የሜሎስ ጥያቄ እና የጳውሎስ መልስ | faithalone

  Рет қаралды 5,854

faithalone

faithalone

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@germewdenku5240
@germewdenku5240 15 күн бұрын
ፓስተሪዬ ተባክ ባአንተ ላይ ላኖረው አምላካችን የሆነው ጌታ ኢየስስ ይባረክ
@abrahamdessie4301
@abrahamdessie4301 Ай бұрын
የኦርቶዶክስ የደህንነት ትምህርት ይሄ ነው ተባረክ እናንተም ኑ በብርሃኑ ተመላሐሱ
@sarasolomon-y4r
@sarasolomon-y4r Ай бұрын
Orthodox. gene. alenorubetem. feraj. below new. yeqeyerute
@abrahamdessie4301
@abrahamdessie4301 Ай бұрын
@sarasolomon-y4 ኦርቶዶክስ አማላጅ መሆኑን መቼ ካደች እናንተ እኮ የምትተረጉሙት ይለምናልብላችሁ ነው ደጋግመሽ ተረጅ እህት እያ የምናምነው አንድ ጊዜ ከራሱ ጋር አስታርቆናል በለን አማለጅ የምንለው Ok ። እናንተ እኮ ይፀልይልናል ብላችሁ ታምናላችሁ። ሌላው ደህነት ላይ እኛ ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን የሚል አስተምሮ ነው ያለን።በቀናነት ለራስሽ ብለሽ መፅሃፍ ቅዱስን ካነበብሽ እንዲሁም ከተረዳሽው እመኝኝ ኦርቶዶክስ ትሆኛለሽ።የናንተ ችግር ቅንጭፍጭፍ አድርጋችሁ ለቃላት ምንም ቦታ ስለሌላችሁ እና እናንተ በምትፈልጉት ስለምትተረጉሙት ብቻ ነው ገደል የገባችሁት።
@BilenEsatu
@BilenEsatu 7 күн бұрын
Mndnew ye orthodox metlut cherash eko ke Orthodox temhert gar ayigenagnm
@yohannesfeleke3748
@yohannesfeleke3748 Ай бұрын
wow wow Paul .... betam dess ylal ....
@banchiayuayu7203
@banchiayuayu7203 Ай бұрын
ፓስተር ፓውሎስ እጅግ ግሩም ሰው እናመሰግናለን
@geremewdessalegn6812
@geremewdessalegn6812 Ай бұрын
Dear Paul be blessed
@mogessss
@mogessss Ай бұрын
amen this is why orthodox is the right way egna orthodoxsochi yehen kal amen blen enkebelalen tebark temaru ke paul
@jihovajiree7
@jihovajiree7 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቋንቋው ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ነው :: እየሱስ ክርስቶስ ሂወት እውነት እግዚአብሔርን የምናውቅበት መንገድ ነው::
@Binybini
@Binybini Ай бұрын
ሜሎስ ከጥያቄው ገና ትምህርት ያልገባውእደሆነ ያስታውቃል:: ስለ ምልጃ ሲጠይቅ በእምነት የሌለውን አስተምሮ እንዳለ አድርጎ ነው የጠየቀው
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t Ай бұрын
አትሳሳት ሜሎስ ያነሳው ጥያቄ ሌሎችም እንዲማሩ ከማሰብ አንፃር እንጂ እርሱ ግራ ስለገባው አይደለም በተጨማሪም አንዱ ከአንዱ የተሻለ መረዳት ስላለው ለሚበልጥም መረዳት ነው ያነሳው
@dagusportentertainment6757
@dagusportentertainment6757 Ай бұрын
ትክክለኛው የደነንት ትምህርት …...ድኛለሁ፤ እየዳንሁ ነው፤ እድናለሁ/
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 Ай бұрын
እንግዲያውስ ስለማማለዱ ክርስቶስስ ምን አለን...ዮሃንስ ወንጌል 16፤26...''በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም'' ይልቁንስ ሳይረፍድ በቶሎ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
@aleazermelese2373
@aleazermelese2373 Ай бұрын
@@elshadaybelete4577 እኛ ኢየሱስ ይማልዳል ስንል ይለምናል እያልን አይደለም !
@TigistmanTegboshi
@TigistmanTegboshi Ай бұрын
መማለድ ምን ማለት ነው? ማስታረቅ ነው አንዴ ከድንግል ማርያም ከስጋ ስጋ ከነፍስ ነፍስ ነስቶ በደሙ አስታርቆናል
@sintayehukibretbiru6899
@sintayehukibretbiru6899 Ай бұрын
ለሐዋሪያው ጳዉሎስ ነው ኮሜንቱ? ምክኒያቱም አስቀድሞ ያስተማረዉ የሚማልደው/ ሊያማልድ ያለው እሱ ነው እና። ወይስ ለቀደሙት የቤ/ን አባቶች ነው? እነሱም ይህንኑ ትምህርት ደግመዉታል እና? እና ደሞ ቢያንስ በደንብ መስማት ማንን ገደለ? ከሆነ ደግሞ ስህተቱን በእግዚአብሔር ቃል መሞገት ማንን ገደለ?
@mehaleye2772
@mehaleye2772 11 күн бұрын
So basically le edget yiredal
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ (ተመላለሱ 2) ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ የጽድቅን ህይወት እንድትለብሱ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ayadawit390
@ayadawit390 Ай бұрын
ኑ ወደ ፍጥረት እንፀልይ ? ኑ በስእል ፊት እንፀልይ ? ይህ የብርሀን መንገድ ?
@henokbrehanu
@henokbrehanu Ай бұрын
Melos ende paulose aynet sewochn sma begeta ke Orthodox yebase mnfkna yemicherecheribet bota newu yalehwu, yesemahwun bemulu weddeh ayastemr wedme
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 Ай бұрын
ፕሮየ ተተረማመሰች... ከተመሰረተው ሌላ መሰረት የመመስረት ጉዞ ውጤቱ መተረማመስ ነው። እግዚአብሔር ወደ ሃዋሪያትን ትምህርት ለሁለት ሺህ ዘመናት ይዛ ወደ ቆየችው ወደ ቅድስት ና ኩላዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትመጡ ዘንድ ኑ በብርሃኑ ትመላለሱም ዘንድ በታላቅ ፍቅር ተጠርታችኃል።
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l Ай бұрын
ቡዲህዝም 4ሺ አመቱ ነው ግን ሰይጣናዊ እምነት ነው ተረቱን ተውና በኢየሱስ እመኑ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Ай бұрын
ወደ ጨፈራ ስካር ጥንቆላ መተት 44 ታቦት ነው ተመለሱ የምትለው ?
@ayadawit390
@ayadawit390 Ай бұрын
@@elshadaybelete4577 የብርሀን መንገድ የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን ጠቅሰህ ትምህርታችህ ስህተት ነው ሳይባል ኑ በብርሀን ተመላለሱ ማለት ኑ ወደጨለማ ከማለት በምን ለያል ?
@soljatube127
@soljatube127 Ай бұрын
@@elshadaybelete4577 ብርሃናችን ኢየሱስስን ይዘናል ከሱ ወደ የት እንሄዳለን ????
@melakubogale
@melakubogale Ай бұрын
Were bicha sew wede eyesus nw memtat yalebet enji wede orthodox adelem
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 Ай бұрын
ፖል ሁሌም በሰማሁህ ቁጥር የማወቅና የማንበብ ፍላጎቴን ታነሳሳዋለህ ። 💙💚💜 ተባረኩ!
@TadeleAbera-q2c
@TadeleAbera-q2c Ай бұрын
😂😂😂 የpro ትምህርት ዛሬ በራሳቸው ሰው ፈረሰ ድህነት፣ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን ዋው ትክክለኛ የኦርቶዶክስን ትምህርት ቁጭ አድርጎ አስተማራቸው ሜሎስ H2O ሰላም ብለናል😂😂😂😂😂
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነን ገረዉ ነዉ ማይስማማቸዉ የራሳቸዉ ቁጭ አርጎ ሲነግራቸዉ ምንም አይመስላቸዉኮ ፕሮዎች
@Tmttmt-du9ee
@Tmttmt-du9ee Ай бұрын
Ye poster malose temhrte woha belaw
@me-fs4yy
@me-fs4yy Ай бұрын
Zed ! ሐዋሪያቶች ድነዋል አልዳኑም የሚለውን ጥያቄ ጠይቅልን …..🤣
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Ай бұрын
😂😂😂😂
@me-fs4yy
@me-fs4yy Ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ከእየሱስ ይልቅ እምነታቸው በሰው ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ZED ሲሰግድ አየሁኝ ምክንያቱም የእግዛቢሄር ልጅነት የሚገኘው ሲያምን ነው ዻውለስ ሲመልስ yes ! በጣም ይገርማል ዻውሎስ እኮ እየሱስ አይደለም ? ልብ ካለው ከአኬ ጋር debate አዘጋጅለት የበለጠ እውነቱን ሊረዳ ይችላል ፣ ያኔ አንተም እንደ lutheran ትክደዋለህ ።
@nanon-ed
@nanon-ed Ай бұрын
ለምንድን ነው ሙሉውን ያለቀቃችሁት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ከዚህ በፊት ስለ ኢየሱስ ምልጃ ያስተማረዉ እዚህዉ ፔጅ ዉስጥ አለልህ
@DivineGuidance-p2r
@DivineGuidance-p2r Ай бұрын
please, ask deeply this is orthodoxy understanding find the truth
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Ай бұрын
ሜሎስ ውሀ በላው😢
@agedasimedia9611
@agedasimedia9611 Ай бұрын
ምን አስለፋችሁ ለምን በቀጥታ ኦርቶዶህስ አትሆኑም!
