ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 1,097,091

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 500
@hanihancho4733
@hanihancho4733 5 жыл бұрын
"በህይወትህ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ባለህ ነገር ተደሰት፡፡" ዛሬ ቀኑ ደስ አይልም?✨ ዛሬላይ በመድረስህ ብቻ ልትደሰት ይገባሀል፡፡🌺 ☀️ አዲስ ቀን ሲመጣ ፤ፀሀይ ደምቃ ስትወጣ . . . ይህንን ማየት ራሱ እድለኝነት ነው! 🎉 💞 #መልካም_ቀን 💞
@mmn730
@mmn730 5 жыл бұрын
Thanks
@hanihancho4733
@hanihancho4733 5 жыл бұрын
@@mmn730 u welcome
@sarakumari1164
@sarakumari1164 5 жыл бұрын
Arbkik nie
@user-xp4pv9ho9v
@user-xp4pv9ho9v 5 жыл бұрын
ዳክተር አብይ ውስጤ ነው /hanicho eshi mareee
@leylaleyla8793
@leylaleyla8793 5 жыл бұрын
በጠም የምረል
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 жыл бұрын
እኔ ያለናተ መች ያምርብኛል ክፍም ደጉን አብርን ይሻላል ውድ የኢትዮ ልጆች ሙስሊም ክርስታን ሁላችሁንም ውድድድድ
@jgigu8708
@jgigu8708 5 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 жыл бұрын
እኔምውድድድድድ
@agfdsa4876
@agfdsa4876 4 жыл бұрын
@@hayukwt4218 እኔ ውድድድ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 жыл бұрын
@@agfdsa4876 😘
@weeerttty2424
@weeerttty2424 4 жыл бұрын
@@agfdsa4876 ጨፌወሁ
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 5 жыл бұрын
እንዲ መጨረሻዉ ሚደብር ፊልም ደስ አይለኝም ሁሉም ነገር መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ደስ እሚለዉ እማምላክ የዉላችንንም መጨረሻ ታሳምርልን አሜን
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@bilahabibty3487
@bilahabibty3487 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@salwai7446
@salwai7446 11 ай бұрын
Amen
@user-oo5py4db5i
@user-oo5py4db5i Ай бұрын
አሜን3
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አርፍ ፊልም ነው እች አሜሪካ የስንቱን ልብ ወሰደች ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን አርፍ ነበረ ለማንኛውም ለሁላችሁም በፊልሙ የተሳተፋቹህ በሙሉ እናመሰግናለን 💚💛❤
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
አድሲ ፊልም ነው #የአግሬ ልጅዎች ግባ ግባ @የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አይልይን# ድህና እድሮልኝ!
@mesitube318
@mesitube318 5 жыл бұрын
ገባ ገባ ብለናል
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫
@Man-tb8gu
@Man-tb8gu 5 жыл бұрын
ገባን ድምፅ ቀንሱ
@hanaeth2019
@hanaeth2019 5 жыл бұрын
አራዳዎች ይመቻቹ በጣም ብዙ ፊልሞችን እየለቀቃቹ ነው ሰላማቹ ብዝት ይበል
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
ነገ እኮ እናታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት ናት በያላችሁበት ተጠበቃችሁ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን~❤
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ትጠብቀን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አሜንንን ምልጃዋና በረከቷ ይደርብን
@sultansalem4474
@sultansalem4474 5 жыл бұрын
አሜን
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
አሜን
@gscgsvygdg370
@gscgsvygdg370 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ow3vk1rb2i
@user-ow3vk1rb2i 5 жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ስለ ፊልሙ አይቸ እመለሳለሁ ባይ ውዶች♥♥♥♥
@hhhggu1666
@hhhggu1666 5 жыл бұрын
እንኳን ወብሮ አደረሰን
@user-ys8yd6yx6c
@user-ys8yd6yx6c 5 жыл бұрын
Amen🙏 Amen 🙏 Amen🙏
@tigistsileshi4135
@tigistsileshi4135 5 жыл бұрын
Aemen Aemen Aemen
@tigistfantahun465
@tigistfantahun465 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ትንሺ ነው አንዳንዴ ነው እያልን ችላ የምንላቸው ህመሞች ትልቅ በሺታ ሁነው ህይወት ይቀስፍሉ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ብንታመም የምንፀበልበት የምንታከምበት እድል የለንምና ፈጣሪ ከክፉ ህመም ይሰውርን/ይሰውራችሁ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
ፍጣሪ የምንወደውን ሳይሆን የሚወደንን ይስጠን
@soodasooda7285
@soodasooda7285 4 жыл бұрын
አሚን
@muniras4197
@muniras4197 4 жыл бұрын
አሚንንን
@ph83
@ph83 22 күн бұрын
Why is that ?
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 5 жыл бұрын
የሃገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የገና በአል 💖💖💐💐😍😍😘😘👏👏👏
@crazymoodtube1378
@crazymoodtube1378 5 жыл бұрын
ሰለሞን ሙሄ ብየ ነው ፊልሙን ማየው እኔ በነገራችን ላይ ሶል ለኔ ልዩ እና አንደኛ ነው ከ ኢትዮጵያ ተዋንያን ሁሉ he is the one and only Sol u don't know how much I luv u እስኪ እንደኔ ሶልን የሚወድ እኔ ይበል😐
@Tewodros52
@Tewodros52 5 жыл бұрын
Selemon muhe, my respect. Feel him my youngest cousin.
@mesitube318
@mesitube318 5 жыл бұрын
Solya magna swedk eko😍😍
@hforhumble2415
@hforhumble2415 5 жыл бұрын
ERE TELATACHIN YIBETEN
@sameyu8552
@sameyu8552 5 жыл бұрын
@@hforhumble2415 😘
@hermelaks2504
@hermelaks2504 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትበተን ETHIOPIA tebetten????????
@user-lr9lm7jy5z
@user-lr9lm7jy5z 5 жыл бұрын
ቦታ ልያዝ ብየ ገና አላየሁትም አይቸው እመለሳለሁ ፊልም እያዩ ኮሜት ማበብ ውስጤ ነው
@miliant970
@miliant970 5 жыл бұрын
I'm eri 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈but i like Amharic move ✌🇪🇷🇪🇷🇪🇹love u all Ethiopia ppl Happy new year all 🌹
@user-bv1gq1xe9v
@user-bv1gq1xe9v 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ናይጄሪያዊ ነኝ የኢትዩ ፊልም እወዳሎ
@user-vd1lk8il5h
@user-vd1lk8il5h 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-ld6ni6fk9s
@user-ld6ni6fk9s 5 жыл бұрын
Yemechi tom sorry gin enem ezaw negni eri malete new hin endeza bilew mikomtu yadekmugnal
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@hananhussena4148
@hananhussena4148 5 жыл бұрын
takewe
@seblebrhanu8033
@seblebrhanu8033 5 жыл бұрын
ኪዳነምህረት በያለን ሰላም ፍቅር ታድለን!♡
@sara-ro5wq
@sara-ro5wq 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@easypc2513
@easypc2513 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
አመን
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
ሴቶችየ የምትወዱትን ሳይሆን የሚወዳችሁን አግቡ
@hehegebsheheye2445
@hehegebsheheye2445 5 жыл бұрын
Esum bihon gezawen tabeqo mewededun yaqomale wedoch asemesaye nachwe
@ikramtube4137
@ikramtube4137 5 жыл бұрын
leke beleshal
@user-hm8kb3sn7o
@user-hm8kb3sn7o 5 жыл бұрын
እሽ ወድም እናመሰግናለን
@jesusislord9168
@jesusislord9168 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@sabinesandoukkandalaft3794
@sabinesandoukkandalaft3794 4 жыл бұрын
@@jesusislord9168 LP
@sdetegnawa4385
@sdetegnawa4385 5 жыл бұрын
ዋው አዲስ ፊልም ስለለቀቃችሁልን እናመሠግናለን።እስቲ ዱባይ ያላችሁ እህቶቼ like አድርጉ በናታችሁ እርዳታ ያስፈልገኛል አግዙኝ?😍like አምሮኝ አይደለም 😭
@mdsmdas4161
@mdsmdas4161 3 жыл бұрын
ሠላም
@tonycell8946
@tonycell8946 5 жыл бұрын
እወነት በጣም ያሣዝናል ህይወት ምንጊዜ እንደፈለግን አትመራንም
@fgcv6556
@fgcv6556 5 жыл бұрын
እንደው በፈጣሪ ይሁንባቹ ክፍት ብሎኛል የሀገሬ ልጆች ፀሎት አርጉልኝ 😭😭
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
አይዞሽ.ማሬ.ፈጣሪ.ካንችጋር.ይሁን
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@user-de3hl4tt9v
@user-de3hl4tt9v 5 жыл бұрын
አይዞን
@yousefkedir2279
@yousefkedir2279 5 жыл бұрын
Fg Cv 😢
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@samriye_denglelij3865
@samriye_denglelij3865 5 жыл бұрын
ዌል ዋው 1 😜 አዳሜ ዛሬ ተቀደምሽ like እንካን ለእናታችን ክዳነምህረት ወርሃዊ ብዓል በሰላም አደረሰን በመንገዳቹሁ ሁሉ ኪዳነ ምህረት ከፍት ትምራቹሁ ከሃላ ትከተላቹሁ አሜን 💝💝🙏
@kaaa6666
@kaaa6666 5 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@hanamariyahanamariyam8814
@hanamariyahanamariyam8814 5 жыл бұрын
Amen Amen AmeNNNN♥♥♥
@zinashdereje2056
@zinashdereje2056 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 5 жыл бұрын
አሜን አዛኝቶ በምልጃዋ ታሥበን
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
Amen amen amen lanchim
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 5 жыл бұрын
በስደት የምትገኙ ወገኖቼ እግዚአብሄር የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ ከቁጥርም አያጉልባቹ
@hforhumble2415
@hforhumble2415 5 жыл бұрын
Aameen
@kokobihassan3816
@kokobihassan3816 5 жыл бұрын
አሚን
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meazagebrehiwot8793
@meazagebrehiwot8793 5 жыл бұрын
Amen yene konjo
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tewodros52
@Tewodros52 5 жыл бұрын
Good God, so amazing movie. The actor's, script writer, producers, camera and video editor and screen vision and production manager and director. Outstanding work, alot of price paid, I am so proud of you, thank you for sound record team excellent job.
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
#ሶልና ማርቲን አንደ እኔ የሚወድ ላይክ ያድርኝ😄❤
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
susu hassen ....ማርታ ክእድለወርቅ ጋር “ስስት 2" የሰራችውን አስሬ ይሆናል ያየሁት እፁብ ድንቅ የሆነች ቁጥር እንድ የሆንች የፊልም ባለሙያ ነች እዚህኛውም ላይ ልዪ ነች ወደፊትም በሌላ ስራ እንደምናያት ነው...
@kal___kidan7334
@kal___kidan7334 5 жыл бұрын
1000 __like
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
እኔ በአንደኛ ደረጃ አብሶ ማርቲንንንንን
@abdyman2966
@abdyman2966 5 жыл бұрын
አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው መሆን ያለብንን ነገር እና ማድረግ የምንችለውን ነገር በጊዜውና በሰአቱ ማድረግ እዳለብን ተረድቻለው ስለዚክ ለኔ አደኛ ነው ።
@mikaala6486
@mikaala6486 5 жыл бұрын
አራዳ ሲንማ ይመቻችሁ አቦ ግን ግፍ እንዳይሆንብን ሰሞነኑ ያበዴ የበዴ ፊልም አዘነባችሁልንኮ😄😍😍😍💚💛❤በዛውም ሜሪ ክርስማስ
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 5 жыл бұрын
በሰላም በበረከት ግቢ በሉኝ ሳምንት ቀራኝ መርቁኝ ወገኖቼ ስለ ፊልሙ ሳይው እኮምታለሁ እግረ መንገዴን ምርቃታቹኝ ፍልጌ ነው
@herotube596
@herotube596 5 жыл бұрын
Beselam gbi ehtachn
@seadiyeenatwalj2357
@seadiyeenatwalj2357 5 жыл бұрын
Selam gibiy Marr Allah beselam kebitesebochish yagenagnish
@kaaa6666
@kaaa6666 5 жыл бұрын
እመቤቴ ትከተልሽ ሠላም ግቢ
@selamawitgebrekidan3278
@selamawitgebrekidan3278 5 жыл бұрын
ሰላም. ግቢ እህቴ
@bitaniymichael5967
@bitaniymichael5967 5 жыл бұрын
Beslam gebi konjo Enime keftari gare 2 amet kergn ageri legeba Ya kalemoteku egeba yehonal lenime xelot adrgulegn
@user-ld8vt2hd6g
@user-ld8vt2hd6g 5 жыл бұрын
ነገ እኮ ኪዳነምህርት ነው ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ውዶች
@guunersloveyou6962
@guunersloveyou6962 5 жыл бұрын
ኣሜን ወንድሜን ኪዳነምህረት ከክፉእ ትጠብቕህ ከለላ ትሁንልህ
@user-ns9wz1ih9v
@user-ns9wz1ih9v 5 жыл бұрын
አሜን
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
አሜን
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutfelekthe8355
@hirutfelekthe8355 5 жыл бұрын
አሜን
@hiwimar4254
@hiwimar4254 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል የሆነ አባባል ፈጣሪ ሁሉን ያዉቃል እጂ ወስኖ አልፈጠረንም ወስኖ የፈጠረን ይመሥለናል አብዛኞቻችን ሰሞኑን ምሰማዉ አባባሎች በጣም አሪፍና ልክ የሆኑ ናቸዉ ፊልሙም በጣም አሪፍ ነዉ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 жыл бұрын
የሰለሞን ሙሄ አድናቂዎች #Like 👈እየተጫናቹህ ሹፉት😉
@Tewodros52
@Tewodros52 5 жыл бұрын
Selemon muhe is my blood.
@agarsantos9855
@agarsantos9855 5 жыл бұрын
Mekdi pretty እምቢ የራሴን ነው ላይክ ማደርገው ቸክ አርገው ቅቅቅቅ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 жыл бұрын
@@agarsantos9855 ሃሃሃሃ....
@salamarakmar5982
@salamarakmar5982 5 жыл бұрын
ዲጋይ ይጫንሽ አቦ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 жыл бұрын
@@salamarakmar5982 ሰገጤ
@user-sh7qr1nk8l
@user-sh7qr1nk8l 5 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቸ ከወር በሆላ በስጋው ደሙ ነው ማገባ ሁላችሁም በፆሎታችሁ አስቡኝ ሀፅያተኛ ደካማ ነኝ እና ወለተ ማርያም
@sabaragasa394
@sabaragasa394 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያርዳሸ አሬፍ ሀሳብነው
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 жыл бұрын
እንደው እባካቹህ ውድ ያገሬ ልጆች ጭንቅ ክፍትትፍት ብሎኛን በፆለታቹህ አስቡኝ ለዛውም በስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merameberahim399
@merameberahim399 2 жыл бұрын
አይዞን
@bertekbertek6258
@bertekbertek6258 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ዉዴ እንም እንዚህ ነው 😭
@wba2639
@wba2639 5 жыл бұрын
የናነተን ፍልም በአንደኛ ደረጃ የምናየሁ እኛ ሀረበ ሀገር ያለነሁ እህቶች ነን ነገር ግን አንድም ቀን ስለኛ አስባቹ አታውቁም ምን አለ ሀገራችን አርፍ ምንለሁን ብታመቻቹ በፈጣር ስም ለራሳቹ ብቻ ዝነኛ ከምትሆኑ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 5 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን እግዚ አብሄር ይስጥልን በርቱልን
@tube-qd6ky
@tube-qd6ky 5 жыл бұрын
እኔ የምትገርሙኝ ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሰዋች ከግድ ያጋጫችሁና ስለፊልሙ ብሰጥ አይሻልም
@user-zb6xo6vs7l
@user-zb6xo6vs7l 5 жыл бұрын
አንድ ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ ይጥፋ ምድረ ሰገጤ ላይክ ይለምናል አስጠላባቹ አቦ ኤጭ
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 жыл бұрын
ቀላል ሰገጤ ሲጀመር መች ፊልሙን አይተው ይጨርሱታል
@amaramar915
@amaramar915 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ብሶት አደባባይ አደረጉት እኮ ደግሞ አንድ አይነት ኮመንት እስቲ ያሰቡትን አንዱ ከፃፈዉ ምናለ ላይክ አድርገዉት ቢያልፋት ሽልት እኮ ነዉ ያደረጉኝ
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
አንተ ደግሞ ጨለሌ ነህ
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Ant demo min aynet sew nek kalbarkegn alkhim min ymlut new Bel astkakel ok
@MobileMobile-uu6pe
@MobileMobile-uu6pe 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤👈
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
አንኮን ለኪዳምረት አደረሳቹ ለክርስቲያኖች ሁሉ
@user-jz5hk6qm3y
@user-jz5hk6qm3y 5 жыл бұрын
መሞት አልነበረባትም ነበረ😭😭😭ቢያንስ እኮ የእናቴን ምትክ አገኘሁ ባለበት ሠአት ኡፍፍፍ አሁን የባሠ በአባቱ ቂም ይይዛል ምክንያቱም አባቱ ብር ቢሠጠው ኖሮ ምናልባት ትተርፍ ነበረ
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" ለሰዎች ፍቅርህን ስጥ ሰላምን ስጥ ፍቅርና ሰላም አሸናፊዎች ናቸው "
@emayayeheywetafana8005
@emayayeheywetafana8005 5 жыл бұрын
ውይ አጨራረሱ ኡፍፍፍፍ መሞት የለባትም ነበር ብቻ ፊልሙ አሪፍና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን አራዳዎች በስደት ያለነው ጌታ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@crazymoodtube1378
@crazymoodtube1378 5 жыл бұрын
ደግሞ አረብ አገር ምትኖሩ እህቶቼ ጌታ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ እስኪ በተለይ ሳውዲ ያላችሁ አለን በሉኝ አንድ ነገር ፈልጌ ነው ጌታ ይስማችሁና
@user-hq3yb6dy5k
@user-hq3yb6dy5k 5 жыл бұрын
ሀይ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ኣለን ምን እንታዘዝ ቆንጆ ♥
@ww7475
@ww7475 5 жыл бұрын
አለን
@hananni8551
@hananni8551 5 жыл бұрын
Ezim metash? Semeshen keyere esti anchi enkefe
@crazymoodtube1378
@crazymoodtube1378 5 жыл бұрын
የ IMO ቁጥራችሁ ላኩልኝ ወገኖቼ ልንገራችሁ ደውየ
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h 5 жыл бұрын
ዋውው ኣዲስ ፊሊም ነው ኣብረን እንሽፈው ያገሬ ልጆች ሰላምን ኣንደነታችን ይብዛልን
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 4 ай бұрын
ወዉ ምርጥ እናት ምርጥ ምክር አቤት አቤት ወንድ ልጅ ስልጠና ይፈሊገል አሰልጢኚዉ አለለችም አቤት ምክር ወንድ ልጅ ሰልጢኖ ወተደር መሆን ይችለል ከሰለጠና የፈለገዉን መሆን ይችለል አለለችም ስለዘ አሰልጢኚዉ አለች
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 5 жыл бұрын
ፍቅር ያማያሽንፍው ነገር የለም ደስ የሚል የሚያስተምር ነው
@TNTN-cp4ij
@TNTN-cp4ij 5 жыл бұрын
ዋውውውው የሰለሞን ሙሄ አድናቂወች እስኪ እንያሁ በላይክ ሶልን የምትሉ
@sarasaraand3261
@sarasaraand3261 5 жыл бұрын
Woww betam ymeral
@vhj5155
@vhj5155 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
እንደኔ ማነው ፍልውን አይቶ ኮሜንት የስጣው?? ከ 2016 ጀምሬ ምንም ፍልም አለልፈምኝም ። ለዚህ ሞረሌ እስት ድገፋችውን አሰዩኝ👌👌 Subscreb አድርገቹህ። ለ አላህ ቢዬ ሙስሊም& ክርስታን ሰሊል ከልቤ እወደችወልው።💖💖 ደግሞ አላህ ታወደዱ ተከበቤር ነው ያምልው።
@natyketema8501
@natyketema8501 5 жыл бұрын
ስላምን ሙሄ እና ባህሬን ማርታ ስወዳችሁ በጣም ምርጥ ፌልም ነው እወዳችሁ አለሁ
@fikryashenfal7104
@fikryashenfal7104 5 жыл бұрын
ሰው ሲባል ግን አንዳንዴ ማሰብ ከማይችል እንስሳ በታች የሚሆንበት አጋጣሚው ሰፊ ነው። ሀብት ንብረት የሞላበት ቤትና ምንም የሌለው መናጢ ድሀ ቤት ብንገባ ሙሉ ፍቅር ሰላምና ጤና ያለው ያ መናጢ ድሀ ቤት ነው። ሀብታም ቤት ሀብት ንብረት ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ግን ፍቅር ባዶ ነው። አብዛኛው ሃብታም ማሰብ ከማይችል እንስሳ በታች ነው ምክንያቱ ሚያስበው በጭንቅላቱ ሳይሆን በሀብቱ ነው። ሀብታሞች ይቅርታ በጣም ከዚህ ፊልም ያየሁት እውነታ ቢኖር የሞተችዋን ልጅ ማዳን የሚቻለው ለራሱ ልጅ ብሎ ባወጣው ብር ነበር። ልጅትዋ ቀድማ ታክማ ብትድንና የልጅትዋን ህይወት የፍቅረኛዋ አባት ታድጎት ቢሆን ኖሮ አባት ልጁን ባላጣ ነበር። በርግጥ ነፍስ በፈጣሪ እጅናት ፈቃዱ የእርሱ ነው ቢሆንም ግን ከኛ ሚጠበቅ አንድ እውነታ አለ። እሱም ከፈጣሪ ብቻ ቁጭ ብለን ከመጠበቃችን በፊት አስቀድመን እኛ እሱ በሰጠን ስጦታ ማድረግ ያለብን ነገር ስላል ነው። አባትየው ወይ ልጁን አላገኘ አልያ ከብሩ አልሆነ። እኔ ከማለት እኛ ብለን እናስብ የሚባለው ለዚህ ነው። አባትየው ልጅትዋን እንደራሱ ልጅ አስቧትና ልቡ ተነክቶና እንደራሱ ልጅ አሳዝናው ቢሆን ኖሮ ይህንን ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር። ብዙ ጊዜ በብር ምንገድባቸው ግን ለብር ሳስተን ከዛም አይደለም በብር ልንመልሰው ይቅርና ህይወት እስከ መገበር የሚያደርሱን ስህተት ውስጥ እንገባለን። ብር ልንገለገልበት እንጂ እኛ ብርም ልናገለግል አይገባም። የሰው ልጅን ለመርዳት የማነው? ማነው? ኬትነው? ሳይሆን ሰውነው! የምትለዋ ቃል ብቻ በቂ ናት። ፈጣሪም ሀብት ንብረት አልያም ሌላ ስጦታ ሲሰጠን እኮ ክፉ ልንሰራበት አልያ ከፍለን ልናገለግልበት ሳይሆን እውነትዋን ተከትለን በእውነትና በእምነት ልንሰራበት ነው። ሀብት ንብረት ቢተርፍ ቢትረፈረፍ የሰው ልጅ ካልተካተተበት የቅዠት አለም ነው። ፊልሙ ያምራል ብርን ለሚወድና ለሚያፈቅር እኔና ለኔ ለሚል መራራ ነው።
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
ትክክል
@melonteklay6763
@melonteklay6763 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ማር ከፊሉሙ ይልቅ ያንቺ ምን እህት ይበልጣል
@__-517
@__-517 5 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 5 жыл бұрын
ሠላም ሠላምምም የሀገሬ ልጆች እረረረ በረድ አልተቻል እንደኔ የበረደዉ ላይክክክ ማሮች አሁን ልተኝ ነዉ ደህናእደሮ ጧት ከመዳም ሥራ ብኋላ አያዎለሁኝ
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 5 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች እንዴት ናችሁልኝ ቆይ ስል ፊልም አይቼ ስመለስ እኮምታለው ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@lemlemhailu775
@lemlemhailu775 5 жыл бұрын
ሕይወት እንዲ ናት ነገሮች ተሳክቶ የሞተ ሰዉ የለም መጨረሻው ደስ ይላል
@user-vj5zi8bg9y
@user-vj5zi8bg9y 5 жыл бұрын
አወ አንዳንድ ጊዜም እደዚህ ይለቅ የተዋደደ ሁሉ አብሮ አይኖርም ያሳዝናል ግን
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
ሰሞኑን አንበሸብሻችሁን በጣም እናመሰግናለን የኛ ሲኒማ you tube ነው ባይኖር ስደት፡እንዴት ይገፋ ነበር መልካም አዳር ይሁንላችሁ ፊልሙን ስጨርስ ኮምታለሁ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ፍልሙን ስትጨርሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ እኔ አርጌሻለሁ ሰብስክራይብ ደወሉን ተጭነሽ ቤተሰብ እንሁን
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 esh mare
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 5 жыл бұрын
እኮን ለቅድስ ገብሬኤል በሰላም አደረሳችው ውድ የሀገሬ ልጆች❤💛💚
@arbsezewde8279
@arbsezewde8279 5 жыл бұрын
እውነትም ፍያመታ በጣም ታምርያለሺ ደሞ ከልቤ እወድሻለሁኝ ለሁላቹሁም ሳላመሰግን አላልፍም የብሮግራማቹሁ ተከታታይ ነኝ
@makdesmulugata8062
@makdesmulugata8062 5 жыл бұрын
እኔ የምለው ግን ለ ደራሲዎች እንድ ሰሞን የሚወጡት ፊልሞች ተስፋ ደስታ እና ህይወት የተላበሰ በተከታታይና በተመሳሳይ አጨራረስ ታጥለቀልቁናላቹ ደስ ሲላችሁ ደሞ አጨራረሳችሁ ህይወት አልባ እና ተስፋ ቢስ ነገር ትለቃላቹ እኔን ግራ ይግባኝ አንዱ በፊልሙ ላይ ያቀረበውን ሀሳብ ትንሽ ትእይንቶችን ጨማምራችሁ እንድ አይነት በመደዳ ወይ ደስታ ወይ ሀዘን ብቻ ትሞሉናላችሁ ሌሎቹስ ሀሳቦች የት ሄዱ እኛ ትግላችን የሆነ ቋንቋ ካለን ለምን የግል የሆነ ለየት ያለ ሀሳብ እናጣለን ? የሰው ልጅ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኅላ አይራመድም ። ለደራሲዎቻችን እትኮራረጁ!!!
@zewduethiopia6101
@zewduethiopia6101 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 5 жыл бұрын
ስትለቁልን ዝናብ ስትጠፉም በአንዴ አይ አማርኛ፣Move😁 ሰለሞን ሙኤ ያለበት የቱም ይመቸኛል😍
@kirsenaittaklakirsenaittak1642
@kirsenaittaklakirsenaittak1642 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ነው እናመስግናለን በርቱሉን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን።
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 жыл бұрын
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ውድ የማዳም ሼቃሎች ኑ ውዶቼ አብርን እንየው ብቻየን ያመኛል ውድ ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ለሀገራችን ምድር በሰላም ያብቃን !!!!
@user-ed2qe9rm5t
@user-ed2qe9rm5t 5 жыл бұрын
Amen
@hforhumble2415
@hforhumble2415 5 жыл бұрын
Mndnw shekala shekala asre mitlut
@salamchocola2507
@salamchocola2507 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-ep1cw2nu9s
@user-ep1cw2nu9s 4 жыл бұрын
@@user-ed2qe9rm5t መሲፍቅርየማሚሸንቅርቅር
@user-ep1cw2nu9s
@user-ep1cw2nu9s 4 жыл бұрын
@@salamchocola2507 አመን
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
አርብ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስላም ሁነ ።
@user-rp2qm9hu4r
@user-rp2qm9hu4r 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢይ
@jgigu8708
@jgigu8708 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@ehitayewtebebu8740
@ehitayewtebebu8740 5 жыл бұрын
ሰላም ጊቢልን ማር
@hadi6037
@hadi6037 5 жыл бұрын
በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ ውዴ
@hiwothiwot104
@hiwothiwot104 5 жыл бұрын
ሠላም ግቢ ማማየ
@Nevergiveup-ni4ry
@Nevergiveup-ni4ry 5 жыл бұрын
Merry Christmas and happy New year to you eri&etio love u so much
@themixedtube272
@themixedtube272 5 жыл бұрын
*ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ* የማህበራችን አባል ይሁኑ መልዕክቱ እምነትና ፆታ ሳይለይ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *ለጥበብ ዘመቻ* የተሰኘውን ማህበር ለማቋቋም ከረጅም ጊዜ በፊት የታሰበ ሲሆን ዛሬ ላይ ተሳክቶ እነሆ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *የምስራች* ይዞላችሁ ቀርቧል:: የሚመለከተው ጥበብ ዘርፍ ውስጥ የሰሩ ወይም መስራት የሚፈልጉትን ሲሆን በምሳሌነት ድርሰት (ፁሁፍ)፣ ዳይሬክቲንግ (ዝግጅት) ፣ ትወና ፣ ሞደሊንግ፣ ሙዚቃና የመሳሰሉት የመስራት እቅድን አንግቦ *ኑ አብረን እንደግ* ይላችሗል ማህበራችን ለየት የሚያደርገው የሀገር ውስጥን ብቻ ሳይሆ ከሀገር ውጭ ላሉትና ከ5 እስከ 15 አመት ላሉ ህፃናቶች ልዩ ትኩረት ይሰጣል:: ስለሙያው ምንም እውቀት የሌላችሁ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ባላችሁበት የርቀት ት/ት የምትወስዱበትን መንገድ ለማመቻቸት የተቻለንን እየጣርን መሆኑን እንገልፃለን *ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ* የማህበሩ አላማ *የተደበቀ* ሀይልን ማውጣት ነው :: በሙያው ላይ የተማረ ያልተማረ እንድሁም የሰራ ያልሰራ አይለይም *ኑ* አብረን ወደ ጥበብ! እንደሚታወቀው የሀገራችን ፊልም ኢንዱስትሪ ገና ለማደግ ህልም አላት ጉዞ ላይ ናት እምቅ ሀይል ያላቸው ልጆቿ በተለያየ የግል ጉዳያቸው ታጥረው መንገድ አልገቡም:: አሁን ግን ለጥበብ በተደረገው ዘመቻ የሙያው ፍልጎትና ፍቅር ያላቸውን በሙሉ ኑ ወደ *ጥበብ* መልዕክቱ ባለ ሀብቶችንም ይመለከታል:: ሀገርን ከሚያስጠሩ ታላላቅ ጉዳዬች አንዷ ጥበብ ናትና ስፖንሰር በማድረግ አሻራችሁን እንድታሰፍሩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፊልምን ፕሮድስ ማድረግ ለምትፈልጉ ሀሪፍና መልዕክት አዘል በአይነቱ የተለየ ሀሳብን የያዘ ጥንካሬን አጉልቶ የሚያሳይ ስኬታማነትን የሚያቆናጥጡ የፊልም ፁሁፎች እኛ ጋር እንደሚያገኙ እንገልፃለን በፕሮዳክሽን ደረጃ ከኢትዬጲያ ውጭ ላላችሁ ጥራት ያለውና የተሟላ እቃ ያለው ከሆነ አብሮ የመስራት እድል መፍጠር እንደምንችል በድጋሜ እንገልፃለን ለበለጠ መረጃ በ 00 97 15 24 51 19 35 ወይም 00 97 15 63 00 98 46 *ለጥበብ ዘመቻ ማህበር* ደውለው ያናግሩን መልካም ዕድል ለሁላችን
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 жыл бұрын
እኔአለሁ
@rahmahali4658
@rahmahali4658 5 жыл бұрын
ኮሜንቶች መበጥረቅ ትታችሁ ስለፊልሙ መቼ ነው የምኮምቱት
@eyerusalemteshome6226
@eyerusalemteshome6226 5 жыл бұрын
እውነት ነው ህይወት ቀጣይ ናት አስተማሪ ነው በርቱ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው በጣም እናመሰግናለን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Thanks very nice movie. Educational and full off humanitarian messages.
@user-cy1im6bg1b
@user-cy1im6bg1b 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ በውድቅት ለሊት አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናምሽ ባይሆን ቡና እና ፈንዲሻ አቀርብላችዋለው መቼም ለኮማንተሮች የማሎነው ነገር የለም
@thepacifier3267
@thepacifier3267 5 жыл бұрын
almeshem inde?
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅ አዎጅ
@zelalemmelkamu5699
@zelalemmelkamu5699 5 жыл бұрын
የኔ ቤተሰብ eshe
@hayelomtesfay6601
@hayelomtesfay6601 5 жыл бұрын
Hahhhhhh tgermyalesh
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 5 жыл бұрын
አረ ላሸ ለጥ ልበልበት
@lidieybabe7929
@lidieybabe7929 5 жыл бұрын
ስጠፋም አንዴ ስትመጡም አብራቹ ውይ ሰሞኑን የፊልም ሃብታም አደረጋቹን ግን በሰላም ነው
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አራዳዎች ይልመድባችሁ
@onelove5012
@onelove5012 5 жыл бұрын
Wow betam arif film new like gechugn
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻው ያሳዝናል እናመሠግናለን
@user-vz8wi2fu6f
@user-vz8wi2fu6f 5 жыл бұрын
ሶሞኑ በአዲስ ፊልም አበሸበሻቹን እናመሠግናለን የገና ስጦታ ነው
@hailudegaga7026
@hailudegaga7026 5 жыл бұрын
Geme lgem abro mazegme, arestu lila yzetu menagna. Movie keled hon bagerachin. Movie seran sayhon abokanew betlu yshalale.
@sameerafreaky9429
@sameerafreaky9429 5 жыл бұрын
ከ 4ዓመት በዋላኃ ፊልም ሳይ አረ በላክ ተቀበልኝ አማሮች
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
አማሮች ማለት ምን ማለት ነው።
@wajo_tube
@wajo_tube 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@ekrammohammed6392
@ekrammohammed6392 5 жыл бұрын
ይገርማል በጣም አስተማሪ። ነው
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 жыл бұрын
ያስተምራል
@EmanEman-cf5ve
@EmanEman-cf5ve 26 күн бұрын
በጣም አሥተማሪነው እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
Begugut stebkew yenebere film wow thank you
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 4 жыл бұрын
ቢኔ የኔልሸበላ ጥሩ ተዋናይት ነህ ተዋጥቶልሀል ፋልሙ ዋውውውውው እስኬ እንዳኔ የተመቸው ላይክ አሳዪኝ
@fruitishiferaw1205
@fruitishiferaw1205 5 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ
@user-bq1dj3hi1z
@user-bq1dj3hi1z 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
እረ በለው የአዲስ ፊልም መአት ለእናተም አሪፍ ተመልካች የሚበዛላቹ ዘግየት እያላቹ ስለቁ ነው ኬቱ እንሁን በላይ በላይ የምደራርቡት ለማንኛውም እናመሰግናለን
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" በፍቅር የተጋቡ ልጅ ይወልዳሉ "
@natiymare2410
@natiymare2410 5 жыл бұрын
Wow Today I am the first maroch film telekol tenesu.
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
_ሰሞኑን ደስ ይላል አዲስ ፊልም ሞልቶል __#ሶል__ እና ማርቲ የኔ ምርጥ_
@user-ox5mc6wb2p
@user-ox5mc6wb2p 4 жыл бұрын
በጣምየሜሣዝን፣ፊልምነውመጨረሻውያሥለቅሳል
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
ምርጥ ትወናና ታሪክ ታቀርቡና በነዚህ ሴት አርቲስቶች ጋጠወጥ አለባበስ ምክንያት የኢትዮዽያ ፊልምና ድራማ ማየት እያስጠላኝ ነው😬
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
እረ መጨረሻው በጣም ልብ ይነካል 😭 ኮሜንቶች ግ ን እረ ስለፊሙ አውሩ ምንድነው መቀባጠር ኤጭ 😏
@AbcdEfg-ew8pg
@AbcdEfg-ew8pg 5 жыл бұрын
ምን አናደደሽ ጉንዳን
@aynalemmule3339
@aynalemmule3339 4 жыл бұрын
@@AbcdEfg-ew8pg ሰወድችሁ
@teweldehailemariam7855
@teweldehailemariam7855 5 жыл бұрын
አንድ ሰው እንካን ስለፊልሙ አስተያየት አይሰጥም ምንድን ነው የ 👍👍 ጥማት 😕😕
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Wow true love is so beautiful. Well done 👍
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 5 жыл бұрын
ነገራችሁ ሁሉ አላማረኝም ነገር ሲደጋገም ለበጎ ነው ብለን እንለፈው አንደ ሙሰልሰል አከታታላችሁት በርቱልን😍😍😍😍እናተ ብቻ ለመልቀቅ ያብቃችሁ እኛ ከማዳም ጋ ድብብቆሽ እዬተጫወትን እንኮመኩማለን 💚💛❤
@hananmohammad1297
@hananmohammad1297 5 жыл бұрын
አይገርምም ፊልሙም በሜቴክ ታግቶ ነበር መሠለኝ ባናት ባናቱ አሉን እኮ
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 жыл бұрын
ምን ሁናችሁ ነው ስለፊሙ አስተያየት እማትሰጡ ሌላ ነገር እምትዘባርቁት በሰላም ነው
@fshmshm9301
@fshmshm9301 3 жыл бұрын
ዎውውውው ምርጥ ፊልም ማርትየንና ፍቅረኘዎን ሥወዳቸው
@user-iu5cr2tg4b
@user-iu5cr2tg4b 5 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ምንም አይልም አሪፍ ነው ሳል ስላለ ነው ያመረው
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
#ሶልና #ማርቲን እንደ እኔ የሚወድ ላይክ ያድርገኝ
@adamminwuyelet6451
@adamminwuyelet6451 5 жыл бұрын
ene degmo anchin
@user-ss9pz3px2s
@user-ss9pz3px2s 5 жыл бұрын
ነገ እኮ እናታችን ኪዳነምህረት ነች እኳን አደረሰን ለናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል
@HlAsGbhn
@HlAsGbhn 5 жыл бұрын
ሺ ልጅ ነኝ
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 2018 የኢትዮ ፊልም ተዋናይ እየገደላቹ አሳቀቃቹን እኮ 😢😢😢
@hiruthiritghaddar1232
@hiruthiritghaddar1232 5 жыл бұрын
ችላ ባላቸው ነገሮች እራሳችንን እያጣን ነው እባካቹ ችላ አንበል ለሁሉም ነገር 😔😔😔
@taybaadam9258
@taybaadam9258 5 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን እዲህ አይነት መጨረሻ አልወድም አይመቸኝም በራሤ ህይውት የማዝነው አንሦኝ ለመዝናናት ባይ ልዘን እንዴ!!!!?
@alipppalippp5138
@alipppalippp5138 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 5 жыл бұрын
የምር ሶልየ ስወድክክክክ በርታ እድሜ ከጤና ስኬትን እመኝልሀለሁኝ።
እሱ እና እሷ ESUNA ESUA Ethiopian Movie  -  2018 ሙሉ ፊልም
1:30:03
Freedom - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:35
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 512 М.
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 35 МЛН
The World's Fastest Cleaners
00:35
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
ተራራው ልቤ - Ethiopian Movie Teraraw Lebe 2020 Full Length Ethiopian Film Teraraw Libe 2020
1:12:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 514 М.
Kelem Enna Kemis - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:14
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1 МЛН
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
1:48:13
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 266 М.
Lemedres - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:18
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 274 М.
እስካይ Ethiopian Movie Eskay 2024 Full Length Ethiopian Film Eskay 2024
1:10:03
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 176 М.
Make you laugh and forget your worries
0:20
Troll Beautiful Girls
Рет қаралды 15 МЛН
Воспитала собаку для своего незрячего друга 🥺 #фильм #сериал
1:00
小樱被伪人附身了? #cosplay #naruto
0:24
佐助与鸣人
Рет қаралды 5 МЛН
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 4,5 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Көрінбейтін адам. (4-бөлім)
54:41