የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ

  Рет қаралды 295,159

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 687
@wedamamo2390
@wedamamo2390 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ዉስጤ ናቸው ለኛ ለተዋህዶ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እመብርሃን ትጠብቅልን 🙏🙏🙏
@danijaguar629
@danijaguar629 5 жыл бұрын
I don't speak Amharic but when i listen to Qis Zeben I understand everything what he saying God bless Him
@genettewlda8115
@genettewlda8115 5 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የጌታችን ቸርነት የእመብርሃን ፀሎት የቅድሳን ሬዴኤት አይለየን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘለአለም ትኑር።
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 жыл бұрын
ልዩ ነህ የክርስቶስ ወታደር እውቀትና ጥበቡን ከዚህ በላይ ይጨምርልዎት አባታችን
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 5 жыл бұрын
Ye kirstos wetader Kirstosn bicha yemisebk enji tereteret yemiyawera: masreja yelelew were yemiyawera aydelem. Ye kirstos wetader ye kirstosn dimx yemisemana adrg yemilewn yemiyaderg new enji Bible yemilewn tito yerasu feterana filsfina yeminager aydelem. Yiteyekbetal??????? Geta Eyesus Bekalu ayderaderm.
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 жыл бұрын
@@MG.yohannes4731 አዕምሮ የተሰጠሽ ወንጌልን ብቻ እንድትናገሪ ሳይሆን ተፈጥሮን መርምረሽ እንድታውቂም ጭምር ነው ማን ነው የሚጠይቀው???? ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠይቀዋል ?? ዋናው ጥበብን ሰጪ የጥበብ ባለቤት ማን ሁኖ ነው እርሱ በሰጠው ጥበብ አይፀፀትም ተፈጥሮን መርምሮ የማወቅ መብት አለው የአገሩንም የአለምንም አኗኗር ማወቅ ይችላል የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር በሚሰጠው ፀጋ (ጥበብ)አይፀፀትም ።። በየቦታው ጌታ ጌታ ማለት መንግስተ ሰማያትን አያወርስም በከንቱ የአምላክህን ስም አትጥራ ተብሎ ተፅፏል ተግባር ላልሽው ደግሞ እምነት ያለተግባር በራሱ የሞተ ነው ተብሎ ተፅፏል ተግባርን የምትተገብሪው እዩልኝ ብለሽ ስለስጨበጨብሽ ሳይሆን ቀኝህ የምትሰጠውን ግራ እጅህ አይይ ነው የሚለው የምትሰሪው ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ ነው ። ስለዚያ ያለ እውቀት መንቀፍ ይቅርብሽ እህቴ እግዚአብሔር በስጦታው አይፀፀትም ።። አሁንም እልሻለሁ የክርስቶስ ወታደር ነው ወንጌልን አምስጥሮና አራቆ የሚያስተምር ልዩ መምህራችን ነው።
@MG.yohannes4731
@MG.yohannes4731 5 жыл бұрын
Esu wengel sebko alsebekem. Wengel Sle geta eyesus new minagerew enji sle drsanat aydelem. Egna gin yetesekelewn kirstosn ensebkalen. Yehawaryat sra(Act ) 4:12 , endemilew medan belela yelem. Wengel yih new. Hawaryat yesebekut yihen new. Ethiopiawiw jandereba yetekebelew yihen new. Christian malet demo yekirstos teketau malet new. Slezih yeminager ende kalu menager alebet enji mereja yelelew were weyim afetarik wishet new. Egxiabher bewshet aykebrm . Sewoch tibeb yemilut gin yalhone tereteret , Egziabher aysetm. Yihe yafetete wishet enji lela kumneger yelewum.
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 5 жыл бұрын
@@MG.yohannes4731 በቅድሚያ ያለበትን ቦታ በደንብ እወቂ የክርስቶስን ወንጌል ዝምም ብሎ መለፍለፍ ጌታን ያሰድባል ለማያምን ሰው የእግዚአብሔር ሰው መሆን ረቂቅ ነው ይህን ቪድዮ የሚመለከት አማንያን ብቻ አደለም ምንጩ እውነታው የእግዚአብሔር ቃል" አንድ ጌታ አንድ ሆይማኖት አንድት ጥምቀት ።ተብሎ ቢፃፍም ሰው በራሱ ፍላጎትና ምኞት ገንዘብን በመውደድና ደረቴ ይቅላ ሰውነቴ ይወፍር ስጋየም ደስ ይበልሽ የሚል በዳንኪራ እግዚአብሔርን አከበርን የሚል አዳራሹን ዘግቶ ሃሌ ሉያ እያለ የሚጨፍር ትውልድ ብዙ አለ ክርስቶስ ግን የማያውቀው እርሱ በዳንኪራ አይከብርምና ራሷ ክርስቶስ የሆነላት ህይወቷ በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ንፅህት ቅድስት ተዋህዶ ቤትፕክርስቲያን በምድር ላይ ያለች ግን ሰማያዊት የኢየሩሳሌም ምሳሌ የሆነች ለመንግስተ ሰማያት የይለፍ ልጅነትን የምትሰጠ የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን የክርስቶስን አማናዊ ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ለልጇ የምትሰጠ መሰረቷ ክርስቶስ ሆኖ በሰማዕታት ደም የፀናች ሃይማኖት ተዋህዶ ናት ታድያ ይህን ባለማወቅ የውስጧ ሚስጥር የረቀቀበት ፆም ፀሎቱ ስግደቱ ምፅዋቱ የከበደው በየአዳራሹ ይጨፍራል ይህ ግን ትክክል አይደለም አንድ ግዜ ለቅዱሳን ስለተሰጥፕች ሃይማኖት ትጋደሉ ዘንድ ልፅፍላችሁ ግድ ሆነብኝ ይላል ሃዋርያው ቅዱስ ይሁዳ ሌላም ቦታ አል እናንተ በሃዋርያትና በነብያት መሰረት ላይ ታንፃችኋላ አየሽ የምናመልከው አምላክ ቅድመ አለም የነበረ አለምንም አሳልፎ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ቀራንዮ ላይ በመስቀል የተሰቀለውን ክርስቶስ ኢየሱስን ክብር ይገባው በእውነት ስለዚህ እንድህ ይላል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የዛን ግዜ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንት አላወጣነምን?በስምህስ ብዙ ታምራትን አላደረግንምን?በስምህስ እውራንን አላበራነምን?ይሉኛል እኔ ግን ከእኔ ወግዱ እናንተ አመፀኞች አላውቃችሁም እላቸዋለሁ ይላል አየሽ በስሙ ታምራትን ማደረግ ሙታንን ማስነሳት ድንቅ አይደለም ማለት ነው ሃሰተኛው ኢየሱስ ይመጣል ተብሎ የል እንዴ እንድህ ይላል ቅዱስ ጳውሎ እኛ ከሰበክንላችሁ ሌላ ኢየሱስ ቢሰብኩላችሁ አትቀበሉ ሌላ ኢየሱስ አለ ማለት ነው ስለዚ ካንች ጋ አመልከዋለሁ የምትይው ኢየሱስ የትኛውን እንደሆን አስተውይይይ እኔ የማመለህው ምልክት አለው እርሱም ከእጁ መዳፍ ላይ የችንካር ምልክት አለው እህ አባቴ የነፍሴ ንጉስ የምገዛለት ይህን ፍቅር የሆነውን አምላክ ወልድ አብ ወለ ማርያም ይህን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ድርሳን ታምራትና ገድላትን ነው የሚናገር ላልሽ መጀመሪያ ትርጉሙን እወቂ ድርሳን ማለት ምስጋና ነው ፈጣሪ ክርስቶስ ሆይ ለተቸነከሩ እጆህ ምስጋና ይገባል ለተወገው ጎንህ ምስጋና ይገባል ......ይህ ነው ድርሳን ማለት ታምራት ላልሽው ደግሞ የስናፍጭ ቅንጣት የምትካል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ሾላ ተነቅልህ ወደ ባህር ተተከል ብትሉት ይሆንላችኊል ቃሉ አይታበልም እውነት ነው። ገድል ላልሽው እኔን የሚከተለኝ ቢኖር መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ አየሽ ክርስትና በመከራ የተፈተነ ነው ተፈትኖም የተጣራ ወርቅ ነው በዚህ ፀንተው ያለፉ ናቸው ግድላቸው የሚፃፍ ተጋድሎየን ተጋድያለሁ ሩጫየን ፍፅሜያለሁ ሃይማኖቴን ጠብቂያለሁ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ አወቅን ስትሉ ጠፍታችኋል ወገኖቼ ተመለሱ ጥበብ የእግዚአብሔር ነው ነብዩ ሄኖክን አላየሽም ንጉስ ዳዊትንስ አላየሽም አታነቢም ብዙ መጥቀዋል የማይታይ ፍጥረት ብዙ አለ የሰው ልጅ በዚህ በሚታየው ብቻ የተወሰነ አዕምሮ ሊኖረው አይገባም ተመራምሮ የማወቅ መብት አለው።
@seblemekonne4189
@seblemekonne4189 5 жыл бұрын
Amen
@askalemariamamsalu6788
@askalemariamamsalu6788 5 жыл бұрын
በቅድሚያ ጆሲን ከልብ እናመሰግናለን ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ነህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡
@tigstgetawa
@tigstgetawa 5 жыл бұрын
እንደ እርስዎ አይነት እንቁ አባቶችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@emebetbekele2826
@emebetbekele2826 5 жыл бұрын
አሜን
@እማዬናፈቅሽኝ
@እማዬናፈቅሽኝ 5 жыл бұрын
አሜን
@tigstgetawa
@tigstgetawa 5 жыл бұрын
@@እማዬናፈቅሽኝ አሜን አሜን አሜን
@haweasho1009
@haweasho1009 5 жыл бұрын
Tg ene eko ye abate enat wolo nachew ande ken metalew I may come after 2 years by God willing
@tigestmangasha5087
@tigestmangasha5087 5 жыл бұрын
ደበተራ ዘበነ ጌታን ተቀበል
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አይ እውቀት ሙሉ ናችሁኮ የተዋህዶ ፈርጦች መሰላችሁን ያብዛልን
@ማዕተበይአይበትኽ
@ማዕተበይአይበትኽ 5 жыл бұрын
ተማምኜ የሚሰማው የርስዎት ስብከት ነው መምህሬ ኑሩልን ጆሲ ተባረክ ለባም ነህ እድሜ ይስትህ ።እኔ ምለው እንደ ነነዌ ጸሎት ንስሃ ብታወጅልን አገራችን ካለችበት ችግር እንድትላቀቅ ይክርታ ደፈርኩ ተባረኩ
@merihailu1113
@merihailu1113 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በጣም ደሥ ያለኝ ዛሬ መምህርን ሥላቀረብክልን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ጆሲ እናመሰግናለን ⛪🙏
@etanesheayelne9441
@etanesheayelne9441 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህረ ዘበነ ጆሲ እናምሰግናልን
@milkyman1809
@milkyman1809 5 жыл бұрын
Kale-Hiwot menden new gen?..
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
@@milkyman1809 ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ቃልሉ ያስማህ ማለት ነው
@oneLove-wj7ln
@oneLove-wj7ln 5 жыл бұрын
መታደል ከእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ አንተን ያፍሩ ወላጆች ይባርኩ እንዳንተ አይነት ያብዛልን 💕
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanalove2898
@hanalove2898 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልኝ ለእርስዎ ያለኝ ክብር ከልብ ነው እግዚያብሔር ጥበቡን ከዚህም በላይ ይጨምርልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን አብዝቶ ይባርክልን
@እኔስማረያምንእወዳታለሁጎ
@እኔስማረያምንእወዳታለሁጎ 5 жыл бұрын
እንቁ አባታችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ♥♥♥
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samsongurach256
@samsongurach256 5 жыл бұрын
አቤት ጥበብ ይሄ ጥበብ ዝም ብሎ አይገኝም ከእግዚአብሄርነው ይጨምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ፀጋውን ያብዛሎት
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@seblemekonne4189
@seblemekonne4189 5 жыл бұрын
Amen
@Titantvman90754
@Titantvman90754 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ዘበነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@selamawitbanso3231
@selamawitbanso3231 5 жыл бұрын
ታላቅ ስው!!!!!!!!!!!!!!! መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!! ቃለ ህይወት ያስማልን።።።
@rutaasmare7044
@rutaasmare7044 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@esayasytbarek7005
@esayasytbarek7005 2 жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካክሉ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 жыл бұрын
*እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች ጌታችን አምላካችን ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን እናታችን ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያም መሆኗን እናውቃለን ፤ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች እርሷን ከልብ መውደዳችንና ማክበራችን ምክንያት አለን ይኸውም በሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 1 ÷ 27 -38 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ ። መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ ፣ ደስ ይበልሽ ፣ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ፣ ጌታ ከአንች ጋር ነው ፣ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ ፣ አላት ። እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግር በጣም ደነገጠችና ፣ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው ? ብላ አሰበች ። መልአኩም እንዲህ አላት ፦ ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ ። እነሆም ትጸንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ፣ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ ። እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል ፣ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ፣ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘላለም ይነግሳል ፣ ለመንግስቱም መጨረሻ የለውም ። ማርያምም መልአኩን ፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል ? አለችው ። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት ፣ የልዑል ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንች የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ። እነሆ ዘመድሽ ኤልሳቤጥ ፣ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች ፣ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው ፤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ። ማርያምም ፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች ። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ ይላል ። ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተዋህዶ ልጆች ብዙ ብዙ ህልቆ መሳፍርት ነገሮችን መጻፍና መናገር ብንችልም መምህራችን እንዳሉት ከፈጣሪ በታች ፣ ከፍጡራን ሁሉ በላይ መሆኗን አውቀን በእናትነቷ ፣ በፍቅሯ ፣ በምልጃዋ ፣ ሁሌም ከእኛ ጋ እንዳለችና እንደምትኖርም ስለምናምን ከፈጣሪያችን በታች ስሟን ከፍ እናደርጋታለን*
@amanuelassefa7296
@amanuelassefa7296 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@hanabogale7225
@hanabogale7225 5 жыл бұрын
መይሳው ካሳ አሜን አሜን አሜን
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
ቃለህይወት የረማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጆስየ አንተም ኑርልን
@ישראלירושלים-ב5ע
@ישראלירושלים-ב5ע 5 жыл бұрын
መይሳው ካሳ ክርስቶስ ሰው እንጂ ጌታ እና አምላክ በምንም ታእምር አልነበረም ሊሆንም አይችልም
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
@እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
ጆሲየ ብዙአባቶችን ብታቀርብልን መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጂ ነህ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዩጵያዊ ወንድሞች ም8ምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@zlnashfekede5151
@zlnashfekede5151 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@በማፍቀሬተጎዳው
@በማፍቀሬተጎዳው 5 жыл бұрын
በማፍቀሬ ተጎዳው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መላ በሉኝ የተዋህዶ ልጆች 💔😂 ለመምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻
@mekdi-dx4th
@mekdi-dx4th Жыл бұрын
ማንን😀💔
@enataleme375
@enataleme375 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዘመኖት በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ጆሲ ተባረክ
@elisayemaryamlij6679
@elisayemaryamlij6679 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💓💓
@shimelisdinberu1955
@shimelisdinberu1955 5 жыл бұрын
Dr.Zebene, you are telling the truth. Thank you very much for the shared truth. Keep on writing books; it is important for the present and next generation. I am sorry for writing in English language; it is due to lack of Amharic AP
@ተመስገንአምላኬተመስ-ኰ9ዘ
@ተመስገንአምላኬተመስ-ኰ9ዘ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!
@tezetaasfaw0713
@tezetaasfaw0713 5 жыл бұрын
እመብርሃን በእምነትም ሆነ በህይወት የአስራት ሀገሯን ትግብኝልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ጆሲዬ ሲጀመር የተባረክ ንህ ተባረክ
@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን
@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ
@ritagebrezihar6841
@ritagebrezihar6841 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ምንም ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@betelhem2636
@betelhem2636 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ረጋ ያለ አስተማሪ የሆነ ቃለመጠየቅ👍👍👍. ሁለታችሁም ዶ/ር ዘበነም ጆሲም ለኛ ለኢትዮጲያን አርአያ ናችሁ. ጊዜያችሁን በአግባቡ ምትጠቀሙ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ.
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
ጆስ በጣም ጥሩ አጣያያቅ ነው ። መፅሐፍ ቅዱስ እንደምለው ለጥያቄው መልስ ለመስጠት ሁሌ የተዘጋጀችሁ ሁኑ ይላል። መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
@DJ Habesha አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መስታዋልን ያድልልን
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዞሎት የተዋዶ እቁ እግዚብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተማርኩ ጸጋው ደርቦ ደርቦ ያብዛሎት ስስቴ ጆስዬ ተባረክ ስላቀረብክን እናመሰግናለን ♥♥♥
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አባታችን ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን በጣም ነው ምንወድህ ወድማችን ጆሲ እናመሰግናለን
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማል በቤቱም እሰከ መጨረሻው ያፅናወት እኛም ያፅናን
@user-rh8qt3tt9i
@user-rh8qt3tt9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን በኡነት መምህራችን ጤናውን እድሜወትን ያርዝምልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እመብርሀን ትጠብቅልን።
@እማቀሪሃብቴ
@እማቀሪሃብቴ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ኣንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ
@ahg4779
@ahg4779 5 жыл бұрын
መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ጂሲ እግዚአብሔር ያክብርን አባታችን ስላቀረብክልን እደዚ አይነት አባቶች በእግዚአብሔር በተሰጣቸው ፀጋ ትምህርታቸው አይጠገብብም
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ጸጋውን ያብዛልዎት
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
የዘመናችን ጠቢቡሰለሞን እውነት እማምላክ ትጠብቅህ እድሜዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜናበጥበብ ይባርክልህ ። ፍጻሜህን በቤቱያድርግልህ
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 жыл бұрын
ጆስዬ ተባረክ ጥሩ ጥያቄ ነው እየጠየክ ያለኸው መምህራችን ዘበነ ለማ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን የጠፋትንም እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ይመልሳቸው ተዋህዶን ሳይሆን እራሳቸውን አድሰው ለመመለስ ያብቃችው
@እስከዳርወንደሰን
@እስከዳርወንደሰን 5 жыл бұрын
ድንቅ ንግግር ይህን ያደረገ አምላክ ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@esayasytbarek7005
@esayasytbarek7005 2 жыл бұрын
መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን:: እውቀት ከእግዚአብሔር ነው ይሉሀል ይሄ ነው:: ምድራዊውንም ሰማያዊውንም ጠንቅቆ ማወቅ: መታደል ነው::
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ናችለዘላለም በክብር ትኖራለች መምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን ለማያስተዉሉ ማስተዋሉን ያድላቸዉ
@farhaabudhabi7836
@farhaabudhabi7836 5 жыл бұрын
ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር rouge and of
@farhaabudhabi7836
@farhaabudhabi7836 5 жыл бұрын
ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር rouge
@tigestmangasha5087
@tigestmangasha5087 5 жыл бұрын
ዘበነ ተረት ተረት አታዉራ ስለሰው ሳይሆን ስለ እየሱስ ክርስቶስ አስተምር ለነገሩ እየሱስን አልተቀበለልክም ዳግም አልተወለድክም ሕዝብን ወደ ገደል እያስገባ ነው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@tigestmangasha5087 ለራስሽ ሞተሽ ሰውን አትግደይ እኛ እኮ ኢየሱስ ክርስቶስን ከተቀበልን ዘመናት አስቆጥረናል ይብላኝ የሱሴ አማላጄ እያለ በስሙ ለሚነግድበት ሰው በጣም እጅግ በጣም አሳዘንሽኝ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወርያለሽ
@abebemijena
@abebemijena 4 жыл бұрын
ፍቅር ከሌላችሁ ስለ ክርሰቶስን አታውቁም። ለበለጠ መረጃ 1ኛ ቆሮ 13
@amfatherofpeace5845
@amfatherofpeace5845 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖት በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ጆሲ ተባረክ;; እንደ እርስዎ አይነት እንቁ አባቶችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ጂሲየ በጣም እናመስግናለን በቀጣይ ደግሞ መምህር ምህርት አብና መምህር ጳዉሎስ መላከ ሰላምን አቅርብልን ሊላው የማአይመለከታችሁ ስውች ነገር ከምትበሉ መፅሀፍ ቅዱስን ተመገቡት እውነተኛው ስነዳችን እርሱ ነውና
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 5 жыл бұрын
የምንኮራብህ የእውቀት አባታችን ነህ ቀሲስ ዘበነ ሺ አመት ያኑርልን።
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 2 жыл бұрын
ልዩ ልዩ 🥰🥰 ነህ ፀጋወን ያብዛልህ መምህር ዘበነ ለማ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌
@እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ
@እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@adi-my1cq
@adi-my1cq 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖ የተባረክ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 5 жыл бұрын
አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለጌታችን እናት ይሁንልን አሜን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛ ለሰማነውም በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
@ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ጆሢ እናመሠግናለን ከልብ
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
ከምር ጥፍጥ ብሎኝ ነው የበላሁት ቃሉን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።።እበውኑ ኢቶቢያው መልኩን ነብር ዥጉርጉርነቱን ይቀይራልን! ።።በቤቱ ያፅናህ ጆሲ እናመሰግናለን
@gebremedhnhagos7056
@gebremedhnhagos7056 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያሳድግልን በእውነቱ የእነዚህ ሰወች እግዚአብሄር ያብዛልን።
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 5 жыл бұрын
THANKS VERY MUCH. WE NEED MORE OF CAND PERSON. YOU ARE VERY BLESSED. GOD BLESS YOU MY BROTHER ETHIOPIAN
@myethiopia9315
@myethiopia9315 5 жыл бұрын
አስተማሪዎች ነን ብዙ እናውቃለን የምትሉ ሰዎች ተሳስታችሁ እንዳታሳስቱን እሰጋለሁ፡፡ አንተ በእግዚአብሔር ቃል የሚታምን ከሆነ ከቃሉ ምዕራፍና ጥቅስ እየተቀስክ ቢታወራ ደስ ይለን ነበር፡፡ አፋ ታሪክና ፍልስፍና ስታወራ በጣም ደስ ትላለህ የእግዚአብሔርን ቃል ግን አጣመህ አትናገር፡፡ የኦሪትን መጽሀፍት የጻፈው ሙሴ ነው፡፡
@serawitulemma2358
@serawitulemma2358 5 жыл бұрын
እንደሱ መጥቀህ ፡በእግዝብሔር ፡እውቀትና ጥበብ መማር አለብህ ፡ልክ እንደ ጀርመኑ ተማሪ ፡ ዝምም ብለህ በመፃሐፍ ፡ጥቅስ አትመረዝ ፡ ሴጣንም እኮ ጥቅስ ይሰጣል፡ ጥቅስ አይደለም ፡የሚያድነው ፡ማመን እንጂ።
@myethiopia9315
@myethiopia9315 5 жыл бұрын
@@serawitulemma2358 Yegziabheren kal alemawek ena alemaredat beafa tarik ena yaltestafa enaynebebu gize kemakatelem belay rasin matelel new. beegzabeher kal betmerezku destayen alchilawem. bro, mestaf kidus endemiyastmer, emenet kemesimat new mesmatem beegzeabher kal new yilal. lemamen yegzieabheren kal bemigeba mesimat alebih.. yemitesemeew gen lela kehone endet mamen tichilaleh, lelawen leraseh tewkut...
@enehiwotmengedewnetnegnjes684
@enehiwotmengedewnetnegnjes684 5 жыл бұрын
aye alemaewk satawek betamn men yesralehal betetyek eko mnm yemtakew ngr yelm ere shem nw
@myethiopia9315
@myethiopia9315 5 жыл бұрын
@@enehiwotmengedewnetnegnjes684 teyekegn eski! ke egziabher kal wuchi yehone eweket eweket aydelem biye yemamen negn.
@genettola1887
@genettola1887 5 жыл бұрын
እውነት ብለሃል በተለይ የውሸት አበባ ጉዳይ ደስ ትላለች ።መቸም የጥጥ ወይ ዳንቴል እንዳልሆነች እገምታለሁ ።ፕላስቲክ ግን አይሆንም የፋብሪካ ውጤት ስለሆነ።
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን በጣም ነው የምናመሰግነ ጥሩ መልክት ነው
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
ጆስዬ ለጥያቄወችህ አመሰግናለው በርታ መምህር ለርሶ ቃል የለኝም እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜን ያድሎት ለኛ ልቦና ይስጠን በዝቺ ስንዱ በሆነች እምነት ያፅናን አማልን
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@brhangmaskal8145
@brhangmaskal8145 5 жыл бұрын
ከዚ በላይ ጥበብን ያድሎዎት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በጣም እናመሰግናለን
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@nayorplc7966
@nayorplc7966 5 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዝሃብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጆሲ እናመሰግናለን.
@hshshsgsvsvd1400
@hshshsgsvsvd1400 5 жыл бұрын
ጆሲዬ እግዛአቢሔረ ይባርክህ አባታችን መምህር ግርማን ብታቀርብልን በጣም ደሰ ይለናል
@loveu7790
@loveu7790 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እና መምህራችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@temesgenbenchelechelba4538
@temesgenbenchelechelba4538 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ትምህርት ሰጪ ነው መምህራችን እድሜ ይሰጥልን
@ቤዝየማርያምልጅነኝ
@ቤዝየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን የምወድህ የማከብር መምህር ዘበና ለማ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን
@tigistkera1293
@tigistkera1293 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሬ የእድሜህን ዘመን ይባርከው
@rozaroza744
@rozaroza744 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ። መምህር ዘበነ ለሚመልሰላቸው ለመናፍቃን አጀቴን ነው የሚርሰው እድሚየ ይሰጥህ
@buluculu1945
@buluculu1945 5 жыл бұрын
I love when someone write a book that motivate Ethiopian. God bless you.
@addisiekassaw7750
@addisiekassaw7750 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ናችለዘላለም በክብር ትኖራለች መምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን ለማያስተዉሉ ማስተዋሉን ያድላቸዉ!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bh5645
@bh5645 5 жыл бұрын
ዶ/ር መምህር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 5 жыл бұрын
መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን::
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 жыл бұрын
መምህራችን የኛ መንገድ መሪ ነወት ቃለህይወትን ያሰማልን
@derejekebrit4626
@derejekebrit4626 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ጆሲ እናመሰግናለን
@HadisBerhe-b9o
@HadisBerhe-b9o 5 ай бұрын
❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉።
@konju7387
@konju7387 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ዶክተር ዘበለ ለማ የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሔር ጤናና እድሜን ያድልልን
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያቢሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ ኢትዮጵያዊያንንና ኤርትራዊያንን እግዚያቢሔር ይባርክ አሜን!
@gebremedhinwoldu1834
@gebremedhinwoldu1834 5 жыл бұрын
Thanks God 🙏🏽. We have you memher Zebene.
@shaymaalazmi1761
@shaymaalazmi1761 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን ጆሢ እናመሠግናለን ተባረክ
@hshshsgsvsvd1400
@hshshsgsvsvd1400 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለሂወተ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ተባረኩልን
@tsigereda2906
@tsigereda2906 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
@ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን
@fisehamarkos9208
@fisehamarkos9208 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃልህይወት ያስማልን ጆሲ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኑር አሜን አሜን አሜን
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር !
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጆሲየ እግዚአብሔር ያክብርልን
@adishiwet3234
@adishiwet3234 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክቃለሕይወትንያሰማልንበእድሜበፀጋውያቆይልን
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን
@Titantvman90754
@Titantvman90754 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ምምህራችን ኣሜን
@ashuwolde9244
@ashuwolde9244 5 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ጆሲም እንደነዚህ አይነት ጥልቅ እውቀት ያለቸውን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን፡፡ ነገር ግን አንድ በጣም ቅር ያለኝ ነገር መምህሩን "አንተ" እያልክ ስትጠራቸው እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡ እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ሰውን አክባሪዎች፡፡ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ሰውን አክብሮ ከመጥራት ነው መጀመር ያለበት፡፡በተለይ መምህር ደግሞ ካህንም ናቸው፡፡ ካህን ደግሞ የፈለገውን በእድሜው ከአንተ እንኳን ቢያንስ "አንቱ" ነው የሚባለው፡፡ ወደፊት ይስተካከል!!!
@classiccell15
@classiccell15 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን
@ymaseenitssssrrss6791
@ymaseenitssssrrss6791 5 жыл бұрын
@sweetme144
@sweetme144 5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት....ቃለ መጠየቁ መጽሃፍት የማነብ እንጂ ንግግር የምንሰማ አይመስልም...የሚገርም ነው
@ሰዓቢተስፋ-ሠ8ቘ
@ሰዓቢተስፋ-ሠ8ቘ 5 жыл бұрын
እግዝአቢሄር ይመስገን ቃል ሂወት የስመአልና ከ ኤርትራ
@ረቡኒነውናአስተማረኝምስጋ
@ረቡኒነውናአስተማረኝምስጋ 5 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን ።
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН