* የሴት ብልት ሳሙ አለች ማርያም :: በጳጳሱ ትዕዛዝ የወር አበባ የታያት ሴት ተዘቅዝቃ ተሰቀለች

  Рет қаралды 20,382

Ermias Abebe Official

Ermias Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 346
@selamselam4583
@selamselam4583 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ቅን አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ላይ ያለው መንፈስ የባሰ ለወንጌሉ እንድቀና አድርጎኛል ተባረክ ወንድሜ ትዳርህ ዘመንህ እጻናቶችህ ዘርህ ይባረክ የክርስቶስ ሆናችሁ ቅሩ የሚዋጋችሁ የወጋ!አሜንንንን
@achukagirma1131
@achukagirma1131 5 жыл бұрын
Amen
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚ የጨለማን ስራ እየገለጥክ ነው ያለህ ፀጋ ይብዛልህ የተአምረ ማርያም ጉድ ያስቀኛልም ይገርመኛል
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
መጀመሪያ የምታስቅ አንተ ነህ
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 2 жыл бұрын
ምንእንደምል አላቅም ዘመንህ ይባረክ
@jdcell6511
@jdcell6511 3 жыл бұрын
እኔ አሁን ነው ያየሁት ለ 50 ሠው ሼር አድርጌአለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን ግን ጌታን የህወቴ አዳኝ አድርጌ እቀበላለው
@wirtufikru18
@wirtufikru18 2 жыл бұрын
ቅንጣት ስህተት የሌለበት ብቸኛው ምርጫችን እየሱስ ነው 👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@addismamo6494
@addismamo6494 Жыл бұрын
እግ/ር አምላክ ዘመንህን ይበርክ ትክክል ነው የስተትን ትምህርት መጋለጥ ነው❤❤❤❤
@abebayehuyitebarek763
@abebayehuyitebarek763 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይህን መልዕክት ሰው ሁሉ ሊሰማዉ ይገባል እኛም ለማስማት እየሞከርን ነው
@martagetachew8158
@martagetachew8158 5 жыл бұрын
ወንድሜ ኤርሚ በጣም ትጉህና እውነተኛነትህ መልካም ሆኖ ሳለ ምክርህን ግን በጥበብ ብታደርገው መልካም ነው እላለሁ :እንትን ለመምከር ወይም ለመገሰፅ ግን እየሞከርኩ አይደለም : አንዳንድ ሰዎች ለመስማትና ለማወቅ ከመሞከር ይልቅ በጣም ቁጣ ስለተሞሉ ብዬ ነው :በኔ በኩል ግን እግዚያብሄር አሁን ባንተበኩል እንድንጨክን የአቋም ሰው እንድንሆን ከመቼውም ጊዜ ይልቅ በሀይል እየቀሰቀሰን ነው ብዬ አምናለሁ ሰላምህ ይብዛ ይጠበቅልህም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ፍቅር
@eliasayenew5237
@eliasayenew5237 5 жыл бұрын
Ermi, Nothing more valuable than saving lives to the kingdom of God, Please We Christians are so glade and happy for the saved lives. This is the most important activity that please God and Heaven! May God Bless you with more new lives added to the kingdom of God.
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 5 жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክ ወገኖች ስትወጡ FBላይ ሼር እናድርግ
@getaallelatteddy1769
@getaallelatteddy1769 4 жыл бұрын
10 gze share adrigu
@mesizewde338
@mesizewde338 5 жыл бұрын
ጉድ ሳይስማ መስከረም አይጠባም አሉ ወይ ጉድ ደሞ ምን ልንስማ ነው?ኤርሚ ተባረክልኝ
@munamuna2128
@munamuna2128 5 жыл бұрын
Ewstu yalew ye menafek menfes new yemiawraw egzabiher mastwal ystachuuuuu
@mesizewde338
@mesizewde338 5 жыл бұрын
@@munamuna2128 የመናፍቅ መንፈስ ሳይሆን መንፈስ ቅድስ የእውነት አምላክ ነው የሚያናግረው እህቴ አትሳሳቺ ለማንኛውም ተባረኪ እንወድሻለን
@ስደተኛዋመሲ-ሠ8መ
@ስደተኛዋመሲ-ሠ8መ 5 жыл бұрын
ወይ ወይ ወይ ኦርቶዶክስ ውስጡን ለቄስ የሚሉን ይሄ ሳይሆን አይቀርም ። ኤርምዬ ፍርጥርጥ አድርገው እንዲ ነው ጀግና
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
የጴንጤ የካቶሊክ ጉድንስ ማን ያዉራዉ?
@እብዱዘለለኝ
@እብዱዘለለኝ 5 жыл бұрын
እዩ ጩፋስ ኢዲዲያስ ስለነሱ አታወሩም አደል ገስት ሀዉስውስጥ 13 አመት ልጅ እየደፈሩ ጥንቦች ቁሌታም
@munamuna2128
@munamuna2128 5 жыл бұрын
Ayyy bente setasazenu egzabiher mastewal yestachu seytan techawetebachu
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 5 жыл бұрын
@@እብዱዘለለኝ የተዋህዶ ሰዎች ኮመንት ላይ መገለጫችሁ የወረደ ስድብ ነው በጣም ትለያላችሁ: ከመሳደብ ኮመንት መስጠቱ ቢቀርስ? መፅሐፍ ቅዱስ ስለማታነቡ አንደበታችሁ ለስድብ የፈጠነ ነው: እናንተ ጋር ፈርሀ እግዚአብሔር በጭራሽ አይታስብም አይደል???
@እብዱዘለለኝ
@እብዱዘለለኝ 5 жыл бұрын
@@zhajagzvahja2135 የተዋህዶ የጴንጤ አትበልብኝ ለማንም ሳይድ አላረግም ዝም ብለህ አዘባርቅ እንደ ወንድ ልጅ ቆፍጠን በል
@tesfayenegash8298
@tesfayenegash8298 5 жыл бұрын
Wonderful Ermi thank you so much.
@berekettesfamkael6952
@berekettesfamkael6952 3 жыл бұрын
ኣሄማ ሰው ሰራሽ ሳይሆን ሰይጣን ሰራው ነው የሚባለው ኣንጂ ኣኤርሚየ ኣውነትም በራሴ ኣነበዋለሁ ኣውነት ከሆነ ኣልውልም ኣላድርም ኦርቶዶክስ ኣተዋለሁ።ተባረክ ወንድሜ።
@enyishbirhan5580
@enyishbirhan5580 5 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ኤርምየ ጌታ ጸጋዉን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
ሀይማኖተኛ ነን የምትሉ ሰዎች ለምን ትሣደባላችሁ ስድብ ከሰይጣን ነው ብታውቁ ለእናንተ ብሎ ነው ከጨለማ እንድትወጡ ነው ውሣኔው የእራሣችሁ ነው አምልጡ ከእቃ እቃ ጫወታ ወጡ። የህይወት ጉዳይ ነው የህንን መስማታችሁ እድለኞች ናችሁ ወጡ ከጨለማ። ጌታ ይሁዳ ችሁ
@tiruneshbeyene2896
@tiruneshbeyene2896 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ የወንጌሉ ብርሃን ሳይደርሱኝ በፊት በ23 ወጣት የክብር ዘብኛ ሙዚቀኛ ደናሽ በነበርኩበት ጊዜ በአምት ሰባቱን አጹአማት ስጾም በዚህ የእሣት ሰንሰለ የተፈታሁት እራስህን ግለጥልኝ ስለው ራሱን ገለጠልኝ:: ጌታ ቅርብ ነው:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምትዘራው ሁሉ ይብቀል ያፍራ:: አሜን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
ኧረ እውቀት መፆም ሲከብድህ ቀየርክ
@KB-zt4ry
@KB-zt4ry 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ አንተ አስተምር አጋልጥ መፅሀፉን አንበው ይረዱት በርታ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 5 жыл бұрын
ኤርሚ እገድልሀለሁ ያለው ሰውዬው አይደለም እኮ !በሰውዬው ዉስጥ ያለው መንፈስ ነው እንጂ !! እሱ ግን አትግደል የተባለውን ቃል ረስቶ እገድልሀለሁ ማለቱ ትልቅ ስህተት ነው ።የሚያደርገውን አያውቅምና ይቅር ይበለው።አንተ ግን በርታ ወሀ በብርጭቆ ሞልቶ እንደሚፈስ በረከትህ እንደዚያው ይሁን ተባረክ ተባረህ ተባረክ።
@tigistzeleke6082
@tigistzeleke6082 4 жыл бұрын
እውነት ነው ይቅርታ አድርግልንኝ ወንጊል ተናግሬ አላውቅም ተባረክ
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@asefashgebreweldi1912
