እዲበራልኝ ፍላጎት ነው
@hadasgesessew8978
@hadasgesessew8978 4 жыл бұрын
Geta Eyessus Abezeto yebarkeh ewentu yeh new
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 5 жыл бұрын
Gen selerasek tawek yehon sayek ye Getaye moges enkuwan yelekem,Egziabher lebona yestek
@ogbssolomon2803
@ogbssolomon2803 5 жыл бұрын
ኡዉነት አውነት፡ነዉ ኣምላክ ይባርክ
@jesusislord9447
@jesusislord9447 5 жыл бұрын
-Amen
@fetleakale4520
@fetleakale4520 5 жыл бұрын
አንዱ ሞቶልን እኛን ወደ ህይወት ሊያኖረን ክብሩን ግን ለመላእክትና ለሰዎች ከፋፍለው ይባዝናሉ
@luluteynatey5110
@luluteynatey5110 5 жыл бұрын
ኤርሚ ኣምሮብሃል! ተባረክ!
@azmix127
@azmix127 5 жыл бұрын
well come bro be blessed.
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 5 жыл бұрын
የክርስቶስ የሱስ ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ።
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 5 жыл бұрын
ይሰማኛል። አዎን
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 5 жыл бұрын
ይኸ ላይቭ ነው ወይ
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 5 жыл бұрын
Is this live? please
@elias2414
@elias2414 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@jonatankibreab7820
@jonatankibreab7820 5 жыл бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል አምላክ ነው ፡፡ ነገር ግን አብ እንደሚከብር ፣ እርሱንም ለእርሱ ስናከብር ከፍ ከፍ ያለውን አብን የምናከብር ቢሆንም ፣ የሁሉም አባት አንድ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አንድ ነው ፡፡ ሐዋሪያው እንዳወጀው “የሴት ራስ ወንድ ነው ፣ የወንድም ራስ ክርስቶስ ፣ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር ነው ፡፡” 1 ቆሮ
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 2 жыл бұрын
Ermiy geta bedemu teshefen 🙏🥰🥰
@natanabiy3906
@natanabiy3906 4 жыл бұрын
Amen
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 жыл бұрын
ene netsa wotichalew getaa semu yebarek
@bethlehemzewdu17
@bethlehemzewdu17 4 жыл бұрын
YES!!! I am no longer an Orthodox because the teaching is not Biblical!!! JESUS CHRIST IS LORD!!!
@deborahamza5063
@deborahamza5063 5 жыл бұрын
Efuu getaye hoy kezi wotsimed woganochen adinechow ebaki batem yesezinelu
@amsalamsalu5374
@amsalamsalu5374 5 жыл бұрын
አርምዪ ሰላምህ ብዝት ይበል ተባረክ
@bettyyohannes8625
@bettyyohannes8625 5 жыл бұрын
Tebarek!
@natnaelbisrat9071
@natnaelbisrat9071 5 жыл бұрын
ermiye ewedhalew u r amazing
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 5 жыл бұрын
Amennn
@azebmola4534
@azebmola4534 5 жыл бұрын
Be blessed
@mulugetamesfin9190
@mulugetamesfin9190 5 жыл бұрын
አላፍርበትም ያመንኩትን አውቀዋለሁ አላፍርበትም ለታመነው ታምኛለሁ
@lionheart7429
@lionheart7429 5 жыл бұрын
ተባባባባባባባባባረክ
@nuhme3637
@nuhme3637 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ንህ ስሙን ጠርተው ክርስቶስ ያድናል በለው አያስትምሩም ለምን ለቀው የሚወጡ.
@eectube461
@eectube461 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኤርሚየ
@algushimalis8403
@algushimalis8403 5 жыл бұрын
wowowow thank you ermii tebark
@yedenekugete3790
@yedenekugete3790 4 жыл бұрын
ኤርሜ ጌታ አብዝቶ መገለጥን ይስጥህ
@nuhme3637
@nuhme3637 5 жыл бұрын
ለምን እንደሚዋሹ በጣም ይገርማል እነምህርታው የሚያሶተምሩኑ የያዞህው. መፀሀፎ ቅዱስ ነው. ታዳ ለምን አባቶች እየሱስ ያሳፍራል እንዴ ቢያሶተምሩን ምንአለ ቢያስተምሩን. ለዞ ነው. ትተው የሚወጡ ሰውች
@samzayati8200
@samzayati8200 5 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@mmmm-ez6si
@mmmm-ez6si 5 жыл бұрын
Geta yibarkih
@shalomdr7shalomdr757
@shalomdr7shalomdr757 5 жыл бұрын
Gbu Ermi
GERE EMUN PART 217 | ገሬ እሙን ክፋል 217
39:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 33 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ኡኡኡኡ ይሄንን ጉድ ዓለም ይስማ
1:38:14
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 48 М.
ስለ ታቦቱ አዲስ መረጃ አግኝቻለሁ ተከታተሉኝ ::
1:14:26
የፍካሬ ኢየሱስ የዘመናት ውሸት ሲገለጥ
1:53:01
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 16 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН