Рет қаралды 104
በዚህ ቪዲዮ መስራት የፈለኩት በማስተር አብነት ከበደ ዩ ቱብ ሪአክሽን ቪዲዮ ነው:: ምክንያቱም በጣም ልብ እሚነካ እና እሚ ያበረታታ ሆኖ አግኝቸዋለሁ:: ማስተር አብነት ትክክለኛ ደግነት ምን እንደሚመስል አሳይቶናል:: ለዛም እኔ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ስለዚህ ሾው እማወራው አንደ እድልም ነው እምቆጥረው::
ዋው! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!
I just wanted to do a reaction video on the most facinating and touching channel I have ever watched on Ethiopia you tube. Master Abinet showed us what real kindness looks like. I am very inspired, facinated and also grateful for getting an opportunity to see and talk about him and his channel. Wow! God bless you brother! #ጥሩሰው #የደግነትጥግ #መልካምነት