@asefashgebreweldi1912 5 жыл бұрын
Ermi Gieta ybarekh bzalh jegna Yegeta arbegna brkkkk bel ❤
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ኤርሚዬ ተባረክልኝ በብዙ🙌😍💐💐😥😍😥
@አስቴርከበደጉደተ
@አስቴርከበደጉደተ Жыл бұрын
ሰለም🙏🙏👍
@imangarma4411
@imangarma4411 5 жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚ ምን ጉድ ነው በማናቀው ቃቃ ነው የሚሸውዱት ጌታ ስሙ ይባረክ
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 5 жыл бұрын
ትክክልህ ነህ ኤርሜዬ ጰንጤውማ እውነቱን እያወቀ አይናገርም ምክኔያቱም ፍራቻ በክርስትና የሚመጣውን መከራ ፍራቻ እናንተ ለመከራውም ዝግጁ ስለሆናችሁ ነው አንተ እና መሰሎችህ ተባረኩ ቀሲስ ትዝታው እና ሌሎችም ከዛኛው ቤት የመጣችሁት እናንተ እውነትን በድፍረት ነው የምትናገሩት የወንጊል አርበኞች በርቱ እኛ መናገር ባንችልም እናንተ በርቱ
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ
@luultsegay4067
@luultsegay4067 5 жыл бұрын
Amen ኤሪሚ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@almazhonja2409
@almazhonja2409 Жыл бұрын
Ysamal
@aklilugmariam4392
@aklilugmariam4392 2 жыл бұрын
ተባረክ
@Wedieritrea323
@Wedieritrea323 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ! ይሄ ብቻ በቂ ነው ኦርቶዶክሳውያን ወደ ጌታ እንዲመጡ ! እንዲህ ዓይነት ተረት ተረት መኖሩ ሰምቼም አስቤም ኣላቅም ! ኦርቶዶክሳውያን ወንድም እህቶቻችን አምልጡ !
@godisgoodallthetime4860
@godisgoodallthetime4860 5 жыл бұрын
Wondm Ermy betam bebzu tebarek ewuntawun bglix ena bedfiret tikklegnawun wengel slemtsebk
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 5 жыл бұрын
በዘመናት ሁሉ እግዚአብሄር ሰው አለው፡፡
@mimibekele4502
@mimibekele4502 4 жыл бұрын
Amin
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
መርገማችን በክርስቶስ ተሽሮአል
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ ወንድሜ ኤርምዬ fb ላንተ ስል እጠቀማለው ሼር ለማድረግ እውነት ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ያድናል
@tameneendrias337
@tameneendrias337 3 жыл бұрын
እውነት ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ያድናል!!!
@rutht9104
@rutht9104 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ❤
@bawwssberry416
@bawwssberry416 5 жыл бұрын
God bless and your teaching is valuble. When they listen to your wisdom things will be broken. Instead of carrying a chop board they should hold the truth.
@wedemulat1430
@wedemulat1430 5 жыл бұрын
Yesusi geta nawi Halleluja tebareki💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@dniyekerstos8794
@dniyekerstos8794 3 жыл бұрын
Mejemriya anten salamesgen alalefem zemeneh hiwoteh yebarekkkk geta yebarekeh siketel dmo endezi ayenet yewshet temhrtochen be eyesus temhert ena tsega eyaferesk yaleh denk bariya nh wengel gena alemn yewersal zera zemnehen yebarekew ewdehalew
@honeyshimet2136
@honeyshimet2136 5 жыл бұрын
ክሳብ ሕጂ ከማኻ ሓቀኛ ሰዓቢ ክርስቶስ ኢየሱስ ኣይረኣኹን ብዓል ሓቂ ኣቦኻ ሓቂ ንስኻ ከአ ወዲ ሓቂ ኢርምያስ ሓወይ ተባረኽ
@ogbssolomon2803
@ogbssolomon2803 5 жыл бұрын
ኣምላክ ይባርክህ ልክ ነው
@ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ
@ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ 5 жыл бұрын
you are blessed
@comcell4351
@comcell4351 5 жыл бұрын
ኤርሚ ተባርክህ ወንድሜ ይብዛላኪ
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ይህንን ጉድ ስለገለፅከው የወር አበባ ጌታ የፈጠረው እንጂ በሀጢአት የመጣ አይደለም በሀይማኖት ሰበብ ብዙ የጨለማ ስራ ተሸፍኖ ሕዝቡን ወደ ሲኦል እየነዳ ያለውን። የጨለማ ስራ። ለመግለጥ ጌታ ስላስነሣህ። እግዚአብሄር ይመስገንተባረክ ወንድሜ። ከክፉ ይጠብቅህ። አሜን አሁንም ንፁህ ወንጌል ተናጋሪዘዎች ይነሱልን ተረት ተረት ለማንም ጥቅም የለውም። ወንጌሉን ሰምታቹ ዳኑ። እስከ መቼ እራሣችሁን ታታልላላቸሁ። ጌታ ይርዳችሁ ተባረኩ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ኤርሚ ሰላም ለአንተ ይሁን ስሰማክ ሳቄም ይመጣል ደግሞ ወደ ሲኦል የሚወርደውን ወገኔን ሳስብ አዝናለው ጌታ ይድረስላቸው ይሄ ተረተረት ማለቂያም የለውም
@agerieayele7356
@agerieayele7356 5 жыл бұрын
Egz mastwalen yadelachu min yebalale wedelbonachu temelesu tert mhonu gezaw eruk adelm nesaha gebu
@mariammorayem8530
@mariammorayem8530 5 жыл бұрын
Eremi tebareklgne yne wendem
@alem8640
@alem8640 5 жыл бұрын
Bewunet ermi E/r bidratihn yikfel
@kidanmeheret8509
@kidanmeheret8509 4 жыл бұрын
ኤርምዬ ተባረክ አፍረጠረጥከው በርታ ። መዳን ከፈለጋችሁ አዳምጡ። አምልጡ ጊዜው ደርሶአል።
@zinaali621
@zinaali621 5 жыл бұрын
ታበረክ ወንድማች
@bisiabr9370
@bisiabr9370 5 жыл бұрын
Ante bruk tebarek
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 жыл бұрын
ኤርሚያስ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ.ግን ለምን ይህ ሁሉ የአሰት ትምህርት አስፈለገ? ለማን ክብር ተብሎ? ይህ ሁሉ ጉድ ነው ምድራችን አሁን ላለችበት ምክንያቱ? ሀገሬ ኢትዮጵያ መከራዋ ለምን በዛ ብዬ ሁልጊዜ አምላኬን እጠይቀዋለሁ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላቸው እኛ ሁላችን በድለናል ይቅር በለን ማስተዋል ለህዝባችን ለቤተሰቦቻችን ሁሉ ስጣቸው አለማወቃቸውን ሁሉ ይቅር በላቸው የጭለማው ዘመን ሳይመጣ መከራው ሳይጨምር የማምለጫው በሩ ሳይዘጋ የመዳን ቀን አሁን ይምጣላቸው ።
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 5 жыл бұрын
እኔ በርግጥ በተከታታይ አይቸህ አላውቅም ነገር ግን በተለይ በዩቱብ እድልሉን ሳገኝ አይሀለሁ ስለ አንተ ንግግሮች እግዚአብሔርን ከማመስገን ውጭ ተቃውሞ የለኝም ነገር ግን በዚህ የመጨረሻ ዘመን ጌታ ሲመጣ ከእኛ እምነት በሚፈልግበት ጊዜ በተለይ ለወጣቱ ስለመጨረሻው ዘመን ጌታ ስለመምጣቱ ስለ ራእይ መፅሀፍ ብታስተምረን እኛ እረጋ እና ቀስ ብለን መጠበቅ የምንችልበትን እምነት የሚያሳይ ደግሞ ብትነግረን። እንዳልኩህ ብዙ አላይም ምናልባት ደጋግመህ አስተምረህ ይሆናል ያለማየት ችግር ይሆናል ግን እዳው ከስብከቱ ከነብያቱ ግርግር ባለፈ በብዙ ድካም ና ውድቀት ውስጥ ያለን አለን ((በግሌ እንኳን...... )) እና ምንስ ትመክረናለህ ??? እንዴትስ መቆየትና ዘመንን ምርምሮ እውቆ መቆም እንደሚቻል ሰፋ ያለ ጊዜ ብትሰጠን ብየ ነው። በተረፈ በድካምም ብሆን እህትህ ነኝና እባርክሀለሁ ዘመንህን እግዚአብሔር ይጠቀምበት ትውል ዘር ይስጥህ እናፍቃለሁ እንዳንተ አይነት ሰው ደፋር መሆን እጅግ ጉጉቴ ነው ተባረክ ወንድሜ ኤርሚ !!!!!
@abebechwalelegn8388
@abebechwalelegn8388 5 жыл бұрын
ኤርሚያስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብዛልህ አሜንንንንንንን
@saratesfa8402
@saratesfa8402 5 жыл бұрын
😈👿👹👹👹👹
@lomims1060
@lomims1060 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@natnaelbogale2104
@natnaelbogale2104 5 жыл бұрын
God bless you my brother you are true man !!!
@konjitb5453
@konjitb5453 5 жыл бұрын
God bless your heart 🇪🇹💯❤️🤙
@Yabsirakonjochannel7
@Yabsirakonjochannel7 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ ምስኪን የእግዚአብሔር ህዝብ አጠፍት ጌታ ድረስላቸው
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
ያም ሆነ ይህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ያለው ሁሉ መፅሀፍቶች ሁሉ ውድቅ ናቸው
@bekelegebeyehu7942
@bekelegebeyehu7942 4 жыл бұрын
God bless u Ewenet Ewenet new
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 5 жыл бұрын
ኤርሜዬ አንተ የሰይጣን ጠላት ሰይጣንን እንደዚ ነው መበቀል እውነትን በማፍረጥረጥ ተበቀለው ህዝቡን ተብትቦ የያዘውን እኔ ኦርቶዶክስ እያለው ኤርሜዬ ይሂንን ሁሉ ጉድ አላቅም ነበር ምክኔያቱም አናነብም ነበር አሁን ግን ሰለማነብ ከቅዱሱ መፀሀፍ ጋር ነው የማነፃፅረው መፀሀፍ የማይለውን ለምንድነው ግን ህዝቡ የሚቀበለው እሺ ሰለማያውቁ ነው እንበል የሚያውቅ ሰው ሲያስተምራችው መናፍቅ ለምንድነው የሚሉት አንተ የምታስተምራቸው እኮ የራሳቸውን መፀሀፍ ነው ለምን አያነቡትም ከዛ መፍረድ ይችላሉ ኤርሜ አንተ ግን በርታ የበለጠ እንዴበራልኝ ስላረከኝ አመሰግንሀለው
@Kassahun-m2e
@Kassahun-m2e Жыл бұрын
thanks
@dejenegessesse1987
@dejenegessesse1987 4 жыл бұрын
God bless you my dear Biro!
@alem8640
@alem8640 5 жыл бұрын
Geta yibarkih ewunetien new hule adenkihalehu silante ena tize getan ameseginalehu
@bettyk215
@bettyk215 5 жыл бұрын
እሰይ የጌታችን እናትማ ቅድስት ናት። ጉዱ እንዲህ ይውጣ።።
@wakumagebissa9771
@wakumagebissa9771 5 жыл бұрын
ዘቅዝቆ የሚሰቅል የቄሮ መንፈስ ወጋው
@lelietgetu9675
@lelietgetu9675 4 жыл бұрын
Armya tebarik tebarik tebarik anta yegataya jegna eysuss geta new
@iamfine6333
@iamfine6333 5 жыл бұрын
ወይ ኤርሚ እድሜ ላንተ ብዙ አሳወከን እኮ እንደው ይገርማል ይደንቃል እለት በእለት የምንሰማው ።ለካ ብዙ ጠርዜበርጤ ይዘው ነው ለካ😂ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ምናምን እያሉ የሚሉን ።
@alemnegash8998
@alemnegash8998 5 жыл бұрын
God bless you
@astertadese4489
@astertadese4489 5 жыл бұрын
ኤርሜ፣እግዘአብሔር፣ይበረክ፣ተበረክ
@mdababach1787
@mdababach1787 4 жыл бұрын
Tebarek timiret dessi yilay
@asmeretayele3114
@asmeretayele3114 4 жыл бұрын
Yebzalhe ,sher aregalhu yamltu yamltu ,shear bemadreg agleglalhu
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 5 жыл бұрын
በየሱስ ስም ዎይጉድ ስንት ጉድ ነያለው ዎጎይታ ዝገብርዎ ኣይፈልጡን እዮም እሞ ይቕረ በለሎም ምሕረት ግበረሎም እርሚያስ ሓውና ጎይታ ብርኽ የብልካ ጸግኡ የብዛሓልካ እቲ ሓቂ ስለ ዘውጻእካዪ ተባረኽ
@marutilaye
@marutilaye 5 жыл бұрын
Good on you bro Keep up the good work
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 5 жыл бұрын
Sel Tamer Mareyami Le Daqiq Enkan Tertirew Alqim .Lemni Bebali Ye Alemi Berhani Wldechewalechina.Ereeeeee Ate Tamer Mareyami Eynbebki Adelami
@mimigirma1322
@mimigirma1322 5 жыл бұрын
Ermi geta yibarekh
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 5 жыл бұрын
አለማፈራቹ ጌታችን መዳኒታችን እየሡስ ክርስቶስ ከኔ ወገን እዳሎኑ ከፍሬአቸው ያስታውቃል ብሏል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ መግስተ ሰማይ አይወርስም የናተ ፌሬ እዩ ጩፋ እና እስራኤል ደሳ ሌሎችንምያፈራችሁት
@bettyk215
@bettyk215 5 жыл бұрын
ኤርሚ የውስጥ መስመርህን እንዴት ነው ምናገኘው
@Ermias13
@Ermias13 5 жыл бұрын
Ermias Abebe (ተናገር እውነቱን ) ብለሽ በፌስ ቡክ ፈልገሽ በሜሰንጀር ብትጽፊልኝ ታገኚኛለሽ እህቴ
@yewubedarfelekek2219
@yewubedarfelekek2219 5 жыл бұрын
ermiy God bless you
@georgejifar3786
@georgejifar3786 3 жыл бұрын
Ermiye andi ken guadegnaye yanten video setegn yan ken lesebat ken som selot yawejkebet neber inem aberek som selot yazkugn,enam(4) arat sewoch yaskefewachewn ikirta teyeku! menfesawi hiwotem bemegerm huneta lay yegegnal.geta yibarkh! temarinegn yanten video awurije ayalew malet keza ken jemiro malatenw.berta GETAN des meyasegnuwagan ke GETA yekebelalu.
@abyelove9263
@abyelove9263 5 жыл бұрын
This is not "Tamere Mariam", rather it is "Woredete Mariam".
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
ያም ሆነ ይህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ያለው መፅሀፍቶች ሁሉ ውድቅ ነው
@biblicalfacts3409
@biblicalfacts3409 5 жыл бұрын
ye geta enat yih tsihuf aymeleketatim! qalihin tetenkek
@masreshategene1790
@masreshategene1790 5 жыл бұрын
ኤሪሚ ኧረ ይመቼህ አየወደድኩኸ ነው የመጣሁው ጌታ ይባርክህ ዘመንህን ይባርክ
@yetemworkabreham6247
@yetemworkabreham6247 5 жыл бұрын
Sila agalgilotiki geta yimesgen bante agalgilot betam dastagna negn! Geta abzito yibarkih
@janalfredssonengmalm1512
@janalfredssonengmalm1512 5 жыл бұрын
Tebarek
@medinmadi4768
@medinmadi4768 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ዲዮስቆሮሳዊ
@ዲዮስቆሮሳዊ 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ኣምላክ ወደ ልባቹ ይምለሳቹ
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
ወይ ይሄ ታምረ ማርያም ሐሰተኛው የሐሰት አባት ነው የፃፈው ከርስቶስ የሞተለትን ህዝብ እየገደለ ነው አረ ኦርቶዶክሶች ንቁ አባካቸሁ ኤርሚዬ ጌተ እየሱስ ይባርክህ ለኢትዮጵያ እግዚያብሔር አሥነስቶሀል በርታ
@mesi406
@mesi406 5 жыл бұрын
Zemenih yibarek Ermias
@jesuschrist6884
@jesuschrist6884 5 жыл бұрын
Tebarek!
@bisiabr9370
@bisiabr9370 5 жыл бұрын
Ermi zemenh ylemlm
@bawwssberry416
@bawwssberry416 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ God bless you and raise your voice please
@bawwssberry416
@bawwssberry416 5 жыл бұрын
God bless. You. Men
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
"Whoever try to save his soul shall lose it Matthew 16:25." *I wish l could love The Lord out of Genuine heart* 1:12:58 እናተ አምላክን እምትወዱት በት ምክንያት
@tsehay897
@tsehay897 3 жыл бұрын
Yes yes
@munamuna2128
@munamuna2128 5 жыл бұрын
Gen betammmmm tasazenalachu manem nech yametaw emnet metalelach be ementachu tenkara selalhonachu new.ahun degemo lela metto bisebekachu tegotetalachu!!!!!! Be haymanotachu sentachu nuruuuuu!!!!!
@mesitaddesemesi5919
@mesitaddesemesi5919 5 жыл бұрын
ante biruk yegeta eyesus lej nehe abezeto yebarekehe
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተቆጥሮ ማያልቅ ጉድ ሆና ተከታዮቿ ሌላዉን ሲንቁ ሲያንቋሽሹ ለጉድ ነዉ
@alem8640
@alem8640 5 жыл бұрын
Ewunet new tebarek wondime
@alem8640
@alem8640 5 жыл бұрын
Amen antem tebarek
@muluembetgebremeskel5576
@muluembetgebremeskel5576 5 жыл бұрын
Zemenhe yebarek
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኤርሚ አንተ ቅን አገልጋይ ነህ ቅንነትህ ከአንተ አይወሰድ ተባረክ
@selamethiopia1816
@selamethiopia1816 5 жыл бұрын
Yene jegina❤
@amenalme3355
@amenalme3355 5 жыл бұрын
በምድረ በዳ የመገበን ያጠጣን እግዚአብሔር ነዉ✋
@aserlevi8856
@aserlevi8856 5 жыл бұрын
Ermi no body can touch you because Our God with you
@tamiratalemu1779
@tamiratalemu1779 5 жыл бұрын
Ermi Sila Ante Egziabher Yimasgen
የማርያም ከሙታን መነሳት ሐሰት መሆኑ ተረጋገጠ
2:08:05
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ነገረ ክርስቶስ በወንድም ጳውሎስ ፍቃዱ
1:34:52
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 29 М.
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 176 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
ኡኡኡኡ ይሄንን ጉድ ዓለም ይስማ
1:38:14
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 48 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 623 М.
እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያ የተናገረኝ
1:39:24
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 61 М.
የፍካሬ ኢየሱስ የዘመናት ውሸት ሲገለጥ
1:53:01
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 16 М.