የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 83 | ወንድምህ ቢበድልህ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 83 | By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 15,577

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ወንድምህ_ቢበድልህ
📖 ማቴዎስ 18:15-20
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Пікірлер: 38
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 2 ай бұрын
ዶር ማሙሻና አብራችሁ የምታገለግሉ በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ። ብዙዎቻችንን ጠፍሮ የያዘን ይቅር ያለማለት ሀጢአት ነው። ማስተዋል የጎደለን ወገኖች ብዙ ነን። ድንጋዩ ልባችን እንዲሰበር ከፈቀድን ቃሉ ይለውጠናል። ጌታ ረድቶናልና እንበርታ።
@eyerus43enu
@eyerus43enu Ай бұрын
በዘመናችን የተሰጠህ የተባረክ የቅድስ ቃሉ አስተማሪ ዶክተር ማሙሻ ዘመንህ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክ .....አሜን ጌታ ሆይ ወድሜን እዳልበድል ከሐሜት ቦታ እዳልገኝ እርዳኝ
@Amenyihun-p3x
@Amenyihun-p3x 3 ай бұрын
ዶ/ ር ማሙሻ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን እደሁልግዜዉ የትምህርት ጌዜ መደነቅ ብቻ ነዉ እኔ ማነኝ ብዬ እራሴን እንዳይና እራሴን ለማነጽ እጅግ መልካሙን ግንዛቤ እንድይዝ እረድቶያል አመሠግናለሁ ዶ/ር ማሙሻ አንተ እና ዘወትር አብረዉ ብዙ ትህትና የሚያገለግሉንም ጭምር እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
ራሴን እየፈተሸኩና እያየሁ ተማርኩ ደግሞም በቃሉ ተፈወሰኩ እግዚአብሔር ይመሰገን። ዶክተር ማሙሻ ነፍስህ ሰጥተህ ከልብና ከአንጀት ከእውነት ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር ሰለ ምታስተምረን, ሰለ ምታገለግለን አሁን ለዘላለም ዘመንህ ይባረክ በጌታ በእየሱስ ሰም ትዳርህም ,ልጆችህም & የአንተ የሆነ ሁሉም በእጥፍ ይባረኩ። 😇😇😇😇😇😇❤❤❤😇
@MulukenBayu-c7i
@MulukenBayu-c7i 3 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@noelgetahun8811
@noelgetahun8811 3 ай бұрын
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ የእግዚአብሔር ቃል መስታወት ነው ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው ይመረምራል ይፈውሳል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የሕይወት ፈውስ ሁለትም ሶስትም የሚለው ቃል ፍትው ብሎ የገባኝ አሁን ነው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ በባሪያህ በልጅህ በፀጋህ በድፍረት በግልፅነት ያለማመቻመች ስለምታናግረው ተባረክ ፀጋን አብዛለት🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
@miheretseifu2762
@miheretseifu2762 2 ай бұрын
Dr Mamush I thank God for you!!
@tesfalegneteshome
@tesfalegneteshome 3 ай бұрын
I feel compelled to write this comment because I saw a message apologizing for the poor recording quality in this video. I want to express my appreciation for the incredible work done by Equip Media. In my experience, I've yet to find a church that exemplifies effective church media and social media management quite like this one. A heartfelt thank you to Mamusha and everyone involved for serving our community and showing us Jesus through your dedication to social media management!
@eliget9409
@eliget9409 29 күн бұрын
Endet melkam new kalu melesegn anekagn kibr le Egziabher yihun
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 ай бұрын
Thanks God bless you 🙏
@tewelde-r7v
@tewelde-r7v 2 ай бұрын
Gita ybarkhe
@asrategirma5206
@asrategirma5206 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አርዳን 🙏🙏ተባረክ ወንድሜ 🙏
@BurtukanGmeskel
@BurtukanGmeskel 2 ай бұрын
አቤት የእ/ር ቃል ይገርማል ! ጌታ ሆይ በቃልህ መኖርን ስጠን . ሌላ መመሪያን መመሪያችን እንዳናደርግ ጠብቀን !!!
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 ай бұрын
ጌታ እራሴን እያሳየኝ ነው በዚህ ትምህርት😢😢😢ንሰዓ እገባለው😢😢😢
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 2 ай бұрын
Enem endezihu geta hoy Seletenagerkegne amesgenalehu
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 3 ай бұрын
Dr GOD bless you and your family ❤🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይርዳን የእውነት እንድንኖር❤❤❤❤❤ ማሙሻዬ ኑሮልን❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 3 ай бұрын
እውነት መራራ ናት ቢሆንም ቢሆንም በእግ/ር ፀጋ እንቆማለን ማሙሻዬ ተባረክ!🎉❤🎉❤🎉❤
@hannajena8924
@hannajena8924 3 ай бұрын
More blessings Pastor
@richardaboujaoude
@richardaboujaoude 3 ай бұрын
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ማሙሻዬ❤ሁሌም በየሳምንቱ በሚለቀቀው ትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜአለው ❤
@rabincall2859
@rabincall2859 3 ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን በሙሉ❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኃጢያታችንን ይቅር እንዳለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል መንፈስ ቅዱስ ይመራን
@majormelese2725
@majormelese2725 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@ምህረትየበዛላትነኝ
@ምህረትየበዛላትነኝ 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ይርዳን ፀጋው ብዝት ይበልህ ዶር ማሙሻ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ንጽህ ልብ ፍጠርል ይቅር ባይ አድርገን አሜን ከልብ አመስግንሀለሁ ዶክተር ማሙሻ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልን
@servanttm3192
@servanttm3192 3 ай бұрын
ጌታ ይርዳን
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@AfewerkiTekeste
@AfewerkiTekeste 3 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ambaferashdawit2660
@ambaferashdawit2660 2 ай бұрын
I've been blessed with this sermon, not only blessed but taught to refrain from back biting, back stabbing. No Jesus, No life. Know Jesus, walk as He walked and know real life!
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙌 nice to see you, Dr. Mamusha, God bless you, and thank you 🙏🙏💕
@Hewan-s3s
@Hewan-s3s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 15 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Dr. Mamusha fenta "የእግዚአብሄር መንግስት!" /ስብከት 2024
13:38
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 5 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН