የመሳሳት ጥቅም።

  Рет қаралды 5,165

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

Күн бұрын

1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 www.facebook.c...
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

Пікірлер: 33
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን bro እውነት ነው ሁሌ ራሳችንን የመሣሣት ፍቃድ መስጠት አለብን ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ዝም ብለህ አውራ ደስ ትላለህ ወሬህን በፍቅር እወደዋለው
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 6 ай бұрын
በሀዬ ምርጥ አባት ትሆነዋለህ ረዱ በሰላም ትገላገል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤ትምህርትህን በጣም ነው ምጠብቀው በሀዬ❤ቸው
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 6 ай бұрын
እንግዲህ መጣሁልህ በሀይሉሻ።ኸረ አድራሻህን ወዲ በል።
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
Telegram👉 @behailu120
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 6 ай бұрын
@@behailumulugeta5062 ይመችህ ያራዳ ልጅ!!!!
@yeabesratamiru
@yeabesratamiru 6 ай бұрын
BAHA FIKIR BEWKET AYMETAM AYDYEL
@fikiryashenifal8457
@fikiryashenifal8457 6 ай бұрын
Beep ብትጠቀም ጥሩ ነው እንደ ቤተሰብ ስለምናይህ ሕፃናቶች አብረውን ስለሚያዩ እና ቃላቶቹን እየጠየቁ ተቸግረናል:: በተረፈ በርታ አሪፍ ነው
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb 6 ай бұрын
le bchah eyew ye tv program adelm eko yhe
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
እሺ🙈
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 6 ай бұрын
@@behailumulugeta5062 በሀ🙄ቻለው😂
@natiman3314
@natiman3314 6 ай бұрын
​@@behailumulugeta5062 ባያ አንተ በምታነሳቸው ሀሳቦች እና በምታቀርባቸው በምሰራቸው ስራው ደስተኛ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ ሀሳቦችህን ከፋዘር እና ከታናሽ ብራዘሬ ጋር ብዙ ጊዜ ለማየት አስብ እና ይደብረኛል ምክንያቱም በእነዛ እኔ እና አንተ በምናቃቸው ቃላቶች ምክንያት ነው
@Ninasee19
@Ninasee19 6 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ያሳቅቃል
@dunyaalejael4144
@dunyaalejael4144 6 ай бұрын
Wow
@unityispower587
@unityispower587 6 ай бұрын
i can't download this content bro
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 6 ай бұрын
በሀዬ❤ሰላም
@BiniyamBirhanu-gp3ib
@BiniyamBirhanu-gp3ib 5 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@2blueye
@2blueye 6 ай бұрын
ሰላም ብራዘር በብዙ ነው የማደምጥህ እስከ ድረስ አብሬህ ነኝ ጊዜ ሲኖርህ the OA (OA) የሚል series film እንድታይ እፈልጋለው ። ፊልሙን ስታይ filmን ማሳመሪያ ሆነው ከገቡት ውጪ content ላይ ብዙ patern and research አለው Please 🙏 Netflix ላይ ነው ያለው ግን በርግጠኝነት ሌሎች online movies ላይ ታገኘዋለህ ።
@hailemichaelgebresenbet2803
@hailemichaelgebresenbet2803 6 ай бұрын
እንደ class video ዎችህን እየተከታተልኩ ነው እያተረፍኩም ነው አመሰግናልሁ፡፡ እስቲ የበለጠ እያወቁ መምጣት በትመህርትም ይሁን በንባብ በዛው ልክ ደግሞ እረካታን ¬ ደስታን ማጣት ወይም መቀነስ ለምን? ወይም በሌላ መልኩ የምንሰራው ስራ በእወቀታችን ልክ አለመሆኑ (challenge አለመደረጉ ) ለምን ከደሰታ ወይም ከእርካታ ያርቃል? ደጋገምኩት
@oneminutenglish
@oneminutenglish 6 ай бұрын
Baha about the power of now book? You forgot about it i guess, and the teachings of eckhart tolle please baha i had an experience with ut thats why i am asking you.. was i hypnotized or awakened?
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
Ya i forgot. I will answer next i don't now.
@ChampIon-rg8xy
@ChampIon-rg8xy 4 ай бұрын
ur good gn sle bermel giorgies yawerahew yastelal hulunem mawek ahelm aweku atbel......bermel giorgies belew sem yawetulet gonder akababi bermel emibale terara ale be itali tornet lay ende bermel tedbkewbetal thats why they call it bermel ,,,giorgiesem eza akababi sle hone new,,,,i like u neber gn bzi andedkegn ,,,,,plus dnt promot chat k thank u
@robelabrahamrobelabraham3525
@robelabrahamrobelabraham3525 Ай бұрын
❤❤❤❤
@henockhenok
@henockhenok Ай бұрын
ዛሬ ውጊያ ላይ ነን ሐሐሐ
@GiroGeze
@GiroGeze 5 ай бұрын
hero
@ruthkassa955
@ruthkassa955 6 ай бұрын
ባሂ offline download madregiyaw atefahbn
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
ያው አስተካክዬልሀለሁ ሞክረው!
@ruthkassa955
@ruthkassa955 6 ай бұрын
​@@behailumulugeta5062 yaw nee ahunm
@ruthkassa955
@ruthkassa955 6 ай бұрын
Ay eskahun yaw new
@ElsabethGurmessa
@ElsabethGurmessa 6 ай бұрын
ምንም የምትለው ነገር ሁሉ አይገባኝም
@oneminutenglish
@oneminutenglish 6 ай бұрын
Baha about the power of now book? You forgot about it i guess
@Mikebuze1
@Mikebuze1 6 ай бұрын
Please reply me..
@engdateklu2910
@engdateklu2910 6 ай бұрын
እግዜር ይርዳ ና የ አባትነት ስሜትን ታሳየናለ
ስሜት ማጣት Vs ስሜት ማስጣት (Psychopath vs autism)
59:00
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,8 М.
ተስፋ ቆርጦ መኖር ይቻላል?🤔
24:18
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,5 М.
የባዶነት ስሜት ምንጭ እና ትርጉሙ [ከቅዱስ ዮሴፍ ጋር]
50:58