@wondew-e8u
@wondew-e8u Ай бұрын
Ene girem yemyelegne Protestant be emnet becha milut Rome 2, Erasu Medhanialem bemecheresha seat yemiteyekachew tamemye teyekachuhugnal, terebie abeletachuhegnal, taserie teyekachuhegnal……enezye sera aydelu.aye alemawek
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 Ай бұрын
ባቢሎናውያን ተደበላለቀባች ው ወላጅ እንደሌለው ሆናችሁ አንዱ ሌላ ሲል አንዱ ሌላ ይላል
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 Ай бұрын
ሜላስ ወዴት ይሂድ እሺ, ኦርቶዶክስን ጥሎ ሄዶ የኦርቶዶክስን ትምሕርት ታመጣበታለህ
@jesushopeofglory
@jesushopeofglory Ай бұрын
THIS GUY IS DECEIVED,
@ayadawit390
@ayadawit390 Ай бұрын
Deceived by the Truth ??
@DivineGuidance-p2r
@DivineGuidance-p2r Ай бұрын
weye pente
@addisforum1618
@addisforum1618 Ай бұрын
እየሱስ አይለምንም🤔ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን 🤔ፓስተር ጳውሎስ ኦርቶዶክስ ነው እንዴ🤔
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Ай бұрын
ፕሮ ውሀ በላው 😂
@tesfayeassefa6387
@tesfayeassefa6387 Ай бұрын
Shame on you Melrose this all for you!!!
@AfeworkAgenechew
@AfeworkAgenechew Ай бұрын
አረ ሰውየ አንተም ውሸት መናገረ ጀመርህ አይ ዮሐንስ አፈወርቅ የጠቀሰኸው ያኑ ክፈል ክርስቶስ የሚለምነው ለምንድነው ብሎ ይጠይቃል እርሱ እንደአብ ህይወት ሰጭ ሲሆን ግን ፈቅሩን ለመግለጽ ብቻ ነው ብሎ ነው ያብራራው ደግሞ በውሸት የማይደግፈውን መጥቀሱ ያሳዝናል ግን ያው የሰጠኸውን ለሚያነበው በተቃራኒው ነው እሚያገኘው።
@sintayehukibretbiru6899
@sintayehukibretbiru6899 Ай бұрын
ታዲያ ለምን በኩረ ጽሑፉን ይዘህ ቀርበ ዉሸቱን አታጋልጥም? እራሱን ፖልን በዚህ ብታሳፍርልን? እባክህ!
@tesfayeassefa6387
@tesfayeassefa6387 Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eJCsapZ_qKqApKM&lc=UgzORrSAsF3aoJ3PgZN4AaABAg&si=Lpli6sD01IJXTZs8
@BediluAyalew-x7l
@BediluAyalew-x7l Ай бұрын
Full of mistakes
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 Ай бұрын
እንግዲያውስ ስለማማለዱ ክርስቶስስ ምን አለን...ዮሃንስ ወንጌል 16፤26...''በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም'' ይልቁንስ ሳይረፍድ በቶሎ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
@sintayehukibretbiru6899
@sintayehukibretbiru6899 Ай бұрын
አይለምንም እያለ ተናጋሪው በግድ ይለምናል በል እና እኔ ላርምህ አይነት ጥቅስ ነው ምታቀርበው። ይማልዳል ስንል ምን ማለታችን ነው? ብሎ ያብራራዉን ለምን መስማት አቃተህ?
@elshadaybelete4577
@elshadaybelete4577 Ай бұрын
እንግዲያውስ ስለማማለዱ ክርስቶስስ ምን አለን...ዮሃንስ ወንጌል 16፤26...''በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም'' ይልቁንስ ሳይረፍድ በቶሎ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።
ኤርሚ ስለጉዳዩ አብራራ ተባለ | faithalone
1:34:08
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የሮሜ መልእክት መግቢያ (ክፍል 1)
50:49
Paulos Fekadu
Рет қаралды 7 М.
ፓውሎስ ለጥያቄዎች መልስ ሰጠ | elroitube
54:35
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН