የእልህ አስጨራሹ ክርክር መቋጫ | የክርስቶስ ሞት ስለማይበቃ የኛ ይጨመር? | “አብርሀም እና ኖህ አልዳኑም!” | Haleta tv

  Рет қаралды 35,836

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 339
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 Жыл бұрын
ዲቆን በፀጋ በእምነት በሞገስ ይጠብቅህ ጥሩ ውይይት ነበር 🙏
@ND27194
@ND27194 Жыл бұрын
የሁለቱም ተወያዮች እርጋታ እና መደማመጥ እንዴት ደስ ይላል።
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw Жыл бұрын
የኛ የጼንጤ መምህራችን ተሸንፈሀል ይህን አምነህ ተቀበል።ሳስበው እኛ ዝም ብለን ነው የምንጮከው።በጣም ነው ያፈርኩት
@starfilms8590
@starfilms8590 Жыл бұрын
R u Protestant ?
@elaelias
@elaelias Жыл бұрын
ሲጀመር መናፍቅ አይደለህም ያልሆንከውን ነኝ ስትል ያስጠላል ልታፍር ይገባል
@RobelAbebe-q2o
@RobelAbebe-q2o Жыл бұрын
እድሜ ልክህን ስትሰራ ብትኖር አትፀድቅ ም,
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 Жыл бұрын
ወድማችን በኢየሱስ ፊት እዴት እደምታፍር ታየዋለህ
@SmilingPug-jq4ib
@SmilingPug-jq4ib Жыл бұрын
Ewnet selemesekerk liyu sew neh emamlak tebarkeh wede tewahedo na
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
ዲያቅን ዮሐንስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን
@abebemengsha7699
@abebemengsha7699 Жыл бұрын
በእውነት ዲያቆን አሁንም እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ ቃለሕይወትን ያስማልን
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@AbrhamYemariyam
@AbrhamYemariyam Жыл бұрын
ዲያቆን ዩሀንስ በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!ድንቅ ልጅ ነህ!
@marianagirma326
@marianagirma326 Жыл бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልህ
@biniyammesfin4907
@biniyammesfin4907 Жыл бұрын
ዲ/ን ዮሃንስ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ!
@samig8052
@samig8052 Жыл бұрын
ዲያቆን ግን ጥሩ አድርገህ አስተማርከን ፀጋውን ያብዛልህ
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 Жыл бұрын
እኔ ሰውየው ምንም አልገባኝም
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እደምን ዋላቹ 👏 ሰላማቹ ይብዛልኝ
@YihunZelalem
@YihunZelalem 14 күн бұрын
ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቄስ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውይይት እንደዚህ በመደማመጥ ሲሆን ደስ ይላል። ሀሌታዎች ቀጥሉበት።
@አላምረውትግስቱ
@አላምረውትግስቱ Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም አዘጋጁን እናመሰግናለን ዲያቆን ቃለሕወት ያሠማልን ኤርሚያስን እናመሰግናለን
@martaylma8159
@martaylma8159 Жыл бұрын
ዲያቆን ጸጋወን ያብዛልህ
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናህ ዲያቆን።
@hiwottesfaye-ho7gi
@hiwottesfaye-ho7gi Жыл бұрын
ጸጋህን ያብዛልን ድያቆን ዮሐንስ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት መማማር መለመድ አለበት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀሌታዎች እናመሰግናለን ቀጥሉበት 🙏👌❤❤❤
@Ael29500
@Ael29500 Жыл бұрын
ዋው ዲያቆንየ ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@mehariwtsadik7543
@mehariwtsadik7543 Жыл бұрын
እዮብ ምርጥ ጋዘጠኛ ይቀጥል ተመችቶኛል ዲ/ን ዮሐንስ ሳላደንቅ አላላፍም ተዋህዶን በደምብ ስለለበስክ ምርጥ አድርገ ገልጸሃል ቃለ ህይወት ያሰማል ።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሃንስ እግዚአብሔር ይባርክ
@tsegayemathewos-ih3uv
@tsegayemathewos-ih3uv Жыл бұрын
ለኔ ደስ የምለኝ የሁለታቸውም በጨዋነት መወያያተቸው ብቻ ነው
@thewisdomtube7325
@thewisdomtube7325 11 ай бұрын
ዲያቆን ኢንጅነር ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ያሬድተክሌ
@ያሬድተክሌ Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤️
@temesgenkassa5258
@temesgenkassa5258 Жыл бұрын
Brilliant decon Yohannes. Proud of you.
@ራኬብ-ዀ5ደ
@ራኬብ-ዀ5ደ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮሀንስ
@Freweiniabera
@Freweiniabera Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ ክርስቶስ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾
@ZewedneshReba
@ZewedneshReba Жыл бұрын
ዲያቆን ደጉ ንጉሥ ቅዱሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ግልጽ ነው ተባረክ።
@user-fiyonat
@user-fiyonat Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@WederAbebe
@WederAbebe Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ ቃለህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@yemeru9732
@yemeru9732 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ፡፡ እንደ ሃገር እንደዚህ አይነት ባህል ያስፈልገናል ፡፡
@Ael29500
@Ael29500 Жыл бұрын
definitely being Orthodox is enough ! than other faiths
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሀንስ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@addisbezu8945
@addisbezu8945 Жыл бұрын
ዲያቆን ዬሐንስ ቃለ ህይ ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ::
@ps1al3m63
@ps1al3m63 Жыл бұрын
"በእግዚአብሔር ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው...÷ ትእዛዛትህን እጅግ እጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ...÷ ከሕግህም ተዓምራትን አያለሁ...÷ በትእዛዝህ ደስ ይለኛል ቃልህንም አልርሳም...÷ ምስክርህ ተድላዬ ነው ÷ ስርዓትህም መካሪዬ ነው...÷ ርሷን ወድጃለሁ እና የትእዛዝህን መንገድ ምራኝ ...÷ እጆቼን ወደ ወደድኋቸው ወደ ትእዛዛትህ አነሳሁ ሥርዓትህንም አሰላስላለሁ...÷ አቤት በሌሊት ስምህን አሰብሁ ሕግህንም ጠበቅሁ...÷ እግዚአብሔር ክፍሌ ነው ሕግህን እጠብቃለሁ አልኩ ...÷ ትእዛዛትህን ለመጠበቅ ጨከንኩ ÷ የኃጥዓን ገመዶች ተተበተቡብኝ ሕግህን ግን አልርሳሁም...÷መዝሙረ ዳዊት 118 ሙሉውን አንብቡት
@abiygirma4114
@abiygirma4114 2 ай бұрын
ዲያቆን ዩሀንስ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን ኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት !!!!!!!!!!!!!!።😊
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ጴንጤነት ክርክር ብቻ ነው ጌታ ያለውን እንኳን የሚክዱ።
@alemsahal4490
@alemsahal4490 Жыл бұрын
እዮብዬ ይህንን ፕሮግራም በእግዚአብሔር ስም እንዳታቋርጠው፡፡ በጣም ከሚባለሁ በላይ አስተማሪ ነው፡፡
@birarazewdu9001
@birarazewdu9001 Жыл бұрын
ሀሌታን በጣም እንወዳቸዋለን ቀጥሉበት ዳቆን መልስህ የዮሐንስ አፈወርቅ አንደበት ነው ቀጥልበት ወንድማችን
@እንደእግዚአብሔርያለ-ደ2ፀ
@እንደእግዚአብሔርያለ-ደ2ፀ Жыл бұрын
አንዴ ጌታ ሞቶልኛል እንደፈልኩኝ ልኑር ነው፣ ሁን በቃ ፣ ከዛን በፍርድ ሰዐት ታየዋለህ።
@rebunimedia
@rebunimedia 10 ай бұрын
እንደዛ አይደለም እሳቸው እየተናገሩ ያሉት። እሳቸው የምሉት ለ ነገር በፍቅር እና በፍጹም ትህትና ያድምጡ!! እንደዛማ ብሆን ፔንጤ የሞራል ልዕልና በጠፋው ነበር በጠጣና በሰከረ አመላክን በጠላ ድርብ ምስት ባገባ በየዘፈን ኮንሰርት በተገኘ በዘሞተ ወዘተ ይሄ ትምህርት ኤርሶ በተረዱት አይደለም I respect you, thankyou
@chombechombe8423
@chombechombe8423 7 ай бұрын
​@@rebunimediaድንቅ የሆነ መልስ ነው
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሀንስን ሁሌ ጋብዙት
@WoredeHailemariam-xq5vi
@WoredeHailemariam-xq5vi Ай бұрын
Diakon Yohannes, endezih yale melkam astemari balemenoru bizu wegenoch wede lela emnet hedewal. Good explanation.God bless you.
@sinshawbelachaw9809
@sinshawbelachaw9809 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሊቃውንት አትታማም የኔታ ዮሐንስ ሊቅ የአባቶቻችን ልጅ
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Жыл бұрын
ሁላችንም በሶሻል ሚዲያ ተፅእኖዎች ስር ወድቀናል የሚያስተምሩንን ወንጌል ከመስማት ይልቅ ለምንፈልገው ሃይማኖት እናብ መደገፍ ብቻ ለምን። እንደ እኔ "እምነት ያለ ስራ የሞተ ነው"
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 Жыл бұрын
Protestant ነህ?
@ElshadaiMekonin
@ElshadaiMekonin Жыл бұрын
Lik nesh wde.....ye motelin kiristos be sirachin megelet kalchale isun mamanachin kantu new Leza new orthodox ye honkut be af sayihon be tegbar new mitinoribet bet
@TsegayeKassa-id7km
@TsegayeKassa-id7km Жыл бұрын
እንዳቺ ሳይሆን እንደ ኦርቶዶክስ ነው
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 11 ай бұрын
ማመንማ አጋንተም አንተ ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ይሉታል።።
@AddisBirru
@AddisBirru 6 ай бұрын
እውነተኛ ትምህርት የኦርቶ ነው ምክንያቱም እንዲሁ በዘፈቀደ አይደለም ቃሉ ሚተረጐመው
@almezelke7020
@almezelke7020 Жыл бұрын
የዘላለም ጉዳይ ስለሆነ መልካም ወይይት ነው
@konjoawash7123
@konjoawash7123 Жыл бұрын
ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” - ገላትያ 2፥16
@Solzethio
@Solzethio Жыл бұрын
መልካም ውይይት ነው ። የዲ.ን ዩሐንስ ጥሩ ማብራሪያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።
@SeidoSeya
@SeidoSeya 7 ай бұрын
“ሕግን ሁሉ የሚጠብቅ፥ ነገር ግን በአንዱ የሚሰናከል ማንም ቢኖር በሁሉ በደለኛ ይሆናል፤ አታመንዝር ያለው ደግሞ፦ አትግደል ብሎአልና፤” - ያዕቆብ 2፥10
@tigistmelse9655
@tigistmelse9655 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
አይ ተዋህዶ አረ ለዘላለም ኑሪ እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን
@SisayFeleke-e4h
@SisayFeleke-e4h 4 күн бұрын
" የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ። " (ወደ ገላትያ ሰዎች 2:21)
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ዲያቆን ዮሐንስ ቃለህይወት ያሰማልን
@WegeneMekonnin
@WegeneMekonnin Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ተዋህዶ
@desta9900
@desta9900 Жыл бұрын
ቄስ ኤርሚያስ ጌታ ፀጋ ያብዛለወት ከእርሰወ ብዙ ተማርን ከመጀመሪው ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ክፍል ሁሉም አላመለጠኝም እንወደወታለን❤❤❤
@darikbenyam
@darikbenyam Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልን ጣፋጭ አገላለፅ በዝረራ ነው ያጠናቀቁት
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Жыл бұрын
Ante yematreba Menafik ye Box wudidir adelem ! Asteyayetih endet yasafral ! Ewunet ante Egziabherin tawukaleh ?
@nigatayalew1883
@nigatayalew1883 8 ай бұрын
እኔ አሁን የተረዳሁት ፕሮቴስታንት ማለት ላለመሸነፍ የሚቆሙ እና መቃረን ለነገሩ ትርጉሙ መቃወም ስለሆነ ቄስዬ እግዚአብሔር እውነቱን ያሳይዎት ዘንደ እራሱ ክርስቶስ ያስብዎት እላለሁ እዮባ በፍፁም ትህትና ስለምታወያይ እናመሰግናለን፡፡ አንተንም ክርስቶስ ያስብህ /ኢዮባ/ አመሰግናለሁ፡፡
@dessaedmtw4652
@dessaedmtw4652 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቄስ ኤርሚ! 👍👍👍👍
@kurateme
@kurateme 10 ай бұрын
በጣም የምወደ ፕሮግራም ይሄ ነው #እምነቶቻችን ግን ከተቻለ ሰዓቱ ቢረዝም የበለጠ እንዲያወሩ ይጠቅማል❤
@fisehamersha2289
@fisehamersha2289 Жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው ሁለቱም የተረጋጉ ናቸው
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 ай бұрын
ዲያቆን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@sn11afework61
@sn11afework61 Жыл бұрын
ዲን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ZeeAl87
@ZeeAl87 9 ай бұрын
ድቆን ቃለህይውተን ያስማልን
@Mulu941
@Mulu941 Жыл бұрын
Deacon God bless you and your family
@WolelaSolomon
@WolelaSolomon Жыл бұрын
Ene besu sira lay alidemerim.sigemer min aqim alenjina.siledanku yemiseraw sira lemedane ayhonim.yehaset timihrtachun aswegidu.yetemeretutin eskiyasitu dires yitiralu yilal qalu.enjia temertenal ande abqitoleta.❤❤❤
@BinyameAesmamawe
@BinyameAesmamawe 6 ай бұрын
ሰው ከምናመሰግን የእግዚአብሔር ቃልን እንስኪ እንስማ እኛ ኮነን የጨማምር ነው
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd Жыл бұрын
Kiyakon yohans betam enameseginalen bedenb adrgeh nw yasredahew
@dgffff2272
@dgffff2272 11 ай бұрын
ቲፍዞ መሆናቹ ነዉ ያለምንም እዉቀት ቃል የማያዉቅ በስሜት ነዉ የሚነዳ
@eyujerry495
@eyujerry495 Жыл бұрын
ቄሱ በተዘዋዋሪ በዲያቆኑ ሀሳብ ተስማምተዋል በእምነት ብቻ የሚል ነበር ሀሳባቸው በኋላ ደግሞ ከማመናችን የተነሳ መልካም ስራ እንሰራለን አሉ ስለዚህ እምነት እና ስራ በሚለው የዲያቆኑ (የኦርቶዶክስ) አስተምህሮ ተስማምተዋል ማለት ነው።
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 9 ай бұрын
የዮሐንስ ወ 15:2 ፍሬ የማያፈራ በእኔ ያለውን ቅርጫፍ ሁሉ የስወግደዋል ፍሬ የማያፈራውን ሁሉ አብዝቶ እዲያፈራ ይጠራዋል ወንጌል እደዚህ ይላል ግን ጼጤዎች በሊወተር ሀሳብ ተፅኖላይ ናቸው
@hanamekonen9024
@hanamekonen9024 5 ай бұрын
ዲያቆን 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yeabsiraalemayehu2516
@yeabsiraalemayehu2516 Жыл бұрын
ቄስ ጌታ የሽባርኮት ❤ ያሎት የወንጌል መረዳት ገዝቶኛል❤❤
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
በግዜ ንቂ የእግዚአብሔር እንጂ የግለሰብ ደጋፊ አትሁኝ እኒህ ቄስ በደንብ ተምረው ነገሩ ገብቷቸው መሳሳታቸውን አውቀው ሄደዋል በቅርብ back to the origin ብለው ይወጣሉ።
@SisayFeleke-e4h
@SisayFeleke-e4h 4 күн бұрын
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 15) ---------- 55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 56፤ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤ " የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ። " (ወደ ገላትያ ሰዎች 2:21)
@afro90s78
@afro90s78 Жыл бұрын
Paster Ke Diakon bezu endetemaru ergtegna negne Yekerewn Egzhiaber Yirdawote!!!
@mercy9108
@mercy9108 Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተረዳ እና ድርሰት እንዳነበበ ያነበበ ያስታውቃል:: ዲያቆን ፀጋ ይጨምርልህ !!!
@user-pmlord22
@user-pmlord22 7 ай бұрын
ስለ ቄስ ትንታኔ ጌታ ይባረክ
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው በርቱ ።
@geneneashami8760
@geneneashami8760 Жыл бұрын
Romans 13 አማ - ሮሜ 9: አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በውሸት አትመስክር፥ አትመኝ፡ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ፦ “ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፥” በሚለው ቃል ተጠቅልሎአል። 10: ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
@eweyewey3487
@eweyewey3487 Жыл бұрын
የፀጋው ድህነት ለአዳም ዘር በሙሉ የተከፈለ ዋጋ ነው ለክርስቲያን ለእሰላም ለቃልቻ እምነት ለሌለውም ለሁሉም የተከፈለ ምንም የማንም የመላእክት የሰው ድርሻ የሌለበት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ለአዳም ዘር እሱ ደሙን አፍሶ ስጋውን ቆርሶ የተከፈለው ዋጋ የፀጋ መዳን ነው።ከዚያ በተረፈ ግን ከሰው ልጅ የሚጠበቅ ድርሻ አለ።እንጂ በፀጋ ድኛለሁ ተብሎ እንዲሁ እንድንኖር አይደለም።
@MisganawMisganaw-eb9xf
@MisganawMisganaw-eb9xf Жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ basic ልዩነቱ "ድህነት" የምትለዋ ነች ,,"ካመን already ድነናል ",,እና ለመዳን(ምጽአትን)or(for eternality life) ,,, ተጋድሎ or ስራ ይጠበቅብናል,,",,,,ለማንኛውም አሪፍ ነበር። be open ,,for ever
@betelhemtefera4694
@betelhemtefera4694 Жыл бұрын
Ewunet hayimanoten ene silalawekuat enji astemihirotua dink new thank you diakon
@nardossileahi707
@nardossileahi707 Жыл бұрын
❤❤❤beautiful keep it up!!
@alemayehutekalgn7777
@alemayehutekalgn7777 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱበት
@amenberhane4310
@amenberhane4310 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር ፓስተርዬ መልስክ ድብልቅልቅ ነው ያለው እንደውም የሰውየውን ትምህርት አጠናከርክለት
@Admasu-nv4ks
@Admasu-nv4ks Жыл бұрын
Kesi Ermiyas Egzhbr abzto yibarkot..yihe kalegeba mnm madergi aychalm ye wongel ewunet yihew nw
@antenehkiyak8083
@antenehkiyak8083 Жыл бұрын
እምነት ያለ ስራ የሞተ ነው።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት መነፅሩ ሉተር እነ ካልቪን ነው።
@abelo6917
@abelo6917 Жыл бұрын
የሰአቱ አጠቃቀም በጣም አሪፍ ነው።
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
ጴንጤ ስራ የሚጨምር ፅድቅ ያስፈልጋል የሚል ውይይት አላርጂካቸው ነው 😂😂😂😂😂😂 ሳይረቱ ምፅአት ይቀርባል እንጂ ስራ ምግባር የሚል ድምፅ መስሚያቸው ጥጥ 😂😂😂😂😂 መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ጥያቄ አልቀረበሎትም ግን በተዘዋዋሪ ስራ እንደሚያስፈልግ ቄሱን አሳምነሀቸዋል ዋናው እሱ ነው ❤ ተዋህዶ የእውቀት ባህር ናት በትህትና ከመህሮቻችን እየቀዳቹ ጠጡ ርእቱ አንደበት መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኮራሁብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BinyameAesmamawe
@BinyameAesmamawe 6 ай бұрын
ሁለቱንም በእርጋታ እስኪ እንስማ
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 Жыл бұрын
ፍጹም የሆነው የክርስቶስ ስራ ብቻውን ያድናል እንዲህ በማለት በመመስከር የኢየሱስን ዋጋ ፍጹም ማድረግ የአመኝ ተግባር ነው
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 Жыл бұрын
አይ ጴንጤ ምን ያህል አጋንንት ልባቸውን ቢቆጣጠረው ነው፤ በግልጽ የሚነገረውን ነገር እንዴት አይገባቸውም፡፡ እየዘሞትክ፤ እየሰከርክ፤ እየዘለልክ እየጨፈርክ በእምነት ብቻ እጸድቃለሁ ብሎ ድንቁርና እራሱ አጋንንት እኮ አያምንም፡፡ አጋንንት እንጓ በእምነት ብቻ እንደማይዳን ያውቃል፡፡
@rebunimedia
@rebunimedia 10 ай бұрын
በጣም የተማርኩበት ውይይት
@shimelestemesgen3375
@shimelestemesgen3375 Жыл бұрын
ውይይቱን ተከታትያለሁ! ርዕሱ ሰፊ እና ጥልቅ ስከሆነ፣ ሌላ ጊዜ ሰፊ ትንተና ቢሰጥበት እያልኩ አውዱን ተከትሎ ክርክሩ ቢደረግ እና አተረጓጎም ላይ መልዕክቶች፣ የህግ መጻህፍት፣ እንዲሁም የሙሴ (የሕግ) እንዴት እንደሚተረጎሙ ጭምር መግቢያ ቢኖረው እያልኩኝ እንደጨዋ ደንብ በዚህ ኮሜንት ስንሰጥ ባንሳደብ መልካም ይሆናል፡፡ ይቺን የግንኙነት ጭላንጭል ሊያደበዝዝብን ስለሚሟገት፡፡ ሁለቱንም ተወያዮች እያመሰገንኩ አወያዩ ሚዛናዊ አድርገው አወያይተዋል፡፡ በመጨረሻ ግን በአወያዩ የውይይቱ ማጠቃለያ ቢሰጥበት እላለሁ፡፡ ዕደጉ ተመንደጉ፡፡
@masr5355
@masr5355 Жыл бұрын
The Orthodox guy nailed it!!!!!!!!!!
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 Жыл бұрын
ፓስተር ለእርሶ ጥሩ መልስ የሚሰጥዎት ሰይጣን ይመስለኛል፤ ምክንያቱም በወሬ አይዳንም፡፡ እምነት ምግባር ለምሳሌ ፍቅር የግድ ነው፡፡ ሰይጣን በእምነት ብቻ እንደማይዳን ያውቃል ነገር ኝ እንዲ ያለ አስተምሮ ከየት የመጣ ነው፡፡
@SisayFeleke-e4h
@SisayFeleke-e4h 16 күн бұрын
" እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።" (የሐዋርያት ሥራ 13:38-39) (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 2) ---------- 9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። 10፤ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
@SisayFeleke-e4h
@SisayFeleke-e4h 14 күн бұрын
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 15) ---------- 55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 56፤ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤
@ermibel541
@ermibel541 Жыл бұрын
በመቀጠል ቲክቶክ ላይ የሚሰሩትን እነ አክሊልን ብታቀርብልን
@bruktesefaye
@bruktesefaye Жыл бұрын
እዮብ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ በደም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
@bizunehhaile1455
@bizunehhaile1455 Жыл бұрын
ባጭሩ አስርቱ ትዛዛት የአዲስ ኪዳን እፀበለስ ናቸው ልንጠብቃቸው የሚገቡ በራሳቸውሂወት የማይሰጡ ብንጥሳቸው ግን ሂወት የሚያሳጡን ናቸው፡፡
@MuleGeda
@MuleGeda Жыл бұрын
ትዛዛቱን መጅመርያ የሰጠው ማን ነው የህጉ ባለቤት
@soffffffaaaaaaaa
@soffffffaaaaaaaa Жыл бұрын
enia penitei negn gn orthodox temechitognal betam hasabu gzitognal betam thanks I accept all what he talk but panty lalamamn mekaraker asmselbet degagmo yetykewal melsolt endlgabew ymeselalal
@yonatanmenbere
@yonatanmenbere 9 ай бұрын
ewnte lemenagere ye 2tome medemamete deshe yelale. ngere gn be dyakone yhoneshe ende orthodoxe amge enete aferyalwe b/c yemeyansawe texe holu awedene or context yetebeke alnbereme so erashine endaye eredetogale keishe ermyashe gen tebareku🙏
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ጴንጤዎች ተሸማቀቁ|protestant vs orthodoxy
51:19
ቲዎቶኮስ ሚዲያ_Theotokos Official page
Рет қаралды 1 М.
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 46 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН